"ሰው ሌላውን ከመጥቀሙ በፊት እራሱን ይጥቀም" (አቶ ዮናስ) እንመካከር በቅዳሜን ከሰዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 59

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 4 года назад +21

    ቲጂ መልካም ሴት ነሽ የምታቀሪቢያቸው እግዶችም በስልና አስተማሪ ናቸው በርቺ ዮኒ የልጅ አዋቂ ምክርህ አይጠገብም ሁለታችሁም ተባረኩ ብሩካን ናችሁ።

  • @mollamestawetie3174
    @mollamestawetie3174 4 года назад +8

    የንመካከር አቅራቢ ድንቅ የሆነ ኢትዮጵያውያዊ ጨዋነት የተላበሰ አጠያየቅሽ እንዲሁ ዉብ የሆነው አለባበስሺ ለተተኪ ወጣቶች አርአያነት ያለው ስለሆነ ሁሉም ሴቶች ከአንች ሊማሩ ይግባል ድንቅ እናት ነሽ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ጋዜጠኛ የስነ ልቦና አማካር ትዕግስት ዋልታንጉስ ስወድሽ ምርጥ የጎበዝ ነሽ

    • @lubufe
      @lubufe 2 месяца назад

      😊

    • @lubufe
      @lubufe 2 месяца назад

      😊 7:47 😊😅

  • @arsemageberemeskel9374
    @arsemageberemeskel9374 4 года назад +2

    ዮኒ ጌታ ይባርክህ እንደው ትህትናህ ስነስርዓቱ አንደበተ ርቱዕ ፣ እንደው ያንተ ተማሪ መሆን እንዴት መታደል ነው ። ጤናው እድሜህን አብዝቶ ይባርክህ 🙌ዋው እውነት ነው አሜን።ጋዘጠኛዋንም ሳላደንቅሽ አላልፍም በርቺ👍

  • @saradargie3690
    @saradargie3690 4 года назад +9

    One of my favorite person (Yonas)

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 4 года назад +5

    OMG I love this guy I wish we have more of you in our country !!

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 года назад +1

    ሁላችንም መረዳዳት አለብን ።

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 года назад

    ሰዎችን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው በዚህ ጉዳይ እኔም እስማማለው

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz 4 года назад

    ልጅ እንደ አሳዳጊው ወንዝ እንደጠላፊው wwo ይህንን አባባል ወድጀዋለው ትግስት የምታቀርቢ ሁሉ ትምህርት የሚሰጥ ነው ብዙ ተምሪያለው በብዙ ተባረኪልኝ ።

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 4 года назад

    በጣም ጡሩ ትምህርት እና ምክር ነው እውነት ነው ያልከው ሌላ ይቅር ትክክለኛ ፍቅር አግኝቶ እናካ ስንቱ ያላአደገ አለ በእግዚአብሔር ሀይል ያደገው ይበልጣል አይደለም ጥያቄ መጠየቅ አንዳንድ አባቶች ስመጡ አባታችሁ መቶል ጋዳ ግቡ ነው የሚባለው ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ከማሀይምነት ወደ ብርሀን እየመጣነው በተለይ ደግማችሁ ሰው መጻፍ ቁድስ ባያነብ ቢጸልይ እንዴት ጥሩ ነበር ትልቅ ብርሀን ባገኙ ነበር እባካችሁን ሰው መጻፍ ቁዱስ እድአነቡ ህዝቡን ንገሩት ቡዙ ጥበብና ትምህርት እራስህን የምታይበት መጻፍ ቁድስ ነው ብርሀን መዳን እረ ስንቱውን ተቆጥሮ አያልቅም ስለ ምክራችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +1

    ቲጅዬ እኳን ሰላም መጣቹ በጣም የሞድሽ የማደንቅሽ ቲጅዬ የምታቀርቢያቸው እግዶች በሳልና አስተማሪ ናቸው ተባረኪልኝ ዮኒዬ ምክርህ አይጠገብ የልጅ አዋቂ ተባረክልኝ ባተ የተማሩ ተማሪዎች ምነኛ የታደሉ ናቸው አስተሳሰብህ ትህትናህ እርጋታክ ምን ልበልክ ቃላት አጣሁልክ እውነት ነው የቤት ስራው ከራሳችን ነው ሚጀምረው

  • @ምስጋናሚዲያ
    @ምስጋናሚዲያ 4 года назад

    ትልቅ ሓሳብ ነው ትጅየ....እኔ በጣም ጠያቂ ነኝ ያልገባኝ ነገር መቀበል አልወድም ከቤሰብ ጀምሮ በጣም ይከፉብኛል።

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 4 года назад +1

    ቲጂዬ እንካን በሠለም መጠቹሁ ስዉድሽ እናመሠግናሌን👏👏👏👌👌👌👌

  • @elsabethtessema2266
    @elsabethtessema2266 4 года назад

    Yonas ! The best speaker 🙏🏼👍👌

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 4 года назад +2

    that is true..nice program.

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 года назад

    ለሁሉም አስተዳደግ ይወስናል መሪ የሚጀምረው ከቤተሰብ ነው ።

  • @danidesta763
    @danidesta763 4 года назад

    Yoni you are...... . No words thxs

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 4 года назад

    ቲጂዬ ጥሩ ነው በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @bekisolomon1362
    @bekisolomon1362 4 года назад +2

    ፀገነት ሰውን አታሳጪ ሀሳብ እናሸራሽር እንጂ እርስ በእርስ አትተቻቹ ይመቻቹህ ባላቹበት 😉🌹🌺

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 года назад

    "አልጋና ወንበር የሚሰራው ለተጠቃሚው ነው"

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 4 года назад +2

    ሰው ሰውን ለመርዳት የሚረዳው ሰው ጨርሶ መሞት አለበት ።

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 4 года назад +1

    Yoniye big respect for you. You such an intelligent person. How can I get your book? Is there an Amazon?

  • @felkuwelde1309
    @felkuwelde1309 4 года назад

    ትክክል ነው

  • @AsdAsd-ev8te
    @AsdAsd-ev8te 4 года назад

    eheen sawu betam wedewalewu akebrewalewu nigigirun adamche altegbim

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 года назад

    👍👍

  • @yat0grant372
    @yat0grant372 4 года назад +1

    Arif meleket new

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 года назад

    አንድ ነገር መናገር የምፈልገው በቀዝቃዛ ብርጭቆ ሙቅ ውሃ ብንጨምርበት ብርጭቆው ይሰነጠቃል ስለዚህ ልዩነትን ማወቅ ተገቢ ነው ።

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 4 года назад +1

    Where we found his book? We live outside Ethiopia?

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 года назад

    እኔ ማን ነኝ ብለህ እራስህን ጠይቅ ሰው ሚስጥር ነው ማንኛውም ሰው የውስጡ አይታወቅም ።

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 4 года назад

    ይህ ሰው ይገርመኛል ለመሆኑ መፅሐፉ የት ነው የሚገኘው?

  • @habtamumelkesilassie2900
    @habtamumelkesilassie2900 4 года назад

    Yoni smart

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 года назад +1

    ኢቢየስ ግን ምድነው
    ቆጥ የሆን መቀመጫ
    እሚ በዛው 🤔🤔🤔

  • @abe4082
    @abe4082 4 года назад

    25-27 የተናገርከው አብርሃቸው የምትውለውን ጠቅላይ ሚኒስትሩን የምልክት ነው

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 года назад

    ህዝቡን የሚመራው ትክክለኛ መሪ ነው ።

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 4 года назад

    Oh my this Guy has Baby face ...thank you anyway

  • @WorkWise-2024
    @WorkWise-2024 4 года назад +1

    It is shame to insult the whole generation. መጀመሪያ እራሳችሁን ፈትሹ።

    • @leule9684
      @leule9684 4 года назад

      You also part of the generation

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 4 года назад

    Sewedew yonasen

  • @fgfgfgfgfgfg4960
    @fgfgfgfgfgfg4960 4 года назад

    Anchi lana batam mirt set nesh tankara gobez endehon kanchi bzu tamryalew sewadsh sakabrsh tigist

  • @omg7745
    @omg7745 4 года назад

    Ues

  • @YENEHABESHAHD
    @YENEHABESHAHD 4 года назад

    ወንበሩ ላይ ማን ነው ያሰቀላቸው? ሀሀሀሀ

  • @እምዬምንይልክ
    @እምዬምንይልክ 4 года назад

    አንተን የመሰለ ሰው የዚህ አገር አፍራሽ ስርዓት መዋቅር አካል መሆንህን ሳይ አዘንኩልህ።ማሰላሰያህም እየሳሳች ነው መሰል ስጋህም መደለብ ጀምሯል።እያወቁ አለቁ።ከሰሙህ ለውጣቸው።

  • @melkamken4230
    @melkamken4230 4 года назад

    መብራት በጠፋ ጊዜ wifi መጠቀም የሚያስችል ቀላል ዘዴ
    ruclips.net/video/fjHN0nD76m8/видео.html

  • @hadasabraha1492
    @hadasabraha1492 4 года назад +1

    demetashi sewdew

  • @yalew6231
    @yalew6231 4 года назад

    ይሄ ሰውዬ አይመቸኝም በናታችሁ፤ እሱን የማላይበት አገር የት ነው ሮሮ አይሰለቸውም፡፡ አለም ከተፈጠረች ጀምሮ ከችግር እና ከስህተት ነጻ ሆና አታውቅም፡፡ ይሄ ዛሬ ከመሬት በባዶ ጭንቅላት ተነስቶ ስለጮኸ የሚቀየር ነገር አለ እንዴ ለውጥ በተደራጀ መንገድ ተቃኝቶ በተጠና እና በእድገት በታጀበ አኳኋን መሆኑን እና እንደ ቁራ በመጮህ እንዳልሆነ ማን ይንገርህ ይኸው እኔ ነገርኩህ፤ ከገባህ፡፡ ጩኸታም፡፡

    • @Fistum-kabi
      @Fistum-kabi 2 года назад

      ቀንተህ መሰለኝ እስኪ እራስህን መርምር

    • @yalew6231
      @yalew6231 2 года назад

      @@Fistum-kabi be meselegn ena desalegn kminor sew gar mawrat yekbedal. bastard.

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 4 года назад +1

    ሚረጥ አንድበተ እሩቱ ነህ ሁሌን አደንቅሀለዉ

  • @yezihalem5520
    @yezihalem5520 4 года назад

    ኢቢኤስ የእነ ፓስተር መጫዎቻ ሆነ መጨረሻው... ያሳዝናል። አቶ ዮናስ አንተ ርኩስ ምን ስትሰራ እንደነበር እናውቃለን። ያሳደጉህ ነጫጭቦች መርዝ ነው ግተው ያሳደጉህ።

    • @Fistum-kabi
      @Fistum-kabi 2 года назад

      ዋው ምን አይነት ተንኮለኛ በቅናት የተቃጠልክ ነህ አተዳደግህ ነው ባለጌ ያሳደገው ማለት አንተ ነህ ሁሉን አወኩኝ ባይ ነህ ብልሹ አስተዳደግ እንዳንተ ያላቸው ናቸው ለሀገር ጠር ሆዳሞች ምቀኞች ሰውን ያለምንም ምክንያት መጥላት ስታሳዝን

  • @willymadison5312
    @willymadison5312 3 года назад

    The charming bakery indisputably paint because moat appropriately step sans a witty stone. furry furtive, chemical recess