አባባ ማሙሽና እማማ ሚሚ “ስለ ትዳር ምን ይላሉ!?” ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት/Kedamen Keseat Show / Saturday Show
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- Let’s discuss about marriage with Tigist Waltenigus.
Tigist Waltenigus, a renowned Psychologist at YeErk Maed Radio Show, has invited Ato Chere Belay to share his experience with regards to his marriage. Ato Chere Belay has been married for 25 years and has 5 kids.
Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV # infotainment #KedamenKeseatWithTigistWaltenigus #TigistWaltenigus #TigistWaltenigusYeErkMeadRadioShow #counselor # Physiologist #MarriageExperienceSharing, #ChereBelay #25YearsOfMarriageExperience
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1_Choice
ቤትን ድህነት አያፈርሰውም ቤትን የሚያፈርሰው አመል ነው 👏🏾👏🏾👏🏾ሚስቴ ጌጤ ናት 👏🏾👏🏾👏🏾
Bitaqi noro. Ke bal weyem ke miste hedo mesreq rasu amel new.
አቤት ታድለህ እውነተኛ ሰው መሆንህ ከፊትህ ይነበባል ፈጣሪ ይባርክህ ወንዶች እስኪ ከዚህ ጀግና ተማሩ
ተከፍሎ የማይገኝ ትምህርት ነው ያስተላለፍክልን አመሰሰግናለው ብዙ ተምሬያለው
አረ ምናለ የዛሬው ቅዳሜን ከሰአት ሙሉውን ፕሮግራም ከዚ ሰውዬጋ ብቻ ባደረጋችሁልን የምር ገራሚ ነው የአርቲስት መአት ከምታንጋጉብን እንዲ ሰውን የሚሰራ እውቀት ያለውን ብትጋብዙልን መልካም ነው
የሌለ ጨላጣ ነዉ ደሞ
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
ትዕግስት ወደ ቲቪ መምጣትሽ ደስ ብሎኛል እንዳታቋርጪ ፕሊስ ምርጥ ፕሮግራም ነው
እኔ በትዳሬ ሙሉ ነኝ ብየ ኣስብ ነበር ግን ገና እንደሚቀረኝ ያስተማርከኝ ክቡር ወንድም እግዚኣብሄር ጎደሎክን ሞልቶ ከቤተሰብክ ጋ በደስታ እንዲያኖርክ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
ኢቢኤስ እናመሰግናለን ፕሮግራሙ ቀጣይ ቢሆን ምክንያቱም ሀገራችን ከትዳር ጋር በተያያዘ በጣም ብዙ ችግር አለ ብዙዎች ደግሞ ሬድዮ አይሰሙም እኔ ራሱ እድሜ ለስደት እርቅ ማዕድ የሚባል ፕሮግራም መኖሩን ያወኩት በዩቲዩብ ነው እና ቲቪ የሚያይ ስለሚበዛ
ከ አለማዊዉ ይልቅ የ መፅሐፍ ቅዱሱ ስነ ልቦና በለጠብኝ። የተመልካች ሁሉ ልብ ይከፈት፣ ሁሉም ለትዳር አጋሩ ጌጥ ይሁን!!! እናመሰግናለን🙏
♥️🌹🇪🇹🇪🇹
ዋው ጌታ ፀጋውን ያብዛላችው ትዳራችው ይባረክ ደስ የሚል ጥበብ የተሞላ መልስ
በበኩሌ እሱ ነው የስነልቦና ባለሙያ የሆነብኝ ።የሚገርሙ ሀሳቦች ነው ከሱ የሰማሁት ! ይህ ሰው የሚኖረውን ነገር እየተናገረ ያለው!! አመሰግናለሁ ብሮ ፣ ሁለታቹህንም።
ፓስተር ቸሬ ሁልግዜም ኑሮን በተገለጠ ህይወት ስለምታስተምር እግዚአብሔር ይባርክህ
ድንቅ መልዕክት ነው......ቸሬ ብዙ እንዳስተውል እረድተኸኛል 👍👍👍
ገራሚ ትምህርት ነው የሰማውት ልጁ እራሱ ፈታ ያለ ነገሮችን ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም እንደዚህ ያማረ ትዳር ይስጠን አቦ!!!
አቶ ቸሬ፣ በጋብቻ ዙሪያ ያሎትን አስደሳች እይታ ስላጋሩን እናመሰግናለን። እጅግ በጣም አስተማሪ ነው።
ዋዉ ከምር ሙሉ ሠዉ ነህ ከምር ደጋግሜ ሠማሁት በጣም ደስ የሚል የማይሠለች ምርጥ ትምህርት ከምርጥ ሠዉ
ፈጣሬ አምላክ ካለህ ጨምሮ አብዝቶ ይስጥ የጎደለህን ሞልቶ በፍቅር ቤትህን ይሙላዉ ያብራሙ ስላሴ ቤትክን ይጎብኘዉ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ነህ ሠዉ ነህ ሙሉ ሠዉ
ትችላለህ፣ በሂወቴ ዛሬ ነው የተማርኩት ለማለት ያስደፍረኛል፣ ጸጋውን ያብዛልህ
What an amazing guy and amazing program. I love this guy he is got big heart. If all the men could be half the person you are divorce wouldn’t be exist. God bless you brother.
I think Your wife is a very lucky lady and I hope she know that & gives value
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
He is lucky also my man because she is a diamond according to him:)
ቲጂዬ ሁሌም ተባረኪ ቸሬ ደሞ በጣም አዋቂና ልባም ደግሞም አስቂኝ ነህ ዘመንህ ይባረክ ወዳጄ
ቅዳሜ ከስአት ይሄ ነገር በዬሳምንቱ ብታዴርጉት በጣም አስተማሪ ነው ቲጅዬ በእርቅ ማአድ ነበር ማቅሽ ካንች ብዙ ነገር ተምሬአለው
ዋውውውውው እዳተ አይነት ብዙ አዳሞች ያብዛልን ለራሴ ብዙ መልስ አግኝቻለሁ ሳሰሰት ebs ስለፕሮግራማችሁ አቅርቦት እናመሰግናለን ።
Thank you for inviting and interviewing this man so that he could share his beautiful experiences and valuable thoughts about marriage. I think this is a good lesson for those who take marriage as a child game.
ወንዶች ኑ ከዝህ ጀግና ወንድ ተማሩ
Lanchi jegna. Midnew mistu lela wednga yetegnachin meleso yasgeba.? The other thing i can tell this man is the way he think how to rule or gaide his children etc. Is more of like wester father. The only think he lost it or cover up his problem by becoming or to be good person ( like angle) to for give his wife and live with . Sijener lemin hedech blo mexeyeq nebrebet. And other thing he is more dealing with marrage institution . Ye su cheger marrage indayfers bicha new mifelegew. He mix every thing any way. There is not formula how to guide a marrage.
Eshi metahu... :-)
Dire dawa cheger yelebachehum leza new
ክክክክ የምንበልጥ አለን 😭
አየሽ ይሄ ትምህርት ለባለትዳሮች እንጂ ለወንዶች ብቻ አይደለም
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ሊላ ሰው መሰልሸኝ እኮ ።EBS ዱቄት አበዙብሸ ። ከዚህ በሆላ እዳትፈቅጅላቸው። የእርቅ ማእድ ፕሮግራምሸ እንደት የ ብዙ ሰው ህይወት እደቀየረ
THANKS EBS ONE OF THE GREAT THING YOU STARTED! TIGIST NEED TO WORK WITH EBS
በጣም በጣም አደንቅአሎ ምን ብዬ መፃፉ እንዳለብኝ አላቅም, .... ምክንያቱም , እንደዚህ አይነት ሰው ይኖራል ብየ አስቤ አላውቅም ነበር። ግን አንድ ነገር አምናሎ , የዘራከዉ እንደምታጭድ አዉቃሎ ..... ምክንያቱም በትክክል የምትከተለዉ እና ,የምትሰራዉ , የምትኖሮዉ , እና , በሕወትክ ዉስጥ የተሰጡክ ስጦታዎች like your wife , your kids , የምታኖሯቸዉ በትክክል የእግዚአብሔር መንገድ ይዘክ ስለሆነ ..... እንዲሁም ይህን Channel ለሚከታተሉ የብዙሀን የህወት መንገድ ትለዉጣለክ ብየ አምናሎ። ዘመንክ ሁሉ ቤትህ እና ኑሮክ ለ ዘላለም የተባረከ እንዲሆን ሁሉ ፀሎቴ ነዉ🙏🏽
“ቅን ልቦች ሁሌ አሸናፊዎች ናቸዉ’
I love Ato. Cerhenet is a great advisor I wish you bring him from time to time, very smart man.
ዋው አቤት ቁርጥ ይበልልህ የእውነት እስማርት ሰው ነህ የእውነት ከልቤ ምስጥ ብየ ነው የሰማሁት #የምር ባል የእውነት አባት ነህ #ትችላለህ ችለሀንም።👏👏
The best fatherhood experience, God bless you more.
You Are Blessed And አንደበተ ርቱ we Love You Pastor ቸሬ
Thank you EBS! This interview was educational and uplifting. It would be so great if you could invite him again with a similar subject. 👍
After this Weeked Tried to Look Back Those Weeks Passed With TG Program.Then found Also Another Smart Husband With Very Endless Speech & Model Of All Husbands.Thank You EBS For Number One & Ever One Program.Keep Going.
አቦ ይመችህ እዳንተ አይነቱን ብዙትትትት ያድርግልን
It was great &EDUCATIONAL
WEYZERO TIGIST should have her own tv talk show.
"The longest distance b/n two points is, the distance between talking/preaching and practicing what you talk." -Aristotle
ዋዉ በጣም ጎበዝ ሰዉ ነህ ለኛ ባሎች ቢያስተምርልን ጥሩ ነበር ሚስቱን ስደት ልኮ ወር የሚቆጥሩትን ያስተምራል
እኔ አልክለትም ባናቱ ይተከል
@@samiramuhammad8123 😂😁😀
@@kiyaali3188 ወላ
@@samiramuhammad8123 ትክክል የኔ ውድ
ኪኪኪኪኪኪኪ
ዋው ቸሬ በጣም የምወድ ምርጥ ሰው በዙ ነገር ተምሬያአለው እናመሰግናለን ኢቢሶች
What an interview, it's very educational and interesting👍, amazing point of view on marriage. Am sure you teach many of us, Thank you🙏 and please make more interview with him🙏🙏🙏
መፅሐፍ የማንበብ ያክል ነው ያዳመጥኩክ እንደዚህ አይነት ልብም አስተሳሰብም በሁላችንም ትዳር ውስጥ ያስፈልገናል
ተባረክ ልዩ መረዳት ነው ያለህ
I see the light at the end of the tunnel the next generation have a great Parents If we have peace I the country good Job mr. 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏!!!
ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል ብዙ ትዳሮችን ይታደጋል ትእግስት በጣም ነው ምወዳት ጎበዝ የስነ ልቦና ባለሙያ ናት አሜሪካ ሆኘ ነው የሬድዬ ፕሮግራም ላይ የምሰማት የነበረው አሁን በዚህ መምጣትዋ አሪፍ ነው ይቀጥል ባይ ነኝ
pastor chere tebarek thank you for your advice
ወንዶች ለናተ 100% ትምህርት ነው ስሙት እያንዳንዳችሁ
ኦክት መሀመድ lenanetes??
@@አንድአፍታወሬጠላሁ እኛ እማ እውነተኛ ፉቅር ተሰጣችሁን ፉቅር ስለሚያሸንፈን ሁሉንም እተዋለን
@@አንድአፍታወሬጠላሁ በርግጥ ምክሩ ለሁላችንም ነው ግን ማን እንደወንዶች እዛም እዛም እደ ዝብ ወተት ጥልቅ ጥልቅ በበዛበት ስአት እሳቸውን በማየተ ተደስቻለሁ ሌላው ቀርቶ ስቶቹ ናቸው ልጂ የለንም አላገባንም እያሉ እሚዋሹት ወንዶችን እዳላምን ብዙ ምክናየት ነበር አሁንግን እድህም ጨዋ አለ ለካ
Hulachehum setoch wende alamenem ene wende bekagne telalachu gene egnawe gare nachu ene eko ande ande emetefeleguten takutalachu?
ሴቶች ዳይመድ ናችሁ ንቁ
ተመችቶኛል ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ።
The perfect 👌 history ever thanks 🙏🏽 a lot I learn many things! I was wrong u made me write. Respect ✊
Pastor You are blessed !!! Thankyou TG we love you !!!
ዋው አንደኛ ነህ ሁሉም ወዶች እዳተ ቤሆኑ ብዬ ተመኘው
ዋው እኔ በጣም የምወደው አገልጋይ ነው ስለ ጋብቻ ፓስተር ቸሬ ስታስተምር አይደለችም እናመሰግናለን
The most greatest knowledge ever I get....
ሚስትህ እድለኛ ናት ኣንተን የመሰልክ ለትዳር ክብር ያለህ ባል ስለሰጣት ትዳር እድል ነው ይባላል። እድለኛ ሴት ማለት በትዳርዋ ደስተኛ የምትሆን ናት። እግዝኣብሄር ኣምላክ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑር ኣሜን ❤🙏
እፍ የእውነት በጣም ሚዲያላይ እንደዚህ አይነት ትምርህት ሰምቼ አላቅም ፈሪሀ እግዚአብሔር አለህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Cheru you’re so amazing God bless you
ይመችህ እንዳንተ አይነት ወንድ ይብዛልን
Ineni agibinyi
ክክክክክ
ቲጂዬ እንኳን መጣሽልን በEBS ብዙ ካንቺ ተጠቅመናል ዘመንሽ ሁሉ ይለምልም ቸሬም ጥሩ ምክር ነው የሰጠህን
ሁሉም ወንድ እዳንተ ቤሆን👍
It would be perfect if his wife joined the interview....
Tigist waltniguss well come to EBSTV ..we need you more on our TV mirrors!
Well elaborated and matured!! Thanks .we need more such content i hope many takes notes.
ትግስትዬ የኔ ውድ እንኳን ኢቢስ መጣሽልኝ ውድድ ነው ማደርግሽ ቸሬ ተባረክልኝ ጥርት ምጥን ያለ መልዕክት ትጌ የእርቅ ማዕድ እዳትተዪ
Wow he is really amazing men all men should take notes from him
Wow what a great message thank you 🙏
እንዳንቴ የለውን ያብዛልን ወንድነህ እድሜ ይስጥህ
እግዚአብሔርን ስለ እርሶ አመሰገንኩ🙏🙏
በስመአብ እንዴት ደስ የምትል ሰው ነህ ታድለህ ልጆችህ ሚስትህ እድለኞች ናቸው ተባረክ
Wow ebs ahun gena sew agegnachu chere God bless you. tigiye konjo thank you.
ቲጂዬ የምታወያየናቸው ነገሮች ሁሉ ደስ ሱሉ !!bless u
God bless you Pastor Chere!
ወላህ ደቂቃው አነሰብኝ ትምርቱን ከመውደዴ ብዛት እናም ይህ ትምርት ይቀጥል
ትጅ የኔ ባለውለታ እውድሻለሁ ልዩ ውብ ሴት
ፈጣሪ ትዳርህን አብዝቶ ይባርከው በጣም ደስ ይላል
ኣቤት ታድለህ እዉነተኛ ሰው መሆንህ ከፈትህ ይነበባል ፈጣረ ይባርክህ ወንደች እሰኪ ከዘህ ጀግና ተማሩ
Waaaaaaaaaaaaawo it’s so good program keep it up l Like your program ebs please continue its teaching our people alat
Wow this guys are Amazing..
Thanks Chere this is awsome
አትሣሣት ህይወትህን የሚመራ እግዚአብሄር ነው እንዴት ህይወትህ እንደሚሄድ የሚያውቅ እግዛብሄር ነው።
gin yemenimerabten merehh tesetonal.Atamenafes or atamenafeshiii
አሪፍ ፕሮግራም ነው ህዝቤ እንዲህ የሚማርበት መድረክ ያስፈልገዋል ።
እውነት ከቅዳሜ። ከስአት ዛሬ በደንብ የሚጠቅም ስራ አመጣችሁ በተለይ የኮረና ቤት ለሚውሉ ሰወች እውነት ለመናገር አቶ ቸ ሬን በድጋ ሰፈ ያለ ስአት መድባችሁ በድካሜ ብታቀርቡል እውነት በጣም ደስ ይለናለን እባካችሁ በፈጣሪ ስም እንለምናለን
በድጋሜ
Amazing interview, tg u r so beautiful and calm, your guest is so good, keep it up.
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ላመሰግን እወዳለሁ።
እንዳው ወንዶች እሰኪ በደንብ ሰሙት መቸም አይገባችሁም ምችት ይበልክ ቀሪ ዘመንህን ይባረክልክ
አስገራሚ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ድንቅ ውይይት ነው። 💕💕💕👏💕💕💕
Thanks T.G i know you erk made i am so happy to see you we are so lucky we learn for you
ብዙ ትምህርት ወስደናል እናመሰግናለን
ዋው እጀግ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምርህት ነው
Pastor Chereye we love you.bereketachen neh
tg የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን የሚያስተምረን አስተዋይ ሰው ነው ያቀረብሽልን
ባለቤትህ እንዴት የታደለች ናት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ
በጣም ደስ እሚል ትምህርትነዎ በእውነት
Oh wow very emazing and thanks for ur tips nd this is very helpful to all of us and we are so lucky to get this kind of advice from mature nd a blessed man . Last, EBS thanks and this makes me to follow ur show nd from now on. God is good . Finally, Thanks big bro nd u are a big asset nd a good teacher to all of us . Thanks again. Also, about z bible reading Mezmur David 127 really love it. God bless u nd ur family. Hope to see u more nd seen this kind of ppl instead of seen politics because our ppl included me need someone like him bec it is very useful. God bless us
wow very interesting and amazing program. I Love you both keep it up .God bless you & thank you.
What an amazing man !!!
I really love it nd this is really good advice
ቲጂዬ የኔ ልዩ ሴት ስወድሽ ቃላት የለኝም አጠገቤ ሳትሆኚ ሂወቴን ብዙ ለውጠሽዋል ልእልት ነሽ💓
በጣም፡ጣፋጭ፡ሰው።ውድድድድ።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
So good to see you again TGye, you look beautiful❤
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት አግኝተናል
ኡፍኡፍ ኡፍ ኡፍ እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሌላልልም ✔♥✔♥✔♥✔
ዋው ንግግርህ ብቻ ምግብ ነው የምትመልሳቸው ሀሳቦች በጣም ጠቃሚ ነው የሳኡዲ ወዶች እስኪ ስሙ ቀይ ስታዩ ቀይ ጥቁር ስታዩ ጥቁር ለምትሆኑት
ሀሀሀሀ
ልብ ይስጣቸው
ምርጥ ፖሮግራም ነው