Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይኔቆንጆ እንኳን ድሰ አለሸ ቃልኪዳንን እምትውዱ በላይክ አሳዮኝ መልካም ጉዞ
❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ❤ስወድሽ❤
😊
Hulacheum btam dess yemilu nachew❤❤
AsassAsasas-t1u
መቅዲየ የኔ ጣፋጭ ንግግሯ ቃላት አመራረጧ ስወድሽ ቃልየ እኖድሻለን❤
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
ቃልየ ስነስራአትሼ ደስስስ የሚል ነበር መልካም ጉዞ ይሁንልሼ ❤❤❤❤❤❤ ትዳርሼም የተባረከ ይሁን
Kalyiya mlkame haweti ywenlshi
ዉዴ እንደማመር
ውዴ ደምሪኝ❤
መልካም ሂወት
ትሁትና ደግ እንደሆነች ታስታውቃለች አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጣት
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤
ከ ebs ጋዜጠኞች መሃል አንዱዋ በጣም ምወዳት ቃል ናች 😢😢መልካም ጉዞ ይሁንልሽ መልካም ሁሉ ይግጠምሽ ❤️🥰🥰🥰🥰እኖድሻለን
አስቀባጭ😂
ምን አይነት ልዩ ናት ከፅዳት ከጥበቃ ጀምሮ አመስግና ቃልዬ እመብርሃን ትቅደምልሽ
Sedhat sew aydlm??
በጣም ከምር አላህ ከሷ ጋር ይሁን
@@RoseMandefroየሷን ትህትና ያሳያል ይህ ብዙዎች ትዝ አይላቸዉም እንጂ ሁሉም ሰዉ አንድ ነው
ደምሪኝ❤ማሬ❤
ጴንጤ ናት
ቃልዬ ጌታየሱስ በነገርሽ በትዳርሽ በዘመንሽ ሁሉ ይከተልሽ ትክክል ነው ትዳር ክቡር ነው አልጋውም ቅዱስ ነው የጌታን መንገድ ተከታተይ ሌላው ይጨመርልሻል ብርክ በይልኝ❤❤❤❤
ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
Geta eyesus atbel maferiya
@@SeadiAhmed እየሱስ ጌታ ያልተባለ ማን ሊባል ነው? እኔም ልድገምልህ እየሱስ ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ አልፋና ኦሜጋ ነው። አሜን!
@@SeadiAhmedእየሱስ ጌታ ነው። እየሱስ አምላክ ነው። መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ፣ህይወት እና መንገድ እርሱ ነው። ሀሌሉያ እልልልልልል
ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም እየሱስ ከ25ነብያት አንዱ ነው ለምን አታስተነትኑም ማስረጃ ከፈለክሽ የትም መሄድ አይጠበቅባቹ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ አይኖቹን ገላጣቹ አንብቡ በትክክል ኢሄን ምላቹ እሱ ለራሱ ጌታ ያለመሆኑን የገለፀበት ብዙ ምዕራፍ አለ ከፈለጋቹ በውስጥ አናግሩኝ እልክላችዋለው ከመፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ
ዛሬ የመቅዲና የሉላ ቀሚስ በጣም ያምራል ሁልጊዜ እንደዚህ ልበሱ
በተለይ የሉላ
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤
የሉላን ቀሚስ የት እደሚሸጥ የሚነግረኝ
ቃልዬ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን መንገድሽ የቀና ይሁን የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ የኔ ትሁት አገላለፅሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር በመገድሽ ከፊትሽ እሱ ይቅደምልሽ የኔ የዋህ የኔ ደግ❤😘
ኡፍፍፍፍፍ አስፊቲን ስታነሳ አልቻልኩም አስለቀሰችኝ እራሴን እስኪያመኝ አስፊቲ የኔ የዋ ሁሌም በልባችን ነህ ቃል መልካም መንገድ😘😘😘😘
የ አላህ ባሪያ ለ አኼራሽ ብታለቅሺ አይሻልሽም ራስሽን እስኪያምሽ ለሰው ከምታለቅሺ
😂😂😂😂namoh2879
😂😂😂😂😂😂
ደምርኝ❤ስወድሽ❤
ማነዉ ስስት ብሎ መቅድዬን የሚወዳት የኔፈንድሻ❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይከተልሽ🙏መልካም መንገድ ቃል አስለቀሳቹኝ😢
2 Corinthians 6 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ2: በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።
መዳን የሚገኘው አንድ አምላክን ማምለክ ነው የአብረሀም የሙሴ የእየሱስ የያቋብ የነብዪ ሙሀመድ የሁሉም ነብይ አምላክን ማምለክ ነው መዳን የሚገኘው ሁሉም ነብያት አንድ አምላክን ብቻ ነው ያመለኩት
@@እረህመት-ዘ5ተየነብዩ መሀመድ አምላክ እና ፈጣሪ የነገስታት ጌታ የጌቶች ሁሉ ጌታ መንገድ እውነት ህይወት የህነው ኢየሱስ ብቻ ነው
አሜን!
በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው አድስ ምዕራፍ የሰው ደስታ ያስደስታል የሰው ሀዘን ያሳዝናል በጣም እወደዋለሁ በቃ ይቅናሽ ቃልእና Ebs እኔ ልልስራላችሁ የሄ ፕሮግራም ስለሚመቼኝ
የኔማልቀስ ምንይሉታል መለየት ከባድነው የኔማር መልካም ጉዞ
Enies
እኔስ እንባየ ስትጀምር ጀምሮ አልቆም አለኝ
Yenes mn yilutal
Wiy inem indet indalekeskugn meleyayet betam kebad nw😢
እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ እንወድሻለን❤❤❤
ቃልዬ አንደበተ ርቱዕ የተረጋጋሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር መልካሙ ሁሉ ያድርግልሽ
ቃልዬ በምትሄጂበት ሁሉ የግዚአብሄር እርዳታ አይለይሽ ትዳርሽ የተቀደሰ የተባረከ እንዲሆንልሽ ከልብ እመኛቸሀለ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤❤
❤❤❤ Good Luck ቃልዬ ጌታ ትዳርሽን ይባርክ እንደቤተሰብ ደግሞ በቤቱ ያለምልማችሁ EBS እናንተንም ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏
ቃልዬ እግዚአብሔር በምትሄጂበት ይከተልሽ መልካም ጉዞ ❤❤
ይቅደምሽ
እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም መልካም ጉዞ እንወድሻለን 🙏❤️🇪🇷
@@Ethiopia750endeya we'd hunu lol habtam hunu 😅
Kale btme new ymewdshe
እሄን video ሳይ እንባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ ነበር።ያለ ቃልዬ አዲስ ምራፍን ማሰብ ይከብደኛል ።ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ።ቃልዬም እንዳለችው ትዳር እ/ር የሚከብርበት ነገር ነው።የኔ ቆንጆ መልካሙን ሁሉ ተመኛውልሽ ;የሰራዊት አምላክ ከፊትሽ ይቅደም።
ላቺ የዘነበ ለኛም ይዝነብ የኔ ቆጆ
lol 😝
ወይ ጉድ የያቆብ እናት ጌታ መሰቀሉን ሳታውቅ ምድራዊ ንኡስ መስሎዋት አንዱ በቀኝ አዱ በግራህ አስቀምጥልኝ ብላ ነበር ጌታም የምትለምኑትን አታውቁም አለ አሜርካ መሄዱን ነው የዘነበላት😅
አሚን
@@Ethiopia750 ሰግደት ያልቀመሰው የሀገር ፍቅር አይገባውም እኔ ስግደትን ስለቀመስኳት አመርካም ሆነ የትኛውም የአለም ጫፍ ከኢትዮጵያ አይበልጡብኝም ከነ ችግሯ ሀገሬ ለኔ ልዩ ናት እንዳታድግ ቡዳ የሆኑባት የራሷ ልጆች እንጂ እግዚአብሔር ልዩ አገር ሰጥቶናል
😅😅😅😅😅
አላህ መንገድሽን የተሳካ ያርገው የሚስኪኖች እናት
ቃልኪዳን እግዚአብሄር የተቃና የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ❤ የ ebs ሰራተኞች ሁላችሁም በጣም ጥሩዎች ናችሁ❤
በእውነት ለመናገር ከዚህ በፊት የነበሩት ስራተኞች EBSን ለቀው ሲወጡ ብዙ ስም ሲሰጡ ስምቻለሁ ቃልዬ ግን የእኔ ጨዋ ያሳደጋትን ያኖራትን መሥሪያ ቤት አመስግና መሄድዋን ከልብ ወድጄላታለሁ እግዚአብሄር በምትሄጅበት ሁሉ ይቅናሽ እዚያም ሄደሽ በርቺ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ❤❤❤
ድርብብ ያልሽ እመቤት በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ መልካም ዕድልም እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤
ቃልዬ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን መንገድሽ ቀና ይሁን የእኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤
😢እሱ ለምን አይመጣም ወይም ደሞ እዛም ሆነሸ በ EBS መስኮት ብቅ በይይ እንዳትጠፊ😢 መቅዲ ና ሉላ ስወዳችሁሁሁ ባሪዬ wellcome🎉🎉🎉
From silver spring Md state She will be in
@@HeavennebiyuWashington DC ?
የኔ እናት እግዚአብሔር መንገድሽን ያቅናው ወድሻለሁ❤❤❤
ስርአትሽ እርጋታሽ ደስ ይላል።🙏🙏🙏
ስረአትሺ ሢያም የገለፅሽበት መንገድ ደሞ ግሩም ነው
ወይን በጣምያሳዝናል 😢የእውነት በጣምመልካምደርባባሴትነሽ ባንቺምክንያት የብዙ ደሀእንባ ታብሶል እናበሆድሽበትይቅናሽ ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ሆይ እኔም አለቀስሁ ቃልዬ መልካሙን ሁሉ እንመኝልሻለን የኔ መልካም😢😢❤❤❤❤
😢😢😢😢
እኔም 😢😢😢
እኛን ደግሞ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አግኝተን ለሀገራችን ያብቃን❤
ቃልየ እግዚአብሔር ዘመንሽን በሙሉ ይባርክልሽ❤❤❤
በረከትሽ ይደርብን ቃልየ
😢😢😢የኔ. ማልቀስ. ምን ይሉታል. አሳዘኑኝ😂😂😂መለያየቱ
የኔስ🥺
የዋህ ስለሆነሽ
@@sabaantewan9975 😘😘ወላሂ. በሁሉ. ነገር. እያለቀስኩ. አይኔ ተበላሸ 😢😢😢ሆዴ እርብሽ ነው የሚልብኝ ተሎ
እኔ እራሱ😢😢😢😢😂😂
የኔስ
የኔደርባባ እንኳን እግዚያብሄር እረዳሽ በምትሄጅበት አሜሪካ መልካም ይሁንልሽ
እግዚአብሔር በመንገድሽ ይቅደም መልካም ትዳር 🎉🎉🎉ቃልዬ እወድሻለው እህቴ
መላመዱን እፈልገውና እደመለየት የሚከብደኝ የለም እዚህ ምድር ላይ አስለቀሰችኝ አልችልም እኔ 😢😢😢 መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ ፈጣሪ በጣም እወድሻለሁ ጥሩ ልጄ ነሽ::
ቃልዬ በጣም ደግ ትሁት እርጋታሽ ደሥ ይለኛል እግዚአብሔር በሔድሽበት ሁሉ ይከተልሽ መልካም ጊዜ. ይሁንልሽ ።
Kaleye you are full of Love! I don't know how you're parent feel; it is so hard to miss you! God be with you!!!
እንኳን ደስ ያለሽ በሉኝ እኔም ከ10አመት የስደት ሂወት በኋላ ሀገሬ ልገባ 3 ቀን ቀረኝ አልሀምዱሊላህህህ
እኳንም ደስ አለሽ ዉዴ 😢😢😢😢
❤❤❤❤
@@DtvfGddd-mr3gp 🌹🌹
እኳን ደሥአለሺ ማሬ በሠላም ለሀገረሺ ያብቃሺ❤❤❤
እውነት
እግዚአብሔር መንገድሽን ያቅናልሽ❤❤❤
ኢቢኤሶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ የምር
መልካም ጉዞ ቃልየ ❤መቅዲየ❤❤❤
መልካም ጉዞ እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ በምትሄጅበት ሁሉ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን መልካም ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
ይቅናሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ እንወድሻለን❤❤❤❤🎉🎉
ቃልዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከፊትሽ ይቅደም ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ ። አቤት ስኑስርአትሽ ንግግር ደስ ሲል ጌታ ይባርክሽ በክብር ስለለቀቅሽ ደስ ብሎኛል ደግሞ ወደ ዚህ ስትመጪ በርቺ ነገሮች አልጋ በአልጋ አይሆንም ራስሽን አዘጋጂ ። ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ።EBS ላይ miss እናደርግሻለን
የኔውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤
@@YeyeysZggsgd እህትዬ ልደምርሽ አልኩና እስቲ መጀመሪያ ምንድነው የምትስራው ማናት ብዬ ስገባ በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ እኔ የምፈልገው ምንም ነገር አላየሁም ጭፈራ ፣ ስድብ ሆነብኝ እና ተውኩት ስወድሽ ብለ ሽኝ አነጋገርሽ አሳዘነኝ ግን የማላምንበትን ማበረታታ ደግሞ ማንነቴ አአይፈቅደውም ጥሩ ነገር ከስራሽ ወደፊት subscribe አደርግሻለው ይቅርታ
መልካሙን ይግጠምሽ !!!we love you!!❤❤❤
አይ የዛሬ አመት አስፍዬን አጣን በሞት ቃልዬን ደሞ በዚሁ ወር ተለየችን ምን ይደረግ ይቅናሽ በሁሉ ተከናወኚ ሉላዬና መቅዲ ክፍተትን በመሸፈን በርቱ ውይ ቃልዬ ብትኖር ኖሮ እዳይባል ተረባረቡ አደራ!!!!❤❤❤
May God be with you on your new journey. Bless you
በይ እንግዲህ ነይና የአሜርካንን ኑሮ ተጋፈጭው አሜሪካ እደሚወራለት አይደለም በተለይ ኢትዮጵያ ደህና ኑሮ ያለው ሰው አሜሪካ እንዲመጣ እልመክርም ልጅ ሲወለድ የሚያርስ በማሳደግ የሚረዳ የሰው ፍቅር አንዱም የለም ጠዋትና ማታ ስራና ስራ ብቻነው ዘና ብዬ እኖራለሁ ብለሽእንዳታስቢው ወገብሽን ጠበቅ አድርገሽ ነይ
እንኳን ደስ ያለሽ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ቃልዬ❤🎉 እኛም በቀላሉ አንረሳሽም የእኔ ቆንጆ❤ በቅርቡ በአሜሪካ የኢቢኤስ ቴሌቭዥን መስኮት እንደሚኖር እና እንደምናይሽ አንጠራጠርም በሔድሽበት ሁሉ መልካም ይግጠምሽ እንወድሻለን❤❤❤
ቃልዬ የደዘዋ ቆንጆና ትሁት። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ❤
ቃልዬ እንኳን ደስ፡ያለሺ፡መልካም፡ትዳር፡ይሁንልሺ መልካም ጉዞ፡እህትዬ፡በአዲስ፡ምዕራፊ፡በጣም፡ልዩነሺ❤
ኩቱየ እንኳን ደስ ኣለሽ ምርጥ ሴት። ትዳርሽን ተባርኮ ወልደሽ ከብደሽ እንድናይ ያብቃን። እግዚአብሄር በሄድሽው ይከተልሽ🎉🎉🎉🎉❤❤
እውውይይይ አረ ሂጂለት ለወንድማችን ለአብሮአደጋችን ለሽሽጉ በሰላም ግቢለት ውዴ በጣም ምርጥ ባል ነው ደግሞ ተንከባከቢው 😂 ይቅርታ በሰፈር ስሙ ነው የጠራሁት ስሙ ካሌብ ነው
እውነት ነው የሀገራችን ልጅ😂
አዲስ ምእራፍና ቃል ኪዳን ቃል ኪዳንና አዲስ ምእራፍ የማይነጣጠሉ ናቸው የሚረዱትን ሰዎች ልጆች ስናያቸው የሚያስደተን ነገር የለምና ስለዚህ ወደ ባልተቤትሽ ደግሞ አንድላይ መኖር ግድ ንውና መልካሙን ሁሉ እንመኝልሻለን እኛ ኢትዮጵያውያን Good luck & Bon voyage እንላለን ❤❤❤❤
ቃልይ እመቢቲን እዲት እደምወድሽ እደማከብራሽ በእውነት የኒ መልካም ❤️❤️❤️
ቃልዬን አለመውደድ ፈፅሞ አይቻልም። ለተሻለ ነገር ስለሆነ ደስ ቢለኝም በዛ ሰብዕናዋ የምታገለግላቸው ሰዎችን ሳስብ ግን አዘንኩኝ። ቃልዬ ሃሳቤሽ ይሳካልሽ፣ፀጋና በረከት አይለይሽ።
መልካም ጉዞ ቃልዬ
እነዛ . የረዳ ሸቸው. ህዝቦች ዕንባ. በዕድሜ ዘመን ሽ ይብተል ሽ የረዳሽ . ይባረክ መንገድ ሽ በደሙ ይሸፈን ትውልድ ሽ. ይባረክ::, መልካሙ - ሁሉ . ይሁንልሽ እኔና ቤቴ እንወድሻለን የትኛው ስቴት ነው የሞትመጪው ቡና አንድንጠጣ::
she is so decent and kind I wish you a blessed marriage kaliye ❤❤❤
ቃልዬ እግዚአቤሔር በመገዶችሽ በስራሽ ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም የልብሽ መሻት ሁሉ ይሁንልሽ መልካም ትዳር የአብረሃም እና የሳራን ጋብቻ ያርግላችው
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ፣ebs tv እወዳቸዋለሁ በርቱ❤🎉❤🎉
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ቅን የዋህ አዛኝ ነሽ በ አዲስ ምእራፍ አንረሳሽም መንገድሽ ይቅና ተከናወኚ🎉🎉
ለቅኖች እግዚ ቅርብ ነው ጌታን አጥብቀሽ ያዢ እርሱ ከሁሉ በላይ ነው
Yene konjo enkane geta redashe❤❤❤❤❤🎉🎉
አስፊቲ የድሆች አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር በሄድሽበት ሁሉ ይከተልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ እንወድሻለን መልካም መንገድ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተይ ይች አሜሪካ እኔንንም ጥሪኝ😅😅😅
ኩቱዬ እጅግ እንወድሻለን ትለያለሽ እኮ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ
ቀልዬ እመብረሀን በመገድሽላ ትቅደም በስም ጊቢፈጣሪፍቅራችውን ያብዛላችው ወልዳቹ ሳሙ❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ በጣም የምወዳት ❤❤እርግት ያለች ስነስርዓት ያለት ጋዜጠኛ ነች መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ 🙏🥰
ፈጣሪይጠብቅሽቃልዬእንወድሻለን❤❤❤
ውይ ቃልኪዳን በጣም የምወዳት ኤግዚያብሔር መልካም መገድ enkebelshalen🙏❤️❤️❤️❤️
❤❤❤ ቃልዬ የኔ የዋህ የኔ ደግ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ያሳካልሽ በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳን እመቤቴ ማርያም ትከተልሽ የኔ ውድ መልካም ጉዞ❤❤❤
መልካም የትዳር ዘመናት ይሁንልሽ የምትወጂው ጌታ ካንቺ ጋ ይሁን❤❤❤
መቅዲዬ የኔ ጣፍጭ እውይ ቃላቶችሽ ልዪ ናቸው ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ
እርጉዝነቺ የምትሉ
አረ ቦርጭ ነው 😂
የተቆራረጠ እርግዝና አለ እንዴ በዛ ላይ ወደ እጮኛዬ አሜሪካ ልሄድ ነው እያለች😂
😅😅ኮመታተሮችኮ አዝናኝ ናቸው እደነሱ አሳቤን ቀለል የሚያደርጉልኝ ሲከፋኝ 😢 @@DagmawittilahunDagi
Min gud nesh 😂 mina gaban 😮
ለእኛ ነው ያቀረብችልን አንተ አትይ አይንህን አጥፋ@@سميرهس-د8ز
ዓዲ ጥዕናኺ ይግበረልኪ!! ጻዕዳ ይጽናሕኪ!!!❤
ቃል መልካም ጉዞ እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ በሄድሽበት መልክም ሁሉ የግጠምሽ
ተባረኪ እግዚአብሔር ይቅደም በነገሮችሽ ሁሉ ኩቱየ🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አለሺ ትደረሺ የአብረሃምነ የሰር የረግልሺ ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እኖድሻለን🥰🥰🥰🥰🥰 እግ/ር ይጣብቅሽ
Ebs ፕሮግራም በጠም የምወደው ነው ቃልየ እርጋታዋ፣ንግግራ፣ሁለነገራ ደስ የሚትለኝ ልጅ ቃልየ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
ቃልዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የእግዚአብሔር ሃሳብ ይቅደም ሁሉም ይጨመርልሻል ቃልዬ እወድሻለው ❤❤❤
አቤት ንግግር, የተባረካችሁ ናችሁ! So heartfelt. God bless your journey Kal! You’ll be missed 💕
😢😢😢ጌታ ከፈትሸ ይቅደም❤❤❤❤❤
ቃልዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ደርባባ ንግግሯን እርጋታዋ ስርአቷ ሁሉ ነገሯ ወርቅ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ መልካም🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤
ኩቱዬ በጣም ነው የምወድሽ❤አንቺን እሁድን በኢቢኤስ ላይ አለማየት ይከብዳልበሄድሽበት ሁሉ መልካም ይግጠምሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆነጆበኔ ሀሳብ የሚስማማ ❤❤
፧
ቃልየ እንኳንደሥ ያለሸ በጣም መልካም ሠዉ ነሸ በሄድሸበት በደስታ የምትኖሪ ያድርግሸ❤
ውይይኔ ካልዬ አምላክ በሚያቀው ትናት ሳስባት የኔ ውድ እማምላክ ትከተልሽ ውዴ እወድሻለሁ ❤
ሉላዬ ልዩ ሰው ማራኪ ውብ ኧረ ለአንቺ ቃል ያንሰኛል የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤❤
እርጋታዋ እዴት ደስስስ እደሚል መልካም እድል 🎉🎉🎉
ቃልዬ የኔ ቆንጆ መልካም እድል ይግጠምሽ በሄድሽበት ይቅናሽ ካለቀሰው ጋር እያለቀስሽ ለብዙዎች የአዲስ ምዕራፍ ሕይወት እንደምታስገኚ ያንቺም ቀሪ ዘመንሽ የተቃና ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤❤
እንክዋን ደስ አለሽ እህቴ ወደ ሁሉን ቻይዋ የሰራን ሁሉ አክብራ ወደ ምትይዘው አሜሪካን ለመምጣት እድሉን ስላገኘሽ ስላም ግቢ
ይኔቆንጆ እንኳን ድሰ አለሸ ቃልኪዳንን እምትውዱ በላይክ አሳዮኝ መልካም ጉዞ
❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ❤ስወድሽ❤
😊
Hulacheum btam dess yemilu nachew❤❤
AsassAsasas-t1u
መቅዲየ የኔ ጣፋጭ ንግግሯ ቃላት አመራረጧ ስወድሽ ቃልየ እኖድሻለን❤
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
ቃልየ ስነስራአትሼ ደስስስ የሚል ነበር መልካም ጉዞ ይሁንልሼ ❤❤❤❤❤❤ ትዳርሼም የተባረከ ይሁን
Kalyiya mlkame haweti ywenlshi
ዉዴ እንደማመር
ውዴ ደምሪኝ❤
መልካም ሂወት
ትሁትና ደግ እንደሆነች ታስታውቃለች
አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጣት
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤
ከ ebs ጋዜጠኞች መሃል አንዱዋ በጣም ምወዳት ቃል ናች 😢😢መልካም ጉዞ ይሁንልሽ መልካም ሁሉ ይግጠምሽ ❤️🥰🥰🥰🥰እኖድሻለን
አስቀባጭ😂
ምን አይነት ልዩ ናት ከፅዳት ከጥበቃ ጀምሮ አመስግና ቃልዬ እመብርሃን ትቅደምልሽ
Sedhat sew aydlm??
በጣም ከምር አላህ ከሷ ጋር ይሁን
@@RoseMandefroየሷን ትህትና ያሳያል ይህ ብዙዎች ትዝ አይላቸዉም እንጂ ሁሉም ሰዉ አንድ ነው
ደምሪኝ❤ማሬ❤
ጴንጤ ናት
ቃልዬ ጌታየሱስ በነገርሽ በትዳርሽ በዘመንሽ ሁሉ ይከተልሽ ትክክል ነው ትዳር ክቡር ነው አልጋውም ቅዱስ ነው የጌታን መንገድ ተከታተይ ሌላው ይጨመርልሻል ብርክ በይልኝ❤❤❤❤
ደምሪኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
Geta eyesus atbel maferiya
@@SeadiAhmed እየሱስ ጌታ ያልተባለ ማን ሊባል ነው? እኔም ልድገምልህ እየሱስ ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ አልፋና ኦሜጋ ነው። አሜን!
@@SeadiAhmedእየሱስ ጌታ ነው። እየሱስ አምላክ ነው። መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ፣ህይወት እና መንገድ እርሱ ነው። ሀሌሉያ እልልልልልል
ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም እየሱስ ከ25ነብያት አንዱ ነው ለምን አታስተነትኑም ማስረጃ ከፈለክሽ የትም መሄድ አይጠበቅባቹ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ አይኖቹን ገላጣቹ አንብቡ በትክክል ኢሄን ምላቹ እሱ ለራሱ ጌታ ያለመሆኑን የገለፀበት ብዙ ምዕራፍ አለ ከፈለጋቹ በውስጥ አናግሩኝ እልክላችዋለው ከመፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ
ዛሬ የመቅዲና የሉላ ቀሚስ በጣም ያምራል ሁልጊዜ እንደዚህ ልበሱ
በተለይ የሉላ
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤
የሉላን ቀሚስ የት እደሚሸጥ የሚነግረኝ
ቃልዬ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን መንገድሽ የቀና ይሁን የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ የኔ ትሁት አገላለፅሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር በመገድሽ ከፊትሽ እሱ ይቅደምልሽ የኔ የዋህ የኔ ደግ❤😘
ኡፍፍፍፍፍ አስፊቲን ስታነሳ አልቻልኩም አስለቀሰችኝ እራሴን እስኪያመኝ አስፊቲ የኔ የዋ ሁሌም በልባችን ነህ ቃል መልካም መንገድ😘😘😘😘
የ አላህ ባሪያ ለ አኼራሽ ብታለቅሺ አይሻልሽም ራስሽን እስኪያምሽ ለሰው ከምታለቅሺ
😂😂😂😂namoh2879
😂😂😂😂😂😂
ደምርኝ❤ስወድሽ❤
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤
ማነዉ ስስት ብሎ መቅድዬን የሚወዳት የኔፈንድሻ❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይከተልሽ🙏መልካም መንገድ ቃል አስለቀሳቹኝ😢
2 Corinthians 6 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
2: በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡
ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።
መዳን የሚገኘው አንድ አምላክን ማምለክ ነው የአብረሀም የሙሴ የእየሱስ የያቋብ የነብዪ ሙሀመድ የሁሉም ነብይ አምላክን ማምለክ ነው መዳን የሚገኘው ሁሉም ነብያት አንድ አምላክን ብቻ ነው ያመለኩት
@@እረህመት-ዘ5ተየነብዩ መሀመድ አምላክ እና ፈጣሪ የነገስታት ጌታ የጌቶች ሁሉ ጌታ መንገድ እውነት ህይወት የህነው ኢየሱስ ብቻ ነው
አሜን!
በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው አድስ ምዕራፍ የሰው ደስታ ያስደስታል የሰው ሀዘን ያሳዝናል በጣም እወደዋለሁ
በቃ ይቅናሽ ቃል
እና Ebs እኔ ልልስራላችሁ የሄ ፕሮግራም ስለሚመቼኝ
የኔማልቀስ ምንይሉታል መለየት ከባድነው የኔማር መልካም ጉዞ
Enies
እኔስ እንባየ ስትጀምር ጀምሮ አልቆም አለኝ
Yenes mn yilutal
Wiy inem indet indalekeskugn meleyayet betam kebad nw😢
እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ እንወድሻለን❤❤❤
ቃልዬ አንደበተ ርቱዕ የተረጋጋሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር መልካሙ ሁሉ ያድርግልሽ
ቃልዬ በምትሄጂበት ሁሉ የግዚአብሄር እርዳታ አይለይሽ ትዳርሽ የተቀደሰ የተባረከ እንዲሆንልሽ ከልብ እመኛቸሀለ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤❤
❤❤❤ Good Luck ቃልዬ ጌታ ትዳርሽን ይባርክ እንደቤተሰብ ደግሞ በቤቱ ያለምልማችሁ EBS እናንተንም ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏
ቃልዬ እግዚአብሔር በምትሄጂበት ይከተልሽ መልካም ጉዞ ❤❤
ይቅደምሽ
እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም መልካም ጉዞ እንወድሻለን 🙏❤️🇪🇷
@@Ethiopia750endeya we'd hunu lol habtam hunu 😅
Kale btme new ymewdshe
እሄን video ሳይ እንባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ ነበር።ያለ ቃልዬ አዲስ ምራፍን ማሰብ ይከብደኛል ።ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ።ቃልዬም እንዳለችው ትዳር እ/ር የሚከብርበት ነገር ነው።የኔ ቆንጆ መልካሙን ሁሉ ተመኛውልሽ ;የሰራዊት አምላክ ከፊትሽ ይቅደም።
ላቺ የዘነበ ለኛም ይዝነብ የኔ ቆጆ
lol 😝
ወይ ጉድ የያቆብ እናት ጌታ መሰቀሉን ሳታውቅ ምድራዊ ንኡስ መስሎዋት አንዱ በቀኝ አዱ በግራህ አስቀምጥልኝ ብላ ነበር ጌታም የምትለምኑትን አታውቁም አለ አሜርካ መሄዱን ነው የዘነበላት😅
አሚን
@@Ethiopia750 ሰግደት ያልቀመሰው የሀገር ፍቅር አይገባውም እኔ ስግደትን ስለቀመስኳት አመርካም ሆነ የትኛውም የአለም ጫፍ ከኢትዮጵያ አይበልጡብኝም ከነ ችግሯ ሀገሬ ለኔ ልዩ ናት እንዳታድግ ቡዳ የሆኑባት የራሷ ልጆች እንጂ እግዚአብሔር ልዩ አገር ሰጥቶናል
😅😅😅😅😅
አላህ መንገድሽን የተሳካ ያርገው የሚስኪኖች እናት
ቃልኪዳን እግዚአብሄር የተቃና የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ❤ የ ebs ሰራተኞች ሁላችሁም በጣም ጥሩዎች ናችሁ❤
በእውነት ለመናገር ከዚህ በፊት የነበሩት ስራተኞች EBSን ለቀው ሲወጡ ብዙ ስም ሲሰጡ ስምቻለሁ ቃልዬ ግን የእኔ ጨዋ ያሳደጋትን ያኖራትን መሥሪያ ቤት አመስግና መሄድዋን ከልብ ወድጄላታለሁ እግዚአብሄር በምትሄጅበት ሁሉ ይቅናሽ እዚያም ሄደሽ በርቺ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ❤❤❤
ድርብብ ያልሽ እመቤት በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ መልካም ዕድልም እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤
ቃልዬ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን መንገድሽ ቀና ይሁን የእኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤
😢እሱ ለምን አይመጣም ወይም ደሞ እዛም ሆነሸ በ EBS መስኮት ብቅ በይይ እንዳትጠፊ😢 መቅዲ ና ሉላ ስወዳችሁሁሁ ባሪዬ wellcome🎉🎉🎉
From silver spring Md state
She will be in
@@HeavennebiyuWashington DC ?
የኔ እናት እግዚአብሔር መንገድሽን ያቅናው ወድሻለሁ❤❤❤
ስርአትሽ እርጋታሽ ደስ ይላል።🙏🙏🙏
ስረአትሺ ሢያም የገለፅሽበት መንገድ ደሞ ግሩም ነው
ወይን በጣምያሳዝናል 😢የእውነት በጣምመልካምደርባባሴትነሽ ባንቺምክንያት የብዙ ደሀእንባ ታብሶል እናበሆድሽበትይቅናሽ ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ሆይ እኔም አለቀስሁ ቃልዬ መልካሙን ሁሉ እንመኝልሻለን የኔ መልካም😢😢❤❤❤❤
😢😢😢😢
እኔም 😢😢😢
እኛን ደግሞ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አግኝተን ለሀገራችን ያብቃን❤
ቃልየ እግዚአብሔር ዘመንሽን በሙሉ ይባርክልሽ❤❤❤
በረከትሽ ይደርብን ቃልየ
😢😢😢የኔ. ማልቀስ. ምን ይሉታል. አሳዘኑኝ😂😂😂መለያየቱ
የኔስ🥺
የዋህ ስለሆነሽ
@@sabaantewan9975 😘😘ወላሂ. በሁሉ. ነገር. እያለቀስኩ. አይኔ ተበላሸ 😢😢😢ሆዴ እርብሽ ነው የሚልብኝ ተሎ
እኔ እራሱ😢😢😢😢😂😂
የኔስ
የኔደርባባ እንኳን እግዚያብሄር እረዳሽ በምትሄጅበት አሜሪካ መልካም ይሁንልሽ
እግዚአብሔር በመንገድሽ ይቅደም መልካም ትዳር 🎉🎉🎉ቃልዬ እወድሻለው እህቴ
መላመዱን እፈልገውና እደመለየት የሚከብደኝ የለም እዚህ ምድር ላይ አስለቀሰችኝ አልችልም እኔ 😢😢😢 መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ ፈጣሪ በጣም እወድሻለሁ ጥሩ ልጄ ነሽ::
ቃልዬ በጣም ደግ ትሁት እርጋታሽ ደሥ ይለኛል እግዚአብሔር በሔድሽበት ሁሉ ይከተልሽ መልካም ጊዜ. ይሁንልሽ ።
Kaleye you are full of Love! I don't know how you're parent feel; it is so hard to miss you! God be with you!!!
እንኳን ደስ ያለሽ በሉኝ እኔም ከ10አመት የስደት ሂወት በኋላ ሀገሬ ልገባ 3 ቀን ቀረኝ አልሀምዱሊላህህህ
እኳንም ደስ አለሽ ዉዴ 😢😢😢😢
❤❤❤❤
@@DtvfGddd-mr3gp 🌹🌹
እኳን ደሥአለሺ ማሬ በሠላም ለሀገረሺ ያብቃሺ❤❤❤
እውነት
እግዚአብሔር መንገድሽን ያቅናልሽ❤❤❤
ኢቢኤሶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ የምር
መልካም ጉዞ ቃልየ ❤
መቅዲየ❤❤❤
መልካም ጉዞ እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ በምትሄጅበት ሁሉ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን መልካም ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
ይቅናሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ እንወድሻለን❤❤❤❤🎉🎉
ቃልዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከፊትሽ ይቅደም ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ ። አቤት ስኑስርአትሽ ንግግር ደስ ሲል ጌታ ይባርክሽ በክብር ስለለቀቅሽ ደስ ብሎኛል ደግሞ ወደ ዚህ ስትመጪ በርቺ ነገሮች አልጋ በአልጋ አይሆንም ራስሽን አዘጋጂ ። ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ።EBS ላይ miss እናደርግሻለን
የኔውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ❤
@@YeyeysZggsgd እህትዬ ልደምርሽ አልኩና እስቲ መጀመሪያ ምንድነው የምትስራው ማናት ብዬ ስገባ በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ እኔ የምፈልገው ምንም ነገር አላየሁም ጭፈራ ፣ ስድብ ሆነብኝ እና ተውኩት ስወድሽ ብለ ሽኝ አነጋገርሽ አሳዘነኝ ግን የማላምንበትን ማበረታታ ደግሞ ማንነቴ አአይፈቅደውም ጥሩ ነገር ከስራሽ ወደፊት subscribe አደርግሻለው ይቅርታ
መልካሙን ይግጠምሽ !!!we love you!!❤❤❤
አይ የዛሬ አመት አስፍዬን አጣን በሞት ቃልዬን ደሞ በዚሁ ወር ተለየችን ምን ይደረግ ይቅናሽ በሁሉ ተከናወኚ ሉላዬና መቅዲ ክፍተትን በመሸፈን በርቱ ውይ ቃልዬ ብትኖር ኖሮ እዳይባል ተረባረቡ አደራ!!!!❤❤❤
May God be with you on your new journey. Bless you
በይ እንግዲህ ነይና የአሜርካንን ኑሮ ተጋፈጭው አሜሪካ እደሚወራለት አይደለም በተለይ ኢትዮጵያ ደህና ኑሮ ያለው ሰው አሜሪካ እንዲመጣ እልመክርም ልጅ ሲወለድ የሚያርስ በማሳደግ የሚረዳ የሰው ፍቅር አንዱም የለም ጠዋትና ማታ ስራና ስራ ብቻነው ዘና ብዬ እኖራለሁ ብለሽ
እንዳታስቢው ወገብሽን ጠበቅ አድርገሽ ነይ
እንኳን ደስ ያለሽ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ቃልዬ❤🎉 እኛም በቀላሉ አንረሳሽም የእኔ ቆንጆ❤ በቅርቡ በአሜሪካ የኢቢኤስ ቴሌቭዥን መስኮት እንደሚኖር እና እንደምናይሽ አንጠራጠርም በሔድሽበት ሁሉ መልካም ይግጠምሽ እንወድሻለን❤❤❤
ቃልዬ የደዘዋ ቆንጆና ትሁት። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ❤
ቃልዬ እንኳን ደስ፡ያለሺ፡መልካም፡ትዳር፡ይሁንልሺ መልካም ጉዞ፡እህትዬ፡በአዲስ፡ምዕራፊ፡በጣም፡ልዩነሺ❤
ኩቱየ እንኳን ደስ ኣለሽ ምርጥ ሴት። ትዳርሽን ተባርኮ ወልደሽ ከብደሽ እንድናይ ያብቃን። እግዚአብሄር በሄድሽው ይከተልሽ🎉🎉🎉🎉❤❤
እውውይይይ አረ ሂጂለት ለወንድማችን ለአብሮአደጋችን ለሽሽጉ በሰላም ግቢለት ውዴ በጣም ምርጥ ባል ነው ደግሞ ተንከባከቢው 😂 ይቅርታ በሰፈር ስሙ ነው የጠራሁት ስሙ ካሌብ ነው
እውነት ነው የሀገራችን ልጅ😂
አዲስ ምእራፍና ቃል ኪዳን ቃል ኪዳንና አዲስ ምእራፍ የማይነጣጠሉ ናቸው የሚረዱትን ሰዎች ልጆች ስናያቸው የሚያስደተን ነገር የለምና ስለዚህ ወደ ባልተቤትሽ ደግሞ አንድላይ መኖር ግድ ንውና መልካሙን ሁሉ እንመኝልሻለን እኛ ኢትዮጵያውያን Good luck & Bon voyage እንላለን ❤❤❤❤
ቃልይ እመቢቲን እዲት እደምወድሽ እደማከብራሽ በእውነት የኒ መልካም ❤️❤️❤️
ቃልዬን አለመውደድ ፈፅሞ አይቻልም። ለተሻለ ነገር ስለሆነ ደስ ቢለኝም በዛ ሰብዕናዋ የምታገለግላቸው ሰዎችን ሳስብ ግን አዘንኩኝ። ቃልዬ ሃሳቤሽ ይሳካልሽ፣ፀጋና በረከት አይለይሽ።
መልካም ጉዞ ቃልዬ
እነዛ . የረዳ ሸቸው. ህዝቦች ዕንባ. በዕድሜ ዘመን ሽ ይብተል ሽ የረዳሽ . ይባረክ መንገድ ሽ በደሙ ይሸፈን ትውልድ ሽ. ይባረክ::, መልካሙ - ሁሉ . ይሁንልሽ እኔና ቤቴ እንወድሻለን የትኛው ስቴት ነው የሞትመጪው ቡና አንድንጠጣ::
she is so decent and kind I wish you a blessed marriage kaliye ❤❤❤
ቃልዬ እግዚአቤሔር በመገዶችሽ በስራሽ ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም የልብሽ መሻት ሁሉ ይሁንልሽ መልካም ትዳር የአብረሃም እና የሳራን ጋብቻ ያርግላችው
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ፣ebs tv እወዳቸዋለሁ በርቱ❤🎉❤🎉
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ቅን የዋህ አዛኝ ነሽ በ አዲስ ምእራፍ አንረሳሽም መንገድሽ ይቅና ተከናወኚ🎉🎉
ለቅኖች እግዚ ቅርብ ነው ጌታን አጥብቀሽ ያዢ እርሱ ከሁሉ በላይ ነው
Yene konjo enkane geta redashe❤❤❤❤❤🎉🎉
አስፊቲ የድሆች አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር በሄድሽበት ሁሉ ይከተልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ እንወድሻለን መልካም መንገድ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተይ ይች አሜሪካ እኔንንም ጥሪኝ😅😅😅
ኩቱዬ እጅግ እንወድሻለን ትለያለሽ እኮ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ
ቀልዬ እመብረሀን በመገድሽላ ትቅደም በስም ጊቢፈጣሪፍቅራችውን ያብዛላችው ወልዳቹ ሳሙ❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ በጣም የምወዳት ❤❤እርግት ያለች ስነስርዓት ያለት ጋዜጠኛ ነች መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ 🙏🥰
ፈጣሪይጠብቅሽቃልዬእንወድሻለን❤❤❤
ውይ ቃልኪዳን በጣም የምወዳት ኤግዚያብሔር መልካም መገድ enkebelshalen🙏❤️❤️❤️❤️
❤❤❤ ቃልዬ የኔ የዋህ የኔ ደግ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ያሳካልሽ በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳን እመቤቴ ማርያም ትከተልሽ የኔ ውድ መልካም ጉዞ❤❤❤
መልካም የትዳር ዘመናት ይሁንልሽ የምትወጂው ጌታ ካንቺ ጋ ይሁን❤❤❤
መቅዲዬ የኔ ጣፍጭ እውይ ቃላቶችሽ ልዪ ናቸው ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ
እርጉዝነቺ የምትሉ
አረ ቦርጭ ነው 😂
የተቆራረጠ እርግዝና አለ እንዴ በዛ ላይ ወደ እጮኛዬ አሜሪካ ልሄድ ነው እያለች😂
😅😅ኮመታተሮችኮ አዝናኝ ናቸው እደነሱ አሳቤን ቀለል የሚያደርጉልኝ ሲከፋኝ 😢 @@DagmawittilahunDagi
Min gud nesh 😂 mina gaban 😮
ለእኛ ነው ያቀረብችልን አንተ አትይ አይንህን አጥፋ@@سميرهس-د8ز
ዓዲ ጥዕናኺ ይግበረልኪ!! ጻዕዳ ይጽናሕኪ!!!❤
ቃል መልካም ጉዞ እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ በሄድሽበት መልክም ሁሉ የግጠምሽ
ተባረኪ እግዚአብሔር ይቅደም በነገሮችሽ ሁሉ ኩቱየ🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አለሺ ትደረሺ የአብረሃምነ የሰር የረግልሺ ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እኖድሻለን🥰🥰🥰🥰🥰 እግ/ር ይጣብቅሽ
Ebs ፕሮግራም በጠም የምወደው ነው ቃልየ እርጋታዋ፣ንግግራ፣ሁለነገራ ደስ የሚትለኝ ልጅ ቃልየ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
ቃልዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
የእግዚአብሔር ሃሳብ ይቅደም ሁሉም ይጨመርልሻል ቃልዬ እወድሻለው ❤❤❤
አቤት ንግግር, የተባረካችሁ ናችሁ! So heartfelt. God bless your journey Kal! You’ll be missed 💕
😢😢😢ጌታ ከፈትሸ ይቅደም❤❤❤❤❤
ቃልዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ደርባባ ንግግሯን እርጋታዋ ስርአቷ ሁሉ ነገሯ ወርቅ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ መልካም🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤
ኩቱዬ በጣም ነው የምወድሽ❤
አንቺን እሁድን በኢቢኤስ ላይ አለማየት ይከብዳል
በሄድሽበት ሁሉ መልካም ይግጠምሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆነጆ
በኔ ሀሳብ የሚስማማ ❤❤