በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 14 | BeHig Amlak Season 1 Episode 14 | Ethiopian Drama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    #behig_amlak_drama #ethiopiandrama #በህግ_አምላክ #በሕግ_አምላክ #newdrama
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 214

  • @sabagirma1046
    @sabagirma1046 Год назад +79

    እንደ ኤልዳ አይነት ጀግና ብር የማይቀይረው ማንነት ሁሉ ትተውሽ ቢሔዱም እውነት እውነት ነው ታሸንፊያለሽ በርቺ ከአቋምሽ ዝንፍ እንዳትይ

  • @kon7612
    @kon7612 Год назад +55

    ፊልም ሆነ እንጂ እንደ ኤልዳና አይነት ጠበቃ ቢኖር ጥሩ ነበር የስንቱ እንባ ፈሶ አይቀርም ነበር እናመሰግናለን !!በሳምንት 2ግዜ ብለናቹ ነበር ትተነዋል በቃ😅😅😅

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 Год назад +1

      😂😂😂😂😂አንተውም

    • @bazawitalmeamen4643
      @bazawitalmeamen4643 Год назад +1

      ቁርጣችንን ስናቅ😅😅😅

    • @strong1220
      @strong1220 Год назад +1

      ​@@bazawitalmeamen4643 እና😂😂😂

    • @strong1220
      @strong1220 Год назад +1

      ​@@mamijimma5414 መተው ይሻላል 😂😂😂

    • @mulubirhanurga9249
      @mulubirhanurga9249 Год назад

      እንደ ኤልዳ የአቋም ሰው ሁን! በሳምንት ሁለት ጊዜ እንዳልከው ፅና።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Год назад +16

    ያለንበትን ጊዜ ኢትዮጵያ እያለች ያለችውን እያሰብኩ ድራማ መሆኑን እንኳን ረሳሁት
    አይ ሀገሬ ብርሃንሽን ያሳየኝ😢 ። እኔደ ኤልዳ አይነት እውነት እውነት የሚል ፈራጅ ቶርቋሪ ያብዛልን😊

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Год назад +7

    አቤት አቤት እንዴት ያማል ወዮ ባለስልጣናት እንዲህ እየሆናችሁ ነው ለካ አገሪቱንምታምሱት ያሳዝናል ሞት ሚባለውን መንፈስ እንዳለ ብታውቁ እንዲህ አትሆኑም ነበርደራሲውና ተዋናዮቹ በሙሉ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @wubitb8735
    @wubitb8735 Год назад +4

    አባባ እንቁ የምወደውን አባተን ነው የሚመስሉኝና እሳቸውን ባየሁ ቁጥር አባቴ በሂዎት ያለ ያለ ያህል ይሰማኛል ደስታየ ወደር የለውም!!

  • @user-xm2gx5yg6r
    @user-xm2gx5yg6r Год назад +4

    ሚኒስተር ተገኝ የሚገርም ትወና ከሚያስደንቅ ድምፅ ጋር በዘፈኑ ነበር የማውቀው “ጄጄ ካሳ - ሩም ታም ታም” ዋው በጣም አስደናቂ ችሎታ ነው።

  • @user-pm1zq2nf9d
    @user-pm1zq2nf9d Год назад +13

    ሰላም ሰላም የማዳም ቅመሞች በአላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ከሀይማኖት ማፍረሰ በቃ ይበለን ከዘረኝነት የፀዳች ኢትዮጵያ ያረግልን እንደ ኤሊዲያ የአሉ ኢትዮጵያ ያሰፈልጋታል 👈👈👈

  • @radlax449
    @radlax449 Год назад +4

    አይዞሽ ኤልዳዬ ማሽነፊ መሽነፍ አይቀርም ድራማ ሆኖ ነው እንጂ እውነት ብሆን ኖሮ ጎንሺ ነበር ምቆማው❤❤

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Год назад +18

    አባባ ዕንቁን ሳይ ሆድ ይብሰኛል 😢 አይ ሀገሬ

  • @user-xr1hn6tf1q
    @user-xr1hn6tf1q Год назад +6

    የእግዚአብሔር ሠላም የመጣል ን ለአማማ ኢትዮጵያ ❤

  • @tesfayekassaw6499
    @tesfayekassaw6499 Год назад +8

    Great Job as usual. The lawyer (perfectly looks the real one I think she must be real lawyer, the very professional ) , very smart one , left handedness gives it a plus . Worth watching

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Год назад +7

    ኤድዬ አይዞሽ እነዚ ካዲኦች። ነገ ይቅርታ ይጠይቁሻል 😢😢😢😢😢😢😢 ኤድዬ እባክሽ በርቺ❤❤

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 Год назад +7

    በዚ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ሕግ ማለት ስሜት ብቻ ያለው ተግባር የሌለው አንድ ጎረምሳ የፃፈው የፍቅር ደብዳቤ ማለት ነው

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Год назад +17

    እንደ ኤልዳ አይነት ያብዛልን የኛ ሀገር ፍትህ በገንዘብ የተጨማለቀ 😢

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Год назад +38

    ጉም አዋርድ ላይ መሽለም የነበርባችው እሽቱ እና አብነት ነበሩ የምትሉ 👍👍👍👍

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 Год назад +4

      ጉማ የፊልም እንጂ የበጎ ሰው ፖሮግራም አይደለም

    • @solomontesfaye5681
      @solomontesfaye5681 Год назад +1

      ጉም አዋርድ ኪኪኪ

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Год назад

      @@aboneshworku8027 እያየሻችው ማንም ኢቱ በር አይደል እንዴ የሚወዳደሩት

    • @tsionemariam1121
      @tsionemariam1121 Год назад

      abnet eko teshelmual

  • @እኔየኦኮኒእናትነኝ
    @እኔየኦኮኒእናትነኝ Год назад +11

    እባካችሁ እንለምናችሁ በሳምት ሁለት ቀን ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Год назад +7

    አምላኬ ሆይ በሀገራችን እንዴ ኤልዳ አይነት ለፍትህ ፀንተው የቆሞቱን ጀግኖች አብዛልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Год назад +1

    እንደዚህ ከቱርኮች ጥሩ ነገር መማራችን በሀገራችን ፊልም ኢንደስትሪ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ብዙው የሞያ ብቃት እዚህ ድራማ ላይ የቱርክ ፊልም አሰራር በደንብ ታይቶኛል በርቱ ጥሩ ጥሩውን
    መቅሰም ደስ ይላል

  • @EyasuTesfeye-re1ci
    @EyasuTesfeye-re1ci Год назад +6

    ምርጥ ድራማ ♥️♥️♥️

  • @sfgdsdffds1930
    @sfgdsdffds1930 Год назад +5

    ኤልዳዬ ታሸነፍለሽ አይዞሽ ❤ ምናለ ታዲና ኢልዳ ቢጣበሱ😂 እስኪ ይጣበሱ የምትሉ 👍

    • @hab280
      @hab280 Год назад

      አባትና ልጅ😂😂😂😂

  • @hanamarew
    @hanamarew Год назад +9

    በሳምንት ሁለት ጊዜ የምትሉ። እናንተ የምትሰሩትን ስራ በቀን ሁለቴ ብትባሉ ትሰራላችሁ? ስራው የሚወስደውን ጊዜ አታውቁምና የማይጠየቅ አትጠይቁ።

    • @amentube9168
      @amentube9168 Год назад

      😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @afeworkhailemariam
    @afeworkhailemariam Год назад +1

    በዚህ ዘመን ብዙ ኤልዳዎች ጀግና ሴቶች አሉን በየእስርቤቱ ለሕዝብ ሲሉ የሚንገላቱ ጋዜጤኞች አክትቪስቶች እና ፖለቲከኞች አሉ

  • @sumanbalkarsingh1656
    @sumanbalkarsingh1656 Год назад +2

    ኤልዳዬ ፍትህ ፍትህ ነው ሀገራችን ላይ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ እያየንበት ነው እስቲ በድራማው እንኳ ፍትህ ስጡን ኤልዳ በርቺ ፍትህ ለደበበ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Год назад +6

    እንኳን ደና መጣችሁ በህግ አምላኮች❤❤የምርጦች ስብስብ ደቂቃ ጨምሩልን ስንወዳችሁ❤❤ኤልዱየ በርቺ ጀግናየ አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ይገልፃል😢😢 ገራሚ ድራማ ነው በርቱልን

  • @barnabasjago8879
    @barnabasjago8879 Год назад +5

    ""ድንቅ እውነት ነው።

  • @fardostube8682
    @fardostube8682 Год назад +5

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ❤ኤልዳን ሳይ የውነት ለኢትዮ እደዚህ አይነት ጠበቆችን ያብዛልን ብየ እመኛለሁ

  • @user-cw8rb4pl7l
    @user-cw8rb4pl7l Год назад +1

    በጋሀድ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ድራማ ሳይሆን እውነቱ ይሄ ነው

  • @user-xr1hn6tf1q
    @user-xr1hn6tf1q Год назад +3

    የኤልደ አይነት ስው የመጣልን እግዚአብሔር ❤

  • @boneyajateni
    @boneyajateni Год назад +4

    ሀጋራችን እንደኤልዳና ያሉ ሰዎችን ያስፈልገናል ።

  • @samigola
    @samigola Год назад +1

    ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ አለ ቴዲ አፍሮ ፍትህ ለደበበ ቃል እንገባለን ብለው በአንዴ ካዱ ለገንዘብ ብለው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ደስ የሚለው ደግሞ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ስለሆነ ነው ፕሊስ ደቂቃውን ጨምሯቹ በሳምንት ሁለት ቀን ብታሳዩ አሪፍ ነው ። ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው እኔ በስደት ኑሮ በጉጉት ጠብቂው የማየው ፊልም ነው ። እስቲ በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁን የምትሉ ኮመንት አድርጉ🤣🤣

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Год назад +12

    ታዴን ለኤልዳ ተመኘውላት ❤

    • @user-kg4qw2yt3p
      @user-kg4qw2yt3p Год назад +1

      አባቷ እኮ ነው 😢

    • @tonitooni9548
      @tonitooni9548 Год назад

      ሁለት ልጆች አሉት

    • @solomontesfaye5681
      @solomontesfaye5681 Год назад

      እድሜ ቁጥር ነው ይጋቡ ሚስት ከሌለው

    • @user-kg4qw2yt3p
      @user-kg4qw2yt3p Год назад

      @@solomontesfaye5681 ወላጅ አባቷ እኮ ነው

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Год назад +1

      ለፊልሙ ነው የተመኘሽላት ወይስ የእውነት ነው?መልስሽ አዎን ከሆነ የተከበረ ባለትዳር የሁለት ልጆች አባት ነው እሷም የራስዋ ህይወት አላት

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 Год назад +5

    የሚንስትሩ ድምፅ ግን አይገርምም በጣም ያምራል አይናችሁን ጨፍኑና ስሙት እስኪ

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Год назад

      😂😂😂😂

    • @winta300
      @winta300 Год назад +1

      በጣም

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 Год назад

      እኔ ከዚህ በኃላ ባልስልጣንን ጠላሁ ስለዚህ ድምፁ አያምርም😂😂😂😂😂

    • @bazawitalmeamen4643
      @bazawitalmeamen4643 Год назад +2

      ምን አስጨፈነን ምንሰማው በጆሮ😅😅😅😅😅 ሳልጨፍንም ❤ወድጄዋለው

    • @sus2475
      @sus2475 Год назад

      ሙዚቀኛነው "ጄጄ ካሳ "

  • @yeshitube3657
    @yeshitube3657 Год назад +1

    ፊልም ሆነ እንጂ ኤልዳና ጠበቃዋ አይነት ስራ ቢሰራ አገሪቱ ሰላማን እስከ ማንነታ ድረስ ተከብራ በባለስልጣን የሚፈሱ እንባዎችን አብሳ ኢትዬጲያ ሀገረ እግዚሃብሄር ትሆን ነበረ

  • @wendateshom8871
    @wendateshom8871 Год назад +2

    ኦኦኦኦኦ ኤልዳ እና ታዴ በቃ እንደዚህ እኔን እየሠራኝ ነዉ❤❤❤❤ አመሠግናለዉ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Год назад +5

    አይዞሽ ኤልዳ ድራማ አልመስል አለኝ እኮ ሴት ልጅ ቆረጠች አምራን🤣

  • @habashaburti5859
    @habashaburti5859 Год назад +3

    ደግ አደረግሽ አምራል

  • @dawitzeleke1190
    @dawitzeleke1190 Год назад +1

    ኤልደ ስለምታሸንፍ በርች የኔ ጀግነ

  • @tsehaytesfaye3945
    @tsehaytesfaye3945 Год назад +1

    ለህሊናው የሚኖር የለም ለገዘብ ብቻ የገብትን ቃል አፍርሰው ለገዘብ ጥለዋት ሄድ አሁን ላይ ያለውም ይሄ ነው ለስስጣን እና ለገዘብ ህዝባችንን ጨረሱት ባለስልጣን ተብየወች ትክክለኛ ሀገራችን እየሆነ ያለውን ነው ፍትው አርጎ የሚያሳየው

  • @user-bc6cd9hp3h
    @user-bc6cd9hp3h Год назад +2

    ኤልዳዬ የኔ ጠንካራ ስወድሽ❤ ፍትህ ለደበበ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +2

    ኤልዳ ብር የማይቀይርሽ ጀግና ሴት ታዴ በርትተህ አበርታት አሸናፊ ናቹሁ

  • @user-ts4xj3yr2r
    @user-ts4xj3yr2r Год назад +3

    ድል ለኤልዳ እና ለታዴ

  • @afarlucyaustralopithecus
    @afarlucyaustralopithecus 11 месяцев назад

    Tade ke afih mwetaw kalat mgerm nw. Hulachhum tchlubetalachuh ❤❤❤

  • @bonituwario5450
    @bonituwario5450 Год назад +4

    Elda and Tade Never give up !!!

  • @eyreusworku447
    @eyreusworku447 Год назад +2

    ዋውውውውውውውይለያል

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Год назад +4

    የኔ ኤልዳዬ

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Год назад +1

    Bertulin, hulachehunem betam enamesegnalen🙏🤗. Cheru Egziabher tenachehun, gulbetachehun yebarkilin🙏❣🤲🤲🤲

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Год назад +1

    ኤልዬ አሳዘነቺኝ አይዞሽ ትወጪዋለሽ ጠካራ ሰዉ ይገዳል እጂ አየሰወድቅም እማ ቀጣይ 😮😮😮😮❤❤

  • @user-dr1dl4yz2x
    @user-dr1dl4yz2x Год назад +2

    በጣም አስተማሪ ምርጥ ድራማ ነዉ በርቱ ።

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn Год назад +1

    ኤልዲዬ አይዞሽ እውነት ትዳፈናለች እንጂ አትጠፋም

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Год назад +1

    እደ አባባ እቁ❤እደ ኤልዳ ውብ ጠበቃ አላህ ያብዛልን❤እደ ታዴ እደአምሪ ምርጥ ጓደኛ አላህ ያብዛልንንን❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +1

    ኢትዮጵያ እንድ ኤልዳና አይነት ጠበቃ ቢኖር ጥሩ ነበር❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Год назад +2

    አይዞን ሄልዳ💞

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 месяца назад

    ፍ ት ህ ለደበበ ቃል እንገባለን❤❤❤

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 Год назад +4

    አምራን ዛሬ አስደሰተችኝ

  • @markiytube6853
    @markiytube6853 Год назад +1

    Tade ena elda andlay endihonu metflgu esti demtsachehun be like asayugn❤❤❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +1

    እንደ ኤልዳ ያለች ልባም ሴት ብትኖር ይሄን ድንባዣም መሪ ታስወግድልን ነበር

  • @barshamsu
    @barshamsu Год назад +3

    አበበ እንቁ 😢😢😢😢

  • @binyameshete1129
    @binyameshete1129 Год назад +1

    በህግ አምላክ አንድም በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን ካልሆነ ደቂቃ ይጨመር

  • @astermartinazzo4309
    @astermartinazzo4309 Год назад +3

    Exactly this is Ethiopian is killing her by her children by her father by her own nation they are distroy her, we can say this kind situation is every where but in this case is Africa Ethiopia we should learn one by one from this movie thanks to all actors special eldana she is very strong confidence brave woman

  • @tarekegnmelesse8135
    @tarekegnmelesse8135 Год назад +1

    እውነትን ሚቀብር እንጂ ለውነት ሚታገል ቢያንሳ በፊልም ማየቱ ጥሩ

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb Год назад +2

    ውይይይይይይይ ትለያላቺሁሁሁሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-kv3he2ef3d
    @user-kv3he2ef3d 9 месяцев назад +1

    👍❤

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Год назад +2

    Through out history only a handful of lawyers did what Elda done on this movie.
    Almost with the right amount most cases settle out of court.
    About the movie the tittle should have been MONEY AND JUSTICE genzebina ferd OR JUSTICE FOR DEBEBE ledebebe fird but. BEHIG AMLAK IS OK too Elda is a superb actress no make up no fake nails nothing besides her fantastic acting and the guy with the gray hair working as a detective with her actually the whole crue is amazing cast

  • @user-gx5mh7pu2l
    @user-gx5mh7pu2l Год назад +3

    Ende ene ye eldane karakter yewedede be like❤

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 Год назад +2

    I love this movie❤❤❤❤

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px Год назад +1

    አረ በህግ አምላክ በሳምንት 2 አድርጉልን ኤልዳ ምረጥ ሴት

  • @Miseraki
    @Miseraki Год назад +1

    ኤሊዲዬ በርቺ ጀግኔ ሴት ነሽ

  • @abdulhabib5446
    @abdulhabib5446 Год назад +2

    Woww ❤❤❤ 🇪🇷 1 derama

  • @berhanewasse8015
    @berhanewasse8015 Год назад

    Elda, you’re great and loyal to your client. Good raw model for young lawyers

  • @efrem1420
    @efrem1420 Год назад +3

    Super 👌 darm I love it

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Год назад

    ሄልዳዬ እንዴት እንደምወድሽ!! የተማሩ ሴቶች ተምሳሌት.. ሜካፕ የለ የተተከለ ጥፍር የለ ደሞስ ያለባበስሽ. Classy and professional pretty woman!❤❤

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 Год назад +2

    አይዞሽ ኤልዳ

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y Год назад +2

    በርቱ❤❤

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 Год назад

    አባባ እንቁን አታስለቅሷቸው😢😢😢😢

  • @user-yk3os9og6i
    @user-yk3os9og6i 4 месяца назад

    Eldiye siwedat❤❤❤

  • @khelilabdulhamid2419
    @khelilabdulhamid2419 Год назад +3

    እባካችሁን ኢሄንን ፊልም በማንኛዉም ምክንያት ማቆምም ሆነ ማራዘም በፍፁም እንዳታስቡት

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Год назад +1

    ኧረ ቀጣይ 😮😮😮😮😮❤

  • @Abdelaademhassen
    @Abdelaademhassen Год назад +3

    ❤ ya kuret ken lej

  • @ፍቅርያሸንፋልያአላህሀገሬ

    ❤❤❤❤❤❤ኢልዳዬ እውድሻለሁ❤

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 Год назад +1

    ኤልዳ ማለት መስከረም አበራ ነች።

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 Год назад +1

    ዌልካም።ኤልድናበርቺትናፍቁኛላችው❤❤❤❤

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Год назад

    ሰላም ለአገራችን

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +1

    ተመስገን ተገኝ ከረባቱን አወለቀ 😂

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Год назад

    Bertu besamnt itebkaln aders beyesamntu lkeku👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад +1

    ፍትህ በገንዘፍ ስሸጥ😢

  • @user-mt1tr1ob8e
    @user-mt1tr1ob8e Год назад +1

    Oh ❤❤❤❤❤❤

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Год назад

    ሐገር መሪ መሆን ነበርባት ኤልዲ የኔ ቆራጥ ለሕዝብ አዛኝና እሩሩሩሩ😢

  • @user-wg4ge7ql9e
    @user-wg4ge7ql9e Год назад

    እባካቹ መች መች ነዉ የምታየዉ ቀኑና ሰአቱን አሳዉቁኝ ኮሜንት ላይ ያላቾዉም ሰወችም ብትሆኑ።

  • @ayanamulate8401
    @ayanamulate8401 Год назад

    የክንዴ ወንዳወንድነት በጣም ነው ደስ የሚለው!

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Год назад +1

    አምሪ ዛሬ ጀግና ሆንሽ

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Год назад

    ኤልዳ ጥሩ አክተር ትመስላለች?
    የጠንካራ ሰው ገፀ ባህሪ።
    ሌላው የዘመኑ የአ/አ ወጣት 98%
    አሳፋሪ ሁኗል። ብርቱዎቹን እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @user-hb6kp7el3i
    @user-hb6kp7el3i Год назад

    እንደ ኤልዳ አይነት በጣም ይብዙልን ለፍትህ የሚኖሩ

  • @zinaserchafo9338
    @zinaserchafo9338 Год назад

    በህግ አምላክ የሚበል ነገር የለም

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 Год назад +1

    🙈🙈🙈🙈ወይኔ
    ክንዴ😂😂😂😂

  • @salamam9532
    @salamam9532 Год назад

    ኤልዳዬ ስወድሽ የኔ አስተዋይ

  • @ayhuneaadmasu7993
    @ayhuneaadmasu7993 Год назад +1

    ኧረ በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቃልን

  • @teklitmengs-fg4wh
    @teklitmengs-fg4wh Год назад

    Be strong Elda bravo

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    ሄልዳዬ አይዞሽ እንደምታሸንፍ አምናለው ችግር ቢበዛ 🤔

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Год назад

    የሰለሞን አለሙ ድሪቶ ተጀመረ እንግዲህ!!። ምንድነው ይኽ ሁሉ ጋጋታ? ሲጀመር የተነሳህበት ምክንያት አጥጋቢ አይደለም። አንድ ሚኒስትር በድንገት በመኪና ገጨ ተብሎ እዚህ ሁሉ ጣጣ ውስጥ ሊያስገባ የሚችል ምንም ምክንያት የለም። በደንብ አስበህበት ጠንከር ያለ መነሻ ሊኖርህ ይገባ ነበር። ከዚያም ደግሞ በየመሃሉ የምትደነቅራቸው አላስፈላጊ ትዕይንቶች ድራማውን ለማንዛዛትና ለማራዘም ካልሆነ በቀር አንድም ጣም ያለው ነገር አይወጣውም። የሚገርመኝ ያውቃሉ የሚባሉት ሰዎች ሁሉ አብረው መንጋተታቸው ነው። ያው የተለመደው ቡትቷም ድራማ ተብዬ ነው።

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn Год назад +1

    Elda jegnawa tadem berta