Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Mohammed awel menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|
    #mohammedawel #hadra #menzuma
    In this video, the Dawa stories of the Companions and others are included. Subscribe and join us.
    በዚህ ቪደዎ ደርሶች ዳእዋ የሱሀቦች ታሪክ እና ሌሎችም ይገኙበታል subscraibe በማረግ ይቀላቀሉን ለኸይር ስራ እንሽቀዳደም ኢሸአላህ

Комментарии • 265

  • @ሀበሻtop10
    @ሀበሻtop10 Год назад +62

    ማርያምን እሄን መንዙማ ሰሰማ ደሰ ይለኛል

    • @kadijahande1845
      @kadijahande1845 3 месяца назад +2

      ኘጠገ
      ገኘጸወጠአገአኘአገቀ 6:41 6:41 😅😮😢🎉❤😅😮😢🎉🎉😂❤

    • @kadijahande1845
      @kadijahande1845 3 месяца назад +1

      ከዐሐወኘሰወኀኘዐነከሠ❤😂🎉😢😊😅😅😂🎉😢😮

    • @eshetuseid402
      @eshetuseid402 3 месяца назад

      ከኢጎ ነፃ ሁነን ሁሉንም ሀይማኖት ብንመረምር የተሻለ ነው።ስለ ኢስላም በደንብ አጥና እውነተኛ መንገድ ታገኛለህ ወንድሜ።

    • @FuadSemira
      @FuadSemira Месяц назад

      Alah yaslmacu🙏🏻🤗

    • @jamelsaber-o3b
      @jamelsaber-o3b Месяц назад

  • @MuanaMohamed
    @MuanaMohamed Год назад +15

    ሙሀመድ አወል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያረብ ያአላህ❤❤❤❤❤

  • @FatumahFatumah-s4t
    @FatumahFatumah-s4t 27 дней назад +4

    ማሻ አላህ አባታችን ያረብ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabiyaYasin-v9r
    @RabiyaYasin-v9r Год назад +15

    አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን ሼህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ

  • @AshenafiWelldehusenhasen-cx8mm
    @AshenafiWelldehusenhasen-cx8mm Год назад +8

    የዚህ መንዙማ ማአናው ሁሌም አዲስ ነው ለኔ ምርጥ ሀዲስ ነው

  • @bilalendries7046
    @bilalendries7046 Год назад +15

    ከእናታችን ኸድጃ ረ. አ ማፍቀር ፣ሸህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ ከድምፅ ከለር ማማር ፣የስንኝ አገላለፅ
    ሱባሀን አላህ
    እድሜ ከጤና. ፣ሁሉም እንደገና

  • @munirahusain5409
    @munirahusain5409 Год назад +45

    ማሻ አላህ ይሄ መንዙማ ሞቼ ነው ምወደው በየቀኑ ስሰማው ሰላም ይሰጠኛል የድምፃቸው እርጋታ አላህ እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @SemiraLehona
    @SemiraLehona 2 месяца назад +8

    አላህ ሺ አመት ያኑራቹ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saeedaahmad2645
    @saeedaahmad2645 2 года назад +51

    እድሜና ጤና ሀያት ያረብ ለመሀመድ አወል

  • @MuazSherif-sy9vd
    @MuazSherif-sy9vd Год назад +10

    አላህ ይጠብቅህ መሀመድ አወል ምን አይነት ታሪክ የምድራችን መሳች የፍቅር ታሪክ ለኔ የረሱል ሰ·ዐ·ወ እና የከዲጃ ነው ከዲጃ ረ,ዐ የኢስላም ባለውለታ ነች

    • @kedrduba398
      @kedrduba398 10 месяцев назад

      Saw❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤❤

    • @biraqalharari5266
      @biraqalharari5266 9 месяцев назад

      Indeed, the best love 💞 story

  • @eshetuseid402
    @eshetuseid402 3 месяца назад +11

    በዚህ ምድር ላይ እና በመጭውም አለም ትክክለኛው መንገድ ኢስላም ነው።ሱብሀን አሏህ።

  • @MekaMeka-p6e
    @MekaMeka-p6e Год назад +3

    ማሻ አላህ ያረብ ትዝታ እማየን አስታወሰከኝ ያአላህ እድሜ ና ጤና ይስጠን ለሁላችን ኢላሂ አንተው ማረን ያረብ ዱአችንንም ኢስቲጃባ አድርገህ ጀነተል ፊርዶስን ወፍቀንንንንንንንንን ተናግሮ አናጋሪንም ፈቅ ራቅ ኢላሂ

  • @RukeyaM
    @RukeyaM 23 дня назад +1

    Mohammed Awoll አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ እኔማ ያንተን መንዙማ ስሰማ በሽታየ ሁሉ ይለቀኛል

  • @Rነኝየአብዴሪደረሣየዉሀብ

    ሺ አመት ኑሩልንን የኛጀምአወቺ በሙሉሉሉሉሉሉሉሉሉ

  • @kdyga3365
    @kdyga3365 2 года назад +8

    ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሁልጊዜም ባዳመጥዉ የማይሰለችኚ ነዉ

  • @JamilaJamila-b2b
    @JamilaJamila-b2b 11 месяцев назад +16

    🤲🤲🤲🤲🤲ሰወደዉ አሙሰ ቀን ሲደረሰ ደሰዪለኛል አዳምጣለዉ ማርያምን🥰🥰🥰🥰

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
    @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 10 месяцев назад +86

    አያቴ በጣም ነብር ይሄን ስከፍትለት ደስ ይለዉ ነበረ ግን ሞተብኝ አላህ ጀነተልፊርዶስ ይዉፍቅልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በስደት ላይ ሀዝን አይካቹህ

    • @kaledademnuru6832
      @kaledademnuru6832 8 месяцев назад +1

      Allah yerhamchew

    • @hayatmahamed-xj4mq
      @hayatmahamed-xj4mq 7 месяцев назад +4

      ልክ እንደኔ አያት-😭😭😭😭😭 አላህ የጀነት ያድረጋት ለሙስሊም ዑማ ሁሉ ለኛም ካቲማችን ያሳምረልን

    • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
      @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 7 месяцев назад +1

      አሚንንንንንንን

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ 7 месяцев назад +4

      የሞቱትን ሁሉ አለህ ይረህቸው 😢ኢኔም በስደት ሁት አየቶቼ ሁለት አክስቶቼ አረ ስቶቹን ልቁር ተመልሼ ለለየቸው አመለጡኝ አለህ በጄነት ይሰቢስበን😭

    • @Eman-cs5np
      @Eman-cs5np 7 месяцев назад

      الله يرحمه ويسكنه الجنه 😢

  • @YusufAdem-g9g
    @YusufAdem-g9g 10 месяцев назад +3

    ማአሻአላ ሁልቀን ስሰማው❤ ደ ውዴ

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 8 дней назад

    Amen amen amen amen amen yarbii idmen xenaa yisxachuu

  • @RashadAbrar
    @RashadAbrar Год назад +3

    ማሻ አላህ አላህ እዲሜችሁን ያርዝምልን

  • @biraqalharari5266
    @biraqalharari5266 9 месяцев назад +3

    WOW , I listened to it repeatedly, 5 times. ❤❤❤❤❤what a beautiful story. Mohammed Awel, may give juntaltul firdowd😢

  • @JamilaJamila-b2b
    @JamilaJamila-b2b Год назад +8

    እና ክርስታን ነኝ እን መዙማ ሰወደዉ ❤❤

    • @biraqalharari5266
      @biraqalharari5266 9 месяцев назад

      Keep listening, it might be a reason for your guidance

  • @FatumaAli-f9n
    @FatumaAli-f9n 7 дней назад

    በጣምነውየምወደው❤❤❤❤ውስጤነው

  • @የመርሳልጂ
    @የመርሳልጂ Год назад +9

    እባዬዬዬ ይቃቃራል ወላሂ ይሄን ታሪክ ስሰማ ያሃቢቡና ሙሃመድ

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف Год назад +1

      እጂግበጣም ታሪኩ ልብይነካል አላሁመ በሰሊ ወሰለም ሙባረክ አላነብይናመሀመዲ

    • @kedrduba398
      @kedrduba398 10 месяцев назад

      Saw❤❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤❤

  • @AbdulhamidAbreham
    @AbdulhamidAbreham 24 дня назад

    Balehbet Alah ytebikh yene however neh sheh Mohamed Awel❤❤❤❤❤

  • @jenamishjemanish2588
    @jenamishjemanish2588 Год назад +10

    ማሻአላ፡ድምፃቸው፡ሁሌም፡ያው፡ነው

  • @hayaatehussein6496
    @hayaatehussein6496 Год назад +3

    እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን ያረብ❤❤❤❤

  • @rabiyarabiya5876
    @rabiyarabiya5876 2 года назад +41

    አሰላማሊኩም,አባታችን,ሸህሙሀመድ,አወል,መዙማቸውይመቸኛል,ወላሂ,አብዛኛው,ወጣት,ሙሰሊሙ,ሙዚካ,ነው,የሚያዳምጠው,ከሙዚቃ,ይህን,ቢሰሙ,ይሻላል,

    • @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
      @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق 2 года назад

      አላሁልሙሥተአ መዚቃ ወንጀልብቻነው እሄመንዙማደግሞ ሽርክአለው በአላህላይማጋራት አላህንፍሩ

    • @halimamohammed2850
      @halimamohammed2850 Год назад

      ٣أ٤أ

    • @sikosilo7220
      @sikosilo7220 Год назад +1

      @@halimamohammed2850 ያሸርክህ ጣፊው

    • @sikosilo7220
      @sikosilo7220 Год назад +1

      @@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق 😳

    • @bintmohammed7665
      @bintmohammed7665 Год назад

      ተከፈሩ ክፍርፍር ከሰለሙ ስልምልም ነው ይህ ፈጣሪን እያጋራ ሙሽሪክን ደግሞ አላህ አይምርም።

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ አባታችን ደምፅህ ሢያምር ያተን መዙማ ሁሉንም ነው የምወደው በተለይ ይሄን አለቅሣለሁ ወላሂ እሄን ሥሠማ😢😢 አላህ እርሜህን ያርዝመው ሽ አመት ኑርንንን👍👍👍👌👌

  • @HayutiAli
    @HayutiAli 7 месяцев назад +4

    Abaaye tiz yilengal allaah yaqoyachew

    • @miskiabawari8162
      @miskiabawari8162 6 месяцев назад

      Walhi enmi lije eylu Abti seems yalksli Allha yerhmu abti😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ሽህ ባረከሏሁ ፈኩም
    ስላሏሁ አለይሂ ወስለም
    ስለሏሁ አለይሂ ወስለም
    ❤❤❤🕋🕋🕋⌛⌛👍👍👍👍
    😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @Zinetየሱፋ
    @Zinetየሱፋ 7 месяцев назад +2

    እናቴ፡አላህ ይራሀምሸ፡ይሄን፡መንዙማ በጣም ነበር የምትወደው አላህይዘንልሽ እናቴ አላህ ጀነተል፡ፊርዶስ ይወፋቅሽ እማ

  • @personperson4914
    @personperson4914 9 месяцев назад +1

    ያአሏህ ለአንተ ምን ይሳነሃል አልሀምዱሊሏሂ ራቢልዓላሚን ሙስሊም ሆኜ በመፈጠሬ ዓሌይሂ ወሠላቱ ወሠላም ራዲያአሏሁ አንሃ ባራካአሏሁ ፊኩም❤❤❤❤❤

  • @zemanwgu6734
    @zemanwgu6734 8 месяцев назад +2

    ይህንን የመሰለ የጠራ ስራ በሠማንበት
    የአሁን ጨፋሪዎች ይፈነጬበታል

  • @FatumaAli-f9n
    @FatumaAli-f9n 8 дней назад

    ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @HewetMak
    @HewetMak 11 месяцев назад +5

    Ortodpks neg gen betam Desi yelgal sesemawe menzumhin

  • @تياايتيتايا
    @تياايتيتايا Год назад +1

    ዋው እደት እደምወደው በጣምደሰ የሚል❤❤❤❤❤

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Год назад +24

    እግዛብኤር ለሀገራችን ምህረቱን ይላክልን 🙏🏼

  • @seidebrahim1551
    @seidebrahim1551 11 месяцев назад +4

    اللهم صلي وسلم وبارك عليه

  • @SamiraHawasa-ethiopia
    @SamiraHawasa-ethiopia Год назад

    Masha Allah Allah idmena tena yist wly keaf yemiwota kal liben yaregagal Allah yichemrili

  • @ceedadmariyil4999
    @ceedadmariyil4999 2 года назад +6

    ማሻ አላህ 😍😘😘😘😘😘

  • @AmnahAli-o1l
    @AmnahAli-o1l 9 месяцев назад +1

    አላህይጨምረእልህወላሂ

  • @MuluworkTemamYesuf
    @MuluworkTemamYesuf Месяц назад +3

    አላህ ሀያት ይስጦት

    • @ؤنغخ
      @ؤنغخ Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rነኝየአብዴሪደረሣየዉሀብ

    ቃላት ሁሉ ያጥረኛል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ibrahimjebrilIbrech
    @ibrahimjebrilIbrech Год назад +3

    welahi.Abate new Yemiyasetawesegn Yarbe Allha Yakoyacewe

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt Год назад +1

    እድሜእናጤናይስጥልን

  • @daamphone6727
    @daamphone6727 2 года назад +9

    አላህ እዴሜ ይስጥልን ያረብ

  • @FhD-lt3rm
    @FhD-lt3rm 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zahraa-ug5fy
    @Zahraa-ug5fy 7 месяцев назад +2

    አባቴን አስታወስኩ አበወይ ❤❤😢

  • @ؤنغخ
    @ؤنغخ Месяц назад

    اللهم صل وسلم علا سيدنا ومو لانا محمد وعلا علي سيدنا ومولانا محمد

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 4 месяца назад

    መሀመድ አወል የኸሚስ ድምቀታችን ሀያትና ጤና አላህይስጥህ❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @fateyafatya3292
    @fateyafatya3292 Год назад +2

    Betam nw mewodachua mashallah

  • @AbediRedwan-r5n
    @AbediRedwan-r5n Год назад

    አለህ እዲሜ እነጤነይስጥህ እኖደሀለን መሐመዲአዋል

  • @AszZsa-js6ql
    @AszZsa-js6ql 13 дней назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @medinaseid8322
    @medinaseid8322 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ኑሩልን

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 3 месяца назад +1

    ሀያትህ ይቆይ ሸክ ሙሀመድ አወል

  • @MejedeAyu
    @MejedeAyu 2 дня назад

    Abshiri ehete be dua barche eshe

  • @HayatHayat-up1xj
    @HayatHayat-up1xj 3 дня назад

    صلي الله عليه والسلام

  • @semiraahmedsemira964
    @semiraahmedsemira964 2 года назад +3

    Hulum yemayiseleche mezuma nachewu Alah edemena Tena yistuh

  • @MekaMeka-p6e
    @MekaMeka-p6e Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዳንቺ ያለቆንጆ ለኔ መች ይገባል ቢጤውን ፈልጎ መሰሉን ያገባል❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s Месяц назад

    መሸአላህ ሽአመት ኑርልን አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @JemalMubarek-m4c
    @JemalMubarek-m4c Месяц назад

    Weyyyyyy weyyyyyyyyy hayat❤❤❤❤❤❤❤

  • @SHAMSYAALI
    @SHAMSYAALI 5 дней назад

    Embya yemtal abten astwesalhu alhe yejnet yblew

  • @AbasMujib
    @AbasMujib Месяц назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @kedijaendris
    @kedijaendris Год назад +1

    Enie betam emwedew men Zuma sisemaw betam new yemalks

  • @IntisarNuri
    @IntisarNuri 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @FatumaAli-f9n
    @FatumaAli-f9n 7 дней назад

    አሜን❤❤❤❤

  • @AchaluTulu-m5w
    @AchaluTulu-m5w 6 месяцев назад +1

    አላህን የምለምንልህ መሀመድ ወይም የማዝነው ሞት አቀርም ስለሆነም ምትክ አልባ መሆንህን ሳስብ ይከፋኛል ግን አላህ ሊቅ ነው ሀያን ለመንኩልህ!

  • @RuqiyaEthiopia
    @RuqiyaEthiopia 11 месяцев назад

    እድሜይስጥህየኔአባት

  • @HalimatDewud
    @HalimatDewud 9 месяцев назад

    ማሻአላህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EkramAdem-cb6xl
    @EkramAdem-cb6xl 3 месяца назад

    ወላሂ ይሄንን መንዙማ ስሰማ በንባ ነው የምታጠበው 😭😭 ማነው እደኔ ስሰማው የሚያለቅስ

  • @GaramoShamirah
    @GaramoShamirah 8 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mehbuba-hv8dq
    @Mehbuba-hv8dq 3 месяца назад

    welahi yihi menzuma abaten astawesegni betam yiwedewal hulem yisemewal yeniabat rejim edimi yistelgni

  • @antenehdagne3949
    @antenehdagne3949 4 месяца назад +2

    አላህ አክበር

  • @ጓልትግራይ-ነ4ፀ
    @ጓልትግራይ-ነ4ፀ Год назад +1

    ማሻኣላህ❤❤❤

  • @nurugashew9009
    @nurugashew9009 Год назад +1

    yena abat alah erejim edma ke afiya gar yisthhh

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Год назад +2

    Hayat hyat💚

  • @NesruToyb
    @NesruToyb Месяц назад +1

    አሚን አሚን አሚን

  • @sumeyagebewo1591
    @sumeyagebewo1591 9 месяцев назад

    Masha Allah.

  • @NaeemaNaeema-fj1jg
    @NaeemaNaeema-fj1jg 4 месяца назад

    ያረብ አላህ እድሜና ጤናይስጥክ

  • @SemiraHassen-n6j
    @SemiraHassen-n6j 3 месяца назад

    ረጀም እድሜ ከጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤

    • @jamelsaber-o3b
      @jamelsaber-o3b Месяц назад

      @@SemiraHassen-n6j አሚንንንንንንን

  • @aminahubi1350
    @aminahubi1350 2 года назад +5

    ❤💚💚 Masha'Allh

  • @miskiyademeke8266
    @miskiyademeke8266 Год назад

    Selellahu aleyhi weselem mashallah allah edmina tena ystot

  • @SHAMSYAALI
    @SHAMSYAALI 5 дней назад

    Mashalhe

  • @eimanlove
    @eimanlove 6 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስወድህኮ አላህእረጅምእድሜ ይስጥልን😢😢

  • @MekiMohammd
    @MekiMohammd 3 месяца назад

    ረጅም፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥህ😂❤❤❤❤❤

  • @kediyoutube3080
    @kediyoutube3080 Год назад +16

    ቆይ ግን ይሄ መዙማ እስኪ ልብ ብላችሁ ስሙት እኔም በጣም እወደው ነበር ግን ልብ አልለውም ነበር ጌታ የጌታልጅ የሚለው ነገር ግራ አጋብቶኛል ሽርክ ያለውም ይመስለኛል ባልሳሳት አሏሁ አእለም !

    • @mediseid9734
      @mediseid9734 Год назад +1

      ልክ ነሽ ያንተው ባሪያ ናት ይላል ብቻ ብዙ ነገር አለው አላህ ይሁነን

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 Год назад +3

      መዙማዎቹ ልብ ብላቹ ስትሰሙ ሽርኩ ይበልጣል በደንብ አድምጡት

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف Год назад +2

      የኔምርጥ እውነትብለሻል አላሁአእለም 🌹🌹🌹🌹

    • @NooN12111
      @NooN12111 10 месяцев назад +16

      ባርያ ማለት አገልጋይ ነው ረሱልም ባርያ ነበራቸው ጌታ የ ጌታ ልጅ ማለት ደሞ የ ከበርቴ ልጅ ማለት እንጂ የ ፈጣሪ አደለም

    • @hamidtoyeb1968
      @hamidtoyeb1968 9 месяцев назад +4

      አሳቸውም ዓባታቸውም የተከበሩ ማለት እንጅ ፈጣሪ የፈጣሪ ልጅ malet❤አይደለም ወንድሜ..

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l Год назад

    አላህይጨምርልህ

  • @ZemedekunAleyu
    @ZemedekunAleyu Месяц назад +1

    የአላቃሌ

  • @DensfaAwel-ih1xm
    @DensfaAwel-ih1xm 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @MekiMohammd
    @MekiMohammd 3 месяца назад

    ረጅም፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥህ

  • @fetiya287
    @fetiya287 10 месяцев назад +1

    Yhe menzuma gn enen bcha nw be hasab eza zemen lay ye miwesdegn

  • @sikosilo7220
    @sikosilo7220 Год назад +1

    ማሻአሏህ 💚💞💚💞💚💘

  • @JumaZeynu
    @JumaZeynu Год назад

    Shek barekelahu fikum

  • @Jነኝያረሱልናፍቅትነኝ

    ماشاء لله تبارك الله الله يطول عمركم ومولانا الشيخ محمد أول 😭😭😭😭💔💔💔💚💚💚⚘⚘😘💘💘💘

  • @seidaddem5915
    @seidaddem5915 2 года назад +8

    ﷺﷺﷺ

    • @seadymamm3100
      @seadymamm3100 Год назад

      እረጅም እድሜናጤናይስጥህ ያረብ

  • @MadinaMadina-f1b
    @MadinaMadina-f1b 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ

  • @jaferbey-zr2vt
    @jaferbey-zr2vt Год назад

    Wow endat new des yemilew

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 Год назад

    ❤❤❤❤❤ እረዝ ሀያት አሏህ ። ይወፍቅልን

  • @b.vishnuriskyboy9612
    @b.vishnuriskyboy9612 2 месяца назад

    አይይይይይይአሚን❤❤❤❤❤❤