በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 9 | BeHig Amlak Season 2 Episode 9 | Ethiopian Drama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 204

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 9 месяцев назад +161

    የመር ይሄ ድራማ በጣም ተመችቶኛል እሚል እስኪ በ Like አሳዩ?

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ 9 месяцев назад +57

    ለክርስትና እምነት ተከታታዮች እእንኳን ለጌትችን ለመዳኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ❤❤❤❤

    • @haytamehamede9774
      @haytamehamede9774 9 месяцев назад +1

      እንካን አብሮ አደርስን❤❤❤❤❤❤❤

    • @aynalemmule4086
      @aynalemmule4086 9 месяцев назад

      አሜን3 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Kidste78
    @Kidste78 9 месяцев назад +21

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም ገና የተዋህዶ ልጆች💚💛❤

    • @kidyedegel5784
      @kidyedegel5784 9 месяцев назад +1

      Amen Amen Amen 🙏 enkuwan abero aderesen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatuawol
    @hayatuawol 9 месяцев назад +21

    በጣም የሚመቸኝና በናፍቆት የምጠብቀው ምርጥ ድራማ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 9 месяцев назад +13

    እንኳን ደና መጣችሁ በህግ አምላኮች❤ለመላው ክርስቲያን ወገኖቸ እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ ስደተኞች አይዞን አይክፋን ሁሉም ያልፋል😢እግዝአብሄር ቀን አለው ውዶችየ❤

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 9 месяцев назад +15

    እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ በነገራችን ላይ ይሄ ፊልም በጣም አሰተማሪ ነወ

  • @munalisa7158
    @munalisa7158 9 месяцев назад +27

    በሀገራችን እንደዘሜ ያሉት በዝተው በጠበጡን😂😂 ኤልዳዬ ያንችን ትዕግስት ለኔም ያበድረኝ ፈጣሪ🎉

    • @user-rr7tg3id2
      @user-rr7tg3id2 9 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @rahwana848
      @rahwana848 9 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @meaddis1139
      @meaddis1139 6 месяцев назад +1

      ere ye Gechen real name yemetaku negerugn plssssss

    • @Soso-mi5uw
      @Soso-mi5uw 6 месяцев назад +1

      😅😅😅😅😂😂ልደበድበው ትንሽ ነው የቀረኝ😂😂😂😂

  • @neima2690
    @neima2690 9 месяцев назад +20

    ወይ የዘመነ ገጸ ባህሪ እደት እደሚያቃጥል አመዳም😮😮😮😮

  • @teshometes
    @teshometes 9 месяцев назад +3

    ኤልዳ ጎበዝ የህግ ባለሙያ ብተሰሆንም ከፍቅር አነሰጻር ግን በሀሳብና በማስመሰል ዓለም እንጂ በእውነት ዓለም የማትኖር ነች።

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 9 месяцев назад +7

    አንዳንዴ የምታቀርቡትን ነገር አስቡበት ድራማ ወይ ፊልም አስተማሪ እንጂ ትውልድ ሚበላሽ ጋጠወጥነትን ዙሙተኝነትን የሚበረታታ መሆን የለበትም ።

    • @KdrKdr-pn1mw
      @KdrKdr-pn1mw 9 месяцев назад

      ከብጽግና ከዘመነ. ውይት እርኩሰት ነው የሚገኘው

  • @BachayehuTesfaye
    @BachayehuTesfaye 9 месяцев назад +11

    እንደ ዘመነ አይነት ሆዳም ወንድ ይጠብቀን

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 9 месяцев назад +3

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ብርሀነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw 9 месяцев назад +3

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በል እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሑ

    • @misrach2350
      @misrach2350 9 месяцев назад

      እንኳን አብሮአድረሰን ❤❤

  • @mesimesi2950
    @mesimesi2950 9 месяцев назад +13

    መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ይህን ኮመንት ለምታነቡ ሁሉ🎄❤️

    • @haytamehamede9774
      @haytamehamede9774 9 месяцев назад +1

      እንካን አብሮ አደርስን የኔውድ❤❤❤❤❤❤

    • @aynalemmule4086
      @aynalemmule4086 9 месяцев назад +1

      አሜን3🎉🎉

  • @ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ
    @ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ 9 месяцев назад +1

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባዓል አደረሳቹ🙏🙏🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 9 месяцев назад +2

    ዘሜ ዘሜ የብዙ ቤት የሚፈርሰው በንደዚህ አይነት ችግር ነው 😢 ምርጦችዬ በርቱ በህግ አምላክ የናርድዲን ነገር አደራ ችግሯን ዋጥ እኔም የሷ ባህሪ አለኝ😢

  • @HacJob
    @HacJob 9 месяцев назад +22

    ፍቅር ከልብ በሙሉ ልብ ሲሆን ነው የሚያምረው
    እንደ ዘመነ የራስን ለመሙላት ለጥቅም ሲሆን እንደ ኤልዳም ላለመሸነፍ ከላይ ብቻ ሲሆን መልኩን ውበቱን ያጣል፣ ማስመሰል ሲያስጠላ

    • @EyuabEyuab-sb1tz
      @EyuabEyuab-sb1tz 9 месяцев назад +1

      የሷኮ ላለመሸነፍ አይደለም

    • @meaddis1139
      @meaddis1139 6 месяцев назад

      ere ye Gechen real name yemetaku negerugn plssssss

  • @MarthaYonas-o6h
    @MarthaYonas-o6h 9 месяцев назад +15

    ከዘመነ አይነት ይጠብቃችሁ

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale5442 9 месяцев назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ገና 🎉🎉❤❤❤❤

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 9 месяцев назад +3

    _እንኳን አደረሳችሁ_ 🎉🙏
    💚💛♥️👈🥰😍😘
    _መልካም በዓል_ 😊
    _እስኪ በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅ የምትሉ_ 👍

  • @zenebechhaylegiorgis3650
    @zenebechhaylegiorgis3650 6 месяцев назад

    በጣም ትልቅ ትምህርት ያለዉ ድራማ ነዉ በርቱ።

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 9 месяцев назад +5

    So beautiful drama ,I love it, keep on doing, thanks.

  • @mesfinshume8780
    @mesfinshume8780 9 месяцев назад +1

    I really like the philosophies discussed by zeme and his friend

  • @habashaburti5859
    @habashaburti5859 9 месяцев назад +9

    አቤት ወንዶች መቸ ነው ለምትወዳችሁ ሴት ታማኝ የምትሆኑት ከደ ዘመነ አይነት ወንዶች ጠብቀን

    • @hanken100
      @hanken100 9 месяцев назад

      ዘመነ ስምን መልዐክ ያወጣዋል

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 9 месяцев назад +6

    ከዘሜ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረገዉ ልጅ ድራማ ላይ ባይሆን ኖሮ ዋዉዉዉ ነዉ ❤

  • @SanaAlahmou
    @SanaAlahmou 9 месяцев назад +1

    በጣም የምውደው ፊልም❤❤❤❤እኳንአደረሳችሁ ለገና በአል

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 9 месяцев назад +13

    ኤልዳ በዘሜ ጉዳይ ዘጋሽኝ ለሱ ከተራ ሴት በላይ ሆነሽ መታየት እየቻልሽ እራሽ ነሽ እራስሽን ተራ ያረግሽው

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 9 месяцев назад +4

    የጀዋር ኢንተርቪው ብስለት ያለው ቆንጆ፣ ጠቃሚም አስተማሪም የሆነ ነው።ጋዜጠኛ ደሬን አመሰግናለው።

    • @askualh2360
      @askualh2360 9 месяцев назад +1

      Yizeshiwu gedeli gibi

  • @MamushTeshome24
    @MamushTeshome24 9 месяцев назад +2

    እንኳን አደረሰን

  • @ሱሱየሀይቋፈድሻነኝ
    @ሱሱየሀይቋፈድሻነኝ 9 месяцев назад +2

    እኔምለው ውዶቸ ታደንና አልዳን እደት እደምወዳቸው ባንድ ቢሆኑ ብየተመኘሁ እደዘመነ አይነት ወንድ አላህ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞችየ እኔን የገረመኝ ሴቶቹስ ምነካቸው እዳሶላ እያነጠፈ ጥሏት እየሄደ እሌላይቱጋ እደሚሄድ እደት ማሠብ ተሳናቸው ሴት በሴት እደት ይጨካከናል❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 месяцев назад +35

    ሴቶችየ ከዘመነ አይነት ወንድ ይስውርን 😊

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤ እንኳን ደና መጣችሁልኝ❤

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 9 месяцев назад +3

    በዚህ ኤፒሶድ ላይ የሴቶችን ማንነት የሚያሳንስ ገበያ ላይ ያለ እቃ ይመስል ሲያማርጣቸው ሁለቱንም ለእሱ ፍላጎት መጠቀሚያ አድርጎ ማቅረብ ከነውርም ነውር ነው። ሴቶችን ለአንድ ግለሰብ የዚህን ያህል ማዋረድ በሴቶች ላይ የሚደረገውን አላስፈላጊ ተግባር ማበረታታት ነው። የወንድን የበላይነት የመራጭነት ከአንድም ሁለት ሶሰት ሴቶችን የማማረጥ መብት የሚያጎናጽፍ ነውረኝነት የታየበት ነው። ዘመነ የተባለ ኮሳሳ ገጸ ባህሪ ሦስት ሴቶችን መጫወቻ ካርድ አድርጎ ማቅረብ በህግ አምላክን የወረደ አድርጎታል። የሴቶችን ክብር በሚነካ የሚሰሩ ድራማዎችን በመቃወም ባለማየት ኮሜንት በመጻፍ እንዲቆም ተባበሩ።

  • @eyoseyaikob5189
    @eyoseyaikob5189 9 месяцев назад +1

    Eldiye betam new miwodsh tigstish , rihirahesh ,l loved

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho 9 месяцев назад +1

    መልካም ሳምንት ይሁን 🙏

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 9 месяцев назад +1

    ድንቅ ነው በርቱ ተባረኩልኝ ሁላችሁም ❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 9 месяцев назад

    እንኳንአድረሳችሁ አደረሰን፣ለኢየሱስክርስቶስ፣የልደትበዓል፣
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤

  • @meskeremtesfaye843
    @meskeremtesfaye843 9 месяцев назад +4

    እንደ ዘንድ ካለ ወንዶች ፈጣሪ ትጠብቃችሁ

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px 9 месяцев назад +1

    እውነት ለመናገር ቀጣዩ ይበለጠ ያጓጓል

  • @hddi491
    @hddi491 9 месяцев назад +6

    እነ ኢልዲ ምን እያሉ ነው እያረሩ መሳቅ ሆነባቸው የራሳቸውን ውስብስብ በሰው ውስጥ ሁነው ጨረሱት 😢😮

    • @meymunagashaw3702
      @meymunagashaw3702 9 месяцев назад

      Ende elda aynet sew gn ale weys drama lay bcha new? Betam kebad new

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 9 месяцев назад +1

    ኤልዲዬ❤

  • @LovelyBreakfast-ik3cl
    @LovelyBreakfast-ik3cl 3 месяца назад

    Wow ewnet ewnet elachewalehu edih new yemnorew

  • @DagmawitAbebe-m5i
    @DagmawitAbebe-m5i 9 месяцев назад

    ይሄ የ 3ኛ ክፍል እንግሊዘኛ የምትቀላቅሉትን ነገር ብታቆሙልን ምናለ? 😢🎉

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 9 месяцев назад +1

    በጣም ቴንኪው❤❤❤

  • @Meandmy2024
    @Meandmy2024 9 месяцев назад +7

    ያበደ ቪዥዋል ኢፌክት ነው ያሣያቹን በርቱ❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 9 месяцев назад +2

    ደራሲ ሙልጌታ አረጋዊ ትጽፈዋለህ አይገልጸውም ፣ አቦ ይመችህ ምርጥ ትወናና ዳይሬክቲንግ
    በጣም የገረሙኝ ዲያሎጎች/ስክሪፕት
    1. የኤልዳና አምራን ክርክር ራስን/ስሜትን ስለመግዛት
    2. የዘመነና የጓደኛው የግንኙነት መሰረቶች
    3. የኤልዳና የዘመነ ራስን ወይም ሌላን ሰው ከጥቃት ስለመከላከል
    ዲያሎጎች ተነጥለው ራሳቸውን የቻሉ ትልልቅ ምዕራፍ የሚወጣቸው ሀሳቦች ሆነው አግኚቻቸዋለሁ፣ እስቲ እናንተም አዳምጧቸውና ሀሳብ አንለዋወጥበት

  • @JemalJemal-hp9dd
    @JemalJemal-hp9dd 7 месяцев назад

    ወይ ዜሜ ጨረስካቸውኮ😅😅😅

  • @DawitZeleke-v8d
    @DawitZeleke-v8d 9 месяцев назад

    አምራን የኔ ምርጥ 😂😂😂😂

  • @SamifikerEtuBaabt-ee6es
    @SamifikerEtuBaabt-ee6es 9 месяцев назад

    ስላምምም

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 9 месяцев назад +2

    ኤልዳ ዘመነን እያቀዘቀዘች እውነቱን አስወጣችው ግን ኤልዳ በጣም አናዳኛለች መተፈስ እየቻለች እራስዋን ትጎዳለች እስከመቼ ነው ዝምታዋ ሴቶቹ 10 እስኪሆኑ ነው እንዲህ ያሉ ሴቶች ወንድን ያበላሻሉ ዘመነ ዝም በተባለ ቁጥር ሀፅያቱ ላይ እየጨመረ ነው የሚሄደው ገደብ ልታበጅለት ይገባል ለራስዋ ብቻ ሳይሆን ለዘሜም ጭምር ይጠቅማል በተረፍ በርቱ

  • @meaddis1139
    @meaddis1139 6 месяцев назад +1

    ere ye Gechen real name yemetaku negerugn plssssss🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AfewerkiKidane-w3z
    @AfewerkiKidane-w3z 9 месяцев назад

    Willkommen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedKhairu-t5x
    @MohammedKhairu-t5x 9 месяцев назад

    የዘሬዉ ክፍል እንደለ ፍልስፋና እና ምርመራ ነዉ ተመችቶኛል የሚቀጥለዉ ይበልጥ አጎጎኝ ምን አለ በሳምንት 2 ቢሆን

  • @Abdi_Fite
    @Abdi_Fite 9 месяцев назад +5

    እነ ፎዝያ ቤት ግን ቢራ ውስኪ ቮድካ መኖሩ አይገርምም?😮😂

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 9 месяцев назад +1

      ፎዝያ ብሉ ቨልካ አልገባኝም ጋቢ ለብሶ ድራፍትም አጣመኝም

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 9 месяцев назад

      @@eskedarhibstu8389የት ቦታ ነው የት ሆቴል ጋቢ አልብሶ ጠጡልኝ የሚል ሁሉም ለብሰው ቆርጠምም የሚያረጉት ነገር እለ

  • @Nejib518
    @Nejib518 9 месяцев назад

    ሴቶች የዘመነ አይነት ወንድ እንዳይገጥማችሁ ራሳችሁን በሁሉም መንገድ ምሉዕ ለማረግ ሞክሩ😊

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 9 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 9 месяцев назад

    ዋዉ በጣም አሪፍነዉ ቀጣይ እጠብቃለን❤❤❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 9 месяцев назад

    betam arif ethiopian drama new

  • @frehiwotwoldemichael4787
    @frehiwotwoldemichael4787 9 месяцев назад +4

    I don’t understand, killing the time because what is philosophy boring?

  • @gobiw2121
    @gobiw2121 9 месяцев назад +5

    ዘመነ የውንድ ባህሪ ይኑርክ

  • @matiwoskassahun9896
    @matiwoskassahun9896 9 месяцев назад

    Yamirr ende eldaa ayinet jegina set magignet metaadel new, eldi betam adinakish negn

  • @KhanKhan-lv6ys
    @KhanKhan-lv6ys 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 9 месяцев назад

    የሴቶቹ መጃጃል የወዶቹ ማጃጃል ድራማ ሳይሆን የእውነተኛ ታሬክላይ የሚፈጠር ነገር ነው።

  • @TheoDRoss-Tedi
    @TheoDRoss-Tedi 5 месяцев назад

    አሰልቺ ዲያሎግ

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 9 месяцев назад

    እንኳን አደረሳቹ ለጌታችንዉልደት ልደት

  • @misrach2350
    @misrach2350 9 месяцев назад

    አይዘመነ፣በየቦታውመልክስክስነው፣ስራው፣ኢልዱየነማር፣ስውዳት❤❤❤❤

  • @FadiaSaab-pv9cf
    @FadiaSaab-pv9cf 9 месяцев назад

    Zemana keelida hywet wata🙌

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 9 месяцев назад +1

    ይቺ ኤልዳ የተባለች ገፀ ባህሪ ግን ምን እያለችን or እያስተማረችን ነው?!🤔 እጮኛዋ ከሌሎች ሴቶች ጋር ያልሆነ ግንኙነት እንዳለው እያወቀች ምንም እንዳልተፈጠረ መሆን? ማለት ስልጣኔ መሆኑ ነው?!

  • @AgelegayWegayw
    @AgelegayWegayw 9 месяцев назад

    Waw

  • @KAlidebint
    @KAlidebint 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤አሪፍ ነው

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 9 месяцев назад +1

    ወይ ዘሜ😅😅😅 አፍጥነው😂😂😂

  • @getachewadugna3199
    @getachewadugna3199 6 месяцев назад

    zemene semechegn role modele new beka

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 9 месяцев назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sumeyadesalewu-ns5me
    @Sumeyadesalewu-ns5me 9 месяцев назад +3

    የዘሜ መጨረሻ ግን አያምርም

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 9 месяцев назад +7

    ይሄ ዘሜ የሚሉት ሰልፊሽ ሰው ምነው በሴቶች ካልታጠርኩ አልክ ሽልጥልጥ ኤልዳ ትታው በተራው ሲያብድ ማየት ነው የናፈቀኝ

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 9 месяцев назад

      ማፈዳትነበር ዘመነን 😂😂😂😂

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 9 месяцев назад +1

      ኮመንታተሮች እደት እዳሳቃችሁኝ ወረዳችሁበት እኔ ኤልዳ ታግሳ ካልቀጣችው ጥፋተኛ እሷ ናት

    • @KdrKdr-pn1mw
      @KdrKdr-pn1mw 9 месяцев назад

      ቁሻሻ አብይ ነው ዘመነ ማለት ብልጽግና ማለት ነው ሉሲፈርና ተከታዩቹ በኢትዩጲያ መመዘን ነው ይቅር መዝን

  • @daneav9930
    @daneav9930 9 месяцев назад +2

    እኔ ብቻ ነኝ ኣ እሁድ መሆኑን ይሄ ፊልም ስለቀቅ ብቻ የማውቀው

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 4 месяца назад

    አረ ይሄን ፊልም ልቀቁልን ለምን አቋረጣቹ ለተመልካች ክብር ቢኖራቹ ደስ ይለናል ?

  • @sileshi191
    @sileshi191 6 месяцев назад

    የ ዘሜ አይነት ሰው መሆን ነው ምፈልገው ምክንያቱም 🛫 ሴቶች የዋህ እና የእውነት የሚያፈቅራችሁን ስለማትረዱ: ስለምትጎዱ 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️

    • @Soso-mi5uw
      @Soso-mi5uw 6 месяцев назад

      😅😅😮😮😮😮ሾካካ😂😂😂

  • @Saada-c6s
    @Saada-c6s 9 месяцев назад

    👍

  • @saearh8656
    @saearh8656 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😊

  • @WynTayir
    @WynTayir 9 месяцев назад

    እኔ ደሞ በተቃራኒው ምንም ጣእሙ ሳይገባኝ የማየው ድራማ ነው። ትንሽ ዘኔ ከጓደኛው ጋር ያወራው ተመችቶኛል። ያወራው እውነት ነው ግን ካለንበት ማህበረሰብ ጋር እና አብሮን ላለ ሰው ስንል አንዳንድ ፍላጎትና መብታችንን እንጥላለን እንጂ.....

  • @meronyigzaw1088
    @meronyigzaw1088 9 месяцев назад +1

    የዘሜ እብደት ሲያስጠላ😢

  • @bersabehaile833
    @bersabehaile833 9 месяцев назад +2

    Ye zeme akuam yetewega yihun

  • @Adam_Editzz776
    @Adam_Editzz776 9 месяцев назад

    E zerya eskrappe new
    Uvvvv new 😂❤

  • @qonjet
    @qonjet 9 месяцев назад +4

    ዘሜ መቼ ነው እሚሞተው ?😁

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 9 месяцев назад

      ከሁሉም ኮመንት ያሳቀኝ የእውነት እርር ነው የሚያረገው

    • @Soso-mi5uw
      @Soso-mi5uw 6 месяцев назад

      😂😂😂😅😅😅😅ወዮ

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 9 месяцев назад

    የት ነው ይሄ ቦታ ጋብ አልብሰው የሚያስጠጡ ቆርጠምም የሚያረጉትስ ምንድን ነው?? ሀገሬ ለውጥም አለ እንደ ዘመነ ያለ ሰው ወደ ህይወቴ አታምጣብኝ

    • @ZEMENTV
      @ZEMENTV 9 месяцев назад

      Triple e Hotel and Spa around Awraris Hotel 22

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 9 месяцев назад

      @@ZEMENTV አመሰግናለሁ

  • @ffg1354
    @ffg1354 9 месяцев назад

    ለምን ተመልካች የለም ግን ብዓል በስደት ተደገመ😢😢😢

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 9 месяцев назад

    ዘሜ ግን እሽኮለሌ ያልክ አልመሰለህም
    ዋ እንከባበር እንጂ በሄልዳና አንቀልድም🤛

  • @GhHh-u1z
    @GhHh-u1z 9 месяцев назад

    10

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc 9 месяцев назад

    Gabew mindenew? Restaurant wust hulum labesawa😂gin das yelala❤

  • @user-qh5xs4kn6g14
    @user-qh5xs4kn6g14 9 месяцев назад +1

    ዘሜ😏

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 9 месяцев назад +1

    እረ ልቀቁልን ፕሊስ

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 9 месяцев назад

    የጋቢው ነገር በድራፍት ቤት???እኔ ብቻ ነኝ ያየሁት ወይስ

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 9 месяцев назад

    አይ ዘመነ እራሡን እንደምን ነው የሚቆጥረው ???

  • @dubai1280
    @dubai1280 9 месяцев назад +2

    ኤልዳ ልፍሥፍሥ ዘመነጋ ታረቀይ😂😂

  • @merrygizaw6213
    @merrygizaw6213 7 месяцев назад

    Car blow up place does not have same background where it is parked

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 9 месяцев назад

    ምነው ዘመነን አልከሰከሳችሁት ከባህላችን አንፃር ይደብራል ይህንን የቲቪ ድራማ ወጣቶች/ፋየር ኤጅ/ ላይ ያሉም እንደሚያዩት አትዘንጉ ጥቂት ወንዶች ሊያረጉት ይችላሉ ከየትኛውም አንግል ቢሆን ግን ለሚያየው ይደብራል

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 9 месяцев назад

    ኤልዲ ከዚህ ወላዋይ አቁሚ አቋም የለውም ከሌላ ጋር ካወዳዳረሽ ሚዛን ላይ አስቀምጦ እየሰፈረ ነው እንደ ዘሜ ያሉ ብዙ ወንዶች አሉ

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 9 месяцев назад

    ይህ OMNቁ 2