Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 4 | BeHig Amlak Season 2 Episode 4 | Ethiopian Drama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 175

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 8 месяцев назад +110

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ እኔን ጨምሮ ሠላማችን ይብዛ ሀሳባችን ይሙላ

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 8 месяцев назад +14

    ይህ ድራማ ቀንና ለሊት ሳይቋረጥ ቢተላለፍ ምርጫዬ ነው በርቱልን 🎉🎉

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 8 месяцев назад +18

    ድንቅ ትንቅንቅ ያለበት የበሳል ተዋናዬቻችን ብቃት የሚታይበት ረቂቅ ቲያትር 0r ድራማ ነው እናመሰግናለን ::

  • @bezabezawit2908
    @bezabezawit2908 8 месяцев назад +10

    ይህን ድራማ እንደ እኔ የሚናፍቅ በላይክ ይግለፅልኝ

  • @user-up1ir3wo7q
    @user-up1ir3wo7q 8 месяцев назад +9

    የተዋጣለት ስራ ከተዋጣላቸዉ ሰራተኞች ጋር በጣም ደስ የሚል ነዉ በርቱልን❤❤❤

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 8 месяцев назад +41

    ምርጥ ድራማ በምርጥ ተዋንያኖች።ግን አገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ስርአቱን የያዘ የህግ አካሔድ አለ?? እመኛለሁ🙏🙏🙏

  • @Nesru23
    @Nesru23 8 месяцев назад +10

    በምን አይነት ተመስጦ እንደምከታተለው በቃላት ለመግለፅ ይከብደኛል 😊
    እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው

    • @fanosligaba4581
      @fanosligaba4581 8 месяцев назад

      እኔንም በስራአ በተምስጣ ኡየውት ለወደፊት ጥበቃ ለመሆን ይምነፍልግ ከዚህ መማር እንቺላለን

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh 8 месяцев назад +1

      እኔማ ፈጥጨ ቀረሁ

    • @Nesru23
      @Nesru23 8 месяцев назад +1

      @@SelamKonjo-uu3eh ባያልቅ የሚያሰኝ ድራማ ነው

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 8 месяцев назад +5

    ድሮ እውነተኛ ፍቅር ያለው ፊልም ላይ ነው እንል ነበር አሁን ደሞ እውነተኛ ህግ ድራማ ላይ እያሳያቹን ነው አረ በህግ አምላክ ከዚህ ድራማ ተማሩና አገራችንን በእውነተኛ ህግ ምሩልን😢
    እናመሠግናለን ሁላቹንም በርቱ❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 8 месяцев назад +14

    ድል ለአበበ ባልቻ ምንም ይሁን ምንም እንዲያሽንፍ እፍልጋለሁ 💪💪💪💪

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk 8 месяцев назад +10

    Perfect drama
    Heart wrenching
    Mind boggling seen
    Make it twice a week please

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 8 месяцев назад +9

    ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏

  • @Meandmy2024
    @Meandmy2024 8 месяцев назад +3

    ምርጥ ቅንብር ❤❤❤ Amazing work 👏👏👏👍👍👍

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 8 месяцев назад

    አቤትየዚህ ድራማ ተዋንያንያዎች ብቃታቸው የሌለ ነው አቤት መገጣጠም አስተማሪም አዝናኝም መሳጭ ድራማ ነው በርቱ❤❤❤❤❤

  • @emebetwoldemichael6614
    @emebetwoldemichael6614 8 месяцев назад +3

    makup ዱቄት ያልበዛበት በተፈጥሮ ውበት የደመቁ ምርጥ ድራማ 😊😊😊

  • @rahel6046
    @rahel6046 8 месяцев назад +6

    ዋው ካጀቱ ከልቡ ድራማ ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-gl3cw2gz5l
    @user-gl3cw2gz5l 8 месяцев назад +5

    ኤልዳየ በድጋሜ ክርክር ደስይላን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን ❤❤❤❤❤❤

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 8 месяцев назад +8

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ ❤❤❤❤

  • @biruk7221
    @biruk7221 8 месяцев назад +1

    የወንጀል ህግ ሁሉም ዜጋ ማወቅ ያለበት ነገር ይመስለኛል እናመሰግናለን ❤❤

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 8 месяцев назад +1

    ❤ woww የሚለው ቃል አይገልፀውም የታርክ ፍሰት የአርቲስቶች ትወድና የድምፅንስ የቪዲዮ ጥራት ዋውውውው ዋውውው የውጪ አገር ድርማ የማየው እየየሰለኝ ነው የኢትዮጵያ የአርቲ ብቃት የሚገልፅ አቅም ያለው ተከታታይ ድራማ በህግ አምላክ ግሩም ናችሁ ታላላክ ተወዳጅ አርቲስቶች ለዘመናት ባካበቱት ልምድና እውቀት ድራማ ሆነ ፍልም መሰራት ካልቀረ እንደዚህ ነው. እንጂ የመክፈቻ ና መዝጊያ ሙዝቃ ሳውንድ ጥራትና ምርጫ ዋው ነው❤

    • @fanosligaba4581
      @fanosligaba4581 8 месяцев назад

      ❤ለኢትዮጵያ እንደዚህ ድህነት ትውልድ ያስፉልጋል

  • @osmanaskerhate3
    @osmanaskerhate3 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤ አቦ እሁድን በጉጉትና በናፍቆት የሚያስጠብቀኝ በሕግ አምላክ ድራማ ይመቻል

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani 8 месяцев назад +2

    The best derama❤❤❤

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 8 месяцев назад +2

    ሰላም ነው ናቹ ድንቅ ትንቅንቅ የለበት ስለእውነት የቆማቹ በጣም ነው የምትናፍቁኛ ❤❤❤

  • @user-cc1fd5ko2c
    @user-cc1fd5ko2c 8 месяцев назад +4

    እኛ ስደቶኞች ፈጣሪ የማታ እጀራ ይስጠን ኡፍ አሁንስ ደከመኚ 😢

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 8 месяцев назад +4

    አቤት ጥንካሬ ልክ እንድህ አይነት ፅናት እኛም ሴቶች ከእሷ መማር አለብን

  • @abfele812
    @abfele812 8 месяцев назад +1

    እረ ይሄ ድራማ ስወደው እንደኔ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ደስ የሚለው አቤት !

  • @ephremf22
    @ephremf22 8 месяцев назад +2

    wow xcellent drama i like it super thanks...//

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 8 месяцев назад +5

    እንካን ደህና መጣችሁ በጉጉት የምጠብቀው ፌልም❤❤❤❤❤❤

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp 8 месяцев назад +1

    teru sera nw ❤❤❤❤❤ kebruln weddddd😘😘😘😍😍😍🤩🤩🤩🤩

  • @yosephubuntu
    @yosephubuntu 8 месяцев назад +3

    የፈረንጅ ፊልም 👍👍 ኤልዳ ግን ምን አይትተ ውበት ነው ያላት ...❤❤❤

  • @20204606
    @20204606 8 месяцев назад +2

    ከአርትስ TV ወይስ ከድራማዎቹ ገራሚነት?? እረኛዬ, አሁን በህግ አምላክ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 8 месяцев назад +2

    ❤❤ኪዱ (ጋሽ አበበ❤) የሚወድክ ቀን በቀን ብትታይ የማትጠገብ ምርጡ አርቲስት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አቶ ወዳጀ (ሚኪ ስወድክ ባሁኑ በዚህ ድራማ ክፉ ሰው ሆነ ብትተውንም ❤ ደግሞ ሚዛን ድራማ ላይ የሰራው ልጅ ❤
    ፅዬ (አምራን) ❤
    አዛኤል❤ ታዴ ምርጥ ተወዳጅ ሰው❤
    የኪዱ ረዳት ባለ ፅሙ ስወድክ ካላገባክ አውራኝ😂❤

    • @AG-bu4cd
      @AG-bu4cd 8 месяцев назад

      ተመቸሽኝ፣ ደሞ ግልጽነትሽ።

    • @kuritynigussie1449
      @kuritynigussie1449 8 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @mesfinterefe1567
    @mesfinterefe1567 8 месяцев назад

    ከዋናዋ ጠበቃ የተሻለ 2ኛዋ ጠበቃ ደስ በሚልና ባልተጋነነ ሁኔታ ሰርተዋለች ። perfect

  • @user-yu4bf9qq4y
    @user-yu4bf9qq4y 8 месяцев назад

    ጎበዝ ሁሉም ተፈላላጊ ሁሉም ሀይለኛ ማናማ ናቸው የሚሸነፉት የሚያሸንፈውስ😊

  • @remedannassir7900
    @remedannassir7900 8 месяцев назад +1

    በጣም ጀግና ጀግና ተዋንያን ጋሽ አበበ ባልቻ የምንግዜም አንደኛ

  • @sarasarah5107
    @sarasarah5107 8 месяцев назад +2

    Woyen endet begugeti Enda metabkwe gen le mendnew tolo yemayelkakew❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 8 месяцев назад +2

    በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 8 месяцев назад +1

    ትንሿም ጠበቃ የዋዛ አደለችም 😍
    ጓደኝየዋ ታሜሪካ የመጣችው 🙆 ቅቅቅ ና ት
    የሁለቱ ጓደኛሞች ጥያቄና መልስ ደስ ሲል

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤ምርጦቻችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 8 месяцев назад +2

    አልዳናን ስወዳት በጌታ 😘😘😘😘😘እርጋቷ

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 8 месяцев назад +2

    ወይኔ ጉዴ ወንድ ፍቅረኛ እንዳለችው እያወቁ ምን አይነት ስሜት ያላት ሴት ናት ምንም አይመስለኝም የምትል ክክክክክክክ

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 8 месяцев назад

    ዋዉዉዉበጣም ድቅስራነዉ ቀጣይ እጣበብቃለን ይመቻቺሁ የሳምት ሰዉ ይበለን❤❤❤❤❤

  • @fanosligaba4581
    @fanosligaba4581 8 месяцев назад

    ሲጀመር በህግ ሲጨርስ በህግ ሀግ አምላክ አለው አምላኩም እግዚአብሔርን ይባላል ደስ የሚል ❤እስተማሪ ድራማ ሀብታም ደሁም በእኩልነት የሚስተምር ድራማ ❤ተባሩኩ

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 8 месяцев назад

    እንደው የኢትዮጽያም ጉዳይ እንደዚ በችሎት ደስስስስስስ በሚል ሁኔታ ቢታይና እልባት ቢያገኝ እረ በሕግ አምላክ አስደመማችሁኝ ምን አለ ቀን በቀን ብታደርጉ እረ ሰለሞን እባክህ እንደው

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 8 месяцев назад +2

    Please Be Banidiraw Amilak Atagugun 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @yohanneshaile8486
    @yohanneshaile8486 8 месяцев назад +1

    ምርጥዬ

  • @tisfaadmas9517
    @tisfaadmas9517 8 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣቹሁ

  • @user-dc5nw4ql1p
    @user-dc5nw4ql1p 8 месяцев назад +2

    ዋውውውው😘😘👏👏👏

  • @roseb6753
    @roseb6753 8 месяцев назад +2

    ፎዝያ ተብዬዋ የመስቀል ጆሮጌጥ ማድረጎ ትክክል አይደለም

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 8 месяцев назад +1

    ዋው በርቱ ❤❤❤

  • @Absalat700
    @Absalat700 8 месяцев назад

    Selamchu yebeza yehager lijoch 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 8 месяцев назад +1

    what a drama 😍😍

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg 8 месяцев назад +1

    wowo 🙏🙏😍

  • @lidyakoriya1170
    @lidyakoriya1170 8 месяцев назад +1

    ሰወድላችሁ!!❤❤❤❤

  • @emebetwoldemichael6614
    @emebetwoldemichael6614 8 месяцев назад

    በእውነት ኤልዳ ሜካፕ እያምርብሽም ተፈሮሽ ደስ ስትይ የሆነ ኢንተርቪው ስታደርጊ ሜካፕ ለውጦሽ ነበር በዙሁ ቀጥይ

  • @HabtamuEthiopia-jv5dg
    @HabtamuEthiopia-jv5dg 8 месяцев назад

    በጣም ግሩም።።።።።።

  • @kukulu99
    @kukulu99 8 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ ሰላም ሁኝልን

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 8 месяцев назад

    በጣም ግሩም ድንቅ እና ልብ አንጠልጣይ ድራማ ህግ ምን መምሰል እንዳለበት ህግን አስፈፃሚው እና ተርጏሚው ሰራቸውን ለማሳየት የተሞከረበት በመሆኑ ሳላደንቅ አላ ልፍም ክፍል 5 ምን ይሆን????

  • @Ruhama2
    @Ruhama2 8 месяцев назад +2

    ስራዬ ጋር ስለሚገኝ ይሄ ድራማ በጣም ወድጄ የተከታተልኩ ነው !

  • @kalashe4581
    @kalashe4581 8 месяцев назад +2

    እረ ፎዚያ😅😅😅😅😅😅😅

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 8 месяцев назад

    ኤልዳዬ ስወድሽ የድራማዉ ሴንሰር ❤

  • @hilinawukaw6860
    @hilinawukaw6860 8 месяцев назад +2

    Please try to mack Weekley two times

  • @SelamKonjo-uu3eh
    @SelamKonjo-uu3eh 8 месяцев назад +1

    በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ የመዳም ቅመሞች

  • @tutubuza3356
    @tutubuza3356 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotwale446
    @haymanotwale446 8 месяцев назад +1

    አባካችሁ ከሳምንት 2 ወይም 3 ቀን አድርጉት

  • @abdulazizabujabir5406
    @abdulazizabujabir5406 8 месяцев назад +2

    እንዲህ አይነት የህግ አፈፃፀም ቢኖር የት በደረስን ልብወለድ ነው ኢትዬጽያ ውስጥ የሌለ የማይኖር

  • @Se_lamG
    @Se_lamG 8 месяцев назад +2

    እባካችሁ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይታይ የምትሉ በ like ድጋፍ አሳዩ

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho 8 месяцев назад +2

    ፍትህ ለእዛኤል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 месяцев назад

    ዋው የቤቶች ታሪኳ በዶክተርነት ከች ብላለች 🥰

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 8 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለሽው.... አቤት ህግ እኛ ሀገር እንደዚህ ቢሆን wow! ጠበቃ ከእስረኛ ጋር እንደዚህ ከለላ መርማሪ የተለመደው በዱላና ማስፈራራት እንጂ እረ Please, ...በሳምንት ሁለት ቀን ይሁንልን ። በተረፈ ያልተወሳሰበ የሀብታም ህይወት የለም ልክ ብልሀል መርማሪ 95%ከመቶ ባለሀብት ከበስተጀርባው ወንጀል አለ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 8 месяцев назад

    ዋው ደስ ስትል ጠበቃዋን ስወዳት እኳ

  • @miliyongebre8433
    @miliyongebre8433 8 месяцев назад +1

    What an Amazing Sitcom

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 8 месяцев назад

      It is no a sitcom but a thrilling drama

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @Semiro-rp5wd
    @Semiro-rp5wd 8 месяцев назад +4

    Des yemil astemari drama new yetemechachu blike englletsew .gays

  • @Makeda568
    @Makeda568 8 месяцев назад

    Bravo good job guys keep it up

  • @addisasfaw8074
    @addisasfaw8074 8 месяцев назад

    The topic is good to work for long periods of time , don’t degrade the quality ; I mean keep it up , I like it so much as a customer

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 8 месяцев назад

    ፎዚያ የጆሮ ጌጥሽን ብትቀይሪው🤔🤔 ማለቴ ከስምሽ ጋር ስለማይሆን።የዚህን መልእክት ሀሳብ የተረዳ ላልተረዳ ያስረዳ። እኔ ግን ያልኩትን ብያለሁ። ሰላም ቀን በያለንበት🙏🙏

  • @user-ht3fw9hw3k
    @user-ht3fw9hw3k 8 месяцев назад +1

    Waw❤😊

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 8 месяцев назад

    እንደተለመደዉ የጠላቶቹ ልጆች ይዋደዳሉ it’s always kind of the same story

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 8 месяцев назад +2

    በጉጉት ስጠብቀው thanks❤❤❤❤❤

  • @emuye1
    @emuye1 8 месяцев назад

    Elda yametu merets actor wow🎉 yena konjo😘😘😘

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 8 месяцев назад

    ኤልዳዬ እኮ ስወድሽ

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 8 месяцев назад

    እኔ የሚገርመኝ ዲያስፖራ ምትባሉ ሰዎች ለኢትዮጲያዬ ያላቹ ንቀት አትምጡብን ሀገሬን እስከነ ችግርዋ ለኛ ተውልን እባካችሁ

  • @KidusFita
    @KidusFita 8 месяцев назад +1

    Welcome 😘😘✌️✌️

  • @Aklil17
    @Aklil17 7 месяцев назад

    ይህ አይነት ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ ባይሆን አምን ነበረ 😉

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 8 месяцев назад

    ምርጥ ትወና ኤልዳ አንጀቴን አራሸው ለኛ ሀገር ፖሊሶች ህግ አሰከባሪ ብለው ህግ ለሚጥሱ ጉቦኞች

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 8 месяцев назад

    እንዴት ነው ያሰለጠንሻት ደግሞ የኔ ቅመም

  • @user-oc7hh3yv4e
    @user-oc7hh3yv4e 8 месяцев назад +4

    ፍኖ ያሸንፋል ኢትዮጵያንም ያድናታል❤

    • @user-yu4bf9qq4y
      @user-yu4bf9qq4y 8 месяцев назад

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ድል ለነበልባሉ

    • @fanosligaba4581
      @fanosligaba4581 8 месяцев назад

      ፍኖን እድ በህጋምላክ ፍርድቤት ይቅረብና ይከራከር ዳኛች ፍርድ ይስጡ

    • @user-yu4bf9qq4y
      @user-yu4bf9qq4y 8 месяцев назад

      @@fanosligaba4581 ምን ዳኛ አለና ሁሉም ሆዳም ነው

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 8 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍💓💓

  • @tewodrosshibru2680
    @tewodrosshibru2680 8 месяцев назад +1

    Does anyone knows the name of the primary defendant's girl friend (I.e., the lady who came from abroad)?

  • @user-qb4ts9ns6g
    @user-qb4ts9ns6g 8 месяцев назад

    Wow betam Qonjo dream new

  • @GG-nk9xd
    @GG-nk9xd 8 месяцев назад

    Nice movie … I don’t know hw many of u notice Fosiya has Cross earing … ?? Still love it needs more editing

  • @user-so9fr5xx1f
    @user-so9fr5xx1f 8 месяцев назад

    እረ እናተ ራሳቹኮ ሰባትቀን ግዜ ቀጠሮ ወሰዳችሁብን በህግ ሀምላክ ዋስትናችን ይጠበቅ

  • @GalaxyGalaxy-su6cj
    @GalaxyGalaxy-su6cj 8 месяцев назад

    ሰላም ናፈቀን

  • @AaAa-gj5bh
    @AaAa-gj5bh 8 месяцев назад +1

    👍👍👍❤️❤️❤️

  • @wakaoda
    @wakaoda 8 месяцев назад

    Ereeeeeeee..... Benatachu besamint hulet gize yiderglin

  • @bitewgedamu7718
    @bitewgedamu7718 8 месяцев назад

    Well come ❤

  • @baharunuruhelil9872
    @baharunuruhelil9872 8 месяцев назад

    እኔ የማየዉ እንደ እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ግን ያየሁት ስህተት ፎዝያ የሙስሊም ስም ነዉ ግን መስቀል አድርጋለች ይስተካከል ባይ ነኝ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 8 месяцев назад

    እንደ ሁልጊዜው ምርጥ እስክሪፕት ነው፣ በኢትዮጵያ የግል ምርመራ ተቋም እንዲኖር መመኘታችሁን ወድጃለሁ
    1) ግን መርማሪው የተጠርጠሪውን ኢዛኤልን ቃል በአጀንዳ መቀበሉ ተገቢ አየደለም፣
    የተጠርጣሪው ቃል ለፍርድ ቤት የሚቀርብ እንደመሆኑ ራሱን በቻለ ቅጽ ነው መመዝገብ ያለበት፣
    2) የኢትየጵያ የወንጀለኛ መቅጫ ስነ ስርአት ህግ ዋስታነ ከሚከለከልባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ግድያ እንደሆነ እየታወቀ 2ኛ ጠበቃ ያደረገችው ክርክር በየትኟው ድንጋጌ መሰረት ነው?

  • @global1-sx4wn
    @global1-sx4wn 8 месяцев назад

    ye mermari policu acting yileyal the wey he talk act explain the whole acting of inspector nega is nice

  • @arsemawitNega
    @arsemawitNega 8 месяцев назад

    ere besamnt 2te arguln ebakachu samnt atastebkun