Thanks for this very interesting program. Many years ago in my dream, I was in a house. I was locked inside. I didn’t have the key for it. At that time I was in jail for being suspected for a stuff I didn’t do. Anyway, In my dream, I saw my mom opened that locked door for me. The next day, the charge was dropped and the judge let me free.
As wr wb teyaqe neberegn andsew teru helm beyaye ena endefetalet befelege le man nw menager weyem masfetat yalebet google lay ye tefser alahlam yemel selayehu nw jezakumullahu keyra
እንኳን ደህና መጣችሁ
በየሳምንቱ በጉጉት የሚጠበቀው ኸሚስ ምሽት ፕሮግራም የሼኻችን ዳዕዋ በየቀኑ ብሆን እንዴት ደስ ይላል።
መሀመድ እና ሁሴን አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ በርቱ።
የመዳም ቢሮ ሰራተኞች አላህ ለሀገራችን ያብቃን❤
አሠላሙአለይኪም በሳኡድ እስርቤትለሚሰቃዩወድሞችችን ድምፁሁኑን 😢😢😢
አላህ ይሁናቸው ያረብ😢😢😢
አመት ታስሮ ሀገር ገብቶ ደግሞ ለመጣ ብዙም አያስጨንቅ
መንግስት ደስ ባለበት ሰአት ይቀበላቼው
ሸሀችንአላህእረጅምእድሜይስጠወ❤❤❤🇸🇦☝☝🇸🇦❤
ወንድሞቸምአላህይጠብቃችሁ🤲🏻
አሚንንን ያረብ❤❤❤
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሀቢቡና ሙሀመድ ሰሏዋለይሒ ወሰለም 💓💓🌙🌙🌹🌹
አላህ ያቆያቹ ደስ ትላላቹ ማሻ አላህ
አለሃየግረልን
ህልም በእስልምና የሚፈታልን አጥተናል መፃሀፉን አስተዋዉቁን እዲናነበው
አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ☝️🤲🤲🤲🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇪🇹
ውዱ ኡዝታዛችን እና አቅራቢ ወንድሞቻችን አላህ ረጂም፡እድሜ ከ ምቾት ጋር አላህ ይስጣችሁ ❤ እወዳችኋለሁ አላህ ይውደዳችሁ
አሚን ጀዛኩሙሉሀ ከይረን ቡዞቹሂልም መጠያቅ ይፈልገሉ
ጀዛኩም አላህ ኽይር
ሸሀችን አላህ ይጨምርለዎት።ወላሂ በጣም ነው የምወደወት ።አላህ ይውደዲዎት።ምንም ያክል ደጋግሜ ብሰማዎት አይሰለቸኝም።ስራ ስሰራ ሁልጊዜ እናንተን እየሰማሁ ነው። እንደት ደስ እንደሚለኝ ።አልሀምዱሊላህ።ሜሜ ሁሱ ለአላህ ብየ እወዳችኃለሁ። ወንዲሞቸ።በዱዐችሁ አትርሱኝ።
አሚንንንን የኔ አባትዋ ❤❤❤ ያረብ ሚንበር ፕሮግራምን ሳይ ልክ ቤተሰቦቸ ጋር ያለሁ ነዉ የሚሰማኝ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ ለሀገራችን ያብቃን ከቤተሰቦቻችኔ ጋር ያገናኘን ያረብ !
አሚን
አላሁመ አሚን
አህለን ኡስታዝና በጣም ነው ምንወዶቶ
አጃኢብ ነው👍👍👍👍
جزءكم لله
subhnelah
ሼኪ ጀዛኩምላህ መሐመድ ምታነሳው ጥያቄ ሁሴን ቀጥልበት ጀዛኩምላህ. 👌👍
ውድ የእሰላም ሀብቶች በርቱ አለህ ይጠብቃችሁ
ግንበ ላጩማ ዉረት ነዉአ ለማዉረት ህልሙ ንስናይ
ማሻ አላህ ቆንጆ ትምህርት
አሚን ያረብ አላህ እድሜና ጤና ይጣችሁ በጣም ፕሮግራማችሁ ይመቻል ቀጥሉበት
አሰላሙአለይኩም እኔ የሆነ ልጅ ለትዳር ይጠይቀኝ ነበርና ስቲኻራ ሰግጄ ነበርና በህልሜ እኛ ቤት ገብቶ ወጥቶ ሲሄድ አየሁት በሌላ ቀን ደግሞ ጓደኛዬ እያት እዛ ጋ አለች እያለች ስሜን እየጠራች ልታሳዬው ብትሞክር ዞሮ አያየኝም ነበር ከዛ በእምቢታዬ ፀናሁ በወሩ እንዳገባ ሰማሁ በቀጣዩ ወር ደግሞ እንደተፋታ ሰማሁ አላህን አመሰገንኩ ምናልባት ይሄ የኔ እጣ ይሆን ነበር።
የሆነ ጊዜ ላይ አባቴ ሁለተኛ ሚስት ሊያገባ የሚያምር ሱፍ ለብሶ አየሁት በዛ ላይ ፊቷን ማየት ባልችልም በጣም ቆንጆ ወጣት እንደሚያገባ ስሰማ አባቴ ላይ እያለቀስኩ እንዴት እናታችን ስንት ችግር ካንተ ጋ አሳልፋ አሁን በቆንጆ ልጅ ትቀይራታለህ ብዬ እያለቀስኩ በቃ አንተ ሂድ እናታችን ለኛ ተውልን ስለው አየሁ በሰአቱ አባቴ ታሞ ህክምና ላይ ነበር ውስጤ ፍርሃት ሲበዛበት ቅዠት እንዳልሆነ እንኳን እያወቅኩ ቅዠት ነው ለማለት ሞከርኩ ግን አልሆነም የፈራሁት ሆነ አባቴ በሃያት የቆየው ለሶስት ሳምንት ነበር ሼህ እንዳሉት አላህ እያማከረኝ ነበር ይሄንን ህልም ካየሁ በኋላ ስለአባቴ የሆነ ነገር እንደምሰማ ራሴን እያዘጋጀሁ ነበር😢😢😢 አላህ ይርሃመው ዱዓ አድርጉለት።❤
አሏህ ይርሃመዉ
❤❤
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊ ሰይዲና ሙሀመድ
aslamualikom
mtefu helm setay sdeka btam true new ene holgze helm bmyet ytweku sew nen gen bsdeka yalfu kfu helm alle
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አላህ ይጠብቃችሁ
Amen ya Allah
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መንበሮች እሥኪ ለአማራ እንተርኔት ፍትህ በሉልን 🎉🎉አላህ ይጠብቃችሁኡስታዞች🎉🎉
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱላሂ ወበረካቱ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
እዃን ደህና መጣችሁ
Wl Wr Wb ❤❤❤🎉🎉🎉 ሚበሮች አላ ይጠብቃቹ
Mesha allaha
አሰ ሟ ወ ወ
ሱበሀን አላህ. የህልሙ ነገር በጣም አሥተማረም አሳሳብም ነው. አብዘሀኛው ግን. ህልም በተቃራኑው ፈቱት ይሉናል.
እኔ ያምኖራዉ ከእትዮጵያ ዉጭ ነዉ በእትዮጵያ ዉስጥ ተወልጄ ያዳኩበት አከበብ ዘመድ አዝመድ እና ጎዶኞቼ ከመሞታቻዉ በፍት ቃድሜ ህልም አያለዉ ።
ሰለላሁአለይሂሂወሳህብሂወሰለም
አህለን ❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም እኔ በህልሜ የጆሮየ ወርቅ ሲጠፋብኝ አየሁ በማግስቱ አባትን አገኘሁትና ስነግረው ኸይር ነው አለኝ ፍችውን አውቀው ነበር ግን ጠፋብኝ አልኩት።ከዛ በማግስቱ ነፍሰጡር ነበርኩ አስወረደኝ።
ሱበሃን አላህ አጅብ ነዉ ወላሂ ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ስወዳችሁ ❤❤❤ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አቦ ያረብ ይችን ኮመት የምታነቡ እህት ወድሞቸ ደምሩኝ ሱበሃን አላህ የሚገረም ነዉ የዛሬዉ ፕሮግራም ምክናየቱም ስንቶቻችን ነን ስለ ህልም የምናዉቀዉ ሱበሃን አላህ
ነይ ውዴ
እሽ እማየ ሰብ አድርጊየ አለሁ@@hmerEthotube1122
አሳላም አለይኩም እኔ በህልም አምናለሁ በአጠቃላይ ህልሜ ቀጥተኛ ንው መሂድ ክሁነ መሂድ ነው እቃ ጠፍቶብኝ ካገኘሁኝ በህልሜ ያን እቃ በውን አገኛለሁ። ❤
እዃን ደህና መጣቹህ አላህ ይጠብቃቹህ
እንዴት እንደምወዳችሁ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈል
Selamu aleykum yemirebshcg tyake ale bealah meteyek echlalehu
جزاكم اللة خير
ወአለይኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካቱህ
መሻአላህ ሸሀችን ረጂም እዲሜ ከጤና ጋር
ሙሀመዱና ሁሴን ማሻአላህ
እንኳን ደህና መጣችሁ
As wr wb eunete new
ህልም በማታ አይነገርም የሚባልም ነገር እሰማ ነበር እናቶቻችን እስኪ ማሜ ጠይቅልን😂😂
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ❤❤❤
ጀዛኩም አላህ አልፍ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሳ ጎርጓሪ ዘዶ ያወጣል አሉ ጥያቄህ ሁሉ ያስቃል ማሜ አጠያየቅህ የማይዋሽ ሰው ህልሙ እውነት ነው አሉ ሼህ
Suban. Allha
አሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚንንንንንንንንንን
Thanks for this very interesting program. Many years ago in my dream, I was in a house. I was locked inside. I didn’t have the key for it. At that time I was in jail for being suspected for a stuff I didn’t do. Anyway, In my dream, I saw my mom opened that locked door for me. The next day, the charge was dropped and the judge let me free.
ማሻ አላህ ❤
ኣሚንኣሚንይረብ
አሰላሙ አለይኩም ሚበሮች መጥፎ ህልም አይቼ ብንን ካልኩ ዱአ አርጌ መልሸ እንቅልፍ ከወሰዱኝ ያ ያኝሁት ጥሩ ሁኖ ሲስተካከል አያለሁ አሁን ግን አረብ ሀገር ካለሁ ምን እደሆን አላቅም ቅዠት ነው እማየው
Allhamdulilah
አሰላም አለይኩም እኔ በህልሜ ሁለት የፊት ጥርሶቼ ሲወልቁ ደንግጬ አፋኔ ይዜ ባነንኩ ከዛም ብዙ ሳይቆይ የቤቱ የመጀመሪያ ልጅ እህቴ አረፈች ከዛም ከወራት በኋላ አባቴ ተከተለ አላህ ይርማቸው ያረብ
Baayee nuu barbaachisa jabaadha
እንዃንደህናመጣችሁ❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይቀበላቹ
❤❤❤❤aminnnn
ኡሰታዝ በሕልሜ ጅብሲበላኝአየሑኝ።
Aww behelem seb weyem metal metalat Minden new
እቺን መልእክቴን ለሁሴን ንገርሉኝ ሀሳብ አስጨርስ ሲያወራ በመሀል እየገባህ ስታስቆም እንዴት እንደምታናዳኝ😊 ብቻ እስዋን አስተካክል በተረፈ እወደሃለዉ ሚስኪን እንደሆንክ ታማኝ ሰዉ ነዉ የምትመስለኝ እንደ አየዉክ ነህ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ሁላቹንም እወዳቹሀለዉ
ምላለበት እህቴ ዝም ብለሽ ብታዳምጭ
አይ ወዲም ሁሴን 😂😂 አላህ ዉዲድ ያርጋቺሁ
እህለን ቢኩም
አሰላምአለይኩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጂብ
አህለን ሚንብሮች
Jzk menberoch
❤❤❤🎉🎉
አህመድ መካ ቢወለድ.....ሰይዲ
አበራ የወር መንገድ..........
እስቲ ዳርዳሩን እንሂድ.....
ሚስጥሩን ይዘን በሆድ ...ሰይዲ።
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ አዎ ስንቱ ፕራንክ እያሉ ትልልቅ ሰወችን አዛ አድርገዋል
As wr wb teyaqe neberegn andsew teru helm beyaye ena endefetalet befelege le man nw menager weyem masfetat yalebet google lay ye tefser alahlam yemel selayehu nw jezakumullahu keyra
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅🎉
እኔ አጎቴ ሊሞት ሲል አይቻለወ
የ አጎቴም ልጅ
ምን አይነት ቤት አካባቢ ቬት እንደምግዛ
ብዙ ነግሮችን ያየኡት ተከስትዋል 😳ህልሙንም እኔወ ፍትቼወ 😳እና አዑን ሽህ ሲሉ ስማወ ወሽታም ስው ያልኦነ ስው ትክክል ህልም ያያል አሉ 😳እኔ ታማኝም ወሽትም ማወራት አልወድም ቀጥታወን በመናግሪም ባለማስመስሌም ብዙ ስው ይ ርቀኝል 😳
እኔ ህልም የማየወን አውቃለወ 🤔የ ማየይውን ተረጉማለወ 🤔ይከስታልም
a s wr wb ኡስታዝና የኔ ህልም የሚገርመኝ ቀጥታ ነው ሚታየኝ ፍቺ አያስፈልገውም ሰው ሞቶ ካየሁ ይሞታል ሲያገባም ካየሁ ያገባል ቀጥታ ነው ፍቺ አያሰፈልገውም ሌላ በጣም የሚገርመኝ በህልሜ ያየሁትን ሰው ገና ፊቴን እንካን ሳልታጠብ በጠዋት ካጠገቤ አየዋለሁ በጣም እደነግጣለሁ በህልሜ ያየሁት እንዴት ፊት ለፊቴ መጣ ብዬ እና ቶሎ ቶሎ አላይም ህልም ቆይቼ ነው ማየው ደግሞ
😳እኔም እንደዛው
ይገማል እኔም እንደዛው ነኝ
አሠላሙአለይኩም እንዴት ናችሁልን
Aslam walykum members, yemote sew mayet bemn yeftal?
አሰላሙ ዋለይኩም
Asslamualleyechum
Tik tok lay emifetute gare masefetata yechalal endy???
አአህለን ወሳህለን ሚበሮች❤❤❤
I saw a dream last time. Can Shah interpret it for me? How do I reach out to shah?
Yemaynegeru hilmoch yinoru yihon? Kalus min aynet hilmoch nachew?
እኔ ምለወ 🤔እንዴት እናወቃለን ከተረግመ ☝️ስው ጋር አብሮ መኖርችንን?የ ውደፍት ባል ወይም ሚስት እንደተረግሙ እንዴት እንወቅ ኡስታዝ 🤔🤔
ቅመም የሆኑ ሸኽ አላህ ያቆይልን ከከከከ ሁሴንን ዶሮ ቢቆረቁረው ዶሮ ሊገዛ ነው ወይ መሀመድ ፈረጂ ከከከከ
በህልሜ ያየሁት በእውኔ ይሆናል ምን ማለት ነው
አስላሙ አለይኩም አንድ ጥያቄ አለኝ አንዳንድ ወንድሞች ወደ ውጪ ሀገር ሂድው መኖርያ ፍቃድ ለማግኝት እምነታችውን ይቅዕይሪሉ ግን ለውርቅቱ ብቻ ነዉ ። ስለዚህ ፍታሪን ክደዋል ወይ?
ባአላህ በዉስጥ እዴት ላግኛችሁ ጥያቄ አለኝ ባአላህ ማሜ
ኧረ ለይኩ ሀባይብ ምነው
Set yewerk seat bitayes?
Aaww members azgagoch husetaze blame ewdachhulhe
Clkachune lakulg