እራሴን ገንዤ የስንብት ደብዳቤ ፅፌ ነበር /ልብ የሚነካ ታሪክ እንመካከር ከትግስት ዋልታንጉስ ጋር/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide...​
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv​​​​​​
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​ #EBSTV​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​ #Your​​​​​​#1choice​​​​

Комментарии • 285

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 года назад +156

    ውይ ንግግሯ እንዴት ደስ ይላል በጣም ጠንካራ ልጅ ናት 👍🏻👍🏻👍🏻ግጩን እስቲ

    • @art-of-passion
      @art-of-passion 3 года назад

      የተወደዳችሁ ቤተሰቦች፤ ሊንኩን ተጭነው በዩቲብ ይከተሉኝ።
      ruclips.net/channel/UCHDluitLPCirKzOOxTwneiw
      ሰብስክራይብ በማድረግ ልዩ ልዩ የግጥም የምግብ ማብሰልና የስዕል ስራዎቼን እንዲከታተሉ ጋብዤዎታለሁ። አመሰግናለሁ።

    • @selamawitfeyissa8126
      @selamawitfeyissa8126 3 года назад

      @Gary Gordon
      P
      Will xxccx v

  • @tirurr6150
    @tirurr6150 3 года назад +12

    ጄሪ በጣም ጥያቄ ከሚፈጥሩብኝ የክላስ ልጆች መሀል አንዱዋ ነበርሽ ምክንያቱም የመጀመሪያ አመት ላይ እያለን ክላስ ውስጥ ከሚሳተፉ እና ከሚሞክሩ ጎበዝ ተማሪዎች መሀከል አንዱዋ ነበርሽ ግን ባልገባኝ ምክንያት አቋረጥሽ ጎበዝ ተማሪ ሆነሽ ማቋረጥሽ ጥያቄ ይፈጥርኝ ነበር ይህን ቪድዮ አይቼ ምክንያትሽን ሳውቅ በጣም ነው ያዘንኩት አሁን ክላሱን ስለቀጠልሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስኬት እና ጥሩ ነገር ሁሉ እንዲገጥምሽ ምኞቴ ነው

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 3 года назад +47

    ጠንካራ ልጅ ናት በትምህርት ቤት ውስጥ የሚደረጉ የልጆችን ስነ ልቦና የሚጎዳ ነገር የሚያደርጉ አስተማሪዎች ከዚህ ይማሩ

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    የኔ ጅግና አይዞሽ ከታገሱ ሁሉም ያልፍል በጠም ጠንከረ ሴት ድስ ትለኛለች በረችልን ለሌሎች ትምህረት ይሆነል👍👍👍👍👍👍👍

  • @mattewe492
    @mattewe492 3 года назад +34

    ይሄንን ታሪክ በእርቅ ማእድ ላይ ሰምቸው በጣም ታሪኳ አስደንግጦኝ ነበር። እግዚአብሔር ያጠንክርሽ የኔ እህት በርቺ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 года назад +23

    የሚገርም ነው በዚያ ትንሽ እድሜዋ መማርዋ እራሱ በጣም የሚደንቅ ነው ተባረኪ የኔ እህቴ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 года назад +34

    TIGIST WALTENEGUS 💕Highly Professional and beautiful Woman
    Thanks for your continued and Educational service

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 года назад +42

    የኔ መቤት እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ የሰው ልጅ ብዙ ፈተና ያጋጥመዋል ግንሳ እግዚአብሔር ይረዳል ፈተና ያጋጠመው ሰው መጨረሻው ያምራል መጨረሻሽን ጌታ ያሳምረው ውዴ ይባርክሽ እኔም ብዙ ነገር ደርሶብኛል እናቴን በልጅነት አጣዋት አባቴ በዊወት እያለ አክስቴ ነበረች ያሳደገችኝ ግን አድም ቀን አባቴን አሳይታኝ አታውቅም አባቴ ደሞ እናቴ ከሞተች ትንሽ ብስጭትም ነበር በዚ ላይ ገዘብ የለም ነበር እደማያልፍ የለም ከሀገብ ሀገር እስከ ካናዳ ከአድም 2 ቤት ገዛው እነሱ ካላቸው በላይ በእጥፍ ጌታ ሁሉንም ባረከኝ ምን ለማለት ፈልጌ ነው የሰው ልጅ እዲሁ አይቀርም ብዬ ነው ከልብስም ልብስ አማርጬ ለሰውችለጎረቤት እዲሁም ላሳደገችኝ ብትጎዳኝም ረዳዋት ለምን ጌታ ትህትና ስላስተማረኝ ወገኖቼ እግዚአብሔር በሁሉም ንገር ጣልቃ ይገባላችዋል አትጠራጠሩ በተለይ ዘመድ ጋርችያደጋቹ ታውቁታላቹ እዲህ ብላቹ ተስፋ አትቁረጡ በልጅነት ብዙ ንገር ስጠኝ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለው ክብሩን እሱ ጠቅሎ ይውሰድ🙏

    • @zelalemtemesgen3578
      @zelalemtemesgen3578 3 года назад +2

      I'm happy for you. kibrun egziabher yiwused. kalesh belay etif adrigo geta yibarkish ahunim.

    • @maranata1484
      @maranata1484 3 года назад +1

      Amen ❤

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 3 года назад +1

      @@zelalemtemesgen3578 አሜን የኔ እህት አመሰግናለው ተባረኪ🙏👍🥰

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 3 года назад +1

      @@KeberoMedia ውዴ እኔ የገባውት ጊዜ ቀላል ነበር አውን ግን በጣም ከባድ ነው እኔ የገባውት በዲፕሎማትነት አማካኝነት ነው የገባውት!

    • @eyerusalemkenea6983
      @eyerusalemkenea6983 3 года назад

      @@zelalemtemesgen3578 amen

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 3 года назад +81

    ትዕግስት ዋልተንጉስ ላንቺ ልዩ አክብሮት አለኝ

  • @beletemolla600
    @beletemolla600 3 года назад +17

    ይህችን ልጅ የምታውቋትና የምታስታውሱ ሰዎች እንድትገለል የምታደርጉ ሰዎች በፍጥነት ይቅርታ ጠይቋት እባካቹህ ስለ እግዚአብሄር ይሄ ይህን ስትሰሙ መቼም ሰላም ያለው እንቅልፍ እምትተኙ አይመስለኝም ድሆችንና ሀብታሞችን የማትለይ መድሀኔአለም አለ እንደሰዎች ቢሆን ኑሮ ድሆች መኖር አንችልም ነበር።

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 3 года назад +29

    ምን አይነት አስገራሚ ሂወት ነው ያሳለፍሺው :: በጣም ጠንካራ ሴት

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад +27

    በጣም ጠካራ ወጣት ነሽ ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ነሽ በርቺልኝ ከዚ በላይ ከፍ በይልኝ መከራም እዳለ ሁሉ ምቾትም እዳለ መገዘብ ይቻላል

  • @vitaminagustd4258
    @vitaminagustd4258 3 года назад +5

    I despise bully culture and sexual predators!! This behavior is taught at home, raise your kids with kindness. She’s such a strong soul, God bless! Also I LOVE the presenter she is so kind and understanding.

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 года назад +29

    I am just happy for this young lady to be able to make it. Please for those people who abuse young kids this should be a lesson for you. Thanks! EBS!

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +149

    ከሳምት ሳምት ላሸጋገረን እግዚአብሔር ይመሠገን👍🤲🤲

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 3 года назад +25

    I am amazed at how you are a brave young lady. We are proud of you. You are a very talented young lady. You used your trial to help others. May God bless you. Thank you Ebs. Never give up. Hope is very important in life and there is God our father who can help us in our trials.

  • @alemulemma6362
    @alemulemma6362 3 года назад +14

    በጣም ልዩ ነሽ እየሩሳሌም በጣም በጣም ነው ህይወት የገባሽ እናም አሸንፈሻል አትጠራጠሪ የኔውድ!!

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 3 года назад +9

    Very strong woman i will visit you when I come Ethiopian until then more blessings and happiness keep going forward with God

  • @doddymahi
    @doddymahi 3 года назад +7

    The sky is the limit for you my dear. You go girl!! What doesn’t kill you makes you stronger. A very inspiring young lady Eyerus 🥰🥰

  • @zufanalemu6613
    @zufanalemu6613 3 года назад +21

    ጎበዝ ለብዙዎቻችን ተምሳሌት የምትሆን ልጅ 😍😍😍

  • @asrewatube8758
    @asrewatube8758 3 года назад +10

    Thank you for speaking your truth beautiful. It takes courage to talk about this kind of stuff, especially in Ethiopia. You are amazing, an inspiration, courageous and strong. Thank you for sharing your story and im sure it will save lots of lives. God be with you😘😘😘😘

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps 3 года назад +15

    I share a part of your story girl! You can be a spotlight on the life's of many. Go forward! Do not limit your happines on the happening or non-happening of things. You are incredible!

  • @eyerusalemd.898
    @eyerusalemd.898 3 года назад +6

    I'm happy for u jerry....you just pass the hard part of life. I saw the power of hope your life. And I see the hand of God on you.

  • @lensaayele1462
    @lensaayele1462 3 года назад +3

    She is so smart and strong. I am proud of you. God bless you more and more!

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 3 года назад +10

    የወላጅ ችግር የሚያመጣው ፈተና በህይወታችን ስንቶቻችን ነው ቀና እናዳንል አድርጎ ሰብሮ አልፎዋል ::
    ግን ወላጅ ይህንን አያይም ያሳዝናል ልባችንን ሰብሮ ያለፈ ስንቶቻችን ነን 🤔የኔ እናት ጀግና ነሽ አይዞሽ ወደፊት ብቻ ለማየት ሞክሪ👍🏽

  • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
    @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 3 года назад +38

    የዚች እህት ታርክ የደረሰበት ሰው ብቻ ልገባው የሚችለው እኔ በጣም ገብቶኛል የችግሩ ተጠቅ ስለነበርኩኝ ይገማችዋል ልጅ ለመውለድ አሁንም ሞራል የለኝ ምክንያቱም ልጄ የኔን እድል እንዳይሰረው በማለት!!!!!

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 3 года назад +2

      Me too

    • @mekdesdonocho9358
      @mekdesdonocho9358 3 года назад +10

      እንደዚ አታሰቢ እንደውም ወልደሸ አንቺ ያጣሸዉን ነገር በልጅሸ እየሰጠሸ ኑሪ እባክሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ በርቺ

    • @meditube1065
      @meditube1065 3 года назад +1

      ለበጎ ነው ውዴ

    • @daliyaberahi3654
      @daliyaberahi3654 3 года назад

      Tekekl lij lemewuld eko Birr becha adlm be astesasebm zegeju sathone lij mewuled malet ye sew mechawocha lijun madreg nw

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 3 года назад +3

    What a brave and bright young lady, keep on pushing through sister. God bless you more.

  • @marakiyesema9751
    @marakiyesema9751 3 года назад +4

    Young lady with beautiful heart 😘so inspirational story well done girl never give up 💪💪

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад +4

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የሁሉም ጊዜ አለው በፈተና የሚፀና የትባረክ ነውና አይዛሽ እህቴ አንቺ ውድፈት ትልቅ ስው ትሆኛለሽ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 года назад +11

    ጠንካራ ወጣት ነሽ👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 3 года назад +22

    ጀግና ሴት ነሽ ስንቶቻችን ነን በልጅነታችን የተጎዳነው

  • @Hanan_Hanan390
    @Hanan_Hanan390 3 года назад +4

    የሴት ልጅ ፍተና ብዙና ከባድ ቢሆንም ያንን ተቋቁሞ ማለፍና ያሰበችውን አላማ ማሳካት መቻል በጣም ትልቅ ነገር ነው። እንደዚ አይነት ሴቶች መበረታታ አለባቸው👍

  • @destamuche8570
    @destamuche8570 3 года назад +2

    Tigst Waltengus you are so amazing sociologist I love it your talking way with your customers.

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад +6

    ይህን ታሪክ በርቅ ማድ ሰምቸው ነበር ስላየውሺ ደስ ብሎኛል

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 3 года назад +3

    የኢትዮጵያ ቆንጆ እግዚአብሔርእንኳን እረዳሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ጀግና ልጅ ነሽ

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 3 года назад +3

    You are great my sweet በዚህ ቀጥይ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ የኔ ቆንጆ አላማሽን ጌታ ያሳካልሽ

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 3 года назад +10

    በተለያየ አገር በስደት ስንኖር ያላደረሱብንን በደል ዘመድ በምንላቸው የሚደርስብን በደል እጅግ በጣም ያማል እኔ ደም እንዳንቺ እድል ገጥሞኝ ባወራው እጅግ የባሰ መከራ ነው ያሳለፍኩት እራሴንም ለማጥፋት ሙከራ ያደረኩበት ጊዜ አለ ግን ዛሬ እነሱ ያስቀመጡኝ ቦታላይ አይደለሁም ሰው የጣለውን እግዚአብሔር ያነሳዋል አይዞሽ የኔቆንጆ ቲጂዬ እናመሰግናለን

    • @anutube8182
      @anutube8182 3 года назад +1

      Ayizoshi yatefatanachi sat warekinati

  • @selamg.beyene3021
    @selamg.beyene3021 3 года назад +3

    You are God's grace. Thank you God for showing us such strong personalities. Please proceed going and pushing the ceiling. I hope and pray to see you out there one day. You are a strong woman who changed your challenges to learning and strength. Thank you for sharing your stories.

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 3 года назад +2

    በጣም በጣም የሚገርም አስተማሪነው የአስተማሪ ቁንጮ ነሽ ይቅታው እርፍ ያረጋል አመስግናለሁ🙏💖🦋

  • @betelhemberihun6946
    @betelhemberihun6946 3 года назад +2

    ውይ ኢየሩስ አብረን ተምረናል ሆፕ በጣም ነው ማደንቃት የነበረው በችግር ውስጥ ያለች አትመስልም ነበር እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ጎበዝ ነሽ የፈጠራ ስራዎችሽን በጣም እንወዳቸው ነበር

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 года назад +9

    🙋‍ ስላም፣ፍቅር፣ጤና ክእናተ ጋር ይሁን 🧡🧡🙏🙏

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 года назад +3

    Thank you for sharing your story egzihabher yerdash

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 3 года назад +3

    God is great! Don’t give up at all . All ways there is green grass the other side of the mountain! You are amazing young lady 💕

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 3 года назад +5

    እግዚአብሔር እንኳን አቅም ሆነሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ንገ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 3 года назад +15

    አቤት ኢትዮጵያ ማደግ ስለኔ የህይወት ታሪክ የምታወሪ ነው የመሰለኝ

  • @emebetlemma5764
    @emebetlemma5764 3 года назад +1

    I proud you eyerus be strong i learn many things from you!

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 3 года назад +6

    I love her confidence 😍

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 3 года назад +1

    በጣም ጠንካራ በእድሜሸ በላይ የምታሰቢ ጎበዝ በርቺ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሸ

  • @etsegenettekola2472
    @etsegenettekola2472 3 года назад +1

    T.g በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ.............. ከዛም በላይ ደግሞ የልጅቷ ጥንካሬ ይገርማል ስትናገር ይሔን ሁላ መከራ ያሳለፈች አትመስልም.... የእኔ ጀግኒት ነሽ

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 3 года назад +2

    Strong and amazing lady ! Proud of u ! I wish every road smooth for u through ur life my dear sis!

  • @mimit4032
    @mimit4032 3 года назад +2

    The most humble and strong person 🥰🥰🥰

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 3 года назад

    very strong young woman, I'm sure your strength will be inspire so many young people .

  • @Saron202
    @Saron202 3 года назад +1

    እንዳንቺ ዓይነት ጀግኖችን ሳይ አገሬ ተስፋ አላት እላለሁ በዚህ ትውልድ መካከል በዚህ ሁሉ ክፉ ነገር ውስጥ አልፈሽ ግን ዛሬም ብርቱ ጀግና ነሽ ተባረኪ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 года назад +6

    Amazing Woman you made it through Eyerus, if it doesn't kill you it made you STRONGER ✅ GOBEZ ENNA TENKARA WOMAN

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 3 года назад +1

    she is amazing. God bless you

  • @geneteabissa8571
    @geneteabissa8571 3 года назад +3

    I wish you would shown the jewelry to the audience, It would help promote her business. God bless you

  • @truth2232
    @truth2232 3 года назад +2

    Remain blessed my beloved sisters
    Jerusalem I'll definitely contact you!

  • @ga3775
    @ga3775 3 года назад +1

    Sister you are so young things happen for good keep praying God is good be positive you gonna make your dream God bless you all

  • @ኪድ-ዠ8ቈ
    @ኪድ-ዠ8ቈ 3 года назад

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ድምፅሽ ላይ እራሱ ያስታውቃል ብዙ ተምሬብሻለሁ ......ቲጅዬ ላንች በጣም ትልቅ ክብር አለኝ

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 3 года назад +5

    Extremely painful schools have got fully responsibility and families as well.
    And ministry of education should have rules and regulations regarding the bullying, abuse and others an necessary action against students please as sociologist atlest make them aware. Thanks at the end she is very strong and extraordinary young girl she have reached to complete university and masters.it is amazing really appreciably. This girl has got a very big potential. So would you please could help her by informing your sponsors to help her at most. She need a very little push to help her self. Thaks again and feedback.
    Yonas from MCR UK

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 3 года назад +12

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይተውም አይረሳም እሱ

  • @tedtad2947
    @tedtad2947 3 года назад +1

    Thank you for sharing, you are one of "The Iron Ladies"

  • @doroujulu2246
    @doroujulu2246 3 года назад +2

    Omg! Amazing girl 👧❤
    Good job!

  • @kalyohannes1771
    @kalyohannes1771 3 года назад +1

    Jerry....I know her and you wouldn’t know she have been through all this... you are very humble jerry ik for sure....💪 I will be in a great place

  • @G3ronim0
    @G3ronim0 3 года назад +3

    ለሕይወታችን ስኬት " አለማቆም " ብቻ ሳይሆን #አለመቆምም ወሳኝ ነው ከዚህም በላይ ስኬት ይሁንልሽ የኔ ለጋ 😍🤗😘

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 3 года назад +3

    ፈጣሪ ይረዳሻል የኔ ቆንጆ:: አይዞሽ በርቺ:: ጃግና ነሽ::

  • @alemayehuwaseyehun1315
    @alemayehuwaseyehun1315 3 года назад +2

    እህቴ ትግስት ጌታ ይርዳሽ ሁሌ መልካም ሀስብና ጥሩ አይሰለቼ ሀሳብ ነዉ ምትሰሪ በርቺ

  • @rahelatube3781
    @rahelatube3781 3 года назад +2

    Keep Climb girl every one have a story to share you past the hardest times now focus in your self & keep praying Successful life its coming up Eyerysalem God is with you stay strong sis am with you 💪🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +12

    አይ ወገኖቼ እባካችሁን ተጠንቀቁ። ወገኖቼ
    ያማል የምንሰማው እና የምናየው ነገር ሁሉ ባገራችን።

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад

      በጣም ዘድሮስ ፈራው 😭😭😭😭😭😭 አላህ በቃቹ ይበለን

    • @chaltuwirtu5825
      @chaltuwirtu5825 3 года назад

      mindn new mitawerw

    • @azeb2809
      @azeb2809 3 года назад +1

      @@chaltuwirtu5825 ሳይስማ መልስ የሚስጠውን ምን ትይዋለሽ አይገርምም

    • @afeworkdesta14
      @afeworkdesta14 3 года назад

      god is good praized god brave intelectual beauitful young smart girl

  • @zaidtesfu967
    @zaidtesfu967 3 года назад +1

    Iam so proud of you God bless you

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 3 года назад +3

    ወገኖቼ አጠገባ ችን ያሉ ነጭ የለበሱ ምስኪኖችን ለማየት አይናችንን እንግለጥ ያለንን እናካፍላቸው ።

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 3 года назад +1

    ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 3 года назад +1

    የልጂቷን ጥንካሬነት አለማድነቅ አይቻልም
    ማንም ተወልዶ ወደ ስኬት አይገባም ሁሉም ሰው በህይወቱ ውስጥ ብዙ ውጣ ውረድ አለው ለሌሎችም ትምሳሌ የምትሆኝ ጀግና ሴት ነሽ

  • @christiankirubel287
    @christiankirubel287 3 года назад +2

    ኤልያስ መልካ ነገን ላየው እጓጓለሁ የሚለውን ግጥም ሲሰራ "ነገን ላየው" በግጥሙ ውስጥ ያለው ሚስጥር (ወርቁ) ስለምድራዊ ነገ ሳይሆን ከሞት በኋላ ስላለው ጊዜ ነው፡፡ ይህንንም ለማስረዳት በቤሪ ዘፈን በድጋሚ ገልፆታል፡፡

  • @Eurael
    @Eurael 2 года назад +1

    Please be a life coach. You are such an amazing and super brillant woman!!!

  • @ዘማርያም-ዘ5ቐ
    @ዘማርያም-ዘ5ቐ 3 года назад

    U are really strong my dear bless you!my beautiful sister u are my real hero!love u!

  • @deborahhailu4994
    @deborahhailu4994 3 года назад

    Jerry i never know such a strong women. Keep up the good work. እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር አለ።

  • @almazyetbrkahiwetyehunlheu332
    @almazyetbrkahiwetyehunlheu332 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ህይወትሽን ያሳምርልሽ አንደበትሽ እራሱ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ጣአይቱጣአይቱ
    @ጣአይቱጣአይቱ 3 года назад +1

    ተባረኪ የኔ እመቤት። ፈጣሪ ይጠብቅሽ።

  • @beshshi4726
    @beshshi4726 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው 💚በርቺ

  • @Mekdisha
    @Mekdisha Год назад

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ!

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 года назад

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነበር። ጠንካራ ነሽ ቆንጆ ነሽ በርቺ።

  • @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ
    @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ 3 года назад +3

    ጄሪዬ ጀግና ነሽ❤

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 2 года назад

    you are so amazing be strong you can accomplish it

  • @tirsetpaganin2818
    @tirsetpaganin2818 3 года назад +1

    God is good all the teim the buty of asches.keep it up🤗😘😘😘

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 3 года назад

    አይዞሽ! ካንቺ በላይ አሰቃቂ ህይወት ያሳለፉ ሰዎችም እንዳሉ እወቂ፡፡ የብዙዎቻችን ህይወት የተበላሸው በወላጆቻችን ምክንያት ነው፡፡

  • @milkiyasworku5438
    @milkiyasworku5438 3 года назад +1

    you are amazing .

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 3 года назад

    Enquan Egziabeher bertu aderegesh😭
    God bless you both❤❤
    Thank you very much Tgye, you're amazing.

  • @alemtilahunasfaw4270
    @alemtilahunasfaw4270 3 года назад

    አንች ጀግና ነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ እግዝያብህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
    ፕሮግራም የምትመርውም አመሰግናለው

  • @mya5182
    @mya5182 3 года назад

    በጣም ጎቦዝ ነሽ
    በተረፈ ኮሜንት እንግሊዝኛ ስለበዛ አልወደድኩትም እና በአማርኛ ሞት እንግሊዝኛ ስለ ማይገባን በአማረኛ ጻፉ 😩😩😩😢😢😢

  • @tigistwase8024
    @tigistwase8024 3 года назад +1

    Good topic!

  • @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ
    @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ 3 года назад +1

    ቲጂዬ ተባረኪ ለምታደርጊዉ መልካምነት

  • @meskimeski2217
    @meskimeski2217 3 года назад +1

    ብራቦ ጀግና ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሪያለው

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 3 года назад +1

    እህቴ ህይወትሽ ብዙ ያስተምራል፡ በጥንካሬሽ ገና ከፍ ወዳለ ደረጃ ትደርሺያለሽ

  • @almaznegash3708
    @almaznegash3708 3 года назад +1

    you are amezing.

  • @TefedppmTefedppm
    @TefedppmTefedppm 3 года назад +1

    Jegna set nesh betam egziabher eskahun abrosh neber kezi buhalam yetebekesh ehete

  • @ghirmayaraya9162
    @ghirmayaraya9162 3 года назад

    Gobez yene konjo egziabher mecherashashen yasamrelen

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 года назад

    አስተዋይ ልጅ ነሽ መሆን ምትፈልጊውን ለመሆን ምንም እንዳያቆምሽ እግዚአብሔር አቅም ብርታት ይሁንሽ እግዚአብሔር ካየልሽ ነገር ሁሉ አትጉደይ stay strong 💪🏽

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад +2

    Confidence & Pray 🙏🙏

  • @wongel_A
    @wongel_A 3 года назад +1

    I love this program...tilik kumneger alew ... hulachinim yeminalfibet menged ale kebad bihonim wedko alemekret gin tinikare new