እዚህ ቤት ውስጥ ተፈላጊ አይደለሁም……../ልጆች ከወላጆች ጋር በምን ቅርበት ማደግ አለባቸው?/ እንመካከር ከትግስት ዋልተንግስ ጋር/
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
በዚህ አይነት አንድ ልጅ እንኳን ሳይጎዳ የተረፈ አይመስለኝም ምክንያቱም ሁላችንም ልጆች ስናሳድግ ልክ ነን ባልንበት ነገር ሁሉ ተሳስተናል።በቀሪው እድሜያቸው ልጆቹን ፈጣሪ ይርዳቸዉ እኛንም ይቅር ይበለን።
ይህ ጥሩ ምክር ነው የበፊቱ ትውልድ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በቤተሰብም በውጪ ሰውም ትምህርትቤትም በጓደኛም በጎረምሶች ተላካፊዎችም ተጎድተን አድገናል ግን ይህ ትውልድ በዚህ አይነት ጥሩ አስተሳሰብና ምክር ጥሩና ጎበዝ በራሱ የሚተማመንን ትውልድ ያፈራል
ትግስት አንቺ የምታቀርቢአቸዉ ፕሮግራም በጣም እወዳዋለሁ የዛሬዉ ግን በጣም ወድጄዋለሁ ለብዝዎች ትምህርት የሚሰጠዉና እባክሽን ተደጋግሞ እንዲቀርብ አድርጊልን አመሰግናለሁ
እናቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ ማን ካባት ከናቱ ጋር ተቀራርቦ የልቡን ተናግሮ ጠይቆ ያደገ አለ አሁን ነዉ ትንሽ ከስልጣኔ ጋር አይናችን ተከፈተ እንጂ ይሄ የሁሉ ኢትዮጵያዊ ህይወት ነዉ
Thank You for covering this topic .
እቺ ትንሽ ልጅ ግን በጣም የምትገርም ናት ተባረኩ 🙏❤
This kind parenting lessons should be give to the public. Thanks tigi!
በጣም ደስ የሚል ነው በኛ ይብቃ እና ልጆቻችን ይትረፉልን። በየ መንገዱ አውቶቡስ መጠበቂያ ላይ ሰው ሁሉ እንዲያውቀው ቢለጠፍ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነገር ነው። ወላጅም እውቀቱ ከሌለው ይጠቅመዋል።
Amazing topics and I appreciate your time and I don’t have word to explain it but it wonderful!
It's true. Im 40 & been through such parents, it hurts deep. I survive but lose life's sense
DONT GIVE UP WORK ON LOVING YOUR SELF
You are Loved. Remember that ❤
Thank you
ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ በርችልኝ
እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ መልኩ ገልፀሸዋል !!!
ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ😍😍
Thank You so much You two guys! This is so helpful! But almost all the Ethiopian kids are directly/ indirectly affected by bullying maybe somewhere, or even the family member may do it. Bullying is common in Ethiopia, I don't know how to remove it country-wise. Anyway let's start from our home
Thanks again Tgestiy
I love you so much sister
ENATE LIJE HUGNA HULAM ATIREBIM NBER MITILEGNI. GIN GETA REDITOGNI TIRU BOTANA TIRU NURO IYENORKU NEW. BE LIJOCHEM TEBARIKE
You are Strong and you are Loved
EWINT LEMENAGER ANIDEM KEN ENATE GOBEZI BILAGNIM HONE ABERETATAGNI ATAKIM. LEZAM YIMSILEGNAL BIZUM FKIR LE BETESEBE YELGNIM. AZINILACHEWALEW INJE
ጥሩ ትምህርት ነው
ውይ ማነው ትግድትን የሚወዳት
ኢትዮጵያ አሸንፋለች 👇
👇
ruclips.net/video/7qB5iAp3WmQ/видео.html
ruclips.net/video/7qB5iAp3WmQ/видео.html
Waaw betam des yemil tesfa new
ወላጆች ልጆቻቸውን ቂጥ እንዳይበዱ ማስተማር አለባቸው ።
ትልቁ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ
መወለድ ሲሆን በላጩ ፀጋ ደግሞ
በዛው ላይ መቆየት ነው ። ነገር ግን
የፀጋዎች ሁሉ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ
መሞት ነው ።
ruclips.net/video/WaedBnBMVe4/видео.html
Teregagi
ቀስ ገለቴ ቀስ
በለው በለው 👹👹👹👹👹👹
እስኪ ወደቻናሌ ጎራ በሉ