Ethiopia - ከመቀለ የወጣ አዲስ መረጃ! | የጦር መኮንኖቹ ምን ወሰኑ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 184

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 2 месяца назад +39

    ግን በዚህ ጦርነት መሀል የትግራይ እናቶች በየ ክፍለ ዘመኑ ልጆቻቸው ለጦርነት ይማግዳሉ ያሳዝናል በሰላም ቢነጋገሩ ጥሩ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

    • @KibromGebremichael-r2x
      @KibromGebremichael-r2x 2 месяца назад +6

      @@FtFyh-fg7iv የሰዉ ስታማስል የራሷን ኣረቧት ❗️

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv 2 месяца назад +1

      ወደ ውጪ እየተንጫጫቹ ውስጣችሁ ትርምስ የሆናችሁት እናንተ ናችሁ

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 2 месяца назад

      ጦርነት ውስጥ የማትገባ ጦርነት ጠማቂ ጉባኤ ማድረግ መብታቸው ነው።

    • @KibromGebremichael-r2x
      @KibromGebremichael-r2x 2 месяца назад

      @@FtFyh-fg7iv መንጫጫት ከናንተ ይብሳል ብለህነዉ ❓እስኪ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እስካሁን በ ኣማራ ህዝብ የተመረጠ መንግስት ኣላቹህ ❓ ሁሌ ኣብይ የላከዉ ኣደል የሚመራ ኣሳፍሪዎች መጀመሪያ ኢሄን ኣሰተካክሉ እና ካዛ ቧሃላ መመዋያየት ንችላለን ❗️

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 2 месяца назад

      ግዴታቸው ነው ጭራሽ አይጠይቋቸውም ወዶቹ ስላለቁ እሴቶች አየወሰዱ ነው

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 месяца назад +4

    አጀንዳ የማያልቅበት ብልግና እና ኢትዮጵያ ዘረኞችን እና ጠባቦችን በ ኢትዮጵያ ምድር ልቅም አርጎ ይድፋችሁ አሜን🤲🏼✊

  • @AishaOromo-b4x
    @AishaOromo-b4x 2 месяца назад +1

    አደኛ አቀራረብ

  • @Memhrtitna
    @Memhrtitna 2 месяца назад +5

    በዚህ እድሜያቸው እንኳን ንስሐ ቢገቡ ምንአለ አቤት ስልጣን

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 2 месяца назад +1

      ይሄኔ አንተም በ wheelchair የምትሄድ ነህ እንደ ፕሮፌሰር ጌታቸው የናንተ ታጋይ። kkkkk

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 2 месяца назад +9

    ከወያኔ ምንም አንጠብቅም። ሲበጠብጥ እንደሚኖር የታወቀ ነው።

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 2 месяца назад

      teqatelu. TPLF jegna . atifersim

  • @RaDd-z7u
    @RaDd-z7u 2 месяца назад +5

    መቸ ነው የኛን ትታቹ የናንተን መንገድ ምተስተካክሉ ህልም እንጂ በትግራይ ኣንድ ችግር ኣይፈጠርም

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 2 месяца назад

      እናንተ ማን ናችሁ ንገረን ???

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 месяца назад +2

    አንተ ልጅ ዜናህ እንኳን የማይወጣለት ነው በርታ በርታ

  • @krchovgberhe8895
    @krchovgberhe8895 2 месяца назад +7

    ምኞትህ አይሳካም ሰታወራ ትኖራለህ

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 2 месяца назад +4

    ትግራይ ማናት? ኢትዮጵያ ማናት? ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ፌዴራል መንግሥቱ ነው።

  • @Micky-n4i
    @Micky-n4i 2 месяца назад

    You have put it precisely.

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 2 месяца назад +2

    በመጨረሻም የተናገርከው በጣም ጥሩ ምኞት ነው ። የኢትዮጵያ መዳን አሁንም ቢሆን በህወሃት ውስጥ እንጂ በአንተ ደካማ አስተሳሰብና ተሸንፈው በወጡት አባላት አይደለም ። የምርጫ ቦርዱን ውሳኔ ከመጀመሪያውኑ ተቃውመውታል ። በልዩ ሁኔታ የሚለውንም ሆነ በአዲስ መልክ መመዝገብንም ስላልፈለጉ በምርጫ ቦርድ ህጎች አይገደዱም ። በአዲስ መልክ ይመዝገብ ያለውን የተቀበለው የጌታቸው ቡድን በልዩ ሁኔታ ለምን ተሰጣቸው ፈቃዱ ብሎ ለተቀበለው ለጌቾ ሊሰጡት ይሻላል ። እነ ደብረጽዮን የምርጫ ቦርድ ህግ አይመለከታቸውም ።

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if 2 месяца назад

    ትመቼኛለህ ቅኔህ ብቻየን ሁኘም ፈገግ ያደርገኛል ይመችህ

  • @yasinseid-sq9xr
    @yasinseid-sq9xr 2 месяца назад +2

    ሰላም ፈታ❤

  • @1birryoutube
    @1birryoutube 2 месяца назад

    ወታደሮቹ አትስጋ ልባሞችና ትክክለኛ ጆከግኖች ናቸው የነዚህ አስነዋሪ ታሪክ ግን ልክ ብለሃል ያውም በትንሹ ነው ።

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 месяца назад +1

    የሕግ በላይነት መከበር አለበት ፥ ጦርነት ለትግራይ ህዝብ የክሳራ ደውል

  • @ደጉአበራ
    @ደጉአበራ Месяц назад

  • @engdagizaw3233
    @engdagizaw3233 2 месяца назад

    WORIE WORIE ...........................................................................................YERASU AROBET YESEWU YAMASELALE WORIE.............................

  • @gbhaile
    @gbhaile 2 месяца назад +2

    በሕወሃት መሪዎች መካከል ያለው የውስጥ ክርክር መነሻውን የመገንጠል ጥያቄ መቀጠል አለመቀጠል ላይ ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ።

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 2 месяца назад

    ህዎሀትም ባማራም ህዝብንም ላይም ሲለዉ ሲፈፅመዉ የነበረም ዘለፋም ስምንም መቅባትም ማሳፈንም ስም በሀሰትም መቅባትም ስራዉም ነበርም ባማራም ህዝብንም ላይም በራያም ፀለምትም ዋልቃይትም ህዝብንም መፍጃም ሁሰትም ስራዉ ሀሰትም ተግባርዉም ነዉም ህዌሀትም ማለትም ጠላትም አድርጎም ህዝብንም አማራም ስም እየደጠም ማፈንም መግደልም ሰላሳም ሁለትም አመትም እካሁንም ይህንም ተግባርዉም መስራትም በሚድያዉም ያስፈፅማልም ያለም ይህንም አዱፈኛም ህዎሀትም በዘርም ከፋፋይም በዘርንም ነጣጥሎም ማስገደዳልም ድራማዉንም ስራዉንም ነዉም ህዎሀትም ማለትም ጠላትም አማራም ህዝብንም ሁኖም እስካሁትም ይሰራልም ያለም ይህ አደገኛም ጠላትም ድርጅትም ነዉም ህዎሀትም ማለትም ከህዝብንም በየምድርንም ጭናም ማይካድራም አስፈፃሚንም ገዳይም ህዝብንም አማራም ነበርም አለም አሁንም እየቀጠለበትም ይገኛም ህዎሀትም ጠላትነትም በየምስርንም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም ዋፍላም አላማጠም ላይም በደም ህዝብንም አማራም እየዋኘም ክገኛልም ህዎገትም ኦሮሞንም ጀነራልም የህዎሀትም ፍላጎትም አስፈፃሚንም የኦህደድዉም መከላከያም ጠላትነትም አማራም ስራዉንም ባስቸካይም አዋጅንም ሱርየዉም አስዉልቃለሁይም እጨፈጭፈዉም አለሁይም ህዝብንም አማራም ከህዎገትም ፈዳይም ጋርም መፍጨርጨርዉም አላቆመም ገጥመዉታልም ህዝብዎችንም አማራዎችንም ልጅዎችም ፋኖችንም ጅግናችንም ወጣቶችንም ታጋይም የህብንም አማራም ልጅዎችንም ፋኖም ታገል ታገል አምልራም ሀልህንም ታጠቅ አማራም ከምድርህም ጠላትህንም አንበርክከዉም የያዘዉንም ትጥቅም. አስወርደዉ መግደያዉም ጦርዉም በትነዉም የብልፅግባም አዋጅንም አስቸካይም አዋጅዉም ገዳይዉም ጦርዉም በትነዉ ጅግናዉንም ወንድዉም አማራም ፋኖም።

  • @solwos7548
    @solwos7548 2 месяца назад +6

    አንተን ለመስማት እንዴት እንደምጓጓ አትጠይቀኝ አቀራረብህ ልብ ይይዞል

    • @biniyammengistu-kk2dk
      @biniyammengistu-kk2dk 2 месяца назад

      gin betam zeregna nw sibeza edzi ayent sw ewent miwera meselo bezu tefate yadersal eski yalefuten vedioche semachew sentun amoret be hager laye gin andum ewent alhonem siwera gin beqa yehone nw mimeselhe

    • @biniyammengistu-kk2dk
      @biniyammengistu-kk2dk 2 месяца назад

      ena demo teru tsehafi ena anbabi nw yeh akadem gin hule men ale yehen beqatun lemlekam neger biwelew elalew ye ewent betam zeregna betam merze nw mitefa kesu zeregnet ye tiktok zeregnoche yeshalalu lemn kalegne ensun metekelew ensun sethone nw yehegin bezuchen asasetol

  • @housemarrygizaw4318
    @housemarrygizaw4318 2 месяца назад +1

    ወይ ጉድ

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 месяца назад

    Give chance for peace and stability .

  • @YohansGebre-k7p
    @YohansGebre-k7p 2 месяца назад

    ወሰኝህዝብነው

  • @AbdiReru
    @AbdiReru 2 месяца назад

    አሁንያለዉመንግስትከህወሓትየባሰጠባብነው

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад +4

    TPLF leader has to be arrested.

  • @getanehkera
    @getanehkera 2 месяца назад

    መናከሳቸው ባልከፋ ነበር ነገር ግን ምንም ጥቅም ያላገኘው የትግራይ ህዝብ አሁንም ልጆቹን ሊያስገብሩት ጥቂት ሰዎችን ኮማንዶ በስቴዲዮም ውስጥ እያሳዩ ነው። ስትገለባበጥ ብትውል ከአንድ ድሮን አታልፍም ይልቅ እዛው አጠገብህ ያለውን ሽማግሌ እረፍ በልና ሰላምህን አግኝ ለወላጆችህ ትረፍላቸው ለመሞት አትቸኩል ልጅ ነህና በጣም ብዙ ሰላማዊ ዘመናትን ለመኖር ተመኝ ከነዚህ ሰዎች አንድ ነገር አታገኝም እነሱ በሰላሳ ዓመት ያልሰሩትን ኢትዮጵያ በስድስት ዓመት የተሰራውን አዲስ አበባና ምርቱን እይና ማን አገር እየመራ እንደሆነና ማን ህዝብን እያጫረሰ መሆኑን እወቅ አይምሮ የተሰጠህ ለማገናዘቢያ ነውና ሰለ እናትህ ብለህ ወደ እሳት እየወሰዱ ሲማግዱህ ዘለህ አትግባ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 2 месяца назад +2

    ህወሓት የምንጊዜም ምርጥ ድርጅት/ ፓርቲ ነው 💪💪💪❤️❤️❤️❤️

  • @Bing-yaya6
    @Bing-yaya6 2 месяца назад

    Anyhow
    Hageri bekitiro ayefirisimi…
    እውነት ባለፈው የሴሜኑ ጦርነት
    Tplf አለማድነቀ እሄ ሌላ ነገር ነው፡፡

  • @sdn6082
    @sdn6082 2 месяца назад

    Renegade ------Shifta

  • @Mham-h1h
    @Mham-h1h 2 месяца назад

    This is Abebe from mekelle

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 2 месяца назад

    ካለፈው አይማሩም አሁንም ንትርክ ለስልጣን እስኪ እረፍት ውሰዱ በጦርነት የተጎዳችዋን ሀገር በህብረት አቁሙ

  • @birhannegn
    @birhannegn 2 месяца назад +1

    አትጓጉ ምንም አይፈጠርም!
    የባለፈው ይበቃችኋል!

    • @Mham-h1h
      @Mham-h1h 2 месяца назад

      Not business as usual

    • @sahenethyopia393
      @sahenethyopia393 2 месяца назад

      መጀመርታ እነዚህን ሽማግሌወችን ካብ ስልጣን ማስወገድ ከዛ ሙሉ ትግራዋይ ነፃ ይዎጣል

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs 2 месяца назад

      Tigrigna hin mejemeria astekakil guhaf​@@sahenethyopia393

    • @zinawtessema5323
      @zinawtessema5323 2 месяца назад

      የማፈጣፊጥ ኣምሓርኛ!

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 2 месяца назад

    ስራቸውን ስለሚያወቁ ነው. they only servive in chaos

  • @siymergn
    @siymergn 2 месяца назад +3

    ህውሃት ብጠላውም አሁን ላይ ግን ደግሞ የግድ ያስፈልገናል በተለይ ለትግራይ ህዝብ ያለበለዚያ ብልፅግና ሊፈራርስን ቆምጧል እቧካሀቹ ህውሃት ይሻላችዋል በተፈጠረ ነገር ባዝንም ከዚህ የተሻለ አይመጣም

  • @HailuEshetu-s8d
    @HailuEshetu-s8d 2 месяца назад

    አረ የሀይማኖት አባቶች እዚ ነገር ላይ እጃችሁን አስገቡ እስከመች ነው የትግራይ ህዝብ እየተበጠበጠ ይኖራል።

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 месяца назад

    ግሎባል ሆቴል አካባቢ የተገነባው የኦሮሚያ ፖሊስ ዋና ቢሮ እንዴት ያምራል። ግመሎቹም ይሄዳሉ ውሾቹም ይጮሃሉ ነው ነገሩ። ❤😂❤

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 2 месяца назад

    Debretsiyon ahunm dagim tigrayi hizibin lemasiceresi qorxo tenesituwal

  • @HassenAlbesr
    @HassenAlbesr 2 месяца назад

    Yayeswn asayhn ymichl gazetgna

  • @motidag2591
    @motidag2591 2 месяца назад +2

    Feta Daily ፍትሕዊ media ይመስለኝ ነበረ አሁን ግን የብልፅግና የእዜማ or የትግራይ ጠል ልሳን ሚዲያ መሆኑን ይሔ ዜና መገለጫ ነው

    • @Abdi36
      @Abdi36 2 месяца назад

      እስከሁን ታሸዊደሀል .ለከ😂😂 /

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 2 месяца назад

    ህወሓት ያሸንፋል አንድ ስለሆኑ ህዝቡም ሆነ እነ ጌችም አንድ ነው አትሸወዱ ማንም ጣልቃ አይገባም ምክንያቱም ህወሓት ህወሓት ነው

  • @Habeshadaily-v6t
    @Habeshadaily-v6t 2 месяца назад

    Fano🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 2 месяца назад

    የትግራይ ህዝብ እርግማን አለበት እንዴ!

  • @TadesseMohammed
    @TadesseMohammed 2 месяца назад

    TPLF WA WA WA

  • @AydahisAli-n5r
    @AydahisAli-n5r 2 месяца назад

    😮😮😮😮

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 2 месяца назад

    አብዮታዊ ዲሞክራሲ የሚለው ፅንሰሀሳብ ብቻ ሳይሆን ንድፈ ሀሳብም ነው ችግሩ መተግበሩ ላይ ነው መለስ ዜናዊ አተግብሮት ነበር

  • @Kamal-mb3yl
    @Kamal-mb3yl 2 месяца назад

    ቢሳካልህ።😂😂😂

  • @edengebermedehen3521
    @edengebermedehen3521 2 месяца назад

    አይአድዋዎች 😡😡😡😡😡

  • @Bing-yaya6
    @Bing-yaya6 2 месяца назад

    Enough is enough
    Ewinati leki nwe
    They have wrt
    Aye yehageri swe Minawe endi satini

  • @Bing-yaya6
    @Bing-yaya6 2 месяца назад

    Yegeramili
    Benieyeta it’s not fair
    Aye dr
    So it’s time to pick a side isn’t ?
    I’m with tplf
    I’m sry ahuni haki alachiwe
    Don’t u see

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 месяца назад

    ጦርነት ናፋቂው ፈታ ደይሊ ብጥረቃውን ቀጥላል መቀል ፣ደብረፂዎን የህዋሀቱ መሪ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 месяца назад +2

    ፈታ ደይሊ ብልፅግናን ተቀላቅሎ ጦርነት እየሰበቀ ነው

  • @Dvvvcdghg
    @Dvvvcdghg 2 месяца назад

    Ant wshetam daily feta tornetu ynafkhal

  • @afworkbafa2327
    @afworkbafa2327 2 месяца назад

    Demo Ande hunet ale tiger hizb le hodi aladerm betam korat hizb new enadenkalen enga

  • @Mham-h1h
    @Mham-h1h 2 месяца назад

    Siltan aydelem getch is a liberal person

  • @WarekinashWarekinash
    @WarekinashWarekinash 2 месяца назад

    Weshetame

  • @HassenAlbesr
    @HassenAlbesr 2 месяца назад

    Etio forem

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs 2 месяца назад

    አንዱ ጓደኛዉን አንተ ጦምህን እያደርክ ወያኔ ትደግፋለህ ወይ ስለዉ እነሱ እኮ ባለፎቅ ሁኘዋል ስለዉ አላማ ነዉ ከለዉ ድንቄም አላሜ

  • @wediKdusGebrial
    @wediKdusGebrial 2 месяца назад

    አለቅላቂ

  • @dagemmehari1432
    @dagemmehari1432 2 месяца назад

    Sele tigray menagebakkkk

  • @AradomBerri
    @AradomBerri 2 месяца назад

    ደብረፅዮን ጌታቸውን በቢወገኖም ይዛረቡ ዘይኮነስ : እቲ ነሐቂ ዝሰርሕን ዝቃለስን ዘሎ መንዩ ኢልና : ነቲ ሐቀኛ ናደገፍና : ነቲ ነዉ ሕቀም ክሐብእ ንስልጣን ዝጋየ ድማ : ምንቃፍ ጠቅላይ ራሕ ዘይኮነስ : ዓሪፉ ክቅመጥ መጠንቀቅታ ምሃብ : ናይ ግድን ይብል ።
    ናይዚ ኹሉ ምስሕሐብ : ጉባኤ መታለሊ ምኽኒያት እንበር : ዋና መሰሐሐቢ : ቅድሚ ጉባኤ : ተገማጊምና ሕመቅና አሊና : ምስ ፀረና'ዩ ጉባኤ ነካይድ : በሃሊ ጌታቸው :
    አይ ጉባኤ ምስ አካየድና ኢና : ግምገማን ነቀፌታን ነካይድ በሃሊ ድማ : ደብረፅዮን ምስ ሰዓብቱ እዩ :
    እታ ሐቃዊት ዘረባን ሐሳብን ናይ ጌታቸው ኢያ ሚእቲ ብሚእቲ ።
    ናይ ደብረፅዮንን ሰዓብቱን ግን : ባዕላቶ ዝጠራጠሩዎ ስለ ዘለዎም ይመስለኒ : ጉባኤ ምስ አካየዱ ተመራሪፆም ናብ ስልጣን ምስ ተመዓራረዩ : መሰናክል ዝበዝሖ ነዉ ክኸውን : ንግዜ መውሰዲ : ብሕኸኸኒ ክሐከካ ተደፋፊኑ ምእንታን ኽተርፍ : ናይ ተንኮል አካይዳ እዮም ከይዶም :
    ናይዚ መረዳእታ እውን : ደብረፅዮን : ንኢሰያስን አብይን : ናብ ፍርዲ ክቀርቡ ኽንቃለስ ኢና ምባሉ : ቀዳማይ ቀልቢ ህዝቢ ተሰሪቁ ናብኡ ንኽገብሩ : ካብኡ ብዝገደደ ድማ : ሻዕብያ ወይ ፒፒ በዚ ተናዲዶም : ጦሩነት ክኸፍቱሞ : ዳግማይ ናብ ደምነትን : ስቃይ ህዝቢ ንኽበዝሕ ንምግባር እሞ : ጠያቅን ተጠያቅን አብዘይብሉ : እፎይ ኢሎም : እተን ዝጎሐልወን ክበልዑ : ዝተፍሐሰ : ናይ ጥፍአት ጉባኤ እዩ።
    ስለዚ ኩልና አብ ጎኒ ናይ ግዚያዊ መንግስቲ ንቁም ።
    ግዚያዊ መንግስቲ ድማ ኩሎም ጥርጡራት አብ ትሕቲ ሕጊ ንኽኾኑ ብዘይ ውዓል ሕደር ክትግበር አለዎ ::
    እቲ ስጉምቲ ብላዕለዎት አመራርሐ ኽጅመር አለዎ ።
    ትግራይ ሰብ አለዋ :
    አጀኹም አጆና ።

  • @KebrabeGirma
    @KebrabeGirma 2 месяца назад

    በትግራይ የተገረፈ ሚዱያ ነዉ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 2 месяца назад +1

    🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢
    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 2 месяца назад

    The legendary T. P . L . F. Finally approved for the future of tigray people not going to part of ETHIOPIA. Its worth or un worth political stand 🧍‍♂️. While time will tell 😉. Abiy AHMED government next action 🎬 is more important to tigray people politics 👏. Let see 👀 what will happen in tigray and abiy AHMED government. Thanks. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 🇪🇹 🇺🇸. Bingo is just a game 🎮 to find the cross world to match. My numbers is zero

  • @KibromGebremichael-r2x
    @KibromGebremichael-r2x 2 месяца назад +2

    ምሳሌዉ በ ቀበሌ ለተከፍፍለዉ ለፍኖ ኣለማ ቢሱ በለዉ ቁ.2 # ኣማራ ቲቪ👌

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 2 месяца назад +8

    ህወሃት ከሌለ አብይ አህመድ ጥጋቡ አየስቀምጠንም

    • @girmaamen
      @girmaamen 2 месяца назад +1

      የጅል ሀሳብ ብዙ ጊዜ ስምቻለሁ ይሄኛው ግን ዋናው ነው😂😂😂

    • @maki--tube2858
      @maki--tube2858 2 месяца назад

      እርስ በእርሳቸው እየተባሉ አብይ ትላለህ እንከፍ 😂😂😂

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 2 месяца назад

      @@girmaamen የወረሞ መዳህኒቱ ጀግናው ህወሃት ነው

    • @girmaamen
      @girmaamen 2 месяца назад

      @@abdrazk7105
      በእግዚአብሔር ስም🙏 መጻፍ ሳትችሉ እንኳን ምንአልባት ኮሜንት ባትጽፉ 🙏🙏

  • @Mham-h1h
    @Mham-h1h 2 месяца назад +1

    Tplf is a real banda bcs it has deprived of its own country ethiopia 🇪🇹 access to the sea

  • @LinaTekie
    @LinaTekie 2 месяца назад

    Minabah agebah ante chiraq yesrashin sirasira shqabach

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane 2 месяца назад +3

    ህወሃት በእሳት የተፈተነ ድርጅት ነው ሌሎች ኣሸዋ ላይ ነው የመሰረቱት ምርኮኞች እና ተላላኪዎች ነበርን ኣሉ❤❤

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 2 месяца назад

      አሁንም አልበረደላችሁም ????

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 2 месяца назад

      ሚሊየን ለህውሀት አጣችሁ አሁንም አፋችሁ በስመአም😢

  • @kafecho1kafecho2
    @kafecho1kafecho2 2 месяца назад +1

    ምነው ሕወሀት ጉዳይ መንግስትን ያስጨንቃል፣ የጦርነት ነጋሪት ጉሰማስ አይበቃንም፣ ምናልባት ከዚህ የሚያተርፈው ወሬውን የሚያቀጣጥል ወረኛ ብቻ ነው።

  • @workuaddisu
    @workuaddisu 2 месяца назад

    ህዋህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቸዉ አለን ቀጥል አለቅላቂ መንግስት ይጥፍ ካሀዲ የኦሮሙማዉ መንግስት ነዉ

  • @DestaMekonnen-x3b
    @DestaMekonnen-x3b 2 месяца назад

    Yanite yeteret kimer min filega yihon ? Einde amara ameraroch eiris beras megedadel ! Atasibew,tegaru behasab yileyayalu einji ayitefafum.

  • @mamushbejiga7711
    @mamushbejiga7711 2 месяца назад

    zimbal naftangaa

  • @Mahbuba-b3o
    @Mahbuba-b3o 2 месяца назад +1

    አየህዋሀት አሁንም ወጣቱን ሌስጨርስነው እረሰላም አውርዱ እደው አብይ ምነው ዝም ብለህ ከማየት እያዳዱን ብታስተነፍሰው

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 2 месяца назад

    ወያኔ የቀውስ ሁሉ ምንጭ!😢

  • @AppAplicashn
    @AppAplicashn 2 месяца назад +3

    getachew ywerdal debretsion yastedadral

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 2 месяца назад

    አየ ምቀኛ ጎረቤት...
    ለምን በራስህ ጉዳይ ላይ አታተኩርም። ፋኖ ወደ 11 ተከፈለ? 12? 15? ታላቁ እስክንድር እንዴት ነው. ?
    እየተደራደረ ነው?🤣🤣😂🤣🙂😂😂

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 месяца назад

    Ftari lbona ysetacwe

  • @haileelectronics
    @haileelectronics 2 месяца назад

    mn new mengst kesrael aymarm band group hager eyetefa minorew

  • @Abaytana1
    @Abaytana1 2 месяца назад

    ከመቀሌ የወጣ አዲስ መራጃ ብለህ የሰነበተ ወሬ? ከፈታ አልጠብቅም። የዛሬን የስብሰባ ውሎ ብየ ሰፍ ስል የሰነበተ ወሬ

  • @fishayetekulu7858
    @fishayetekulu7858 2 месяца назад

    Ante ye Tygray telat lemn meyaz?😂😂😂😂

  • @BobLove-qn3fq
    @BobLove-qn3fq 2 месяца назад

    አማራ እርስ በራሳቸው በጥይት እየተጨራረሱ ትንፍሽ የማይለው ሚዲያ የህወሐት ትንሽ ችግር አንቦርቅቃችሁ ማቅረብ ለምን እንደምትወዱ ጠንቅቀን እናውቃለን። ትግራይ በፖለቲካ ሆነ በወታደር ከፍተኛ ሃይል ስላላት ይህ እናንተ እድሜ ልካችሁን መፍጠር ስለማትችሉ በቅናትና የተነሳ ነው። የትግራይ ውድቀት የኢትዮጵያ ውድቀት ነው ትግራይ የኢትዮጵያ ምሶሶ ናት ምሶሶው ተነክቶ ኢትዮጵያ ምን ችግር ውስጥ እንደገባች የማይካድ ሃቅ ነው።

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 2 месяца назад

      ስለ አማራም እየተነገረ ነው ትግራይ የኢትዮጵያ ምናም እያልክ እራስህ እትቆልል😂

  • @tesfalemtezare114
    @tesfalemtezare114 2 месяца назад

    ወሬ ምንም ኣይፈጠርም

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 2 месяца назад +9

    " ህወሀትን ማመን ፡ ቀብሮ ብቻ ነው " ኢሳያስ አፈውርቅ

  • @paulosatsebeha510
    @paulosatsebeha510 2 месяца назад

    Abi Ahmed can't anything to tplf because he will just keep talking because his army has been weakened by fano fighter's.

  • @afworkbafa2327
    @afworkbafa2327 2 месяца назад

    Kkkkk ende melse aynet tekely minster digame le Ethiopia hizb aygengm lemn hunetun tishefnalachw yesu hatiyat new ahun engan miyaskayew

  • @belayaregu3382
    @belayaregu3382 2 месяца назад

    ረፖርተር... ጋዜጣ. ነው.... አያን በ ብክ. ያ ለ ው. New. News. ፈለግ

  • @alamalam262
    @alamalam262 2 месяца назад

    ማይካድራ ላይ ሰሜን ወሎ ጭና ላይ የፈሰሰው ደም እንዲሁ አይቀርም አላህ እንደሰው አይደለም የእጃቸውን ይስጣቸው

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 месяца назад

      አላህ እንደሰው አይደለም በትግራይ ጦርነት ስትሰብቁ ቤታቹ ገብታል እንካን 4ኪሎ ልትገቡ ከመንደር አልወጣቹም ቪዲዮ አለ ኤድመን ብርሀን ዩትዩብ ጦርነት ሲጀመር የወሎ ፋኖ ርስት አስመላሽ ብሎ ታፔላ ለጥፋቹ ወደ ትግራይ ስትዘምቱ የመጣውን ወራሪ እስከመጣበት እየገረፈ መለሰ ቆይ ማይ ካድራ ምን ትሰራላቹ የትግራይ ነው የሞቱት ትግራዊያን ናቸው ትግራይ ቀድማቹ እንደገባቹ ትግራይም እደጃቹ እየገረፈች አድርሳቹሀለች አላህ የሩቅ አዋቂ ጌታነው በድብቅም በግልፅም የሚያቅ ጌታ ሀቁን ይፈርዳል ተደምረናል ጥምር ጦር ብላቹ ትግራይን ልትወሩ እርስ በእርሳቹ አጋጭቶ በተናቹ አሁን ጦርን ወደ ትግራይ ያደርጋል ብላቹ ቃምጣቻል ጦርነት ትግራይ ላይ አይቆምም ያው አይተናል የንቁራሪታን ተረት ጋብዤሻለሁ።

  • @GebrekidanTeklemichael-kb5cg
    @GebrekidanTeklemichael-kb5cg 2 месяца назад

    Shame on you to say that. Tigrai will always survive, and TPLF will flourish. Gebru asrat is Amhara. What he said is blackmailing and backbiting.

  • @tamene6877
    @tamene6877 2 месяца назад

    ፈሳም እናተ አማራ ክልልን አመቱን ሙሉ የምታምሱት ለነፍሳችሁ ነው ለስልጣን ነውንጂ

  • @DestaYbrah-tj5kf
    @DestaYbrah-tj5kf 2 месяца назад

    Tigrreans are not killers than amhsrsy , don't exaggureated,

  • @teteberhane6571
    @teteberhane6571 2 месяца назад

    አንተ የየብልጽግና ደጋፊ ሆነሃል

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 2 месяца назад

    ምን አገባህ ወሬ የትግራይ ህዝብ ጀግና ነው

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 2 месяца назад +1

    አዬ ደደቦች ተረት ይወዳሉ አንተም ተረት ታበዛለህ ጦርነት ጠማቂ ነበርክ አሁንም ቃናህ ጦርነትን እየዘመርክ ነው ያውም የማትዋጋውን ጦርነት ቲሽ። የትግራይ ጦርነት ጊዜ ድሮኗ ደብረፅዮንን ከዋሻ ጭንቅላቱነ ቆርጣ ፎቶ አንስታ መጣች ያልክ የዘመናችን በጥራቃ ነክ እኮ

  • @habenhabtu6214
    @habenhabtu6214 2 месяца назад

    ህንፍስፍሽ ያንተ የጥላቻ ፍላጎትና ትንታኔ ነው። የተመኘሀው ህንፍሽፍሽ ኣንተንም ይጎደሃል

  • @DanielWorku-bh6vq
    @DanielWorku-bh6vq 2 месяца назад

    የራስህ ሲያርብህ የሌላውን ታማስላለህ:: የራስህን እየተጨፈጨፈ ያለውን አማራ ነፃ አውጣ መጀመሪያ ስለ ትግራይ ለማውራት:: እውን ፈታ ደይሊ ለትግራይ ህዝብ አዝነህ ነው? ሲጀመር ምን አገባህ? ትግራይን ከምር ታውቃታለህ እንዴ? የትግራይን ህዝብስ? ይቺ ፕሮፖጋንዳ ስልብ ሎሌ በጌታው ብልት ይፎክራል ዓይነት ነው

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 2 месяца назад

      አማራ መሆኑን በምን አወቅሽ?

  • @muhammedanwar4897
    @muhammedanwar4897 2 месяца назад +2

    የህዉሀት ሊቀመበር ገብረ ፂወንን መግስት ማሰር አለበት አሁኑ

    • @teametesfay1754
      @teametesfay1754 2 месяца назад

      ለደብረፅዮን ነው መንግስት የሚያስረው😂😂

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 месяца назад

      ማነው ሚያስረው😂😂😂

    • @نايفعثمان-س6ط
      @نايفعثمان-س6ط 2 месяца назад

      የትግራይ ወጣት ሳያልቅ ማን ያሥረዎን

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 2 месяца назад +2

    ትግራዋይ ጠል ሚዲያ ነህ ደነዝ

    • @surefiel
      @surefiel 2 месяца назад

      ምን አደረገ

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 2 месяца назад

    Mehaym fashistu woyane ye tigrayin hizb masfeget bahilawi chewatachew new

  • @paulosatsebeha510
    @paulosatsebeha510 2 месяца назад

    The root cause of tplf leadership is designed by usa special envoy Micheal hummer its a mission to distebliaz horn Africa region by supporting pm abi Ahmed in collaboration with tsadkan gebretinsae and Getachew reda so it's all usa dirty game.peace for eritrea and Ethiopia.

  • @YitbarekTesfayeHailemariam
    @YitbarekTesfayeHailemariam Месяц назад

    ገብሩ አስራት የቆሰለች አህያ ነው ወጣት በሻዕብያ ጦርነት እንዳልጨፈጨፈ አፍ አለኝ ብሎ ባያወራ ይሻላል ቂሙን በትግራይ ህዝብ አያዋጣውም ይህ ሰው ተፍቶታል