ተናፋቂው ነብይ || ብዙውች በንባ የተረጩበት ሙሃደራ|| በኡስታዝ በድሩ ሁሴን||ክፍል1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 май 2021
  • #ተናፋቂው ነብይ
    ክፍል 1
    በኡስታዝ በድሩ ሁሲን
    #share #like #subscribe
    በድር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ የኡስታዝ በድሩ ሁሴን አዳዲስ ስራዎችን ይከታተሉ
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ፡-
    goo.gl/ZW9Lh8
    //
    አሰላሙአለይኩም ወራህምቱላሊ ውራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የበድር ቲዩብ ታዳሚያን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የየኔ ቤተሰብ ዩቲዩብ ቻናልን ይቀላቀሉ
    / @yenebeteseb-myfamily3635
    እናመሰግናለን

Комментарии • 381

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 года назад +66

    ልዩነህ እኮ ኡስታዝ ሳይክ ገና እንባ ይተናነቀኛ አላህ ይጠብቅህ

  • @LeenZaher-xf6pv
    @LeenZaher-xf6pv 11 месяцев назад +2

    ወሰለላሁ.አለይሂ.ወሰለም.አልኸምዱሊላ.የነብዩ.ኡመት.ላደረገን.ሱብሀነላ

  • @user-zo2qw6dk2g
    @user-zo2qw6dk2g 3 года назад +15

    አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብዩና ሀቢቡና ሙሀመድ😍

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 года назад +10

    አላህ ጤና እና እድሜ አላህ ይስጥህ አተ የኛ እና የኛ ብቻ ነህ አልሀሙዱ ሊላህ ሙስሊም ያደረገን ።

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 3 года назад +13

    ኡስታዝ በድሩ ጀዛከሏህ ኸይረን አላህ ባለህበት ይጠብቅ አንተ ሁሌም በነብዩ (ሰዐወ) ህይወት ታሪክ ብቻ ንገረን ሀቢቢ በአንተ ሁሌም ነብያችንን(ሰዐወ)ን አያለሁ የአላህ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 года назад +5

    ኡስታዝ በአይኔ ሙሉ ማየት አልችንም በጣም ነዉ የምሳሳልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 года назад +10

    አላህ የበለጠ ኑር ያልብስህ ያ ኡስታዝ

  • @user-lh1zq3gy1f
    @user-lh1zq3gy1f 3 года назад +8

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ

  • @user-tm9fd1lx7e
    @user-tm9fd1lx7e 3 года назад +12

    ዋለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉስታዜ አላህ ያግራልን

  • @user-xu3bk2us5p
    @user-xu3bk2us5p 3 года назад +9

    አላሁአክበር😭ሡባሀንአላሀ
    ሠለሏሁአለይሂወሠለም🌹❤☝🙏😢

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 3 года назад +15

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ወላሂ በፊት በ90 ዎቹ ውስጥ ያደረከውን ሙሀደራ በፍቅር ነው የምወደው ሚሞሪዬ ላይ ሁሉም አለ
    ደግሞ ለአላህ ብዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 года назад +6

    አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ ሰለዋትረቢ ወሰለም

  • @saethiochannel3950
    @saethiochannel3950 Год назад

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለቼኝ ዳእዋ አላሁመሶሌ አለነብይና መሀመድ ሰ አ ወ

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t 3 года назад +5

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @murseloumer354
    @murseloumer354 3 года назад +4

    አሏህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ለአሏህ ብለን እንወድሀለን ኡስታዛችን

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 4 месяца назад +1

    ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ ጀዛክ አላህ ክይር ማሻአላህ አላህ ይዝድክ ያረብ ያረብ

  • @nuryayanws7279
    @nuryayanws7279 3 года назад +34

    ሱብሐን አላህ☝🏾

  • @sofiasofia4019
    @sofiasofia4019 3 года назад +7

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @rehmarock6915
    @rehmarock6915 3 года назад +10

    ዋአልይኩም ሰላም ራህመቱሪላህ ወበረካቱሁ ሱቡሀና አላህ

  • @fehdtube7981
    @fehdtube7981 3 года назад +16

    ዲን የለቀቀች ነፍስ መቼም ደስተኛ አይደለችም ወላሂ
    ደስተኛ መሆን ይፈልጋሉ እንግዳውስ ዲናቸውን በሰለፎች ግንዛቤ ይወቁ ቤተሰብ ያርጉን እና ኪታቦችን ይቅሩ

  • @meryembintislam7204
    @meryembintislam7204 3 года назад +3

    ሱብሃን፡አላህ፡የልብህ፡ተቅዋ፡እና፡ለረሱል፡ስለላሁ፡አለህ፡ወስለም፡ያለህ፡ፍቅር፡ይገርመኛል

  • @seadaseada508
    @seadaseada508 3 года назад +6

    አላህ ይሀፍዝህ ውድ ዑስታዛችን

  • @Shikuriya
    @Shikuriya 2 года назад +2

    ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዜ

  • @Young_huzeyfa
    @Young_huzeyfa 10 месяцев назад +1

    የኛ ነበይ (ሰ ዐ ወ)😢❤❤🫀

  • @samsungphone2718
    @samsungphone2718 10 месяцев назад

    ሰለላሁ አለሂ ወሰሊም ፍዳካ አቢ ዋኡሚ ያረሱለላ ❤❤❤❤ አላህ እድሜክን ያርዝመው ኡስታዚና

  • @user-vk3py4mc7x
    @user-vk3py4mc7x 3 года назад +3

    ሱበሀነ አላህ

  • @iloveyoumama3308
    @iloveyoumama3308 3 года назад +3

    ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ሙሀደራ

  • @hayatawaltube3410
    @hayatawaltube3410 3 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመትለሂ ወበራካቱሁ ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 года назад +1

    ኡስታዜ አላህ የበለጠ ኑር ይስጥክ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 года назад +3

    ፊዳካ ያርስአላህ ሰለላ ዎሌወሰለም አላህ ጉሮብት ያርገን ያረቢ

  • @zuzutube7972
    @zuzutube7972 3 года назад +2

    ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ሁሌ ስስማው እንዳስ ይረብሸኛል አለቅሳለሁ ይሄን ሙሀደራ ለመጀመሪያ ጊዜ 2004 ክረምት ላይ ነበር የሠማሁት ልጂ እያለሁ ዛሬ ደግሞ ስደትላይ🥺🥺🥺ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወአህሊ ወደሚ ያረሱለሏሁ ያሀቢበላህ💔💔💔😭😭😭😭

  • @user-qs9yr3so1z
    @user-qs9yr3so1z 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ያህፈዝክ ይህ ደእዋ ሁሌ ከኔጋ አለ ያተደእዋ ሁሌ ቢሰሙት አይጠገብም

  • @tjdgu3956
    @tjdgu3956 3 года назад +2

    Mashallaah Tabarakallaa Allah yitabikih ustaaz

  • @seadi5831
    @seadi5831 Год назад

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ስለ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰም ስታወራ እንባየ ይመጣል

  • @suziouzi
    @suziouzi 3 года назад +2

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @emuamer
    @emuamer Год назад

    ስሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏህ ኸይር ኡዝታዝ

  • @ametube1913
    @ametube1913 3 года назад +2

    Habibi yaresulelah

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 2 года назад +2

    ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም😭😭😭😭

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 года назад

    ፊዳካ አቢ ዋ ኡሚ ወነፍሲ ያ ሃቢብ አሏህ
    አለህ የህፍዝክ ውድ ኡስታዛችን

  • @tahiraadem6987
    @tahiraadem6987 3 года назад +1

    ኡስታዘ አላህ አያቶን ሬዥም ያርግሎት

  • @nuhashmesdin9110
    @nuhashmesdin9110 3 года назад +4

    ሱብሐን አላህ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 5 месяцев назад

    አላሁመ ሶሌወሰሊም አላሰይድና ወነቢይና ወሸፊኡና ወሀቢቡና ሙሀመድ ማሸአላ ጄዛኩሙላሁኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🐪🐫🐪🐫🐪🐫🌴🌴🌴🌴🌴🐪🐫🐪🐫🐪🐫🌴🌴🌴🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌳🌳🌳🙏

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 2 года назад

    ማሻአላህ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ስለረሱል ሱለላህአለሂወስለም ሲያስተምሩ እንዳት አላየሁም ፍቅራቸውን በለቅሶ የሚያሳይ ታድለህ ይህ መታደል ነው 👍😭😭

  • @Samira-zc2nj
    @Samira-zc2nj 3 года назад +1

    መሸአለሀ ኡስተዝ በጠም ነዉ ሚወድህ አለሀ ከኔ በለይ ይዉደዲህ

  • @halimayoutube1380
    @halimayoutube1380 3 года назад +3

    አላሕ። ይጠብቅሕ። ኡሥታዝ። ጀዛክአላሕኸይረ። የነብይነ። ሙሐመድን ሠለላሑአለይሒወሠለምን። ሡና። ተከታዬች። ተግባሪወች። ያድረገን። ያረብ። አላሕ። ይውደድሕ

  • @susiyw6489
    @susiyw6489 Год назад

    የኛ ምርጥ ኡስታዝ በድሩ አላህ ይጠብቅህ

  • @tesfatube3239
    @tesfatube3239 3 года назад +1

    ያኡስታዙና እረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር አላህ ይስጥ እኛንም ኢልም ፈላጊዎች ያድርገን ያረቢ ቲርኪ ሚርኪ ልባቺንን ዘጋዉ

  • @nurtttube5778
    @nurtttube5778 2 года назад

    ያረሱለላሂ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም እሽተክትሉኩም ያሀቢቢላ አላህ ይወፍቀን ጀነትን ከአንቱጋር

  • @user-jd8yf3bh1y
    @user-jd8yf3bh1y 3 года назад +3

    ማሻህላ አላህ ይጨምርልክ።ሀሱታዜ

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 2 года назад +1

    ኡሥታዜ አላህ እድሜና ጤና ይሥታችሁ✅✅✅✅✅

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 5 месяцев назад

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ እሏህ ኸይር ያኡስታዝ እርሜና ጤና ይስጥልን የኛ መምህር

  • @ayesha2226
    @ayesha2226 3 года назад

    ሙስሊምነኚእኔአልሀምዱሊላህያርብኡስታዜአላህይጠብቀህ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Год назад

    ሰለላህ አለይህ ወሰለም ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ ብንሰማው በንደጋግመው አይሰለችም በያአመቱ በየወሩ ❤ቢሰማ እንደ አድስ ነው የሚሆንብኝ

  • @yersulwedag3783
    @yersulwedag3783 2 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ የኛ እንቁ

  • @user-gu9gt5qb2n
    @user-gu9gt5qb2n 3 года назад +3

    ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @user-qt1ln7gm9b
    @user-qt1ln7gm9b 3 года назад +21

    ከምር ግን ዲስላይክ የምታርጉ ሰወች አታፈሩሙ ግን

  • @user-bc4rd5ng4r
    @user-bc4rd5ng4r 11 месяцев назад

    አላሁመሶሊ ወሶሊማላ ነብይና ሙሀመድ

  • @user-gx4xt5ds5o
    @user-gx4xt5ds5o 3 года назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኽይርን ኡስታዝተ

  • @user-qz5ne8ov4w
    @user-qz5ne8ov4w 2 года назад

    ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
    ጀዛከአላህ ኸይረን ውስታዜ ስወድህ
    አላህ ይውድደህ

  • @user-oy6ci4wd7f
    @user-oy6ci4wd7f 3 года назад +21

    ወአለይኩም ሰላም ወላህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ብሪቅየ ኡስታዝ ጀዛኪላህ ኸይረ ከመጀመሪያ ጀምሮ ዳእዋወችህን በይቱብህ ላይ ልቀቀው

    • @Alanood_1406
      @Alanood_1406 3 года назад

      እረዝም እእድሜ ኡስታዜ

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 3 года назад +27

    እስላማዊ ጥያቄ መልስ የምትፍልጉ።አሁኑኑ ይመጡ ተውሂድ ብረሀን ነው እውቅት ብረሀን ነው እንማማር ልስራ ልዱን ወሬ ለምን ኑ🌺🌺🌺🌺በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ አራት ሰአት ዛሬ አንድኝ

  • @user-jt3xe5dy7r
    @user-jt3xe5dy7r 3 года назад +1

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-ct9br5db7d
    @user-ct9br5db7d 3 года назад +1

    ጃዛኩምአላህከይር ኡሰታዝ ይሀንድአዋ ሰቴሰመሁት ሀቢቢ ያረሱለላህ ከሳቸውጋር ያገናኘን ያረብ

  • @mustee.official
    @mustee.official 3 месяца назад +1

    Allah ywdedeh Allah ytebkeh

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 года назад +2

    አለይሂ ወሰላት ወሰላም

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 года назад +3

    ሱብሀንአላህ

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo 3 года назад +2

    ፊዳከ ያረሱል ለላህ❤

  • @user-pf5ev2pv1r
    @user-pf5ev2pv1r 11 месяцев назад

    ኡስተዜ አላህ ይጣብቅህ ሶለለሁ አለይሂ ዎሰለም😢😢

  • @nejimyabedru7309
    @nejimyabedru7309 3 года назад +1

    ሰ ,ዐ ,ወ❤❤

  • @hafsaadem4729
    @hafsaadem4729 2 года назад +1

    Allah etabikih ustaz

  • @jameelajammu503
    @jameelajammu503 3 года назад +2

    አህሌን

  • @YefatTube-dv5fs
    @YefatTube-dv5fs 2 дня назад

    አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ❤❤❤❤

  • @user-rm3fj8ce1r
    @user-rm3fj8ce1r Год назад

    ኢሠታዠኢ ብጅነት ይሠብሠብን ያረብ❤❤❤

  • @temkinbintebrahim7502
    @temkinbintebrahim7502 3 года назад

    ማሻ አላህ ውዱ ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ ያረብ ዳእዋህ ሁሉ ቀልብ ውስጥ ሰርስሮ ይገባል ሁሌ ቢያዳምጡት የማይሰለች ያአላህ አላህ እድሜህን አላህ ያርዝምልን እንወድሀለን

  • @LeenZaher-xf6pv
    @LeenZaher-xf6pv 11 месяцев назад

    ኧሠላም.አለኩም.ወራመቱላሂ.ወበረካ.ጀዛከላ.ኸይር.ኡስታዝ.በድሩ

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y 2 месяца назад

    ሡለሏህ አለሂ ወሰለም ያሀቢበሏህ ያረሱለሏህ

  • @yehabashaw7374
    @yehabashaw7374 2 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይረን ኡስታዝ በድሩ! ‹አንተ ከምትወደው ጋር ትሆናል› ብለው ረሡለላሂ ሠለላሁ ዓለይሂ ወሠለም የተናገሩትን እድል ለአንተም ለኛም አላህ ሡብሃነሁ ወተዓላ ይወፍቀን!

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 4 месяца назад

    አላሁመ ሶሌወስለም አላስይድና ወነቢይና

  • @user-vb2ro1cj5q
    @user-vb2ro1cj5q 3 года назад +1

    አላህሙዲን እረጅም እድሜና ሙሉ አፊያ አላህ ይወፉቅህ

  • @user-mc7op1gq8d
    @user-mc7op1gq8d 3 года назад +1

    ሰለላህ አለይሂ ወሠለም ኡስታዜ ጀዛካአላህ ኸይር ጀዛ

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 3 года назад +2

    ዉድ ያገር ልጆች በየሆታችት መደሳት ትፈልጋላችዉ አደል ኑ እንማማር

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 3 года назад

      ማህፃናችሁን ለሚያማችሁ/ እርግዝናን ለሚያስወርዳችሁ ፍቱን መዳኒት ተገኝቷል

  • @rahmahhusain7230
    @rahmahhusain7230 3 года назад +1

    ጀዛኩም።አሏህ።ህይር

  • @mohamedahmedasia1895
    @mohamedahmedasia1895 3 года назад +4

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد

  • @user-bb2te6ts7p
    @user-bb2te6ts7p 3 года назад +2

    ሱበሀነዐላህ

  • @MootiiTolera
    @MootiiTolera 15 дней назад

    ሰ ዐ ወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 2 года назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያኸቢበሏህ
    ፊዳከ ሩኼ ወደሜ ያረሱሉሏ

  • @nurhussenmohammed
    @nurhussenmohammed Год назад

    ኡስታዜ ማሻኣላህ ኣላህ ዕድሜህን ይርዝምልን

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 года назад +1

    #ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    #አላህ በጀነተል ፊርሶስ ያገናኘን
    #ጀዛከላሁኽይራ ውስታዝ በድሩ ሁሴን

  • @ELSAHEALTHYKITCHEN
    @ELSAHEALTHYKITCHEN 2 года назад +1

    ሠለወቱ ራቢ ወሰለሙ አሌይሂ

  • @rahmahh2690
    @rahmahh2690 3 года назад +5

    Solellahu alehi weselem ♥️💕Allah rejim hayay yakoyiln

  • @zeynebyimer573
    @zeynebyimer573 Год назад

    ለሁላችንም ኢማንአላህይወፍቀን

  • @hawaseid8845
    @hawaseid8845 10 месяцев назад

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 года назад +2

    አሚን

  • @user-vj4cw5yk4e
    @user-vj4cw5yk4e 3 года назад

    ፊዳክ አቢወኡሚ ያረሡለላህ

  • @user-zk8xd6ju2c
    @user-zk8xd6ju2c 3 года назад +1

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳካ አቢ ው እሚ ሩሂ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад

    ኡስታዝ በድርየ
    ወላሂ ትለያለህ
    አላህ ያቆይልን እረጂም ሀያትትት ያቆይልን።

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 2 года назад

    ሰ ዐ ወ

  • @semira394
    @semira394 3 года назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰ.ዐ.ወ ጀዛ ከአሏህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @medna308
    @medna308 Год назад

    አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አለነብይና መሀመድ

  • @user-cj6xs3ro7m
    @user-cj6xs3ro7m 7 месяцев назад

    ሱብሀአለ ቢሀምድ ሱብሀነለ ለዝም ሶለለወለይ ወሰልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉