በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 16 | BeHig Amlak Season 1 Episode 16 | Ethiopian Drama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    #በሕግ_አምላክ #behig_Amlak_Drama #ethiopiandrama #newdrama #በህግ_አምላክ #drama
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 169

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Год назад +74

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ 🇪🇹👈🌹ኑ

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 Год назад +1

      እውነትነው ጤናን የመሰለ ነገር የለም ተባረክ ሰብስክራ አድርጌለው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад

      በርታ

  • @abigaildebebe-jh6vg
    @abigaildebebe-jh6vg Год назад +20

    ከ 1 ሳምንት በሗላ በ ህግ ትምህርት Graduate አደርጋለሁ, እግዚአብሔር ይርዳኝ እንደ ኤልዳ ታማኝ እና ብርቱ እንዲያደርገኝ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው!!

  • @Kidist19
    @Kidist19 Год назад +54

    ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያችንን ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት አድርጎ ይጠብቅልን ሀገር ማለት ሰው ነውና ለእኛም ፍቅር ይስጥልን ቅም በቀልን ጭካኔን ከእኛ ያርቅ የፍቅር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ❤

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg Год назад +14

    እውነተኛ ጓደኝነት ከምንም ነገር ይባልጠል wi የአምረን እና የኤልዳ ደሞ ይለያል አምላክ እውነተኛ የልብ ጓደኛ ይስጠን

  • @sariytube
    @sariytube Год назад +19

    ሰላማች ብዝት ይበል የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከሰው ቤት ከስቃይ ኖሮ አውቶ በሀገራችን የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤❤

  • @strong1220
    @strong1220 Год назад +10

    እግዚአብሔር ሆይ በሰላም በጤና ስለጠበከን እናመሰግናለን ሰርተን ትርፋ አድርገን ጤናችንን አብዛልን በሰላም ለአገራችን አብቃን

  • @dagilovereal7726
    @dagilovereal7726 Год назад +14

    አረ በአላህ ለአቶ አባባ እንቁ ፍትህ ስጡና እኛም ደስ ይበለን 🙏🙏🙏😢😢😢

  • @shamarashed8317
    @shamarashed8317 Год назад +14

    እባካችሁ በሳምት ሁለት ቀን ይሁን::😢

  • @hdjid988
    @hdjid988 Год назад +9

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ እና ህዝባቾን ይጠብቅ እኚም የተበታተንነዉን በሠላም ይመልሠን ዉብ ሥራነዉ እጃችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @AG-bu4cd
    @AG-bu4cd Год назад +5

    በትክክል በተግባር እየሆነ ያለውን የሚያሳይ ድራማ ነው።

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Год назад +4

    በጣም የሚገርመው ታዴን ለማጥፋት ሙነሳታቸው ነው ኤልዳም ያለ ታዴ ከባድ ነው አይዞሽ ኤልዳየ ጀግና ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ታዴም ሊተርፍ ይችላል

    • @birtukanayele2571
      @birtukanayele2571 Год назад

      የተመታ እጁን ነው ስለዚህ አይሞት

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Год назад +13

    በህግ አምላክ በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን 😢

  • @Miseraki
    @Miseraki Год назад +15

    እረ በህግ አምላክ ወይ ሰአት ጨምሩ ውይ በሳምንት ሁለቴ አድርጉ

  • @lijmayk2121
    @lijmayk2121 Год назад +5

    በጣም መልካም ፊልም ነው ❤❤❤ግን ለኤልዳ ጠባቂ የማይገመት ሰው ቢሆን እመርጣለሁ ለምን ጋርዶች ሁልጊዜ አይዳይነት ድርሰት ነው የሚሰጥቸው😂😂😂 ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 Год назад +3

    ጠብቅ !
    አንዳንዴ ከጓደኞችህ ወይ በዙሪያህ ካሉ ሁሉ ኋላ መቅረትህን አትጥላው፤ ምክንያቱም ረጅም ርቀት ለመወርወር ወደ ኋላ በደምብ መንደርደር ወሳኝ ነው።
    እየታሸህ ያለኸው በደምብ እንድትበስል ነው፤ እድል ጓዟን ጠቅልላ እጅህ እስክትገባ ጥረትህን እንዳታቆም! የዚህ አለም እድለኞች አብዝተው የሚለፉ እንጂ አብዝተው የሚመኙ አይደሉም።

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk Год назад +4

    እናተ እኔግን ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ነገር ቁጭ የሚረግ ፍትህ የለም ያረብ ሰላሙን አውርድልን

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Год назад +7

    ወይ ኤልዳዬ 💞

  • @user-gu1bi4yo3l
    @user-gu1bi4yo3l Год назад +4

    እንግሊዝኛ አታብዙ
    በተረፈ ምርጥፕሮዳክሽን ነው

    • @ermiaserkalo862
      @ermiaserkalo862 Год назад

      ምቃኛ ምን ችግር አለሁ እግልሽ ብበዘ😊

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 9 месяцев назад

    አይ የኛ ጊዜ ያለ ዉሺማ አንድም እውነተኛ አፍቃሪ የለም ማለት ነው ቆይ ማንን እንመን የልዳዬ አይዞሽ 😢

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад +4

    ኧረ እናንተ የተገኝ ተላላኪዎች ርህራሄ ይኑራችሁ አበስ ገበርኩ🤔🤔🤔🙄🙄በነገራችንላይ እንደዚህ ክፉ፣ወራዳ ስራ በጣም እፀየፋለዉ ይዘገንነኛል😣😣😣😣

  • @natnaelgetnet3531
    @natnaelgetnet3531 Год назад +2

    When i see zs movie i remember those days on law school even if didn't work on that.

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y Год назад +6

    የሀገራችንን ግፍ እና በደለ በተግባርም በድራማም እያይንዉ ነዉ🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv Год назад +2

    ውይይ ታዴ እንዳይሞት ብቻ ኡፍ በተረፈ አሪፍ ትወና ነው ተመስጨ ነው እማየው ሁሌ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Год назад +6

    Welcome yena wedochi ❤❤ምርጥ ድራማ ነው የሚል ላይክ የተመቻችሁ ልቁጠራችሁ❤❤ዋው ነው እዳይቋረጥብን አደራ

  • @radlax449
    @radlax449 Год назад +7

    እስከ ሳምንት በቼር ያቆየን❤❤❤ አይዞሽ ኤልዳ

  • @ስይትሚዲያ
    @ስይትሚዲያ Год назад +4

    ሙልጌታ አረጋዊና ተዋናያን/ት እስካሁን ባለው ሂደት ይሄው 🙏🙏🙏🙏

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 Год назад +5

    ምን ነው እግሊዘኛውን ብትቀንሱት። ፡
    ለምን ቀኛ ግዛት ቀረብኛ አላቸው።

  • @birhaneseife6689
    @birhaneseife6689 Год назад +3

    ዋው ትወና ብሎ ዝም ነው አንደኛ ድራማ

  • @ahmederina
    @ahmederina Год назад +4

    ኤልዳና 👍👏👏👏👏👏🇪🇷👏👏👏👏👏🙏

  • @abdrhmanjemal3503
    @abdrhmanjemal3503 Год назад

    የቀረፃ ጥራት ፣ የትውና ጥበብ ያለውን እውነታ ብቻ ብዙ ነገሩ በጣም ደስ ይላል።❤❤❤❤❤❤

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Год назад +4

    ከብደዋል ነገሮቺ ሁሉ ኧረ ሰአት ይጨመር ጎደኚነት በፍቀነዉ ደስይላል
    በርቹልኝ❤❤❤❤❤❤😮 ቀጣይ እጠብቃለን መልካም ሳምት ተመኘሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-so3bs8eo9e
    @user-so3bs8eo9e Год назад +6

    አረ ብሊሊሊሊስሰ ተጉላላን በሳምንተ 2 ይለቀቅልንንንን

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 10 месяцев назад

    እንደ አምራን ያለው ፊሊም ማየት እንዴት ደስ እንሚል

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Год назад +2

    በጣም ደስ የሚል ድራማ አደኛ በሳምት አዴ ያሳል ሁለቴ ይሁን እናመሰግናለን

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq Год назад +2

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አረግልን አምላካችን ❤❤❤❤❤

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Год назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏💓thank you so kindly please please please we need more minutes please thank you

  • @user-xr1hn6tf1q
    @user-xr1hn6tf1q Год назад +1

    አባታቸን ጋሼ አበብ አዳሜ ጤና የሰጠህ ❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Год назад +2

    ጥሩ ጓደኝነት ከምንም በላይ ነው አምራንና ኤልዳ❤❤❤ አባባ እንቁ ፍትህ ሚያገኙት ግን መቼ ይሆን?💔ታዴም ተመታ ውይ😢😢😢

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад +1

    Yihe “Behig Amlak “ drama sibeza lib anteltay,asdemami new ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Haregi849
    @Haregi849 Год назад +3

    እኔ ምላችሁ ግን ከዘሜ ጋ ያለችው ልጂ መልኳ ሳያንሳት ምንም አትስብም

  • @Saron202
    @Saron202 Год назад +2

    ወይ እማማ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 Год назад +2

    የሚገርም ነው ❤

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад +2

    ወይኔ ታዴን ወጉት ለደግ ሰው እች አለም ክፉ ናት

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 Год назад +1

    ኡፍፍፍ...ኤልዱዬ😢በሳምንት 2 ብታደርጉልን አሪፍ ነበር

  • @ethiopias1724
    @ethiopias1724 Год назад +6

    እረኔ አላየሁትም ምንነበር ከዚህ ቀደም የነበረው 🤣🤣🤣 የምር እየረሳሁት ነው🙃

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 Год назад +1

      የማዳም ቅመም ከሆንሽ ራስሽንም ካረሳሽ ጥሩ ነው እኩል ነን😂😂😂

    • @user-mo9xy9yr8v
      @user-mo9xy9yr8v Год назад

      ​@@susuwarknh3321😂😂😂😂😂😂😂ውነትነው እራስሽን እዳረሺ😂😂😂😂😂😂

  • @eyreusworku447
    @eyreusworku447 Год назад +2

    አቤ የድራማው እራሥ የጥበብ ሠው👍👍👍

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Год назад +2

    እንኩዋን ድህና መጣችሁ ምርጦቼ ❤

  • @ffg1354
    @ffg1354 Год назад +2

    ኧረ እየተረሳችሁ ነው አስተካክሉ እባካችሁ 😢😊

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Год назад +1

    ገራሚ ድራማ ነው ታዴ ግን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤

  • @AdmasuAddisu-rm9nk
    @AdmasuAddisu-rm9nk Год назад +2

    ዋው ግሩም አገላለፅ 😢

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Год назад +1

    ፍትህ ፍትህ ላጡት ሁሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад

    I love. It. Nice dream 😍😍😍😍😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +8

    ወይኔ ታዴ እንዳይሞት ከሞተ እማ ድራማው ያስጠላል ይሄ የክንዴ ስራ ነው 😢

    • @kukulu99
      @kukulu99 Год назад

      አለሞተም😅

    • @kukulu99
      @kukulu99 Год назад

      ትንሽ ወንጀል ባይኖርብት የነተገኝ ጥሩ ደጋፊ እሆን ነበር 😊

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @daniteshome5934
    @daniteshome5934 Год назад +2

    ታዴ የተመታው ትክሻው ስለሆነ አይሞትም ከሞተ እማ ድራማው አለቀ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Год назад +1

    ፅሁፍ ክፍል ግን በጣም ይጎድላል..

  • @adanechyimene4478
    @adanechyimene4478 Год назад +1

    "Yicin hager siwedat" Abe😢

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 9 месяцев назад

    ❤❤

  • @user-bc6cd9hp3h
    @user-bc6cd9hp3h Год назад +1

    ምርጣችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ ግን ቀመቆየታችሁ የተነሳ እውነት እየረሳሁት ነው ደግሞ ገና ሰልጀምረው የሰአቱን ማጠር ያሳስበኛል አይ እረ በሳምንት ሁለት ቀን አድርጉልን

  • @radiasermolo6686
    @radiasermolo6686 Год назад +1

    ያበደ ድራማ

  • @ethiopianorthodoxtewahdo12
    @ethiopianorthodoxtewahdo12 Год назад +1

    Did i hear elda saying frastraction?🤔

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +1

    ❤❤❤እንኳን ደና መጣቹሁ

  • @likeebatunka4553
    @likeebatunka4553 Год назад +4

    ታዴ 1 ነገር ይሁንና ዋአ 😡😡😡

  • @dubai1280
    @dubai1280 Год назад +1

    ኢልዳየ ሚሥኪን😢😢❤

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 10 месяцев назад

    Welcome

  • @Betselot33
    @Betselot33 Год назад

    ዘሜ ግን የጥቁር ፍቅር ድራማው ኦማር ድምጽ ነው አይደል? ድምጹ በጣም ያምራል። ገጸባህሪው አስቀያሚ ሆነ እንጂ በዚህ ድራማ።

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Год назад

    👍👍👍👍👍❣️❣️❣️👏

  • @asyamohammed7285
    @asyamohammed7285 Год назад +1

    መሳጭ ና ፈታኝ ድራማ እወዳለሁ ግን ታዘገዩታላቺሁ

  • @lamrotdejene726
    @lamrotdejene726 Год назад +1

    Wy Amran ❤❤

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h Год назад

    እንመሰግናለን

  • @selamawitasefa9581
    @selamawitasefa9581 Год назад +3

    በሣምዕንት 2 ቴ ቢሆን መልካም ነዉ

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 Год назад +2

    No ታዴ ምንም እንዳይሆን ለኤልዳ ይኑርላት

  • @user-dz8ot4ud6t
    @user-dz8ot4ud6t Год назад +2

    በሳምት ሁለት አድርጉልን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Год назад +1

    ሄልዳዬ ፍቅር የሆንሽ ሰው. ❤

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Год назад

    ሰላም ለአገራችን ለህዝባችን

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Год назад +3

    ኧረ ግድያ ይቁም እንዴ

  • @itealhabesha8050
    @itealhabesha8050 Год назад

    ድል የተጋረጠበን ጆኖሳድ ለመከላከል ለሚታገለው ለአማራ አንድነት ኃይል

  • @beniyhayilu6889
    @beniyhayilu6889 Год назад +1

    ቢያንስ በሳምንተወ 2 ግዜ ቢለቀቅ ደስ ይላል ?❤

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 Год назад

    Eldaye yene jegna sewedesh❤❤❤

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Год назад

    ጠበቃዋን ስወዳት ለእውነት የቆመች

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 Год назад +1

    እነዚህ ፖለቲካ ነክ ፊልሞችን እንዲሰሩ ያደረግነው ምን ያህል እንደተጓዝብ እንዲታወቅ ነው አለ መሪ ተብዬው።ብትጠጉኝ ብሎ ማስፈራራቱ ነው ህዝብ እጅ እጅ እንዳለው አልገባውም

  • @user-mx3zf7yj2l
    @user-mx3zf7yj2l 6 месяцев назад

    አምራን

  • @nigistabate6553
    @nigistabate6553 Год назад

    17:42 😂😂😂😂

  • @shalomina-ur9xr
    @shalomina-ur9xr Год назад

    Shalom ✌️

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Год назад +2

    ምስኪን ታዴ ገለውት ይሆን 😢😢 ኤልዳ ጓደኛዋ ተገዶ ነው ሴት ይዞ ኤልዳ እድታየው አርግ ተብሎ ነው😢😢

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 Год назад +2

      አይደለም እነርሱ ከማስፈራራታቸው በፊት ከኤልዳ ጋር ሰላም በነበሩበት ጊዜ ነበር ከልጅቷ ጋር በሱፔርማርኬት አግኝቷት ስልክ ተለዋውጠው ሲጀናጀኑ የሰነበቱት፡፡

    • @user-kg4qw2yt3p
      @user-kg4qw2yt3p Год назад

      @@mnegn9913 ነው እዴ ♥

  • @asxz-vm3be
    @asxz-vm3be Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 Год назад

    ፍትህህህ😢😢😢😢

  • @alnejoum4621
    @alnejoum4621 Год назад

    😢😢😢

  • @og5184
    @og5184 Год назад +1

    ኧረ ሳምንት አንድ ቀን ያሳል

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Год назад

    KeLasicalu eregayen derama eyadetaweseg yenezerrgal

  • @amaretarekegn
    @amaretarekegn Год назад +1

    🥲gn tadie mn aderege, uhhhhhhhhhhhhhh🥲🥲😭ewunet meslogn alekesku leka film new😆🤣

  • @user-td3pp1sq8g
    @user-td3pp1sq8g 6 месяцев назад

    ኤዲያ ከተወኑ አይቀር ይተውኗል እንደ ኤልዳና ታዴ እንዲሁም አምራን

  • @abeba1000
    @abeba1000 Год назад +1

    Frastruction?

    • @user-xm2gx5yg6r
      @user-xm2gx5yg6r Год назад

      I think she meant frustration? 😂😂😂

    • @kidehaile7797
      @kidehaile7797 Год назад

      ​@user-xm2gx5yg6r I think sometimes when you're hurry that the keywords make you wrong 😊

  • @thomasthomas4848
    @thomasthomas4848 Год назад

    Please basemet 2 kene yune

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Год назад

    Enda taday ma mmot yelbtm😊😊😊

  • @user-bg6jc9vl1q
    @user-bg6jc9vl1q Год назад +1

    ኢትዮጵያዬ እንዴት አምሽታ ይሆን

  • @user-tm7lz2jv3q
    @user-tm7lz2jv3q Год назад +1

    ዛሬው ጸሃፊው ሳይመረቅን ጽፎት ይሆናል

  • @umuselim1428
    @umuselim1428 Год назад

    Just speak Amharic, this movie will be 👌

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Год назад

    አኔ የምኖረው አገር መኪና ዉስጥ አልኮል የምጣጣ ሰው ፖሊሲ ብይዙ የሚቃጣ ቅጣት ተየኛ😅ፐ

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Год назад

    ወይኔ ታዴ ከሞተ ያስጠላል😢😢