Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 12 | BeHig Amlak Season 1 Episode 12 | Ethiopian Drama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 май 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    #behig_amlak_drama #new_drama #ethiopian_drama #በሕግ_አምላክ #በህግ_አምላክ
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 220

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Год назад +128

    በሳምንት ሁለቴ አርጉት እረ 🤗 በህግ አምላክ

    • @birukmakiso8028
      @birukmakiso8028 Год назад +2

      Hara yansibinale basaminte 2 gethe yehunilin

    • @birukmakiso8028
      @birukmakiso8028 Год назад

      Biruk

    • @user-zn6tx3bz5y
      @user-zn6tx3bz5y Год назад +1

      ሁለቴ ቀርቶ እረዘም ባረጉት

    • @mesi-lage4
      @mesi-lage4 Год назад +1

      Aunet new besamnt ande gugutu lidefan new hulete yhunlin 🙄🤔

    • @user-ri1yv3ir5m
      @user-ri1yv3ir5m Год назад

      እንዴ ምን መሆናችሁ ነው ተቀርጾ ተቀናብሮ እኮ ነው የሚቀርበው በሳምንት አንደዬ ምን አነሰ። ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አሉ እኛ ቁጭ ብለን ተመልካች ስለሆንን ድካሙን አንረዳውም

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Год назад +49

    ልቀቁልን ምርጦቸ❤❤በሳምት ሁለት ጊዜ ይሁንልን የምትሉ ልቁጠራቹህ ላይክ

  • @thomaszemikael8587
    @thomaszemikael8587 Год назад +13

    አንድ ቀን ግብረሰዶሙን መሪ አብይ አህመድ አሊንም እንደ ኤልዳ ገት ያለው ጀግና ለህሊናው የታመነ ጠበቃ በአለም ህግ ፊት ገትሮት በቁሙ የሚቀዝንበትን ቀን ፈጣሪ ያቅርብልን አሜን አሜን።

    • @misrach2350
      @misrach2350 8 месяцев назад

      አሜን😂😂😂

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Год назад +6

    ለወይዘሪት እልዳነ እድሜና ጤና ተመኘሁኚ
    ትክክለኛ ነገር ነው

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Год назад +17

    ድራማ እንደሆነ እያወኩ በጣም ተበሳጭቼ ልቤ ደምቶ የማየው ድራማ መሰል እውነታ ነውኮ😢😢እንደ አባባ እንቁ ያሉ ፍትህ ያላገኙ ብዙ አሉ አይ ኢትዮጵያ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Год назад

      Ewunet iko newu wude kezim belay al

    • @user-td8so6ku2r
      @user-td8so6ku2r Год назад

      እኔ እራሱ ድራማ እንደሆነ እያወኩ ጨንጓራየ ተቃጠለ ኡፍፍፍፍ ግን ይዘገያል እንጅ እውነት አንድ ቀን ይወጣል

    • @fekaduyitna170
      @fekaduyitna170 Год назад

      በጣም ሰው ሲገፋ እውነትና እምነት ሲጓደል በምን ይገለፃል ኤልዱ አንደኛ

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Год назад +13

    ሳምንቱን በምጥ ጠብቄ የቀረበው ግን ቶሎ አለቀ ተው አታስጠብቁኝ❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +6

    ምርጥ ነው ኤልዳዬ የእውነት አምላክ ይርዳሽ እንደ አባባ እንቁ ስንቱ ለእግዚአብሔር ሰቶ ተቀምጧል ከሰው ፍትህ አቶ

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 Год назад +8

    ዋርካየን አትንኩ 😭😭መስጂድን አፍርሷ ከተማ መገንባት የደደቦች አችተሳሰብ ነው መስጂድን ማፍረስ አቁሙ ያፈረሳችሁትንም ባስቸኮይ ይገቡልን!!!

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Год назад +20

    የምትመጡት በሳምንት አንድ ቀን ፥ ደቂቃው እጭር ከእሷም ላይ ማስታወቂያ እባካቹ ከቻላቹ ካላስቸገርን በሳምንት ሁለቴ አይርጉት ፤ ካልተቻለ ደሞ ደቂቃውን ጨምሩልን ማስታወቂያም አታብዙብን ስንወዳቹ
    እ ባ ካ ች ሁ ን!!!

  • @burtukanjemila4393
    @burtukanjemila4393 Год назад +34

    ፍትህ አልባ ሀገረ ለ ሆድ አደር ባለስልጣናት ፍትህ ለመስገዶቻችን 😢😢

    • @user-tw2mc5iy1v
      @user-tw2mc5iy1v Год назад

      Not only Addis Ababa, mosques and churches that break the law should be demolished in all Ethiopian provinces. The biggest land theft is in the centers of worship. The Government should eradicate the thieves, swindlers and criminals in the temple. As times change, things must change with them. In order for the new Ethiopia to be born, the old Ethiopia must die or disintegrate.

    • @tigist1343
      @tigist1343 Год назад

      ​@@user-tw2mc5iy1v zzzzzz

    • @user-tw2mc5iy1v
      @user-tw2mc5iy1v Год назад

      @@tigist1343 yes ! what do you want ?

  • @user-gi9hq3nq8i
    @user-gi9hq3nq8i Год назад +38

    በዚህ ድራማ ላይ ግን የተመቸኝ የዘሜ ጓደኛ ይመችህ አቦ በቃ ትክክለኛ ፍቅር እሱ ጋ ነው ያለው ✌️

    • @ziyadmohammed7023
      @ziyadmohammed7023 Год назад

      እንጠዪቅልሻ

    • @user-zn6tx3bz5y
      @user-zn6tx3bz5y Год назад +1

      ​@@ziyadmohammed7023 ድራማም መሆኑ ተረስቶ😂😂😂

    • @Alem9287
      @Alem9287 Год назад

      ​@@ziyadmohammed7023ክክክክ

    • @user-gi9hq3nq8i
      @user-gi9hq3nq8i Год назад

      @@ziyadmohammed7023 አዎን ካገኘህው😉😁😁😁

    • @user-gi9hq3nq8i
      @user-gi9hq3nq8i Год назад

      😉😁😁😁 ይቺ ቅ ናት

  • @simonketema7281
    @simonketema7281 Год назад +2

    እርግጠኛ ነኝ ይሄ ተከታታይ ድራማ የሁሉንም ቤት እያንኳኳ ነው ። የስንቱን ቁስል እንደነካ ፈጣሪ ይወቀው ።
    በርቱ👌👌👌

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Год назад +6

    ከሳሽ ከየትም ብለው ብሩን ማስያዝ አለባቸው ኤልዳ አይዞሽ ተስፋ እዳትቆርጪ❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Год назад +4

    ኡይይይ ፍትህ ወዴት ነሽ ሆዳም ዳኛ ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው ወይ አባባ እንቁ😢ሲያሳዝኑ ኤልዳ በርቺ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +16

    ይዘገያል እንጅ እውነት ያሸንፋል።

  • @ffg1354
    @ffg1354 Год назад +4

    አቤት የጠበቃዋ ንገግር she is very smart ❤

  • @uaeuar1326
    @uaeuar1326 Год назад +5

    በጣም ደሥሚልነው ግንበሣምትአደ በመጠበቅ ኬሎቀነሥኩ 😂😂😂😂

  • @LadyOman-gj9bq
    @LadyOman-gj9bq Год назад +4

    ፍትህ ለቤተ እምነቶች ፍትህ ለሀገራችን ፍትህ ለሀይማኖት አባቶቻችን አረ ለማን ይጮህ ማንስ አቤትብሎ ምላሽ ይስጥ😢😢😢

  • @sariytube
    @sariytube Год назад +8

    እቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከስደት ከጭንቀት ኑሮ አውጥቶ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🥰🥰

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv Год назад +2

    አልዲዬ አንደኛ ዋው ንግግር ኡፍ ሁሉም ትወናውን በደንብ ነው እየተወኑ ያሉት ይችላሉ ብቻ አይገልጸውምምምምም በህግ አምላክ

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 Год назад +16

    የሀገራችን ባለስልጣናት ስራ በይፉ

  • @martatadesse7609
    @martatadesse7609 Год назад +6

    እባካችሁ በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን❤ 😊

  • @ethiopias1724
    @ethiopias1724 Год назад +7

    በገንዘብ አምላክ በሳምንት 2ይሁንልን

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 Год назад +6

    ሌባ ባለስልጣን ሌባ ቦሊስ ሌቦ ዳኛ ሌባ መግስት አይ ሀገሬ 😢😢😢

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w Год назад +2

    ፍትህን መጠየቅ ብርቅ የሆነባት ሀገር ይህ ድራማ ብዙ ተለፍቶበታል ስት የታፈነ የወንጀል አይነት አለ የፍትህ ያለ እያለ ጩህት አልባ ሆኖ የቀረ ጠበቃዋ ልዩ ናት ዋዉ

  • @hamdiamohamed8852
    @hamdiamohamed8852 Год назад +6

    This true history in Ethiopia right now thanks guys ❤❤❤

  • @simegnsimegn9064
    @simegnsimegn9064 Год назад +3

    አብይ እንደዚህ በአደባባይ በፍርድ ቤት ቆሞ ማየት ናፈቀኝ

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 Год назад +2

    ይኼ ፊልም በርግጠኝነት እድሜ የለዉም ጉዳዬ የሚመለከታቸዉ ክፉ ባለሥልጣኖች ሊያስቆሙት ስለሚችሉ ቢያንስ በሣምንት 2 ወይም 3 ጊዜ አሳይቶ ማጠናቅ ይሻላል አለበለዚያ ተንጠልጥሎ እንዳያቋርጧችሁ እፈራለሁ ለዚያዉም ህግ የሌለበት አገር ለዚያዉም ከማስፈራሪያ ጋር

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Год назад +2

    ሄልዳ በርቺ ዋው

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад +2

    የወንድ አልጫ ይችን የመሰለች ልጅ ጥሎ ሄደ😭

  • @dmmtted
    @dmmtted Год назад +3

    የ ገፀ-ባህርያቱ አሳሳል በጣም ነው የተመቸኝ ። የዳይሎግ ምልልሱም ታሪኩን ወደፊት እያደረደረ ልብ አጠልጣይ እንዲሆን ያደረገው ይመስለኛል።

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Год назад +3

    አባባ እቁ ሲያሳዝኑ ኤልዲ ስወዳት ቀጣይ እጠብቃለን

  • @tsehaytesfaye3945
    @tsehaytesfaye3945 Год назад +1

    የዛሬው አጓጊ ነው አሪፍ ነው በህግ አምላክ እኔም እላለሁ ፍትህ ለሙስሊም ወገኖቻችን መስጊዳቸው እየፈረሰ ላለው ይህ ጉዳይ ቀላል አይደለም እምነት ከሁሉም ይበልጣል የበላይ አካላት የሚባሉት መቸ ነው ሰላም የሚሰጡን😢😢😢

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Год назад +2

    በሳምንት ሁለቴ ይቅርብ የምትሉ ሰዎች የፍልሙን አጓጓነት አይቀንስም ? በተጨማሪም አንዳንድ ተዋናዮች በሌላ ተከታይ ድራማዎች ይተውናሉ ጊዜ ይኖራቸዋል ወይ? በስተመጨረሻም ባለትዳሮች አሉና ለትዳራቸው ጊዜ ይሰጣሉ ወይ?💟🇪🇹🙏

  • @Saron202
    @Saron202 Год назад +1

    በሕግ አምላክ ሕግ በሌለበት በማይከበርበት አገር ድራማ ማለት ይሄ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @ruthdegefu4313
    @ruthdegefu4313 Год назад +4

    የተገኝ ጠላቶች የዋስትና ብሩን ስተው ክሱ ይቀጥላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 Год назад

      ምንም ጥርጥር የለውም ይቀጥላል የተገኝ ጠላቶች አደለም ገንዘብ ከዛም በላይ ይራመዳሉ 👍👍

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Год назад +1

    የኛ ሀገር ህግ ትክክለኛ አሁን እየሰሩበት ያለዉ ፍትህ ማጣት ደሀን ማሰለቀሰ

  • @fvv1680
    @fvv1680 Год назад +2

    ❤❤❤ ኤልዳዩ ❤❤ አንባሳ ነሽ ❤❤

  • @firehiwotdamitew7278
    @firehiwotdamitew7278 Год назад +2

    አይ እቺ አለም እንዲ ናት እንግዲህ.ፍትህ 0

  • @liliteshome4436
    @liliteshome4436 Год назад +1

    ኡፍ ኤልዳዬ ጥብቅና ስትቆምላቸው 😢😢

  • @Se_lamG
    @Se_lamG Год назад +2

    በህግ አምላክ ድራማን በፍቅር አምላክ በሳምንት ሁለት ግዜ አድርጉልን

  • @dubai1280
    @dubai1280 Год назад +2

    በህግ አምላክ መሥጊዳችንን አታፍርሡ😢😢😢😢😢

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Год назад +4

    ደቂቃው አነሰ 🥺

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +3

    ሄልዳዬ አይዞኝ ታሸንፋለሽ 😮

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Год назад +2

    ኤልዳዬ ምን አለበት እንዳንቺ አይነቱን እግዚአብሔር ቢያበዛልን

  • @josephtam-qd7ov
    @josephtam-qd7ov Год назад +1

    ዎይኔ ሃጋረ እንድ ሆናሽ ቃርሺ ብር ስናጋሪ ሕግ ዝም ያማል ባጣም😰😰

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Год назад

    ተሳካም አልተሳካም ደሃ እና ሃብታም በህግ ፊት እንዴት እንደሆኑ አይተንበታል። ሰው ሁሉ በህግ ፊት እኩል.......አይደሉም ያውም በዚህ ዘመን!!ለኤልዳ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sanasana7853
    @sanasana7853 Год назад +2

    አው በሳምት ሁለግዜ እፈፈፈ የምጓጓለት ፈልም🙏🙏🥰🥰🥰

  • @rabiahussen9177
    @rabiahussen9177 Год назад +3

    ኦረ በጣም አጠረ ደቂቃ ይጨመር

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Год назад +1

    Waww I have no words best interesting movie good job

  • @sosotigist6509
    @sosotigist6509 Год назад +2

    በህግ አምላክ ልል አልኩና ተውኩት እንደገና ፍትህ አጠውና

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 Год назад +1

    ዊ ኤልዳዬ ምን ያህል ውስጥሽ ተቃጥሎ ይሆን በስመ አብ በጣም ያናድዳል

  • @super12star
    @super12star Год назад +3

    ፍትህ ለመስጅዳችን እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ✊ መንግስት ያፈረሰውን መስጂድ መስራት ግዴታ አለበት። በአፋጣኝ መስጅዳችንን እንደሰራ እናሳስባለን 🗡 ንፁሀን በግፍ የሚገለውን መንግስት ካላቆመ መንግስት አፀፋው ይከብደዋል ።ፍትህ ለመስጅዳችን ✊ ፍትህ የለለባት አገር😢 ይህ ዲራማ የአገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ የሚገፅ ነው

  • @amaretarekegn
    @amaretarekegn Год назад +2

    እረ በህግ አምላክ Two times a week pleaseeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee.... lkekuln

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Год назад +1

    ዎዉ በጣም በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችሁ❤❤

  • @thomasthomas4848
    @thomasthomas4848 Год назад +1

    በስምት ሀሌት ይሁን

  • @Miseraki
    @Miseraki Год назад +2

    enkani Selam Metachu

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад

    ዋው ለሆድ አገሮች ታስቦበት የተሰራ ነው ሚመሰለው ግን ይሄ በህግ አምላክ አሁን ላይ ያሉ በለ ጊዜዎች በዳያፍናቹሁ ተጠንቀቁ የምሬ ነው በተለይ አ ሺ አ ሆዳሞች የለሁበትም

  • @user-xg6cb3lf2r
    @user-xg6cb3lf2r Год назад +1

    አሁን ገና ማጓገት ጀመራ እንደ እረኛዬ በሳምንት ሶስት ቀን አርጉልን እባካቹ

  • @mesibedru8671
    @mesibedru8671 Год назад

    ፍትህ ማጣት ምንያህል ከባድ እንደ ሆነ በጣም አቀዋለው ህመሙ ሚገባው የደረሰበት ነው ኤልዳዬ ገራሚ ሴት ነሽ በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiofuns
    @Ethiofuns Год назад +2

    Please besamin hulet gize yihunilin

  • @nebiyatrakebe1224
    @nebiyatrakebe1224 Год назад +1

    Betam yemikeke derama wow❤❤❤❤❤

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 Год назад +1

    ኤልዱ ስወዳት ምርጥ ተዋናይ ❤❤

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 Год назад +2

    ማነው ኤልዳን እሚወዳት እደኔ

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 Год назад

    የዘመናችን ምርጥ አርቲስት ኤልዳ አንደኛ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Год назад +1

    ወየው የዘሜ ጓደኛ እፉይ ሲያምር ዋውውው

  • @Se_lamG
    @Se_lamG Год назад +1

    ምንም ሳናይ እረ እባካችሁ ስንወዳችሁ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Год назад +1

    ኤልዳ ምርጥ ስወዳት እኮ

  • @Rozatades-cc7mv
    @Rozatades-cc7mv Год назад +1

    ኤልዳዬ ተስፋ እንዳቆርጂ እውነት ብትዘገይም መውጣቷ አይቀርም በዚህም አለ በዛ ጋሽ እንቁ ፍትህ ያገኛሉ የኤልዳ ፍቅረኛ ግን ነፈዝ ነህ በአስተሳሰብ የአምራን ፍቅረኛ በለጠህ😏እባካቹህ በሳምንት ሁለቴ አድርጉልን

  • @user-xr1hn6tf1q
    @user-xr1hn6tf1q Год назад +2

    እንደው ለዶክተር አብይ ቢሆን ይህ ንግግር ኤልዳይ❤ቆንጀ😊

  • @hdjid988
    @hdjid988 Год назад

    ከመዳም ጥግረራ ብሀላ እናተን ሣይኮ ሠላም ይሠማኚን ❤❤❤❤❤❤ ደግሞ ተሽሎኚን አሞኚን ብያችሁ ነበር እህቶቸ አረብ አገር የምኖረዉ እህታችሁ በሣኡዲ ሙቀት ዉይይይይ ❤❤❤❤❤❤

  • @mayaye1
    @mayaye1 Год назад +4

    When you guys did once a week we easily forget the other part 😂 pls do twice a week

    • @nanayeee27
      @nanayeee27 8 месяцев назад

      Yap exactly😂😂

    • @nanayeee27
      @nanayeee27 8 месяцев назад

      Yap exactly😂😂

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq Год назад

    ለሁሉም ግዜ አለው አይዛቹ

  • @mistirtube3096
    @mistirtube3096 Год назад

    Waw!
    What a speech!!!
    Really impressive!!!

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Год назад +1

    ዋው እያማረበት እየመጣ ነው በኤልዳ ፍቅር ላብድ ነው

  • @mulu359
    @mulu359 Год назад +2

    በሳምት ሁለቴ ስንሞትላችው

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад

    ዳኛ ለባለስልጣን ከፈሬደ ፈጣሪ ለደሃ ይፈርዳል የእሱ ፍርድ ይዘገያል እንጂ አይቀርም።😢😢😢

  • @strong1220
    @strong1220 Год назад

    ይሄ ወቅቱን የጠበቀ ግዜ ነው የደሐ እንባ 😭😭😭😭ፈሶ ይሶ አይቀርም

  • @lijmayk2121
    @lijmayk2121 Год назад +2

    በሕግ አምላክ በሳምት 3ቀን አድርጉት😂😂😂❤❤❤

  • @samridire8460
    @samridire8460 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +2

    ኧረ በሳምንት ሁለተኛ አርጉት በህግ አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎂🎂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vr6zu9kz1w
    @user-vr6zu9kz1w Год назад +1

    አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ወደፊት ላይ ግን የመማገጥ ትርፉ ምን እንደሚያመጣ እና ትዳር አፋቶ ማግባት ትሻልን ትቶ ትብስን አመጣት እንደሆነ በፊልም ጥበብ እንዴት እንደምታሳዩ ጓጉቻለሁ☺

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz Год назад +5

    በህግ አምላክ ደምሩኙ የመደም ቅመሞችዬ❤

  • @ardiboardibo3079
    @ardiboardibo3079 Год назад +1

    በሳምንት አንድ ቀን ለዛውም የማስታወቂያ ብዛት ኡፍፍፍ በህግ አምላክ በሳምንት ሁለት ቀን አድርጉት

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Год назад +1

    enkana dahana matacha sawadacha❤❤❤❤

  • @romanefeleke3946
    @romanefeleke3946 Год назад

    ምድረ ሆዳም ዳኛ ፍትህ የሌለበት ሀገር

  • @barshamsu
    @barshamsu Год назад +1

    ኤልዴ ፈጠር ይርደሽ የሽው መሬት ለይ የለ እውነተነው

  • @user-ue6ct1sq9u
    @user-ue6ct1sq9u Год назад +2

    ግን አሰሙኝም😢 ከሁሉም ፊልም የሴፍ ይግባ በሞቴ😢 በተረፈእናመሰግናለን

  • @philips5757
    @philips5757 Год назад +1

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን

  • @yosephmulu4435
    @yosephmulu4435 Год назад +4

    Please make it two times a week!

  • @tsegaygirmay3624
    @tsegaygirmay3624 Год назад +1

    እኔ ግን የማይገባኝ ነገር በኣማርኛ ፊልም ላይ ካለፈው ሳምንት በምቀጥለው ሳምንት እያሉ የሚደጋግሙት ነገር

  • @amrellahmohammed3618
    @amrellahmohammed3618 Год назад +1

    አረ ኡኡኡኡኡ መጠበቅ ሰለቸን በሳምንት ሶስቴ ይሁን

  • @BrukAz
    @BrukAz Год назад +1

    Derasiw 100%

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa Год назад

    የዘሜ ጓደኛ ምርጥ እንደአንተ ያለ ጓደኞችን ያብዛልን ይሄ ዘሜ ተብዬው ኦዳም እራስ ወዳድ ነዉ ፍቅር መሰዋትነትን ይጠይቃል

  • @nigatasefa3506
    @nigatasefa3506 Год назад +2

    yalefewn part siyastawsu dekikaw yalkal seatu betam tinish new bezalay besamnt ande 🤔

  • @sumanbalkarsingh1656
    @sumanbalkarsingh1656 Год назад

    የተከሳሾች ጠበቃ ግን ለምንድነው ሚገላመጠው? ህጉ ይፈቅዳልን? ፍትህ ለአባባ እንቁ

  • @user-nr7dr5cb5z
    @user-nr7dr5cb5z Год назад +1

    ፍትህ ላባባ እቁ

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 Год назад

    ኧረ ኡኡ በህግ አምላክ ይሁንባቹ በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን

  • @natnaelbiyazen7351
    @natnaelbiyazen7351 Год назад

    ለምንድን ነው ፍርድ ቤት ውስጥ በከሳሽም በተከሳሽም በኩል ከጀርባ ጉዳዩን በሚስጥር የሚከታተሉ ሰወች: የሚሰልሉ ሳይወቀሩ አብረው የተቀመጡት:: እራሳቸውን መደበቅ አለባቸው እንጂ:: አንዳንዴ ሲበዛ ፋራ አትሁኑ::

  • @saydhs4723
    @saydhs4723 Год назад +1

    ኧረ በሳምንት ሁለተየ አርጉት በህግአምላክ😢❤