Ethiopia - የአሸብርና የደራርቱ መጨረሻ “ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ” ዛሬስ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 104

  • @Hanicho_Oro
    @Hanicho_Oro 5 месяцев назад

    Derartu My Queen 🤴

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 5 месяцев назад +13

    ስልጣን መልቀቅ ብቻ ሳይሆን በህግ ይጠየቁ።

  • @WubshetArgaw-sx6dq
    @WubshetArgaw-sx6dq 5 месяцев назад +13

    ሀይሌ ጀግናችን ነህ

  • @dagnachewabebe8122
    @dagnachewabebe8122 5 месяцев назад

    Great explanation!Go on Mr.

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 5 месяцев назад +5

    ሀይሌ❤❤❤..bravo

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 5 месяцев назад +5

    በህግ መጠየቅ አለባቸው

  • @shimelistesfaye807
    @shimelistesfaye807 5 месяцев назад +5

    እኔ የተረዳሁት ይበቃቸዋል

  • @TamirEngidawork-mr2sf
    @TamirEngidawork-mr2sf 5 месяцев назад

    ይልቀቁ

  • @NadiHemmat
    @NadiHemmat 5 месяцев назад +7

    ደራርቱ በህዝብ እንደተከበረች ህዝብ አንቅሮ ሳይተፋት በጊዜ ብትለቅ ይበጃታል

  • @Hegerneyta
    @Hegerneyta 5 месяцев назад +6

    ፍትህ ለእናት ሀገር አሸብር ይበቀላል ይውረድ ሀገር አዋርደዋል ደራርቱ በቃት 😢በብዙ ቋንቋዎች ሰማሁ ኢትዮጵያ ደክማለች ወርቅ ተጠምታለች ሲሉ ነበር ወደቀች አበቃላት ሲሉ ነበር ደራርቱ እራስ ወዳድ ናት አንባ ገነን ናት

  • @MarkoswoldemariyamBekito
    @MarkoswoldemariyamBekito 5 месяцев назад +1

    አንድ ነገር ግን እንደትረሳ የስራ ብሉሹነት አሰራር ብኖርም ግን እግዚአብሔር በእኛ በኢትዮጵያውያን እንዴተቆጣ አትረሱ!!😢😢

  • @classical-12-v6h-12
    @classical-12-v6h-12 5 месяцев назад +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ እየገባችሁ Like እና comment አንዲሁም share አድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤። እወዳችዃለሁ❤❤❤🎸🎸❤❤🎷🎷🎷❤❤❤

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 5 месяцев назад +12

    ስለ ደራርቱ እራጭ እንጂየአመራር ችሎታ እንደሌላት ማሳያ ነው ሌላው
    መድሎ ይበዛባታል አምባገነን ነች

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s 5 месяцев назад +1

    Evaluation should be there!

  • @ShewayeMulat
    @ShewayeMulat 5 месяцев назад +1

    ውይ መደናቆር!!!

  • @Neju2023
    @Neju2023 5 месяцев назад +3

    በቃ ይልቀቁ እነሱ ከማን ይበልጣሉ

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 5 месяцев назад

    ሀይሌ እኮ አማራ ነዉ ኢትዮዽያዊ ኢቺ ከብት ጋላ የሀገር ፍቅርን የትአባቷ ታዉቃለች

  • @yohanadi4469
    @yohanadi4469 5 месяцев назад

    Dr. Ashebir, your leadership quality and approach are huge concerns. It appears that there may be a disconnect between the values of accountability and effective governance.
    I find it troubling to listen and see leadership that resembles more of a dictatorial approach rather than one that fosters collaboration and understanding, especially when discussing matters that have a profound impact on the entire country during a global stage.
    Your approach raises important questions regarding the depth of your knowledge and expertise that is being integrated into the discussions.
    As a leader, it is crucial to not only showcase intelligence but also to demonstrate a genuine commitment to the well-being of the community you serve.
    In light of this, I encourage you to consider stepping down with dignity, as this could pave the way for new leadership that fosters collaboration and inspires others. True leaders cultivate more leaders rather than followers.

  • @KaleMan-o1e
    @KaleMan-o1e 5 месяцев назад +7

    ሁሉም በየግሉ ፈላጭ ቆራጭ ሙሰኛ ዘረኛ ሆኖ ስለቆየ ልጆቻችንየሀገር ክብር አድርገዋል አሸብር ይልቀቅ ግልፅ ነው

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 5 месяцев назад +8

    መላው የእስፓርት ፌደሬሺኑን መልቀቅ አለባቸው ኢትዮጲያን አንገት የሚያስደፋ ውጤት ነው

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 5 месяцев назад +9

    ቤተስቦቻቸውን ስብስበው የሄዱ ለመዝናናት ነው የሀገሪቱን አንጡረ ሀብት ተመዘዝብሯል ምግብ ማግኘት ያልቻለ ዜጋ ባለባት ሀገር እነሱ የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ሀብት ተጫወቱበት መከስስ አለባቸው ተጠያቂነት ይስፈን

  • @Zesolomon
    @Zesolomon 5 месяцев назад

    Gobez Gazetegna. Blessed.

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts 5 месяцев назад

    በህግ ይጠየቁልን ማነው እሱ ሰልጣን አለቅም እለቃለሁ የሚሉት መንግሰት ሀገሩ ላይ የለም እንዴ መንግሰት እጁን መክተትና ማፅዳት አለበት

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 5 месяцев назад

    ስልጣን መልቀቅና በህግ መጠየቅ የግድ ነው

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 5 месяцев назад

    እዶም ቆዬ እስከ አሁን አልለቀቁም እዴ 🤔🤔🤔

  • @zekisherif3675
    @zekisherif3675 5 месяцев назад +2

    We used to compete with kenya, now we r competing with Sifan. Congratulations to all of us we have 4 medals, but this sifan lady has only 3 medals.

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 5 месяцев назад

    Besmeam Betam Tasaznalachihu Be Bher Be Zemed Yemiramed Aseyafiwoch Be Igziabiher Sm Afer Blu

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 5 месяцев назад +8

    ነገሩ የትበላሸው የጥርስ ሀኪም እስፓርት ውስጥ መግባቱ ነው

  • @gamerandfamilyguyfunnymome9578
    @gamerandfamilyguyfunnymome9578 5 месяцев назад

    Maybe Deraartu Gold crises frome Tigrainist.

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 5 месяцев назад

    ደራርቱ ወጣ ወጣና ወረድ ተንከባሎ ማለት ናት፣ ክብሮን ሁለት ጊዜ በዜሮ ያባዛች ናት፣

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 5 месяцев назад

    ያለቦታዉ የተቀመጠ ሰዉ ላዉንቸር እና መድፍ

  • @MalasDamise
    @MalasDamise 5 месяцев назад

    ዶክቶር አሸብርና ደራሪቱ ቱሉ ከተጠያቅነትጋር ስልጠናቻዉን መልቃቅ አለበቻዉ።

  • @mistreslaseasmamaw9327
    @mistreslaseasmamaw9327 5 месяцев назад

    ሕዝብ ሲጠላሕ ለምን አትለቅም

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 5 месяцев назад +3

    ህዝብማ ብዙዎችን ከመልቀቅም አልፎ ከሀገር ብትጠፉ ደስተኛ ነዉ በአደባባይ እንዳንነግራቹ የበሻሻዉ ፋራ ዘበኞች አያስወጡንም ። ለደራርቱና ለመሳይ አስተሳሰቧ

  • @farukabafogi5241
    @farukabafogi5241 5 месяцев назад

    Zareme anfelgachuma Derartum huna Ashiber

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 5 месяцев назад

    Okay

  • @BayeTube-bt
    @BayeTube-bt 5 месяцев назад +3

    ደራርቱም መልቀቅ አለባት ወደ ቦለጢቃውና ጎጠኝነት ተጠግታለች!

  • @mistreslaseasmamaw9327
    @mistreslaseasmamaw9327 5 месяцев назад

    በሌብነት አዎ

  • @kaleab_alemu_z
    @kaleab_alemu_z 5 месяцев назад +2

    አትሌቲክስ በአለም ፊት የምንታይበት ምልክታችን እደመሆኑ፤ ከሀገር ሉአላዊንት እኩል አትሌቲክሱን ልንታደገው ይገባል!!!

  • @fitsumf9837
    @fitsumf9837 5 месяцев назад

    ገደል ትግባ... ወዳ ነው የማትለቀው!!

  • @gedlutadesse4754
    @gedlutadesse4754 5 месяцев назад +1

    እውቀት የለማ

  • @innermanpsychology
    @innermanpsychology 5 месяцев назад

    ስንጀምር በሁሉም ትልቅ ነበርን! ዛሬ ደግሞ በአንድ መቶ አርባ ሚሊዮን ሕዝብ መካከል ከእኔ የተሻለ የለም በሚሉ ሰዎች በሁሉም መስክ ጉዟችን የቁልቁለት ሆኗል!

  • @abdisaga5616
    @abdisaga5616 5 месяцев назад

    ከአሽብር ግን እኔ ሳልሻል አልቀርም
    ግን አንድም ቀን በየትኛውም እሰፖርት ተሳትፌ አላውቅም ግን በጣም ጥሩ የሰፖርት ደጋፊ ወይም fan ሆኝ አውቃለሁ በተምሮ ከሆና በጤና ሙያ ከአሸብር ሻል እላለሁ በያስ የህብረተሰብ ጤና በሁለተኝነት ተምሮ አለኝ
    በቃ መሆን እችላለሁ
    አይነደረቅ አልሆንም በቃ እሻላለሁ

  • @farukabafogi5241
    @farukabafogi5241 5 месяцев назад

    Mafarya

  • @et2507
    @et2507 5 месяцев назад

    Easy deal on the macro economic path., Sifan can acquire the Turunesh Dibaba center for crisp 300 euro. Adios.

  • @BezaGirma-cz5mc
    @BezaGirma-cz5mc 5 месяцев назад +1

    አረ ዉይ አንተም ደራርቱም ልቀቁ በቃ በቃችሁ😢

  • @habtamutadesse9247
    @habtamutadesse9247 5 месяцев назад

    የአቶ አሸብርን ገበና ለመሸፈን ብለህ የደራርቱን አገነንክ ሃሃሃሃ

  • @MohammedTaha-t9p
    @MohammedTaha-t9p 5 месяцев назад

    Yeteshalku negn aybalim. Kemanim yemalans bitil yishal neber

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 5 месяцев назад

    Dr አሸብር አይለቅም በምርጫ ካልሆነ ከ አብይ አይቶ ነዉ መሰለኝ 😂😂

  • @danielnegash6948
    @danielnegash6948 5 месяцев назад

    They need to go specially!!! The coach and Ashebr are total disgrace for our country 🇪🇹

  • @YeshiShenkutae
    @YeshiShenkutae 5 месяцев назад

    Yehen weyane ye shabiya telalaki lemen ayewegedem yetemare ager wedad lemen ayetekam?

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    ደሬ. ከዚህ በፊት. እደ ህፃን ልጅ. እየጮህች. አለቅስዋታል.
    ሀይልሽ. ምን እዳየ. እግዚአብሔር ይወቀው ዝም ብሎ. እልተናገረም

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 5 месяцев назад

    ከማንም እሻላለሁ? በምን ጋሼ አሸብር?

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 5 месяцев назад

    እኔ የሚገርመኝ ይህንን አሳማ ሰው አንቱ እያላችሁ ስትጠሩት ይገርመኛል ደራርቱ ኢትዮጵያን ከሚያፈርሱት አካል ናት ከፍተኛ የገንዘብ ምንጭ ስላለው ስልጣን እንዳይለቁ ይዞዋቸው በሄዱት ሰዎች እንደገና መመረጡ አይቀሬ ስለሆነ ምርጫ ይደረግ ማለቱን አይተውም ።

  • @endeshawberja1889
    @endeshawberja1889 5 месяцев назад +3

    ኧረ እባካችሁ በዚህ ሠውዬ አታሠድቡን፤እርሡ እንደሆን ሀገሩን ሣይሆን ከርሡን የሚያስቀድም አሣማ ነው።

  • @neba1034
    @neba1034 5 месяцев назад

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ

  • @KidistAdemkew
    @KidistAdemkew 5 месяцев назад

    እውቀት ብቃት ሳይንስንና የአመራር ብቃትን እንዲሁም ጥበብን ከነ አቶ መሰረተት ተምረው ቦታውን ቶሎ ይልቀቁ ሌቦች ፡፤

  • @BetiHiya
    @BetiHiya 5 месяцев назад

    Feta. Dailywoch akerarebu zenachu des yilal

  • @AdileUchiha
    @AdileUchiha 5 месяцев назад

    Derartun semuan atatefu menmem atawekem

  • @sophiayahya2300
    @sophiayahya2300 5 месяцев назад

    ዋንጫ የሚለው የአፍሪካን ዋንጫ ነው ወይ???

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 5 месяцев назад

    ደሞም አፉን የመያሾለውና በጣም አዋቂና ተቆርቋሪ ነኚ ብሎ ህዝብን በንቀት ለማናገር የሚጥሩ የጃጃ ሽማግሌ

  • @mistreslaseasmamaw9327
    @mistreslaseasmamaw9327 5 месяцев назад +1

    ሙያን ለሙያተኛ ተዉ ጥርስ ነቀላሕ ላይ አተኩር

  • @AbdisaHailu-q9p
    @AbdisaHailu-q9p 5 месяцев назад

    Doctor Ashebir the most selfish person who automatically resigned from positions.

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 5 месяцев назад

    ደግሞ ትዕቢቱ፡፡

  • @yememasresha8019
    @yememasresha8019 5 месяцев назад

    ይሄ ሰዉዬ ደሞ ያቅራራል እንዴ ኢትዮጲያ በሱ ጊዜ ነዉ ዉርደት የተከናነበችዉ ጭራሽ ምስሉንም ድምፁንም ባንሰማዉ ነዉ የምንፈልገዉ

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq 5 месяцев назад

    በረባ ባልረባ መሳቅ ብቻ አይ ! ደራርቱ

  • @mnur21
    @mnur21 5 месяцев назад

    ደራርቱና አሽብር ለምን አይናጩም

  • @melkamabebe6103
    @melkamabebe6103 5 месяцев назад

    ውዝግቡንም ጓዙን ጠቅልሎ አዲሰ አበባ ገባ እንጂ መቼ እዛው ፓሪስ ቀረልን😂😂😂😂😂😂

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 5 месяцев назад

    ከኦሎምፒክ ኮሚቴው በላይ ተጠያቂው ፌዴሬሽኑ ነው።
    ሃይሌም ከጠየቀ በዋናነት መጠየቅ ያለበት ፌዴሬሽኑን ነው። ኦሎምፒክ ኮሚቴውንም በልኩ።

  • @Gishtagishta-j1f
    @Gishtagishta-j1f 5 месяцев назад

    ከማን ትሻላለህ? ራስን ማኮፈስ???

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 5 месяцев назад

    Haile Cry for power.

  • @mimia7202
    @mimia7202 5 месяцев назад

    አዎ ስራቸውን መልቀ አለባቸው ቱልቱላ ሌቦች አሳፍራቹናል

  • @kidistmegra7892
    @kidistmegra7892 5 месяцев назад

    "ASHEBIR" the Ethiopian wagner group Boss. ...he is the only Ethiopian with a private federation.I respectfully ask you to participate me in the next olympics. pls pls "mr prigozine",b/c the olympics is a participation competition.

  • @fanta7262
    @fanta7262 5 месяцев назад

    ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ አቢይ የሚባል ኩታራ ተጠያቂ ነው።

  • @mistreslaseasmamaw9327
    @mistreslaseasmamaw9327 5 месяцев назад

    ደራርቱ እንደተከበርሽ ልቀቂ እንወድሻለን ግን በቃሽ ዉርደትሽን አቁሚ

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 5 месяцев назад

    ኧረ ሁለቱም ይልቀቁ: ሰው ትዕቢት ከተሞላመፈንዳቱ አይቀሬ ነው:

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 5 месяцев назад

    የተሰጠውን ዜጋንና ሀገርን ማዋረድ ተልኮ እየተወጣ ያለ አይኑን በጨው ያጠበ ወሮበላ ለመሆኑ መልሱ ያስታውቃል

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 5 месяцев назад

    You are well to do why not you leave it?

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 5 месяцев назад

    1000000 gize tanagerenal Ak47 yalew yetababeregh ya Ethiopia talate Asheber naw.

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 5 месяцев назад +3

    እረ ቅሌታም ነህ ለመሆኑ የተከበሩ ይድነቃቼው ተሰማን ታሪካቼውን ሳይሆን ስማቼውን ሰምተህ ታውቃለህ????
    ይህ መመፃደቅህ ዲንቁርናህን እንጂ አዋቂነትህን አይደለም::

    • @WondemGashaye
      @WondemGashaye 5 месяцев назад

      ስለዚህ እባካችሁ ሁላችሁም እውነተኛ የአማራ ልጆች ራሳችሁን ከነዚህ ሰርጎ ገቦች ጠብቁ እና ከወንድሞቻችሁ ጋር ብቻ ኑሩ። በደም አማራ እንደሆኑ ከምታውቁት፣ ዘመዶችህ ከሆኑ እና በቅርብ ካደግሃቸው ጋር ብቻ ተጣበቅ። እነዚህ ኤርትራዊያን ብዙ ወርቃማ የአማራ ጀግኖችን በሴራ ገድለዋልና የውጭ ሰዎችን አትመኑ። የአማራ ብቻ አይደለም። እነዚህ ኤርትራዊያን በጉራጌ ክልል ውስጥ ጉራጌ መስለው በትግራይ ክልልም ትግራዋይ ነን እያሉ ነው። ከሁሉም በላይ የተላኩት ግን አማራዎችን እንዲገድሉ ነው። ስለዚህ እባካችሁ ለምትደግፉህና ለሚወዱህ ለመላው የአማራ ህዝብ ስትሉ ራሳችሁን ጠብቁ። ባንተ አካባቢ አንድ ሰው ስለተወለደ ብቻ አማርኛ ስለተናገረና የአማራ ስም ስላለው ብቻ አማራ ነው ማለት እንዳልሆነ አስታውስ። ማንንም ከማመንዎ በፊት በጥልቀት ይፈልጉ።
      አትጨነቁ በነዚህ ኤርትራዊያን ከኤርትራው አብይ አህመድ፣ ከአቶ በረከት ስምዖን እና ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አብረው የሚሰሩ ኤርትራዊያን ለፈሰሰው ለእያንዳንዱ የከበረ የአማራ ደም ጠብታ ሙሉ ፍትህ እናገኛለን። ኤርትራዊያን የዘላለም ጠላቶቻችን ናቸው በህዝባችን ላይ ያደረጉትን አንረሳውም።

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 5 месяцев назад

    Stupidity and greed defending themselves shamelessly

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 месяцев назад

    ይሄ ሰውዬ ከአገር ይባረር

  • @rahmiiim7036
    @rahmiiim7036 5 месяцев назад

    1 sew endayeker hulum melkek alebachew , lebenetu eyebasebachew nw yemetaw yebekachewale betam nw yemiyastelut 😡😡🤮🤮🤮

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te 5 месяцев назад

    ጭራሹን እንዳይበለሻሽ ሰከን በማለት ማሰብም አስፈላጊ መሆኑ ጥሩ መስሎ አይታያችሁም ወገኖቻችን ? ችግሩን ለማስተካከል በቂ ጊዘ ስለሚኖረን ለማለት ስለፈለግን ነዉ። ሁሉ ሰዉ በኢሞሽን ዉስጥ ሆኖ የሚወሰን ነገር በሁዋላ ጸጸት እንዳያመጣ !

  • @rahimaseid-ye2rl
    @rahimaseid-ye2rl 5 месяцев назад

    ቱ ቅርቅቦነህ ማፈሪያነህ የኢትዮጲያ ካንሰርነህ

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 5 месяцев назад

    አንተ ከማንም የተሻልክ ሰው ነህ ምክንያቱም አንተ ከሰው ቀታች የሆንክ ስለሆንክ ነው

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 5 месяцев назад

    አንተን ብሎ ዜና ተንታኝ ብለህ ብለህ የአበበን የእናቱን ስም በዜና መተንተን ጀመርክ በፈጠራ በላይ ዘለቀን የኣሮሞ ልጅ በውሸት አማራ ነዉ ስትሉ. ዝም አልናችሁ አሁን ደግሞ አበበ ቢቂላን በዉሸት የእናቱን ዘር መተንተን ጀመርክ እናንተ ምን ይሻለችሃል የሰውን የማንነት ስም በመቀየር የሰውን ታሪክ ለመቀማት መሞከር

  • @ZedZed-ox9qe
    @ZedZed-ox9qe 5 месяцев назад

    way gud yaleba ayine dereq meliso lib adirq

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 5 месяцев назад

    No way , what ever do the job is do the job period it is over you don’t to be like bragging yourself Dr so called so leave to young and smart coach man !!! What the hail you speak about !!

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 5 месяцев назад

    ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ የበሰበሰ ጥርስህን ንቀል በሉልኝ ይሄንን ፈጣጣ የማይረባ በሽተኛ እንስሳ ዶክተር የሚለዉ ሰርተፊኬት መመርመር አለበት እንደ ከረባት አለባበሱ እንኳን ማሰብ አልቻለም።

  • @mekonengeda2144
    @mekonengeda2144 5 месяцев назад

    stop
    hate speech

  • @aymen3762
    @aymen3762 5 месяцев назад +1

    Weyne be kobel sayweger ke airport amletegn.