🛑 ጂጂ ጉድ ያስባለ አዲስ ዘፈን ሰራች ብዙዎች በደስታ ሰክረዋል || seifu on Ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 164

  • @yonasalemshet3658
    @yonasalemshet3658 Год назад +13

    ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ማለት ይሄ ነው ።።።ጂጂ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @pate840
    @pate840 Год назад +2

    እውነትም ያሳቅቃል ። እንዴት ደፋርና ባለጌ ሆነዋል 🤔

  • @MicBir-qo3nu
    @MicBir-qo3nu Год назад +1

    ሶፊያ አደራሽን የኔ እህት ይህን የምታይ ከሆነ የሀይማኖት ነፃነትዋን ጠብቂላት።

  • @DerebAsmare-e3u
    @DerebAsmare-e3u Год назад

    እግዚያብሔርይሔነንመአትያስወግድልን፡ምሕረቱንይላክልንአሜን

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад +6

    እኔ እንኳን የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በሚባል ደረጃ ለጅጅ ያለውን ፍቅር አክብሮት ጉጉት ሳይ በውነት በጣም ነው አንጀቴ የተላወሰው ጂጂየ እንደዚህ ለሚወድሺና ለሚያፈቅርሺ አከባሪሺ ህዝብ በአካል አገር ቤት መጥተሺ ሰርፕራይዝ ታደርጊዋለሺ ብየ ተስፋ አለኝ ሰላምሺ ብዝትዝት ይበልልኝ

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Год назад +3

    ስለ ጂጂ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sipara8333
    @sipara8333 Год назад +4

    ለማንኛውም ጂጂየ ንግስቷ ደና መሆንሽን እያየን ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል የድንግል ማሪያም ልጅ ቀጣዩን ህይወትሽን የደስታ የፍቅር የእድሜ የስኬት ያድርገው❤❤❤

    • @ZimbaCool-qw1zo
      @ZimbaCool-qw1zo Год назад

      አዝማሪ አፍቃሪ ከምድሬ ገፀ ይጥፋ

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 Год назад +17

    ሶፍያ አሁን ትልቅ ቁምነገር ሰራሽ ሚድያ ላይ እየወጣሽ ከመዘንዘባዘብ ከማልቀስ ይቺ የኢትዮጵያ እንቁ የሆነችውን እህትሽ ጎን በመሆንሽ በጣም ደስቶኞች ነን ጎበዝ አሁን ጀግና ብየሻለሁ መዝሙር ዘምሪ እያልሽ ደግሞ አትጫኛት እንግዲህ በአዲስ ዝግጅት ይዛ ኢትዮጵያ ስትገባ እኛም ገብተን ተካፋይ እንሆናለን ደስ ብሎናል እግዛብሔር ይባርክሽ ❤❤❤

    • @TigistLegesse-bo4hd
      @TigistLegesse-bo4hd Год назад

      የሄደችው ልጆቿን ለማሥተማር እንጂ ለጅጅ አይደለም አሥመሣይ ናት

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 Год назад

      የመንዘባዘቡ ነገርስ😂😂😂

  • @hana.6956
    @hana.6956 Год назад +2

    ሶፍያ እህት ማለት እንደዚ ነው በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад +1

    ሶፊ ጂጂዬን ስለረዳሻት ስለመልካም እህትነትሽ እናመሰግናለን እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 Год назад +1

    ትክክል አደለም

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Год назад +1

    አይ ጂጂዬ ይቺ ሶፍያ የምትባል ሴትዮ ላይ ከወደቀች ዋጋም የላት ከድጡ ወደማጡ ነው የሚሆነው ።

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Год назад +4

    *Welcome my brother* ቤንጃችን ዛሬ ተገናኘን ✌️ እስኪ ልኮምኩመዉ

  • @farida1771
    @farida1771 Год назад +2

    ዋውው ስለጂጂ የሰማሁት ነገር ደስ ይላል ❤ቤጃ እናመሰግናለን

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Год назад +1

    በገዛ ሐገራቸን ጭራሽ የግብረ ሰዶም ሆቴል ተከፍቶ አቶም ወይዘሮም አትበሉ የሚል ትእዛዝ...???!! ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም ናፈቁኝ

  • @Godblessethio
    @Godblessethio Год назад +4

    አሁን አሁን አናስገባም ሰርገኛ😭😭😭boring ሆነ በጣም ያስጠላል ባህሉን ትተዉ ልፊያ አደረጉት 😢😢😢

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад +2

    የሌለ ሠርግ እኮ ነው የየትኛው በሐል ነው 😅😅😅 የጀዋሩን ተወው እብዶች ናቸው ዘመነፈጣጣ 😅😅😅 shem on you

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Год назад +3

    ሰላም ሰላም ጋዴ ይኤን ቪዲዮ የምታዩ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለቅድስ ገብርኤል ክብረ ባዓል በሰላም አደረሳቹ 🙏ይኤን የመሰለ ፈታ ዘና የሚያረግ ቪዲዮ አይቶ ላይክ ሳያረግ መውጣት ሼም ነው 👍

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Год назад +2

    ጂጂዬ ትረጋጋ ቅድሚያ የብተሰብ ፍቅር ይቀድማልና ትረጋጋ ይደርሳል አድናቂዎቻም ተረጋጉ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Год назад +3

    ሆቴሉን በቦንብ ማፈንዳት ነው!! ወይ ጉድ!!!

  • @AsterYelma
    @AsterYelma Год назад +4

    አህቴ አስካሁን በአጥያት ሰርተሻል ዘፈን አጥያት ነው በቀረሽ አድሜ ንስሀ ግቢ ወደ ጌታ ተመለሺ

    • @yetbe2005
      @yetbe2005 Год назад

      Don't judge GG but judge yourself. First GG should be let free and then she will decide who she should be.

    • @yetbe2005
      @yetbe2005 Год назад

      mejemeria yetasin hatiyat tenazez. Please respect her status before your belief. Don't judge, the Judge is the Almighty judge.

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Год назад +2

    ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ማለት እንዲህ ነው ለመሆኑ ማነው ባለጌ ደፍር ስለ ጂጂ ስለተሰጣት ዶክትሬት የተርጎመጎመው ያለቃቀሰው ? ምቀኛ ሁላ 🤔. እንኳን ለእንቁዋ ስለ አገሮ ኢትዮጵያ ቀድማ ትንቢትን ተንብያ በዘፈንም ቢሆን ባማራ በተዋበ ለዘፈነች ጂጂያችን ቀርቶ እነ ስም አይጠሬ ምድረ መጋዣ ሺመልስ አብዲሳ የመሳሰሉ ወደሎችም እየወሰዱ ነው በተለይ በአሁን ዘመንማ የመመረቂያ ጋዎንና ዶክትሬት አፈር ከድሜ ነው የበላው

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ቤትዬ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Год назад +1

    Gigiey I am proud of you thank God Sis

  • @ethiomobilerepair
    @ethiomobilerepair Год назад +3

    ሰላም እንኳን ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር ባእል አደርሳችሁ አደርስን ጀማሪ ይትዩበር ነኝ አበረታቱኝ ሰብስክራይብ ላረገልኝ እኔም መልሼ አረግለታለው

  • @Lebukomengistu8811
    @Lebukomengistu8811 Год назад +1

    Benja Selam nw ??? ሳቅህ አንደኛ ሁሌም ሳቅልን ፍፁም እንዳይከፋህ ወንድሜ !!ለጂጂ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር 😍🙏

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Год назад +1

    በሶፊያ አስተያየት አልስማማም, ቤተሰብ በረሳት ሰዓት አድናቂዎቿ ናቸው ለዚህ ቀን አንድትበቃ የተባበሯት አሁን በሞቀበት ተጥዶ አስተያየት መስጠት ቀላል ነው, ያ መንገደኛ ካለው ፍቅር የተንሳ ፎቶ አንስቶ ሚዲያ ላይ ባያመጣት የ ጂጂ ትንሣኤ ባልሆነ ነበር አሁን ሕዝብ ተባብሮ ካነሳት በህዋላ የቤተሰብ ውሃ ጥበሱልን አይነፋም 🤣🤣❤🙏

  • @useruse6250
    @useruse6250 Год назад +1

    እንኳንን ለጂጂ ለዝናሸ አብይ የክብር ዶክትሪት ተሰቷል

  • @abdirahmansaid5229
    @abdirahmansaid5229 Год назад

    It's good to hear about GG she is a wonderful artist we are happy for her congratulations

  • @yonasalemshet3658
    @yonasalemshet3658 Год назад +3

    ለዛ ነዋ ፍቅርሲዝም ቡሽቲ የሆነው እነደዚ ቅሉን ያጣ ፍየል ሆኖ አፉን ሚከፍተው

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +1

    እኔ ገና ሳላይ ነው ላይክ ማደርገው ለማንም ቤንጃዬ ❤🙏

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 Год назад +1

    ጂጂ የመተት ተጠቂ ናት።

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Год назад

    ወይ እምዮ እትዮጵያ ደምሳሽበየግዘውጉድ እያመጣ ነው ኤረተርጋጋ በእግዚአብሔር አይቀለድም

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Год назад +1

    የጂጂን ዶክትሬት ለምን ለሚሉት አረቄህን ከካ በለዉ አባዬ የሞተ ስለሆነ ። ጂጂዬ miss u ለእዳነሽ አቤቤ ይስልና??????? ሬሳ

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 Год назад

    አሁን ዘፈን ስለዘፈነች ይህ ሁሉ ግርግር ምንድነው አሁን ወደ ህይወት ብትመጣ ይድፋሽ ይቀንጥሽ ነው ግዜው የዘፈን ሳይሆን የንስሀ ነው።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +1

    You have good grace

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እናመሰግናለን 🥰👌👌👌👌👌🥰

  • @sipara8333
    @sipara8333 Год назад

    እሄ መቸም ጉድ ነው ለጂጂ የክብር ዶክትሬት ለምን ተሰጣት የሚል ሰው አለ????? እሄን ማመን የከብዳል!!!

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Год назад +1

    ኧረ ምን ጉድነው😅😅😅😅😅

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Год назад

    ሆቴሉን አይናቸው እያየ ማጋየት ነበር እግዚአብሔር ሆይ ሃገራችን በሃጢያት ላይ የከፋ ሃጢያት እንዳትሸከም እባክህን ቶሎ ናልን ። እርስ በእርሳችን ስንባላ በግፍ የሚፈሰው የንጹሃን ደም ፣ የኑሮው ውድነት ፣ የደሃው መፈናቀል የወጣት ልጆቻችን የወደፊት እጣ ፈንታ እጅግ እያስጨነቀን ነውና በዚህ መከራችን ላይ እርኩሰት እንዳይጨመርብን ፍርድ ግን ስጠን ። አሜሪካ ውስጥ እንደጋየው ፋብሪካ ይሄንንም የርኩሰት ሆቴል በእሳት እና ዲን አጋየው

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds Год назад +2

    ቤንጃዬ ትለያለህ በጣም አከብርሀለው የምታቀርባቸው ነገሮች በሙሉ ተመራጭ ተደማጭ የሆኑ የማይሰለቹ ናቸው በርታ 🙏❤

  • @EphremBekele-sx5no
    @EphremBekele-sx5no Год назад

    የ ሆቴሉ ነገር እውነት ከሆነ ሀሳቡ ግልፅ ነው በአሜሪካ እየሆነ ያለውን ተግባር እየጠሉ ልጆቻቸውን ወደ ሀገር ቤት ለማስተማር በወሰኑበት በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነቱ ደግሞ ቀድሞ ወደ ሀገር ቤት መግባቱ የትውልድ ፀር ነውና ህዝቦች በጋራ ልናስቆመው ይገባል። ይሄ አሜሪካ አይደለም ለብዙ ዘመናት ባህሉን እና እሴቱን ጠብቆ የኖረ ህዝብ ያለበት ሀገር ነው።

  • @eritaanwar8402
    @eritaanwar8402 Год назад

    አማራ ሞቶ ሲነሳ ኦሮሞ ይሆናል ነው የሚለን።አየ ጥብ ሲዚም

  • @dessiewubayeh8582
    @dessiewubayeh8582 Год назад

    ውነት ከሆነ ማንም ስው እንዳይገባ የሆቴሉን product boycott በማድረግ ይቅርታ እዲጠይቅ ማረግ ግድ ይላል

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Год назад

    ጂጂዬ ወደ መድረኩነይልን ናፋቀሽናል❤❤❤❤❤

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Год назад +3

    😅😅😅😂😅😂😅😂😅 በሣቅ ደከምኩ ቤንጃ እናመሰግናለን

  • @aaliyaaliya708
    @aaliyaaliya708 Год назад +1

    አድ ደስ የሚል ነገር አሰማህኝ የጂጂ አዴስነገረ ጓጓሁ እየፍለክ ስለሷብቻ አዉራን❤❤❤❤❤❤

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад +1

    ቤንጃ ሳቅህ ነው የሚያስቀኝ ይሄን ፍቅር ሲዝም ይገደልልኝ እባካችሁ

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 Год назад +2

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ቤንጆየ❤❤❤ከጆርዳን ሀና ነእ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +1

    OK that mean they open their hotel openly

  • @dst1684
    @dst1684 Год назад +1

    Benja ጋዜጠኛ, የሚዲያ ሰዉ .. በደንብ ብትሰራበት ያዋጣሀል or የሆነ Chanel ብትከፍት ❤ anyway good job keep it up 👍

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Год назад

    Selam selam bro love your program keep it up

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад

    ይተዋት እጅጋየሑ ሽባባውንን or GG ጂጂን ለምን ፖለቲካ ውስጥ ይከቷታል እኔ የማውቀው ነገር ስላለ ነው ጂጂ እና ታማኝ በየነ ስለሐገራችው ኢትዮጵያ ብቻ እንጂ ጎጠኝነትን ይጠላሉ ይቅርባት የክብር ዶክተርነትም ።

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም Год назад +1

    የህ ፍቅርዝም የሚባለው ሰውዬ ለየለት ተብሎ መቀየር አለበት ስሙ

  • @hakldjows2967
    @hakldjows2967 Год назад

    አቴጌ ጣይቱ ማለት ጥበበኛ ንግሰት ናቸው እንዴት እንዲህ ጀዋር የፖለቲካ ሰው ነው እና ወዳጄ አይመሳሰሉመ ለማለተ ነው ።።

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Год назад

    Jeje..wed..ye.
    Ethiopia..lij🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘

  • @מולטאנטמך
    @מולטאנטמך Год назад +1

    ምነዉ ተራ ያለዉቻናል የከፈትክ መሥለህ ጊዜ አትሻማ

  • @robs5120
    @robs5120 Год назад

    Benjaye i like your videos ጋንጃና ሉባንጃ😂😂

  • @Godblessethio
    @Godblessethio Год назад

    ዉጪ ሀገርም እስከዛሬ አላየሁም,! ሰር ማዳም.... monsieur , Madame በአዉሮፓም በአሜሪካም አስተናጋጅ የሚለዉ ......የኢትዮጵያ ሆቴል ጭራሽ🙏🙏🙏😭😭😭 ምን አስበዉ ነዉ?? ፈጣሪ እሳት ከሰማይ ያዉርድበት , ለይቶ ይምታ ደሀዉ ሰራተኛ አሳዘነኝ ohhh la la God ቶሎ ና

  • @blackstone07
    @blackstone07 Год назад

    የሃገራችን ሠርግ ቅጥ አጣ። ትላንት ተገናኙ ዛሬ ተጋቡ ነገ ተለያዩ! ለዛውም ለድግስ ስንት ወጪ ወጥቶበት አስገቡን አናስገባም እየተባለ የንብረት ውድመት ሳይታሰብ።

  • @hopeneverends1439
    @hopeneverends1439 Год назад +1

    Sofia moved to US for the sake of her children future

  • @munit8650
    @munit8650 Год назад +1

    አይይይይ ቤንጃ ጂጂ አመጣም በለና በቃ

  • @SabaYeman-ye2en
    @SabaYeman-ye2en 9 месяцев назад

    ቤንጃ ከዩቱበሮች ሁሉ ለምን እንደምትመቸኝ እንጃ 😂 ቤንጃ 😂 አትፍጥንም አፍሕ ቁጥብ ብቻ ግን ቤንጃ ምርጥ ❤❤

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Год назад

    I like your channel.👍👍👍👍

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 Год назад

    ጂጂ ምርጥ ሰው ነች።ይቺ ሰላቢ ጴንጤ እህቷ ግን እንዳታሣብዳት?

  • @meberatutesfaye2029
    @meberatutesfaye2029 Год назад

    Yeni thiyaki BENJA malet mn malet new trgumu ngeregi 😊

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 Год назад +1

    የባለጌዎች ፣ትዉልድ

  • @bethelhemeshete1731
    @bethelhemeshete1731 Год назад

    የፍቅርሲዝም ሃይማኖት ደሞ ወደ reincarnation መጣ የማይሰማ ጉድ የለ ጣይቱ ወደ ጁሃር አብይስ ከሂትለር ነው 😂😂😂

  • @fgdhhhghhh5494
    @fgdhhhghhh5494 Год назад

    እዉነተኛ ነዉ የሔ ሁሉ ግርግር አስፈላጊ አይደለም

  • @Badema1991
    @Badema1991 Год назад

    ሁለት ግዜ ፍጥረት አለ ያለው ጣይቱ ጀዋር ናት ያለው ተመችቶኛል😅 ምን ቅሞ ነው

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Год назад

    አዲስ የተከፈተውን ሆቴል በተመለከተ
    አንዳንድ ከስልጠናም በኋላ ለስራው ብቁ ባለመሆናቸው ቀድመው የተሰናበቱ የድርጅቱን ስም ለማጥፋት ሆን ብለው እንዳልተናገሩት ወይም የቢዝነስ ተቀናቃኞቻቸው ያስዘገቡት ላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ?
    🤔🤔🤔

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 Год назад +2

    ጂጂ አገር የምትመጣበት መንገድ ቢኖር አሪፍ ነው

  • @SshjSsjh
    @SshjSsjh Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @hiwotasfaw3524
    @hiwotasfaw3524 Год назад +1

    እረ ጁዋር ተመቸኝ

  • @AdmasuZemecha
    @AdmasuZemecha Год назад

    ጂጂ: ለዚ :ስለበቃሽ:ክብለመድሃኔአለም

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Год назад

    ሶፊያ ለናትሽ ልጅ ዘግይተሽም ቢሆን ደርሰሽላታል !!! እኔ የምለምንሽ እባክሽ በመናፍቅ እየከበብሽ አታስጨንቂያት አዚማቹ ከባድ ነው !!! ከ ጦር አዋጅ ነጋሪ እስከ ሰማየ ሰማያት ተመላላሽ የፊልም ተዋንያን ያሉበት ሀይማኖት ነው አይደል ??? ወደ ጉዳዬ ስመለስ እጅጋየሁ ሽባባው የድፍን ኢትዮጵያዊ ልጅ ናት እንዳታወዛግቢያት የጴንጤ መጨረሻው ፍቅርሲዝም ነው ገለል በሉላት ። ጌታ ሆይ በእምዬ ማርያም በአዛኝቱ በእናትህ ይሁንብህ ብርቅዬ ልጃችንን በጤና በሰላም ወደ ምትወዳት አገሯ መልስልን !!!!!!! በስመ ስላሴ ካህኗ የነፍስዋ አገልጋይ ያጠምቃታል ያድሳታል !!!!!!! መዳን በጌታችን በመዳህኒታችን በፈጣሪያችን በእየሱስ ክርስቶስ እንጂ በማንም የለም !!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 Год назад

    የጅጂ በተሰብ ግን እስካሁን የትነበሩ ከጎድዋ ሞሆን ነው የመጣሁት ያለቹ ምንድ ነው ችግሩ የሆነ ነገር
    እማ ኣለ ።

  • @AbabaKonjo-ep1nj
    @AbabaKonjo-ep1nj Год назад

    Ok

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Год назад

    ሰይጣን የሆነ እምነቶን እዳትሰጣት

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Год назад +3

    ምርጥ ናቸው ይመችህ 😂😂

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Год назад

    😂😂😂 ወይ ፍቅሪዝም ወዮዮዮዮዮዮዮዮ ጋንጃና ሉባንጃ እውነት ነው

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 Год назад

    ሲጀመር እህቷ ምቀኛ ናት አሁንም ለሷ ብላ ሳይሆን ለራሷ ነዉ የሄደችዉ አስመሳይ ናት ድሮ ተለምና መቸ ሄደች ወሬኛ

  • @tesefalove1834
    @tesefalove1834 Год назад +1

    ሰላም ሰላም

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Год назад

    Be medehanalem sewuye tengna aydlem min huno new leyetoletal masetwalun yeseteh

  • @lijgirum9253
    @lijgirum9253 Год назад

    Like አድርጉ አድርጉ ብለህ 70 ሰው ብቻ
    ይህ ህዝብ ልምድ የለውም

  • @ZimbaCool-qw1zo
    @ZimbaCool-qw1zo Год назад

    ይድፋህ ይሄ ምን ያስደስታል የሰይጣን ፈረስ አዝማሪ ማሞገስ 😂🤣

  • @yetbe2005
    @yetbe2005 Год назад

    Sofia don't abuse GG to force her to accept your ego. I appreciate Injibara University for honouring GG but every body should restrict self from using her for his opportunity. Make GG free to her soal.

  • @lukewarm170
    @lukewarm170 Год назад

    Balega balega Welch

  • @ruhamanegne4143
    @ruhamanegne4143 Год назад

    ወንዶች እኮ ሁሉን ነገር በጉልበት ነው 😅

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Год назад

    ይህን ሆቴል በፈንጂ ማጋየት ነው

  • @elsa7399
    @elsa7399 Год назад

    ቤቱን በሳት ማቃጠል ነው አለቀ

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Год назад

    Egzeabhar...amlak...serachewn...yafres...
    Ethiopia..yetekedesechi..modern...nat.

  • @meselubekele
    @meselubekele Год назад

    ትንሽ እፈሪ እሳፋሪ ባለጌ ስድ መረን ስለ አንቺ ወላጆችሽ ያፍራሉ

  • @RoseMandefro
    @RoseMandefro Год назад

    Sofiya please don't make her pentha

  • @Nahom1245
    @Nahom1245 Год назад

    ጋንጃና ሉባንጃ😅😅😅😅

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Год назад

    Hyatt regencey bileh yalkewin hotel werso sewochun makatel new

  • @enatethiopia4879
    @enatethiopia4879 Год назад

    እርምጃ ግድ ነው ብሮ

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 Год назад

    እሷ አዘዘ እሷ አዘዘች
    ልአንድ ሰው በወል ስም mr & mrs ሣድስ

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር Год назад

    ጋጃና ሉባንጃ ይሄ ነው🤣🤣🤣 ጨዋታ ትችላህ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад

    🤔የት ነው ይሄ ሆቴል ወይ መከራ