Aselamualeykum!!!Hulachihunm le Allah byye ewedachihualehu.endew techemari hassab lemestet yakil enezihn Dinq metsahftoch ke Hard Copy balefe be Soft Copy chimr be Application tesertew bebiserachu ena be Play Store download tedergew le ummaw tederash bihonu elalehu.
ሼህ ፈታ እያደረጉ እሚሰጡት ትምህርት በጣም ደስ ይላል ማሜ ስትስቅ በጣም ነው እምታምረው ማሻአላህ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃቹ
ማሻ አላህ እኔ ግን ስዓት ቢጨመር ባይ ነኝ ምርጥ ትምህርት ነው አይጠገብም
Lemn??
እ@@mube09tube84
ማሻአላህ ሰባቱንም ወደውጭ የሚልክልን ካለ ከነመላኪያ እንክፈልና❤❤❤ ከለንደን
ሸይኽ አሏህ ረጂም እድሜ ከአፊያ ጋር ይወፍቅልን
ማሽአላህ ኡስተዝ አላህ ይጠብቆት በጣም ነው የምወዶት መፃአፉትን እዴት ማግኘት እችላለሁ እኔ ሰለምቴ ነኝ እውቀት ፈላጊ እና ለርሶም ካለኝ ውዴታ መፃአፋትን ባነብ ደስ ይለኛል አሜሪካ ነው ያለሁት እዴት እደማገኝ ብትተባበሩኝ
አሰላምአሌኩም ሸህ በጣም ደስ የምትሉ የሀገር አስታራቂ አባት ነዎት አላህሱበሀነወታአላ እድሜዎትን ያርዝመዉ ኢንሸአላ🤲🤲🤲ዛሬ በጣም ነዉ የሳኩት አላህ
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀንና ወር አመተምረት መጻፍ አለበት
ለምሳሌ የዛሬ ፕሮግራም ለማየት የፈለገሰው እንዳይሳሳት ቀን ይጻፍበት እላለሁኝ ወንድምህ ኑር ነበርኩኝ as we wb
ኣላህ እውቀት ይስጠን እንጂ ማልቀሳችንም መሳቃችንም ምክንያቱ እያወቅነው ኣይደለም
ማሻ አሏህ መፀሃፋቸዉን እፈልገዋለሁ 7 ቱንም የምኖረዉ ሪያድ ነዉ ኢንሻአሏህ በዚህ አካባቢ መፀሃፉን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስፈልገዉን ሁሉ በቻልኩት አቅም ለማገዝ ከጎናችሁ ነኝ
ማሽ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ❤
ዛሬ የሳቅ ቀን ነው አላህ የህዲና
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሸኽ አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጣችሁ
ማሽ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም
ማሻአላህ ኸሚስ ምሽት በጣም የምወደው ፕሮግራም🎉🎉🎉🎉
አወወ ሸኻችንን አሏህ(ሱ᎐ወ) ያቆይልን በንባብ ዙሪያ ዑመቱን ብታበረታቱልን ጥሩ ነው እኛ የኢቅራዕ ትውልድ ሆነን ንባብ ላይ የለንም ፀሐፊዎችም መፃፍ አቆሙ አንባቢ ሰለጠፋ ዑመቱ በማህበራዊ ሚዲያ ተጠልፏል አሏህ ይሁነን jzk
ማአሻአላህ አላህ ሱብሀነሁተአላ በዱንያ ስኬት በአኼራጀነተልፍርዶሰል አእላ ይወፍቃቹ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🙏🤲🤲🤲
እኔ ከምወደው የሚንበር ፕሮግራሞች አንዱ ህሚስ ምሽት ነው ማሻ አላህ ።
ዛሬ ግን ከተናገሩት ነገር እያሰገደ አለቀሰ ትርጉሙ ሳይገባው የተከተሉትም አለቀሱ ሰላታቹ ባጢል ነው ድጋሚ ስገዱ ተባሉ በተባለው ነገር በግሌ አልስማማም በአንድ ወቅት በተለይ ረመዳን ማብቂያዎች አካባቢ ተራህዊም ሆነ ተህጁድ ሰላት ላይ ቁርአን በመስማት ብቻ የማላቀው ስሜት ፈንቅሎ ያስለቅሰኝ ነበር አሁን ግን ብዙ አውቄ ማልቀስ አልቻልኩም በግሌ አሁን የቀልብ መድረቅ ላይ ነኝ በፊት ደሞ ወርቃማ ካላህ የነበረኝ የግንኝነት ዘመን ነው ለዚህ ነበር ሳይገባኝ የማለቅሰው። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ አልስማም
ያሸህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤
ماشاءالله تبارك الله❤❤❤❤❤❤❤
Ani hundaa nin barbadaa garuu Afaan oromotin kan barefamee ni jiraa jzk hallan isin jallanaa Rabbiin umrii kessan barakaa ha kenuuf❤❤
Masha allha
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ማሜ(ሁሴን) አቦ የሼኽን መጽሐፍ ሸልሙኝ።።
የሽኽን መፅሀፍ ኢንሻ አላህ ሁሉንም ባነባቸው ደስ ይለኛል ሀገሬ ስገባ
የሰማሁት ዘግይቼነዉ ይቅርታ ከካናዳ ነዉ ።ኸሚስ ምሽት በቅርብ ነዉ ያየሁት አልሀምዱሊላ🤲
አልሃምዱሊላህ ዓለ ኒዕመተል ኢስላም
አላህ ረጅም ሐያት ለሁላችሁም ይስጣቹህ ሚምበሮች❤❤❤
Mashaallah yegna mert sheyk ena mirtu yegna media
jezakumulahu keyren ustaze ለልጆችም ጥሩ የንባብ ልምድም ይሆናቸዋል 😊
ክክክ ኡስታዝ የኔ አጎት ፈታ ያሉ ናውኮ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቡ በሙሉ
Yichinat abeshan begile nege gezalew allah yanurlin shik and 2m yagna mirtoch ammmmmin yalah
መሻአላህ ❤❤❤
اللهم امين يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤲❤️💝💝💝💝💝💝💝❤️
ሺህ በጣም ደስ ይላል አለህ ይጠብቃችሁ
Ke London new, I need all the books in Sha Allah. Jzk
ሱብሓንኣሏህ በጣም ከባድ ነው የኛ ጥፋት በዝቶ በየትኛው ኣላህ እየቀጣን (በላ እያወረደብን ) እንዳለ ኣናውቀውም
ኣላህ ይድረስልን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወብረካቱሁ ማሻ አላህ
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
እስኪ ዱኣ አድርጎልኝ ሓጃ አልብኝ
Masha allah jzk
ማሻአላህ
ጀዛኩምላህ ኸይር ❤
As wr wb Mashallah
ያርብ
Ya allah
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ማሽአል
اللهم امين
Assalamu, Alaykum Mashallah
Asalamalaikum werahmatulahi
Masha Allah❤
Mash Allah ena efalegalehugn መፅሀፍን የኡስታዝን ሁሉንም እንዴት ነው ማግኘት የምችለው
❤❤❤❤
Aselam waleyikum werametullahi weberekatuh amusi begugut new mitebikew ሸክ አላህ yitebikot❤❤❤
አሰላም ዓለይኩም
የ እስልምናን ውበቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዱኣ አድርጎልኝ
ቅመም የሆኑ ሸኽ አላህ ያቆይልን መሻኢኾቻችንን ክክክክ ፈገግ ያደርጉኛል ለዛና ቁም ነገር ማሻ አላህ መሀመድ ፈረጂ ከከከከ ስፖኪዮ አልከው አላህ ልባችንን በሀቅ ያፅናው ከኒፍቅ ይጠብቀን የአላህ ድንቅ ባሮች አጂብ የሆነ መፀሀፍ ነው አንብቡት ጀዛኩሙላህ ሸኽ
ماشاللة. اللة ببارك فيكم.
How can I get the books I am not in Ethiopia?
As Wr Wb
መጽሃፍ ፈላጊ ነኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
🎉❤🎉❤
الله يهدي الجمعيه 😂❤❤❤❤❤
❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
ኸረ ውጭ ላይ የምንተያየው ባሰ ለምሳሌ የምርኩዝ ፕሮግራም ላይ ሴት ወንዱ ሲደበላለቅ ያለው ሽኩቻ ይፈትናል ግቢ( ላይ ያለው ትእይንት)
ጀዛኩሙሏህኸይረን መፅሐፉን ኩየት እንዴት ማግኘት እንችላለን ?
Mame ezih canada bezu mesjidoch lek yezan zemen new yemimeslut wend kefit set kehal menm girdosh saynor seweta enquan and lay new
I want all for the books please.
ጂዳ የትነው የምናገኛው ወንድሞች
መሸአላህሳመትእሰደረሰበጉጉትነወየመጠበቀውአላህይጠበቃችሁ
U.S.A. ya saw Indit new yemnagenew?
Asalamu aleykum warahmatulahi wabarakatuh hulunem metsaf magezat efalegalaw wada USA. Malak yechalal? Yamenoraw USA naw.
አሰላሙአለይኩም ካናዳ ነው የምኖረው ሰባቱንም መጽሀፍ እፈልጋለው እንዴት ማግኘት እችላለው
እንዴት ነዉ የምናገኘዉ ይሄን መፀሀፍ?
መፀሀፍ ፈላጊ ነኝ
Aww የሚሸጥበትን ቦታ mobil no ብናገኝ ለክፍለሀገር እንዲልኩልን እናደርግ ነበር
ዓጃኢብ የሆነ ፍቅር ነው
Aselamualeykum!!!Hulachihunm le Allah byye ewedachihualehu.endew techemari hassab lemestet yakil enezihn Dinq metsahftoch ke Hard Copy balefe be Soft Copy chimr be Application tesertew bebiserachu ena be Play Store download tedergew le ummaw tederash bihonu elalehu.
As we wb እረ የኡስታዝን ስልክ እስቀምጡልን ምናሁ ሁሴን እንዳይቀመጥ ብዙ ተከላከልክ
Jzk ulachume
Ydenqal
Endet magenet enchelalen
Ere mame tewe atebetebete
Ere mohamed enesmabet
መፅሃፎቹን ተርኳቸው በምንበር
ኣንተ ብቻ ኣርፈህ ሙት ኣሉት😂😂😂😂
Hido hido. ……😂
ማሽ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም
ማሻአላህ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህእኔግንስዓትቢጥጨመርባይነኝምርጥትምህርትነውአይጠገብም❤❤
ማሽ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም
ማሻአላህ
❤❤❤❤❤
ማሽ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም
💐💐💐
❤❤❤❤❤❤❤