የልጄን የዳዊት ፅጌን ዘፈን ሌላ ሰው ከዘፈነው ፀቡ ከኔ ጋር ነው…ህጻን ሔራን..ማየት ችለው እዚሁ መድረክ ላይ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ ዳዊት ፅጌ ክፍል3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 апр 2024
  • "የልጄን የዳዊት ፅጌን ዘፈን ሌላ ሰው ከዘፈነው ፀቡ ከኔ ጋር ነው"… ህጻን ሔራን
    "ማየት ችለው እዚሁ መድረክ ላይ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ" … ተወዳጁ ድምጻዊ ዳዊት ፅጌ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 909

  • @userenter2635

    ዳዊት ምልካም ሰው❤❤❤በህፃናት መወደድ መታደልነው🙏የእውነት ጀግና እናትናት ጤናኛ ልጆች እንካን ያስቸግራሉ እስከ ሚድጉ እንካን እደነዚህ አይነት ኬዝ ያለባቸው ልጆች በተለይ ወንዱህፃን ያለበት ከባድነው እናት ዉለተዋ ብዛቱእኮ😭❤

  • @HenokAlemayehu-sk6du

    ይሄን መልክት የምታነቡ ሁሉ ፈጠሪ ለሀገራችን ሰላምና ምህረቱን ያምጣልን

  • @wosenkifle

    ድንግል ማርያም የብርሀን እናት ብርሀናቸውን ትመልስላቸው

  • @adoniyaadam3010

    ዳዊት እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይሙላልህ አምላክ ለነሄራን የሚያስፈልጋቸውን ይፈፅምላቸው

  • @emebettsegaab8582

    አንተ ደግ ልጅ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ( ዳዊት ፅጌ )

  • @user-ul7sh2sj3g

    ዳዊት አቤት ጨዋነት የእውነተኛ ኢትዮጲያዊ ጨዋነት ያልተበረዘ እግዚያብሄር በነገሮች ሁሉ አብሮህ ይሁን አመለ ሸጋው❤❤❤❤❤

  • @EmuHiba
    @EmuHiba  +125

    በመልክ በቁመና በመልካም ስብእና የተሞላ ልጅ ማሻአላህ ዳዊት ትልቅ ሰው!!!

  • @Eagle1503

    የዚ ልጁ quality ትልቅ ነው፣ ከትህትናው ጀምሮ anyways

  • @selamwbeto-fl2ks

    ዳዊት የወለዱህ የማህፀናቸዉ ፊሬ ይባረክ

  • @hasanliafa6857

    ዳዊት ጽገ ተባረክ ኤርትራኖች ኢትዮጵያዊ እንወዳሃለን ስራአትህን የነዚህ ልጆች ፍቅር የእግዛቤሔር ፍቅር አንድነው እድሜና ጤና ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayathagos2988

    ያአላህ አተ ሁሉን ማረግ የምትችል ጌታ የነዚህ ልጅ ብርሃን መልስላቸው

  • @Zero-xe7wb

    አቤት መታደል ዳዊት ምን አይነት እድለኛ ነህ

  • @alemayehualemayehu

    በህጻናት ይሄን ያሀል መወደድ መታደል ነው።ዴቭ በርታ።

  • @user-um8sy8bp4s

    ኡፍ እነዚህ ልጆች እግሩስር ሲወድቁ አስለቀሱኝ ድንግል ጎብኛችው

  • @user-bk5yi6jb7o

    እፆን ልጅ ሚወደው ሰው ውስጡ ንፁህ ሰው ነው ይባላል ዳዊት ጥሩ ሰው እንደሆነ ሲታይ ያስታውቃል💓💓

  • @user-xx3hy5br5u

    ድንግል ማርያም ዳዊት የረገጥከዉ ለምለም ታርግልህ አነዚህን ህፃናት የይናቸዉ በርቶ ሙሉ ይሁን

  • @Tarikeritrea

    ዳዊት ጽጌ በጣም ጨዋ ሰው ነው፡እድሜ ከጤና ይስጥህ !

  • @haweFekerReem

    ዝና አለኝ ብሎ የማይንጠባረር ዳዊት ፅጌ ❤

  • @bute5158
    @bute5158  +95

    ዳዊት ዘመን ይባረክ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ በእጥፍ ይሙላልህ በህይወታቸው ብቻ ሳይሆን በሚመለከቱት ሁሉ ይደነቃል አንድ ቀን ያያሉ አይቀርም ታሪክ ነው መቸም ይህ በራሱ

  • @TheBex2007

    ችሎታ ትህትና መልክ ፀባይ ይሄ ሁሉ ኖሮት የማይታበይ እንዴት መታደል ነው:: ዴቭ ረጅም እድሜ ከጤናና ስኬት ጋር ያድልህ