በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 13 | BeHig Amlak Season 1 Episode 13 | Ethiopian Drama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 220

  • @adambosat238
    @adambosat238 Год назад +13

    ምርጥ፣ ድራማ፣
    በሀገራችን ያለውን፣
    ወቅታዊውን ፣ (ነባራዊውን) ኩኔታ
    በግልፅ፣ የሚያሳይ፣
    ልብን፣የሚሰቅል፣ አንጠልጥል፣
    የተወሳስበውን፣ በትርምስ፣ ውስጥ
    የተሞላውን፣ ደፋ፣ ቀና፣ የሚለውን፣
    የሰውን፣ ልጅ፣ የዕላት፣ ከልዕለት፣ ኑሮ
    እንደ መስተዋት፣ የሚያሳይ፣
    'እግዚአብሔር '፣ ከላይ፣ በትዝብት፣
    የሚመለከተው፣ የሚገረምበት፣
    የሚመስል ። በርቱ፣ ድንቅ ፣ሥራ! ነው።

  • @abfele812
    @abfele812 Год назад +12

    እንደ ኤልዳ ያሉ ለእውነት የሚቆሙ ሰዎች ሁሌም አሸናፊ ናቸው በጉጉት የምከታተለው ምርጥ ድራማ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Год назад +25

    ፈተናን የሚሸሽ ፍቅረኛ የመልካም ዘመን ቅንጡ ጓደኛ ነው
    በርቺ አልዱ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላሟን ይላክልን አሜን

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 Год назад +19

    በህግ አምላክ ድራማ ሳይሆን እውነተኛ ታሪክ ነው

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ኤልዳ በርቺ ከአቋምሽ ፍክች እዳትይ ድሉ ያቺ ነው የኔ ቆጆ ኤልዲ ❤❤❤

  • @tekledesta3190
    @tekledesta3190 Год назад +4

    "እሱ ሊረዳኝ የሚችለው እኔ ላደርገው የማልችለው ምን አለ?"ይህ ድራማ ከተነሳበት ተፋላሚ መልስ ድንቅ ሀይለ ቃል::

  • @temu1430
    @temu1430 Год назад +3

    ጥሩ ድራማ ነዉ እዉነታዉ እራሱ ከዚህ የባሰ ነዉ ባለስልጣኑ የፈለገውን የሚያደርግበት ደሃ የሚያለቅስበት ጊዜ ላይ ነን ኤልዳዬ በርች እንዳንቺ አይነት ጠበቃ በእዉነታዉ ቢኖር ግን ይገሉት ነበር

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад +2

    እዉነት ትቆያለች እንጂ አትጠፋም አቶ ተገኝ ኤልድዬ በርቺ ከጎንሽ ነኝ ይብላኝ እዉነት ልሸሽጓት ለሚሄዱ ታዴ ምርጥ አማካሪ የምር ድራማዉ የእዉነት ይመስለኛል🤔🤔ምክንያቱም አሁን ያለንበት ዘመን ይህን ድራማ ይመስላል😭ፍትህ ለሚፈሰዉ ለንፁኋን ደም😭ፍትህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ😭እግዚአብሔር ፍቅር እና አንድነት ይላክልን እኔ የኢትዮጵያ ሰላም ናፍቆኛል😥😥😔🙍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BABR7826
    @BABR7826 Год назад +29

    ይገርማል የወንጀለኛ ደጋፊዎች ፍትህን ለመቅበር መሯሯጣቸው ኤልዳዬ በርቻ

    • @habiibjacam-of4vg
      @habiibjacam-of4vg Год назад

      😂😂😂 ማሳቅ ይቻላል ክቡር ፍርድ ቤት 😂

    • @BABR7826
      @BABR7826 Год назад

      @@habiibjacam-of4vg አይቻልም በኔ ነው የሳከው 6 ወር ወደ እስር ቤት 😂

    • @habiibjacam-of4vg
      @habiibjacam-of4vg Год назад +1

      @@BABR7826 😂😂😂

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Год назад +51

    ህግ በሌለበት ሀገር ላይ ስላለን በህግ አምላክ ድራማ አስፈላጊ ነው 😊 ፍትህ ለአቶ ደበበ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!

  • @super12star
    @super12star Год назад +31

    ፈጣሪ ሆይ ቤተ እምነትን(መስጂድ እና ቤተ ክርስቲያንን) የሚያፈርሱትን እና የሚያቃጥሉትን ስልጣናቸው አፍርስባቸው።ሀዘን በቤታቸው ይግባ😢
    ፍትህ ለቤተ እምነቶቻችን 🤲
    እንደ ኤልዲ አይነት የህግ አካልን ያብዛልን❤

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 Год назад +18

    በዚች በአሁኑ ሰዓት ሕግና ፍትሕ የምገኝሁ በትግል ብቻ ነወ ልጅቷ ደግሞ ታሸንፍለች የማንም ዛቻ አይበግራትም አይዞሽ በርች

    • @tofiksiraj9702
      @tofiksiraj9702 Год назад

      😂😂😂

    • @getnetdenebel7144
      @getnetdenebel7144 Год назад

      አንቺ ኮልኮሌ ምን አባትሽን እያልሽ ነወ የመንደር አይጥ 😃😃😃😃

    • @strong1220
      @strong1220 Год назад

      ዘራፍ ያገሬ ጀግና😂😂

    • @getnetdenebel7144
      @getnetdenebel7144 Год назад

      ዘራፊ ሳልሆን ሰርቶ አዳር ጅግና አንቺ ጩሉሌ ባሪያ ሆዳም አሽከር

    • @edenagabis5556
      @edenagabis5556 Год назад

      ​በደንብ ያንብቡት እንጅ ዘራፍ ነው።ያሉህ እኮ

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Год назад +31

    አላህ ሀቁን ይፍረድ 😢 ፍትህ የሌላት ሀገር በግፍ የምንኖርበት ፍትህ ለመስጊዶቻችን 😢 💔🕌

  • @lijmayk2121
    @lijmayk2121 Год назад +11

    እረ በህግ አምላክ በሳምት ሁለት ቀን አድርጉት ❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +4

    ኤልዳ ጎበዝ እዳንቺ አይነት ጎበዝ ሰው ጠፋ እንጂ ስራው ዋው

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад +6

    ወይ ሥልጣንና ሕግ !
    “ከሳሽ ሐዘንተኛ - ተከሳሽ ሠርገኛ
    እንግዲህ ዶሴዬ - ተከናንበህ ተኛ”
    የሚለውን የድምፃዊ ፍሬው ኃይሉ የዘፈን ግጥም አስታወሰኝ፡፡

  • @TGST645
    @TGST645 Год назад +5

    እውነቱ ይህ ነው ሀገራችን ላይ ያለው ነገር አሁን ላይ 😢😢 በርቱ ምርጥ ነው

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Год назад +23

    በህግ አምላክ ይሁንባችሁ በሳምት ሁለት ጊዜ አርጉርን የጀግኖች ስብስብ ወይም ደቂቃ ጨምሩልን ስንወዳችሁኮ❤❤❤❤ምርጥጥጥ ነው

  • @lt963
    @lt963 Год назад +6

    ማነው እንደኔ ኤልዱን የሚወዳት❤❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Год назад +18

    ትክክለኛ የኛ ሀገር ባለስልጣናት ማንነት ነው

    • @temu1430
      @temu1430 Год назад +1

      ኧረ ከዚህም በላይ ናቸዉ

  • @netsanetkegnineh6107
    @netsanetkegnineh6107 Год назад +2

    ድራማ ሳይሆን የሀገራችንን እውነተኛ የፍርድ ሂደት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እውነታ ነው!!!

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb Год назад +1

    ያገራቺን ፊልሞች ብዙአይቻለሁ እደዚህ ልበን የሣበየለም በናታቺሁ ቶቶለ ልቀቁልን 👍🥰🥰🥰

  • @meseretyeshaneh1871
    @meseretyeshaneh1871 Год назад +3

    ምርጥ ድራማ ነው ከታሪኩ፥ አቀራረፁ፥ዝግጅቱ OMG የአገራችንን ፊልም አንድ እርምጃ ያሳደገ ነዉ። ግን ይኸ ወርቃማ ድምፅ ያለው የሚኒስቴር ተገኝ ገፀባህሪ ወክሎ የሚጫወተው የት ነው ተደብቆ የኖረው አቤት ግርማ ሞገሱ ካስት ያረገውን አድንቄዋለሁ በርቱ።

  • @ETGaflame-hs3jp
    @ETGaflame-hs3jp Год назад +2

    ፈተናን የሚጠላ ፍቅረኛ❤
    የመልካም ዘመን ቅንጡ ጓደኛ 😅
    በሕግ አምላክ (አለች ኤልዳ)

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 Год назад +5

    የዘመኑ ምርጥ ድራማ

  • @BesufikadMilkite-oi6mm
    @BesufikadMilkite-oi6mm Год назад +4

    አይዞሽ ኤልዳ እዳትፈሪ እኔ ጀግናው ወድምሽ ከጎንሽ ነኝ

  • @ellenia6757
    @ellenia6757 Год назад +3

    በጣም የወደድኩትአባባል ህይወት ትግል ነው

    • @kidehaile7797
      @kidehaile7797 Год назад

      Bible, the one says, " life is a struggle " 😊

  • @hanijohan2348
    @hanijohan2348 Год назад +2

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው ግን በሳምንት 2 ጊዜ ቢሆን መልካም ነው

  • @AbushaAsherif
    @AbushaAsherif 5 месяцев назад

    ኤልዳ አቤት የባለስልጣኑ አሽቃባጮች መብዛታቸው እና እራቹን ጠብቁ ስቀጥል ኤልዳ ያንቺ አማካር የእውነት የልብሽ ጓደኛሽነው አመስግልኝ ማነው እንዳትይኝና 2000 000 000 ተቀብሎ ሰርፕራይስ ያደረገሽ ምርጥ መርማሪሽብቻ ሳይሆን ቃላት ያጥረኛል ብቻ አመስግኝል ራሳችሁ ከክፉ ሰዎች ጠብቁ

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 Год назад +3

    That's abadula like doing the ethiopian justice system. Very good movie, which explains ethiopian justice system.

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Год назад +4

    በህግ አምላክ ተሳስታቹ ነው ቶሎ አለቀኮ ምንድነው ተውጂ በሳምንት ይቺን ባታቀርቡ ይሻላል ግን እወዳችኋለሁ❤❤❤❤ሙሉውን ልቀቁ ❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Год назад

    ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ያገሬን ክፉ አታሠማኚ ኢትዮጵያ ሠላሥሥ ናፈቀኚ 😢😢😢😢😢🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳 የመጣብንን ቁጣ አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን
    ዉብ ሥረሠ ነዉ እጃችሁ ይባረክ

  • @tizitatades8985
    @tizitatades8985 Год назад +3

    ኤልዳዬ በርቺ

  • @Ziye19
    @Ziye19 Год назад +20

    ታዴን የመሠለ መካሪ፣ጠባቂ፣ሸክም አቅላይ ጓደኛ ናፈቀኝ😢 ሰው መሀል ሆኜ ሰው ናፍቆኛል🥺

    • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
      @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ Год назад

      እኔም😢

    • @Ziye19
      @Ziye19 Год назад

      @@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ 🥺🥺

    • @strong1220
      @strong1220 Год назад

      በዚህ ዘመን አለ ብለሽ ነው🥺🥺🥺አይዞሽ የሚል

    • @Ziye19
      @Ziye19 Год назад +1

      @@strong1220 ለዛ ነው የናፈቀኝ😔

    • @tadilogetaneh9678
      @tadilogetaneh9678 Год назад +1

      አይዞሽ ሶሊያና ፍቅር ይኖራል አስተውይ

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz Год назад +10

    ኑ ቅመሞችዬ በህግ አምላክ ተለቋል

  • @HanaGetan-fl7mi
    @HanaGetan-fl7mi Год назад +2

    This Ethiopia situation right now 😢😢💔💔💔

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 Год назад +2

    ሌላ ነው❤

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 Год назад +7

    በስልክ የሚደረጉ ንግግሮችን (ማስፈራሪያዎችን)ኤልዳ ሪከርድ በትይዝ በቀላሉ ጥሩ መረጃ ለሚዲያ ብትሰጥ ጨዋታው ይግላል ።

    • @temu1430
      @temu1430 Год назад +1

      በትክክል

    • @tezatezta
      @tezatezta Год назад +1

      አይ ማራዘሚያ አደል የሚፈለገው

  • @melesemelese6392
    @melesemelese6392 Год назад

    በጠም የምገርማኝ ክብር ምንስቴር ከውጀል ለመምጥ ብሎ የምሮጠው ሩጫ ፍትህ በብር የገዛው ነው እኳ በህግ አምላክ ዋና የሕግ ሰው ማቼ ለሕግ ተገዘና ነው ለድሃ ማቼ አሰቡና ራሰቻው ከውንጃል ለማምለጥ ጎርገድ ይቆፍራሉ ኤልደና በርች የድሃ አምላክ እግዚአብሔር የግዝሽ (ይርዳሽ)

  • @eyreusworku447
    @eyreusworku447 Год назад +2

    ያገራችን ባለሥጣን ጉድ ዘረገፉት ይመቻችሁ😘😘😘😘

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq Год назад +2

    አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አረግልን

  • @dubai1280
    @dubai1280 Год назад +2

    ❤❤ኢልዳየ❤

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 Год назад +2

    አሁን ያለንበት ሁኔታን እራሱ ድራማ ሆኗል በህግ አምላክ😭😭😭😭😭

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Год назад +2

    ፈጣሪ አገራችን ጠብቅልን

  • @tsehayenashmesele4460
    @tsehayenashmesele4460 Год назад +1

    አሪፍ ድራማ ነው

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад +2

    ❤Behig Amlak,Amlakachin Ethiopian asibat❤

  • @nebiyatrakebe1224
    @nebiyatrakebe1224 Год назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @danielbeketa6229
    @danielbeketa6229 Год назад

    ፈተናን የሚጠላ ፍቅረኛ---
    የመልካም ዘመን ቅንጡ ጓደኛ። ኤልዳ በህግ አምላክ

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 Год назад +1

    ግሩም ነው❤

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 Год назад +2

    ጨረስን ስትሉ ንገሩን የዛን ጊዜ ሁሉንም አየዋለሁ ቁጥ ቁጡ በዛ

  • @yonasfshaye2220
    @yonasfshaye2220 Год назад +1

    ድንቅ ፍሊም

  • @edenerkalo6489
    @edenerkalo6489 Год назад +1

    በህግ አምላክ ይሁንባቹ በሳምንት 2ቀን አድርጉልን

  • @top5-vid814
    @top5-vid814 Год назад +4

    100% best movie

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Год назад +2

    ኤልዳ ጀግና

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Год назад +1

    ቀጣይ ❤❤

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Год назад +4

    ሌሽ ቆይ ደቂቃው የተቀነሰው እረ በህግ 😊

  • @hsgi-rp8yp
    @hsgi-rp8yp Год назад

    ዋውውው

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 Год назад

    አቶ ደበበ _የብዙሀን 🇪🇹ኢትዮጵያዊ ያንን 🇪🇹ችግር ነው🇪🇹።!!!

  • @mesetetcherinet7508
    @mesetetcherinet7508 Год назад +2

    በጣም ምርጥ ድራማ ነው በርቱበት ክፋል አስራ አራት መቼ ነው?

  • @fuadatube8636
    @fuadatube8636 Год назад

    elda yene jegina nesh endezi ayanet allah yefterelin

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 Год назад +1

    እውነትክን ነው አይናችሁ እያየ ውሸታም
    ነፍሰ በላ መግስታችሁን ከምታፈርስ
    ንፁሃኗንን ሴት ጠበቃ ተገላገሏት
    ከዛ አይናችሁ እያየ ያፈርሳቹሃል😂፡፡
    በትክክክል የኢትዮጵያ የህግ አምላክ ድራማ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ሄዳዬ በርቺ 🥰

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 Год назад +2

    ይህ አማካሪ የተባለው ስሄድ ይንጥራል😂😂😂😂
    ድራማ ግን አንደኛ ነው😊

  • @AbushaAsherif
    @AbushaAsherif 5 месяцев назад

    ከአሁን ኋላ ዘመነን

  • @nuredinmohammed5409
    @nuredinmohammed5409 Год назад +2

    እንድህ ነው የአብይ አህመድ መንግስት
    ይህ ድራማ አሁን ያለውን የአብይ አህመድ አገዛዝን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ የዘመኑ መስታወት ነው በእውነት እኔ እስታሁን በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዝህ ያለ ቁልጭ አድርጎ የመንግስትን ችግር የሚያሳይ ድራማ አላየሁም አሪፍ አሪፍ ግን እፈራለሁ እንዳያስቆሙት ብየ

    • @temu1430
      @temu1430 Год назад

      እዉነታዉ ስለሚብስ አያስቆሙትም በግልጽ ሀይማኖትን እና ህዝብን እያጠፉም አልተጠየቁ ድራማዉ እማ የተሻለ ነዉ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በሳምንት ሁለቴ አድርጉት በእግ አምላክ 👍👍👍

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Год назад

    ዋውውው ጉባዔ ታሪክ ነው

  • @blackafrica8248
    @blackafrica8248 Год назад

    Thanks Bertuu 🙏

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Год назад +1

    እረ በህግ አምላክ ማስታወቂያዎችን ቀንሱልን

  • @asedinsa2167
    @asedinsa2167 Год назад

    First part liy አናት yelignam አባቴ new👌yasdegn sitil alnberam endet new gin negeru

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 Год назад

    ይሄ ፊልም ሴቶችን በማጥቃት ላይ ነው የዘመተው ዝሙትን የሚያበረታታ፣ በጋብቻ ውስጥ እና በጓደኝነት ሆኖ ወንድ ልጅ ሴትን ማባለጉ እንደጥሩነገር አድርጋቹ ሰርታቹታል!!! ያውም ሶስት ሴቶች አንድን ባለትዳር ሲፈልጉ ይሄ ከማህበራችንም ለትውልድም የሚጠቅም ነገር የለውም ይስተካከል። ወንድ ማድረግ የሚችለውን ሁሉ ሴትም ማድረግ እንደምትችል ማወቁ ጥሩ ነው። ይሄ የወንዶቹ ፓርት፣ አሰራራቹ ከሰውነት ወቶ ወደ እንስሳነት ባህሪ ያደላ ነው አልደግፈውም አስተካክሉ!!

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Год назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ.......

  • @nurumudesir8658
    @nurumudesir8658 Год назад +1

    የአስናቀ ((አበበ ባልቻ) ሚና ትወና ብዙ አልታየም ግን ለድራማው ብራንድ አቤ መሆኑን አትዘንጉ በየሳምንቱ አዳዲስ ገፀ ባህሪተዋናይ ከምታስገቡ በአንጋፋዎቹ ብትሰሩ የተሻለነው

  • @esubalewbogale6842
    @esubalewbogale6842 Год назад +2

    ቆንጆ ነው። ግን ለምንድነው ዝምታን ድራማ ይቆማችሁት።

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 Год назад +4

    በህግ አምላክ ደቂቃውን ጨምሩት

  • @radlax449
    @radlax449 Год назад +1

    ❤❤❤❤አሁንም ፍትህ ለደበበ

  • @hiwotbekele1320
    @hiwotbekele1320 Год назад

    Elda was ma childhood dreams..

  • @funnyvideos-wi1qn
    @funnyvideos-wi1qn Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Год назад +1

    Zemena የሰራው ትክክል አይደለም ከኤልዳ ጎን እስከ ሕይወት መሠዋትነት ፍቅር እንዳዛ ነው 😮 ጊዜ ወስዶ ሊያስበት ይገባ ነበር !!

  • @gugsaghiwot4665
    @gugsaghiwot4665 Год назад +2

    እረ አቶ መንግስቱ ይተው??
    ይህን ያህል ድሃ ላይ መረባረብ።።

  • @rosafettene1411
    @rosafettene1411 Год назад +1

    Ohhhhh I am inlove with Tadyee 🤔❤️❤️

  • @znegnkewollo9887
    @znegnkewollo9887 Год назад

    beheg amlak heg yekeber

  • @haregyishak6874
    @haregyishak6874 Год назад

    ምርጦችዬ!!!

  • @hailutemesgenhabeta5723
    @hailutemesgenhabeta5723 Год назад +1

    እኔ የተረዳሁት እንደ ኤልዳ ያለ ጠበቃ ቢኖር ኖሮ በአንድ ቀን ሟች መሆኑ ነው ።

  • @barshamsu
    @barshamsu Год назад

    ምነ ዘሬ ቀነሰቹወት በአከል የጠነውን ፍትህ ድረመ ለይ እንየው ብለን ስነተኩር እናንተም

  • @astermartinazzo4309
    @astermartinazzo4309 Год назад +1

    You know brothers i believe watching this part this exactly Ethiopia is safering this moment, by this kind situation thay are damaging all population

  • @hsgi-rp8yp
    @hsgi-rp8yp Год назад

    ፍትህለደበበ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад +2

    Ye ABEBE BALCHA “Behig Amlak “ drama ejig libanteltaynetu eyechemere new❤❤❤❤❤❤🇨🇬

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh3722 Год назад

    ሰው በዛ አወሳሰባችሁት በየቀኑ አዲስ ፊት አዳዲስ ሰው እየጨመራችሁ appetite እንዳይኖረን እያደረጋችሁት ነው በዛ ላይ በሳምንት አንዴ! የሰዎቹ ስም ሊጠፋን ሲል ብቅ ትላላችሁ። ክንዴ ማን ነበር ተገኝስ, ኪዳኔስ.... ስንልል ሳናየውና ሳንሰማው ስናሰላስል ፊልሙ እብስ ብሎ ያልቃል ኤሽ እረ ወዲያ!😮

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +12

    የፊልሙ ደቂቃዉ 39:21 ሆኖ 15/ ደቂቃዉን የሚወስደዉ የባለፈዉ ሳምንት ብላችሁ የምታሳዩን 10 ደቂቃ የሚሆነዉን ደግሞ የማስታወቂያ ሰአት የምናየዉ ደቂቃ 20/30ደቂቃ እንኳን በቅጡ ፊልሙን አናየዉም ምንድነዉ ስራችሁ 🤨🤔🤔

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Год назад +1

    ድራማ ለማለት ይከብደኛል መሬት ላይ ያለ እዉነት!

  • @ayalnehtirfe4541
    @ayalnehtirfe4541 Год назад

    የህግ የበላይነት በህግ አስከባሪዎች እንዴ የት እንዴት ሊጣስ እንደሚችል እና በህግ አምላክ ብሎ ለያስቆም የሚችል አካል እንደሌለ ያስረዳል

  • @yosephmulu4435
    @yosephmulu4435 Год назад

    Please twice a week!

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Год назад

    ኤልዳን ምረጥ ልጅ አይዞሽ ለእውነት የቆመ መቼም አይወጥቅም
    ስቃጥል ሁሌም በግራ እጂሽ ስጣጪ
    አይሽለው
    በቃኚ እጂሽ ብጠጪ የተሻለ ነው

  • @MubashirAhmed-gz9yr
    @MubashirAhmed-gz9yr Год назад

    Shabahu

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Год назад

    ሂዉማን ሄር የሌለበት ድራማ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተወደደ ነዉ ወይንስ በተፈጥሮ ፀጉር ማጌጥ ዉበት ነዉ ከሚሉት ወገን ናችሁ ? በተረፈ ግን ደስ የሚል ድራማ ነዉ።

  • @etabuli6343
    @etabuli6343 Год назад

    በ Art's Tv 3 ሳምንት ሙሉ አንድ ዓይነት ደጋግማችሁ ታሳያላችሁ? ኧረ በሕግ አምላክ!!

  • @wswd5859
    @wswd5859 Год назад +2

    በህግ አምላክ 😂😂😂😂 ህግ በሌለበት አገር

  • @endalkachewmolla4160
    @endalkachewmolla4160 Год назад

    በወር አንዴ ይሁን ብንል ታደርጉልን ነበር።😅

  • @Filimon-vh5px
    @Filimon-vh5px Год назад +1

    ታዴ ጠበቃዋን የሚደክልበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ 😂