በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 18 | BeHig Amlak Season 1 Episode 18 | Ethiopian Drama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    #በሕግ_አምላክ #behig_Amlak_Drama #ethiopiandrama #newdrama #በህግ_አምላክ #drama
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 212

  • @hairme5723
    @hairme5723 Год назад +3

    *አበበ ባልቻ ያለበት ድራማ ሁሉ ጠንከር ያለ እና ልብ አንጠልጣይ ነው ሁሉም ተዋንያኖች ጀግኖች ናቸው እናመሰግናለን*

  • @onelove9191
    @onelove9191 Год назад +31

    በህግ አምላክ ስራው እንዳለ ሆኖ ያስደመመን ነገር በሲዝን ሊቆም ነው ብለን ልባችን ሲቆም መቀጠሉ።ጣእሙ አንዳይደበዝዝ አርጎታል በእውነቱ።ወር ቆሞ ቢመጣ አሁን እያጣጣምነው እንዳለው አይሆንም።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏆🏆🏆🏆🏆

  • @mintesnotpetros1665
    @mintesnotpetros1665 Год назад +32

    ለኤልዳ ጥንካሬ ሆነ ለኤልዳ እዚህ መድረስ የአባቱአ ትልቅ መስዋዕትነት ነው❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +28

    ገራሚ ለየት ያለ ልብ አንጠልጣይ የእውነት ነፃብራቅ የምርጦች ስብስብ በርቱ

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Год назад +1

    የነብስ አባት ጌታ ክርስቶስ ነዉ የንሰሀ አባት ብላችሁ አስተካክሉ በተረፈ ጥሩ ድራማ ነዉ ብዙ ነገር ባማይመችበት ሀገር ላይ ሆኖ ይሄን መስራት በጣም ያስደንቃችኳል።

  • @salamam9532
    @salamam9532 Год назад +9

    ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ድራማ ነው እሁድ እስኪደርስ በጉጉት ነው እምጠብቀው ሁፍፍ ❤❤❤❤❤

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +4

    ኤልዳ እና ታዴ ስዉዳችሁ እንነተን በይ ነዉ የሚገባዉ ❤ ቆንጆ ደረማ ነዉ የሀገራችን ሰላም ናፍቀኝ እሰከምች 😢😢😢

  • @philips5757
    @philips5757 Год назад +12

    ማነው እንደኔ ታዴና ኤልዳን ለማየት የሚገባው ❤

  • @s_adam6858
    @s_adam6858 Год назад +12

    ግሩም ድራማ ነው ።
    በሳምንት ፪ 2ቴ እንዱለቀቅልን
    በህግ አምላክ ብለናል። 😚🇪🇹

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Год назад +15

    የምገረመው ለአዱ ፍት ላለመስጠት የስቱን እይወት እየቀጠፉ ነው ድራማው አሁላይ በአገራችን እየወነ የአለውን ነው ቁልጭ አርጎ እየ አስቀመጠልን የአለው እግ በሌለበት እግ ፍለጋ አድካም ነው 👍👍👍

    • @Tirunesh1219
      @Tirunesh1219 Год назад +1

      እንዳያስቆሙት ሚስጥር አታውጡ😅😅

    • @alemhyilu8422
      @alemhyilu8422 Год назад

      ​@@Tirunesh1219ewnt new

  • @radlax449
    @radlax449 Год назад +6

    አይዞሽ ኤልዳ አንች ብቻ ተስፋ አትቁረጭ አቶ ታዴስ መላ አያጣም❤መልካም ሳምንት🙏🙏🙏

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 Год назад +11

    ኤልዳዬ አይዞሽ ....... እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ላይ አሁናዊ ሁኔታዎችን እያሳያችሁን ስለሆነ

  • @abrenendeg
    @abrenendeg Год назад +77

    💪ኤልዳ ትንሿ ኢትዮጵያ !

    • @appapp5138
      @appapp5138 Год назад +1

      Exactly bro

    • @helenyohannescoljo9277
      @helenyohannescoljo9277 Год назад

      ትክክል

    • @Benjamin-bb3pq
      @Benjamin-bb3pq Год назад +2

      የቷ ኢትዮጵያ
      ህዝቧን ቆርጣ ምትበላው ኢትዮጵያ 😏

    • @BABR7826
      @BABR7826 Год назад +6

      ​@@Benjamin-bb3pqሀገር ህዝብን አትበላም መሪ እንጂ እንቅልፋም ተመሪ ካለ ሁሌ ሟች ተገዳይ ነው ይሄ ያንገሸገሸው ባርነት ሞት ወይ ነፃነቱን ይምረጥ።

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 Год назад +1

      ​@@Benjamin-bb3pqእናንተ ናችሁ እኮ ኢትዮጵያን ካልበላናት የምትሉት ሆዳሞች

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 Год назад +5

    ታደሰ የሚመቸኝ ሰው በሚሰራበት ሁሉ👌

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 Год назад +26

    አበበ ባልቻ የምንጊዜም ምርጡ ተዋናይ ፣ ደራሲ ፣ በቃ አንደኛ

  • @Mintesnot-b7b
    @Mintesnot-b7b Год назад +8

    ኢየሱስ ይመጣል
    እንንቃ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ::
    እንመለስ እንመለስ

    • @MengeMarki
      @MengeMarki Год назад +1

      የዘመኑ አስተዋይ ሰዉ

    • @zeynedinshafi9490
      @zeynedinshafi9490 9 месяцев назад

      የልተፃፋ ተነባለህ ደንቆሮ

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Год назад +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት እኮ ነው የምጣብቅችሁ❤❤❤❤እወዳችሁ

  • @hdjid988
    @hdjid988 Год назад +2

    እንኳን በሠላም መጣችሁ በጉጉት ሥጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤ እጃችሁ ይባረክ ጥኡም ሥራ ነዉ ሠላም ላገራችን ❤❤❤❤❤ኤልዳየ አይዛሽ

  • @Southafricalife
    @Southafricalife 8 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ድረማ ነዉ አስተማር ነዉ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Год назад +1

    ከሀገር ውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ። ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @dubai1280
    @dubai1280 Год назад +3

    አቤት በህግ አምላክ ደራማላይ ያሉት ሁሉ ወዱም ሤቱም ግብዳ ግብዳ😂 ኢልዳየ በርች ታደ ወዳወድ❤❤❤

  • @Tsionlealem
    @Tsionlealem Год назад +1

    በእውነት ቃል የለኝም በጣም አስተማሪ የሐገራችንን ነባራዊ ሁኔታን ያንጸባረቀ ነው ግን ቢያንስ በሳምንት 2ቀን ቢሆን

  • @Lafto-
    @Lafto- Год назад +1

    ❤❤የኤልዳን እናት ልቀቁ ዋ!!ሌላ ሰው ያዙ በእናት መፈተን መፈተን ከባድ ነው።
    የሰውን ልጅ በሀይማኖቱ እና በእናት መፈተን ከባድ ነው ምክንያቱም ከሁሉም በላይ ናቸው።

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Год назад +5

    ❤ድራማ አይመስልም አሁን ያለዉ የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ😢

  • @seadaahmed5200
    @seadaahmed5200 Год назад +1

    ገራሚ ለየት ያለ ልብ አንጠልጣይ የእውነት ነፃብራቅ
    በርቱ

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho Год назад

    አይዞሽ ኤልዳዬ ለእናትሽ መላ አያጣም አንች ብቻ ተስፋ አትቁረጭ አቶ ታዴስ ራስኪ ጠብቅ ስዎች ጨካይኝ ናቸው

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Год назад +14

    ምርጥ ስራ ለሁላችሁም ክብረት ይስጥልኝ

  • @yeshiyeamha6849
    @yeshiyeamha6849 Год назад +2

    የጠበቃዋ ትወና ደስ አይልም የውሽት ለቅሶ,,ስሜት የሚባል የላትም ስንት ምርጥ ተዋናኝ በሞላበት አገር በተረፈ ምርጥ ስራ

    • @AsegdechLisanu
      @AsegdechLisanu Год назад +3

      ጠንካራ ሰዎች እንባቸው ወደ ውስጥ ነው

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +1

    ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ድረማ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @davidabera194
    @davidabera194 Год назад

    ወይኔ ስወድለችሁ ከልቤ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ ቀጥሉበት በርቱ ሌሎች በእንደዚህ አይነት አስተማሪ ሥራዎችን ለትውልድ አሻራ በማስቀመጥ በቀና ልብ በታማኝነት በቅንነት ድሆችን በለመግፈት ከተበደሉትን ጎን በመቆምና ሥልጣን በአግባቡ እግዚአብሔርን በመፍራት በመጠቀም ወዘተ የመሳሰሉትን ተግባር በማድረግ ኢትዮጵያ እንድትበለጽግ በመድረግ ረገድ ትልቁን ድርሻ እንድትወጡ ለበደው ማለትም ለወራሪ ሀይሎች ጓዳችንን በለመሰያት እንድትበራቱ ትምህርት እየሰጣችሁ ስላላችሁ እያመሰገንኩ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ፈጠር እጅግ አብዝቶ ይበርክ አመሰግናለሁ።

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Год назад +4

    አቤት ስትችሉበት የምርጦች ስብስብ❤❤

  • @hizkiasabraham5608
    @hizkiasabraham5608 Год назад +1

    በሕግ አምላክ በሳምንት 2 ጊዜ ይሁንልን

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 Год назад +10

    ኡኡቴ ድንቄም ህግ ባለበት ሀገር 😅😅😅እይ እማማ ኢትዮጵያ 😢

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 Год назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ልብ አጠልጣይ ነው በርቱልን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Год назад

    ኤልዳ እዚህኛ ክፍል ላይ ስለ እናት ስለሆነ እንባ በደንብ ወጣሽ ይሄ ነው 👏

  • @guf2969
    @guf2969 Год назад

    ውይይ ታዴና ኤልዲ በላቸው ከነ ጠበቃዎቻችሁ አንጀት ነው የምታርሱት
    ኤልድየ በርች የኔ እህት

  • @etab6004
    @etab6004 Год назад +1

    ዋው ምርጥ ምርጥ ሰወች አሉበት ሀሪፍ ነው

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Год назад +1

    ምልበል በጣም ያጋጋል ኤልዲ አይዞሽ
    አቶክዴ እየመራነዉ ቀጣይ እጠብቃለን መልኳም ሳምት የሸሁንልን ❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Год назад +2

    ምርጥ ስራ ነው

  • @binyamyaekob6483
    @binyamyaekob6483 Год назад

    Arts tv ላይ እየታዩ ያሉ ድራማወች በጣም አስተማሪ ናቸው በዚሁ ቀጥሉ

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Год назад

    💫Le enante chelota kalat yelegnem👌 Mertoch ena dinkoch nachihu🌟💚💛❤
    Cheru Egziabher rejem edemena tena yesetachu kenemelaw betesebochachu🙏🤲

  • @luyandantimadze
    @luyandantimadze Год назад +1

    ምን አይናት አውሰሰብ ፍልም ነው😭የኤልዳ መጫራሻ ጉዳይ ምን ይሁን😭😭😭

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ Год назад

    በጭካኔ ላይ ጭካኔ እግዚአብሔር ይፍረዳቸው አቤቱ ይቅር በለን

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Год назад +2

    😘😘😘😘ጎበዞቺ በርቱልን አንደኛ😍😍😍😍👍👍👍👍😍😍😘😘

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Год назад +2

    ይደግሞ ከሰው ለሰው ይበልጣል ዋው

  • @dubai1280
    @dubai1280 Год назад +1

    ከተገኝ አጋቾች አዱ ሢያሥፈራ ዳቦ የሠጣት ለሮማን😮😮

  • @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ
    @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ Год назад

    ዋው የመጀመሪያ ሥኮመት እሥከዛሬ ከቤቴ ቁጭ ብየ ነቲቪ ነበር የማየው በሳምት 2 ጊዜ ቢለቀቅ እሥከምል ድረሥ ዛሬ ከጓፈኞቸ ቤት ሄጄ እቤት እሥከምደረሥ አጣደፈኝ በስልኬ አየሁት በርቱ❤

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Год назад

    ❤❤❤❤wow thanks so much!!! More time please please thank you

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 Год назад +1

    Tadesse❤😘😘Eldaa yenee konjoo 😍😍😍😍😍😍

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +7

    ኤልዳና ታዴ ይጋቡልን በህግ አምላክ ደራሲዎችና ዳይሬክተሮች😁👑👰🤵👰🤵

    • @ነኝየአባቴናፋቂ
      @ነኝየአባቴናፋቂ Год назад +1

      እኮ በ ሕግ አምላክ እንጠይቃለን 🤣🤣😂😂😂

    • @aynalemmule4086
      @aynalemmule4086 Год назад +1

      😂😂

    • @Ahlam_gelagay
      @Ahlam_gelagay Год назад +1

      አረ በህግ አምላክ 😂

    • @mercybayissa
      @mercybayissa Год назад +1

      ኸረ በህግ አምላክ አባቷን???

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa Год назад

      @@mercybayissa ዋናዉ ከስራዋጋ እኩል መሄድ የሚችል የሚረዳት ይሁን ዘሜ እኩያቷ ሆኖ ሌላ ሴት ጋር አሸሸ ገዳሜ እያለ አደለም በህግ አምላክ ፍቅር ትዳር እድሜ አይወስነዉም ምናልባት የኔ የትዳር ምርጫ በሰል ያለ ሰዉ ስለሆነ ይሆናል😁

  • @danielshewarega4733
    @danielshewarega4733 Год назад +3

    ኤልዳ ጠንካራ ተስፋ የማይሰጡ ኢትዬጲያ ታዴ ደግሞ የኤልዳ ቀኝ እጅ ተስፋዋ ነው

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Год назад

    በጣም ደስ የሚል ደራማ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b Год назад +1

    ኤልዳዬ አይዞሽ💔

  • @sarashoya732
    @sarashoya732 Год назад +6

    ኧረ በሳምንት 2ይሁንልን 😭

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад +2

    ,ምርጥ ነዉ ግን ቶሎ ቶሎ ብላችሁ ለልቀቁልን አንድ ሳምንት አንድ አመት እየሆነብኝ ነዉ🤔

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 Год назад +5

    ይክ ድራማ Netflix ላይ መሆን አለበት ትልቅ ክብረ ለዳይሬክተሩ 💪❤️

  • @lidyakoriya1170
    @lidyakoriya1170 Год назад

    ኤልዳናዬ የኔ ጀግና ስወድሽ እጅግ በጣም እንዳትቀየሪ።

  • @BachayehuTesfaye
    @BachayehuTesfaye Год назад +1

    ኤልዳ አይዟሽ በርቺ

  • @shkuriyaumer1404
    @shkuriyaumer1404 11 месяцев назад

    ታዴ❤❤

  • @miliaxmawit1640
    @miliaxmawit1640 Год назад

    ምርጥ ተዋናያን🥰🥰🥰😊

  • @BirukGelu
    @BirukGelu Год назад

    እሚገርም ደራማ ሁሉ ተዋናይ አከብራችሁለሁ በትክክለኛ ሰአት እናተ በሚነሰተር ደረጃ በትቀመጡ የተሻለችሁ ነበር ሙሉ የኢልዳና ደጋፌዎች

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 Год назад +4

    ትንሿ ኤልዳን ስወዳት

    • @VPS277
      @VPS277 Год назад

      Me toooooooo

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 Год назад +1

    ኤልዳ ታምሪያለሽ ለኤልዳ ስል ነው ይሄንን ድራማ ማየው ህግ በሌለበት ፍትህ ፍለጋ 9ኛው ሺ

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Год назад

    ገራም ልብ አንጠልጣይ ድራማ ነው ❤❤❤

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад

    BEHIG_❤AMLAK❤

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ Год назад

    ከሳምንት ሳምንት በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ቢኖር አንዱ እና ዋናው ይሄ ነው ድራማውን 1 ሰአት ብታደርጉት አሪፍ ነበር

  • @EsheYd-bp6so
    @EsheYd-bp6so Год назад

    😮 ዋው ቃላት የለኝም 😮

  • @selamawitshawul7238
    @selamawitshawul7238 Год назад

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад +4

    ❤ሰው ሁሉ እሁድን ሥጠብቅ እኔ ዛሬ አይሁት ዋው

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 Год назад

    ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 11 месяцев назад

    Eldana the little ETHIOPA 💪❤

  • @tigistmulugeta9789
    @tigistmulugeta9789 Год назад

    እኔ በዚህ ድራማ ውስጥ የምትታየኝ ኢትዮጵያ ናት ምን አይነት ውጣ ውረድ ውስጥ እንዳለች! ብቻ ፈጣሪ በቃሽ ይበላት የዚህን ድራማ ደራሲ ሳላደንቅ አላልፍም ተዋንያኖችንም ጭምር 100% ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @itexprt98
    @itexprt98 Год назад +1

    ይሄ እውነተኛውን የኢትዮጵያን አሁናዊ ሁኔታ የሚያሳይ ትዕይንት ነው። በመንግስት ስልጣን የግል ፍላጎት ማሳካት ሀብት ንብረት ማፍራት ሰዎችን ያለ ወንጀላቸውና ጥፋታቸው ማፈን መግደል ማሰቃየት...

  • @selamselamselam1641
    @selamselamselam1641 Год назад +1

    Uuuuuf saminte endat new midrsew liban antiltlachew❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Год назад

    ዋው ጉባዬ ታሪክ ነው

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Год назад

    ይሄ ድራማ ያቆማችሁት ቀን እናንተን በህግ እንጠይቃችኋለን

  • @mmadura1232
    @mmadura1232 Год назад +1

    ኤልድየ ምናለ በድራማ ሳይሆን በእውነተኛው እዳቺ አይነት ለሀቅ የቆመ ጠበቃ እና ሀቀኛ ዳኛውች ቢኖሩ ህዝቡ ከአላግባብ ንብረቱን እየተቀማ አያለቅስም ነበር

  • @Kedst12
    @Kedst12 Год назад +1

    Weyiiiii des silllll😊

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 Год назад

    Waawoooooooooooooooooooooooooooo betam nawu dasi yalegn be iwunet *3 yihin kifil dagagime mayet ayiselachegnim

  • @Tsegish.1892
    @Tsegish.1892 Год назад

    ኤልዳ ፍቅር
    በርቺ

  • @shkuriyaumer1404
    @shkuriyaumer1404 11 месяцев назад

    ኤልዲ😘😘

  • @gelilabyk7733
    @gelilabyk7733 Год назад

    ግን ቆይ ቶሎ ቶሎ አለቁልንም እየረሳነዉ እኮ 😢😢😢😢😢😢በህግ አማልክ

  • @abdulfate586
    @abdulfate586 Год назад

    ቃኑ ሲደርስ ሰአቱ አልደርስ ሚለኝ ነገርስ ፊቲ ያታጣማን ሂዝቦች ነን ኡኮ ፊቲ ማዛበት ዬለበት በርቱሊኝ ማልከም ሰሚንት

  • @tewodrosdesta8857
    @tewodrosdesta8857 Год назад

    Abet arif ..

  • @yeshisema7798
    @yeshisema7798 Год назад

    አሁን ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ የሚያሣይ ነው

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Год назад +4

    የኤልዳ ገጸባህሪ ትንሽ ተጋነነ

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 Год назад +1

    😂😂😂😂
    የሆነ ቦታ ያሳቀኝ ነገር አለ ወንድሙን መላጣ በኩር ኩም ያለበት ቦታ😂😂😂😅😅😅

  • @tesfalem9566
    @tesfalem9566 Год назад

    Thanks nice move

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Год назад +1

    Elda Never ever give up 💪

  • @konjozenath8873
    @konjozenath8873 Год назад

    ማንም ተነስቶ ሰው የሚያፍነው ሕግ ባለበት ሀገር አለች ሕግ እኮ ጠፍቷል የኢትዮጵያ ሁኔታ ያሣያል መንግስታ የሌለባት ሀገር በደብ ነው የገለጻችዋት

  • @hilinabelayhun6775
    @hilinabelayhun6775 Год назад +1

    ታሪኩ በጣም ጥሩ ነዉ ግን ኮንቲኒቲ ላይ ብዙ ስህተት አለ ለምሳሌ አንድ ቦታ ላይ አንዴ ጥፋር ቀጥላለች አንዴዬ በራስዋ ጥፋር ናት ኤልዳ።

  • @VPS277
    @VPS277 Год назад

    Tadesse ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ኤልዳና እና ታዴን የምትወዱ ቢጋብ ምኞቴ ነው 😊😊

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Год назад +1

      በድራማዉ ነዉ ወይስ በእዉነት ነዉ ጋብቻዉ?

    • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
      @ያጣየዋየፊልምሱስኛ Год назад

      @@lunaamor5354 በድራማው ነው እንጅ በእውነቱ እማ ሁሉም የራሳችሁ ትዳር አላችው 😃😃😃😃

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale5442 Год назад

    አይዞሽ ኢልዳይ ❤❤❤❤😢

  • @dagmawitadesse5470
    @dagmawitadesse5470 Год назад

    ደረሰ

  • @lijmayk2121
    @lijmayk2121 Год назад

    ❤❤❤❤ ዋው

  • @FoziyaMuhamed-y4h
    @FoziyaMuhamed-y4h 6 месяцев назад

    Ke diramaw wub techemari Camera man saladenkew Alalfim❤

  • @SanaAlahmou
    @SanaAlahmou Год назад

    ኢልዱ የኔታታሬበረች ❤❤❤❤

  • @Miseraki
    @Miseraki Год назад

    ኤልዳና በርቺ

  • @selamselamselam1641
    @selamselamselam1641 Год назад

    Thankis yemsilgal ke tade gar metigaba ❤❤❤❤