ሰዓሊ አርቲስት ብሩክ ከሞት የተረፈበት ተዓምር እና አስገራሚዋ ፍቅረኛው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 29

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 года назад +10

    ሁሌም ፈገግታ የማይለየው ጠንካራ ለሌላም ሰው ጥሩ ምሳሌ መሆን የሚችል ሰው ነው:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው🙏🏾

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl 5 месяцев назад

    እግዛብሔር ሥራው ግሩም ድንቅ ነው አንተን ያዳነበት መንገድ እጅግ ድንቅነው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +2

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞህ በርታ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 года назад +1

    በጣም የማከብርህ የምኮራብህ ነህ አይዞህ አሁንም ሁሉን ትችላለህ🙏🏾ጠያቂዋ ከጉዋደኛህ ጋር በምን ተጣላቹ ተብሎ ይጠየቃል 🤭በጣም አስነዋሪ ነው እሱ ብቻ ነው እንዴ የተለያየው አንቺ እንደሱ ብትሆኚ ትናገርያለሽ hell no

  • @hayathumuhammed8900
    @hayathumuhammed8900 4 года назад +5

    ጠንክረ ወንድም አይዞክ

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 года назад +1

    ቡርኬን ሲጀመር በነፍስ ነው ውድድድድድ የማደርገው ያሳዝነኛል እግዚአብሔር ማላዳማላዳ እግዚአብሔር የሚስግነው ሳስብ አጠንክሮኛል ከቅድስት ቤተ.ክን ጀርባ ግን ጉደኞቹ ፍቅር ናቸው ውድድድድ እናደርጋችሁዋለን ሁላችሁንምም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ

    • @M-yj5qv
      @M-yj5qv 5 месяцев назад

      ከዛ በሰጠቻቸው ቅባት በማሸች ቀን ከለሊት የሚጮኸው ማደንዘዣ የማያደነዥዠውን በሽታ ስሮቹን በቀስታ ሲታሽ አሁን ግን እንቅስቃሴ ጀምሮ ዞር ዞር ማለት ይዟል ወንድሜ አንተም ዋግምቱን ብትነጠቀው እግዚያብሔር ይምርሃል ከመሞከር ይቀራል አይድንም የተባለው ልጅ ረጣሪ ምሮታል እኔ ባገኝክ ቀጥታ ከየ አጥንቶችክ በዋግምት ተነጥቆ ይወጣል እኔ ደሞ ስሮችህን በእየ ቦታቸው ወለምታዎችን እና የዞሩ ስሮት መመለስ እችላለሁ እግዚያብሔር ምህረትን ሊሰጥክ ነው እኔን ይሄንን የእውነት ወይም ሐሰት ጨዋታ ያሳየኝ ያንተ መዳኛ ይሄ ነው ለበጎ ነው ሞክረው ትድናለክ የመጨረሻ መፈወሻክ ዋግምት ነው ልብ ብለክ አንብበው ክፍያው ብዙም አይደለም በቃክ ሊልክ ነው ፈጣሪ አትመመኝ አይባልም ማረኝ ጌታ ነው የሚባለው

  • @ttaa9534
    @ttaa9534 4 года назад +1

    ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ

  • @ppmppm2565
    @ppmppm2565 4 года назад +2

    እንኳን አላህ ያሻርህ

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 4 года назад +2

    ፈጣሪእንኳን፡አተርፈህወንደም፡ድንግል፡ማሪያምጨርሳ፡ትማርህበተርፈሰላምሺያብዛእህት

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 10 месяцев назад

    Egzabehir chereso yemarek bewunet ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 года назад +2

    እንኳን አተረፈክ አላቅህም ዘሬ ገና አየውክ

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 5 месяцев назад

    ወንድሜ አንድ አብሮአደጋችን ሲሰቃይ ከአዲስ አበባ እንዳተ ታሞ በዋግምት ሐረር አራተኛ ላይ በአሌትሪክ እግሮቹን ዋግምት አድርጋለት ሲሰቃይ አበረውን ከአጥንቶቹ ላይ አውጥታለትጰጰ

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    ምን ሁኖ ነው እዲ የሆነው
    የኔ ወንድም እዲም ሁኖ ፈገግታ አይለየውም
    እመብረሀን ምረቱን ታአውርድልህ

    • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
      @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 года назад

      ወይኔ በብዙ ሲቃይ እንዲህ ተርፋል እማ ውጪ ሄዶ ኦፕሬሽን ሆኖ እና ፈገግታው።ብቻ ተስፋ ይስጥሻል

  • @አምላኬሆይማረንይቅርበለን

    ሰላም ነው እባካችሁ የብሩክን ቁጥር ስጡኝ በእግዚአብሔር

  • @caaisha7221
    @caaisha7221 4 года назад +1

    ወድማችን ጨርሶ። ይማርሕ። ለሌሌቹ። አረያ ነሕ

  • @agereabegaz8123
    @agereabegaz8123 3 года назад +1

    በአላህ፡ተስፋአይቆረጥም

  • @roseyagyetilejiyieumyimany3712
    @roseyagyetilejiyieumyimany3712 4 года назад +2

    Gyeti malekim new chareso mero lakeberu yikumeh amenn yen gyeti malkim tamer madreg lemidu new

  • @rahitube4590
    @rahitube4590 3 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @abiseifu6142
    @abiseifu6142 3 года назад

    Memihire fetar cherso yimarik demo tesfa alegn be fetar ende mitidin

  • @hannayotube7817
    @hannayotube7817 4 года назад +1

    ፋጣር ሁንካንም ሃታሬፌ ሃሁንም ይስካ ማጫራሻ ይማሪ

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 года назад +2

    እውነት ነው ንግግርህ ሁሉ ትምህርት ሰጪ ነው::

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 4 года назад +2

    "መፅሀፍ ማንበብ ከምሁራን ጋር ሸንጎ እንደመቀመጥ ይቆጠራል" ይባልስ የለ።

    • @አበራሽደሴ
      @አበራሽደሴ 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሀይልና ብርታቱን ጥንካሬዉን ያድልክ መምህር ምህረት አብ ነዉ የሰጠኝ መፅሐፍን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛለት ለወንድማችን።

    • @HabeshaFamily
      @HabeshaFamily 4 года назад

      @@አበራሽደሴ አሜን 🙏