በአዲስ ፊልም መጥቷል ተወዳጁ ህፃን ተዋናይና ዳንሰኛ ማርኮን ሰይፉ ላይ እንዳለው ያው ተገናኝተዋል | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 апр 2023
  • ተወዳጁ ህፃን ተዋናይና ዳንሰኛ ማርኮን ሰይፉ ላይ እንዳለው ያው ተገናኝተዋል | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 625

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад +355

    መስወዲ ጣፉጭም ይቅረብ እምትሉ 👍👍👍👍👍 ያረብ የታመሙትን ፈረጃውን ቅብያርግላቸው

  • @superhero3455
    @superhero3455 Год назад +693

    ማስኡድም ይቅረብ የምትሉ 👍👍👍👍👍

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +92

    እንዲሀ ጣፋጭ ልጆችን ሳይ የመዉለድ አምሮቴ ከማግባት ፍላጎቴ ይበልጥ አይሎ ልጅ አርግዥ አርግዢ ይለኛል😂😂መጣፈጡ🎉🎉❤

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Год назад +12

    መስኡድ ይቅርብልን የምትሉ

  • @rahma8036
    @rahma8036 Год назад +16

    ይሄ ልጂ ዶክ ይቶብ ይቅረብ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @sofiomer1491
    @sofiomer1491 Год назад +1

    መስኡድ ይቅርብ የምትሉ

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Год назад +87

    @ የሚገርም ልጅ ስርዓት ያለው የሚጠቀማቸው ቃላት ገራሚ ነው መቀናናት አለውድም ያለው ጎበዝ እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድግህ 🙏

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Год назад +50

    በአሁን ሰአት ጤናቸውን ላጡ ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላካችን ጨርሶ ይማርልን🤲♥️ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መድሀኒታችን የድንግል ልጅ

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk Год назад +79

    የታመሙትን አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +28

    የታመምሽው ልጂ ፈጣሪ ጨርሳ ይማርሽ 🙏

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Год назад +124

    ሰይፍሻ የህፃናትንም የታመሙትንም የአዛውንቱም ፍላጎት የምታሟላ ጀግናችን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Год назад +138

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለወገኖቻችን ማርልን

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +95

    መስኡድን በልጨዋለሁ አላለም😂😂የኔ አባት አላህ ያሳድግህ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +23

    ይሄን ህፃንልጅ ስወደው❤ በጣም ጣፋጭልጅነው💔 ሴፉ ምርጥ ሰው🙏 እካንም አቀረብከው አይ ልጅነት ይበቃኛል አለ እኛ ትልልቆቹ ብንሆን በቃን አናቅም

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 Год назад +18

    ሰው ማስቀናናት አሎድም🥰የኔ ጣፋጭ እድግ በል😘❤

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Год назад +27

    የታመሙትንም ሙሉ አፍያ ያድርጋቸው ያረቢ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +22

    ሰይፍዬ ምርጡ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ።

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Год назад +14

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ እድግ በል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @MohammedJemal-vx8ln
    @MohammedJemal-vx8ln Год назад +18

    የአላህ ሰላምና እዝነት በወገኖቻችን እንዲሁም በጎረቤቶቻችን ላይ ይስፈን

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +96

    እንዲህ ጣፋጭ የሆኑ ልጆችን ሳይ መንታ መንታ የመውለድ ፍላጎቴ በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል ቤብዬ እድግ በል።