Ethiopia - ጃዋር ስለአማራ ክልል ‹‹ተው በሏቸው››፣ ‹‹ይቅርታ አልጠየቅሁም›› ህወሃት፣ ኳታር ላደራድራችሁ አለች፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተራዝሟል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 146

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile7714 7 месяцев назад +37

    ጁሀር ለአማራ ህዝብ ጠንቅ ብቻ ሳይሆን በአማራ ህዝብ ላይ ላደረሰ ግፍ ተጠያቂ ነዉ። ይህ አዉሬ የሆነ ግለሰብ የጠነሰሰዉ ጥላቻ ነዉ በአማራ ህዝብ ላይግፍ የሚሰራዉ። መቸም ሰዉ ሲታጣ ይመለመላልጎባጣ ሆነና እነ ጁሀር የሚጫወቱባት ኢትዩጽያ ተፈጥራለች። ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💪🏽💪🏽💪🏽

    • @dessiebelachew9295
      @dessiebelachew9295 7 месяцев назад +2

      Right,

    • @mimy9301
      @mimy9301 7 месяцев назад

      AHUN JEWAR TETECHALE! ANTE AHIYA, YEGERED, YESHERMUTA LIG! KEABIY KETE.O DYNAMIC MEHUR NEW! NEFTEGNA MLAS, 4KILO BEACH!

    • @photography6969
      @photography6969 7 месяцев назад

      Teblaleki 😂

    • @hasanhason3756
      @hasanhason3756 7 месяцев назад

      No I am from Amhara but JEWAR is Good and vary Nice

  • @zx9713
    @zx9713 7 месяцев назад +29

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 7 месяцев назад +2

      Betam yigermal bekka tabiyahnteshetual silehiwehat sattanesa attadrm

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv 7 месяцев назад

      ፍኖ መጥፋት አለበት እየጠፋ ነው ጫካ እስካሁን እዛችው ነው ምስጋና ለበላይነሽ አመዴ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 7 месяцев назад +1

      @@Ahmedawol-os3tv ክክክክክክ ዉነት አይናችሁ አያይም 🤣🤣🤣🤣ፋኖ እየገሰገሰነዉ

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv 7 месяцев назад

      አመቱን ሙሉ እየገሰገሰ ነው በፉከራ መሰለሽ እንዴ አቢይ እንኳን ለዱርዬ ስብስብ ለወያኔም አልተሸነፈም

  • @عليمنقشا
    @عليمنقشا 7 месяцев назад +9

    ድል ድል ድል ለአማራ ሀዝብ አነ ለጅግነዉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @tigistamare6781
    @tigistamare6781 7 месяцев назад +17

    ድልለአማራፋኖ❤❤❤

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 7 месяцев назад +5

    #ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @ስደተኛነኝቤተሰብናፋቂ
    @ስደተኛነኝቤተሰብናፋቂ 7 месяцев назад

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪👈

  • @Ademgeta
    @Ademgeta 7 месяцев назад +5

    ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉ፋኖየ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 7 месяцев назад +1

    Thanks Fetha Midya for sharing the true Word of Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 7 месяцев назад +14

    ገጣሚ ወያ እኮን ተፈታህ 🐅🐅🐅

    • @NothiMoyo
      @NothiMoyo 7 месяцев назад +1

      Betam dasiblognal❤❤❤

  • @YeneneshMekria
    @YeneneshMekria 7 месяцев назад +11

    እስይ እልልልልል ❤❤❤ እንኳን በሰላም ተፈታ ገና አሁን ጥሩ ዜና ሰማዉ 🙏🙏🙏

  • @abdusalammahmed
    @abdusalammahmed 7 месяцев назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @solomon2729
    @solomon2729 7 месяцев назад +1

    justice for my people,......

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 7 месяцев назад +18

    ዲል ለአማራ ፋኖ ዉዲቀት ለብልፂግናና ለወያኔ 💚💛❤🐅🐅🐅🐅

    • @እድሉ
      @እድሉ 7 месяцев назад +1

      እኔ ጎጃም የሞጣ ልጅ ነኝ ከአማራ ይልቅ ድል ለወያኔ ድል ለወያኔ ዉረደት ለአማራ አልልም ዉረደት ለፋኖ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 7 месяцев назад +1

      ምነው​@@እድሉ ምነው???

    • @እድሉ
      @እድሉ 7 месяцев назад

      @@aetedeaetede3016 ፋኖ ማለት ዘራፊ ዘረኞ ስለሆኑ ታሪክቻዉ ሁሉ ብልሹ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 7 месяцев назад +2

      @@እድሉ የጭቅላት ዲሀ ማለት አተነህ እደፋኖ ጀግና የዋህ የለም በተግባረም አሳይቶናል ዝበል ተፈለክ እወያኔጋረ ዝመት ባዳ ያዉ ባዳነዉ

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 7 месяцев назад +4

      ​@@እድሉእኛም አውቀናል ጉድጕድ ምሰናል አለ ያገሬ ሰው አንተ ሚሉ የሞጣ ሰው ንፍጥ ጭንቅላት ስለፋኖ የማውራት ሞራል የለህም ጥንብ ጋላ 🤮ሰወ በላ 🤮ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ❤️❤️❤️

  • @abdullrehman3221
    @abdullrehman3221 7 месяцев назад +4

    ድል ለፋኖ ሽፈት ለጭራቆች

  • @MeherteMolla
    @MeherteMolla 7 месяцев назад +1

    , አገራችንን ሰላምያርግል መቺ ነዉንቅልል
    ,አቦ ናፍቀኞ ሰቆቃ ፈጣሪ

  • @abdusalammahmed
    @abdusalammahmed 7 месяцев назад

    አንድኛ የአማራን ህዝብ ያሰጨፍጨፍ አንድኛው ጁሀር ነው አራጅ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 7 месяцев назад +3

    እስይ እልልልልልልልልል እንኳን ተፈታ 😢❤❤❤😊😊

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 7 месяцев назад +14

    ይህንን ለአማራ ሳይሆን ለስውዬው ይንገረው እንጂ አማራማ አገሩ ነው ሊገለው የሚሄደው ተው ይበለው

    • @JonVan-g6e
      @JonVan-g6e 7 месяцев назад

      ጀዝባ ትምርት ቤት ሚዘጋው ሚያቀጥለው ያንተወ ጃውሳ እንጂ መንግስት አይደለም ራሳቹን በኢኮኖሚ በእውቀት ወደኅላ ታስቀራላቹ እንጂ ሌላውን አትጎዱም ራብተኛ ጎስቃላ ሆኖ እድሜውን ሚጨርሰው ሚስኪኑ ገበሬ ያሳዝናል በኦክስፎርድ ገባቹ በረሀብ አሁን በድክሽነሪም ልትገቡ ነው

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 7 месяцев назад +2

    💚💛❤👍💪💪💪🐅🐅🐅😍😍😍😍😍አማራ ወይንቅንቅ. ከልጆቹ ጋር አንድ ሁኖ እራሱን ይከላከላል 💚💛❤👍💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅😍🐅 አማራ ከጥላቶቹ መፍትሄ አይሻም ከጥላቶቹ. አድናቆትን አይሻም አማራ 💚💛❤👍💪💪😍😍🐅🐅

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 7 месяцев назад +1

    የታስሩ ይፍቱ በቃችው ስላም እውርድ ህዝብ በቃው ስቆቃው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 7 месяцев назад

    Welcome Bekele woya happy reunioin with your family. God bless you.

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 7 месяцев назад +13

    🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ😊

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 7 месяцев назад +1

    ከፍርድ ቤት ውጪ የሕዝብ ንብረት ማገድ አምባገነንትን ያመጣል ሙስናን ያባብሳል መሆን አይደለም መታሰብም የለበትም

    • @tsigeredaawoke926
      @tsigeredaawoke926 7 месяцев назад

      😭🙆😡😠🖐️
      ዳግማዊ ደርግ ይመስላል ነባራዊ ሁኔታ ።
      ልማቱ ደስስ ይል ነበር ፥ግን ልማት ለምን ነው???😭😭😭😠😠😠🙆🙆🙆

  • @FEWAZ-e5d
    @FEWAZ-e5d 7 месяцев назад

    ድል ለአማራ ሕዝብ ሀይል ፋኖ 💪ከኦሮሞ ፖለቲከኞች ምንም አይነት አስተያየት አንፈልግም ኦሮሞ ገዳይ ነው ኦሮሞ አራጂ ነው 😢

  • @temesgenyimanie247
    @temesgenyimanie247 7 месяцев назад

    ስለ ፋኖ ዘገባ መዘገብ የማይወድ ሚዲያ።

  • @NothiMoyo
    @NothiMoyo 7 месяцев назад +3

    inkon tafate wondimachin❤❤❤❤❤desbilognal

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 7 месяцев назад +1

    በብልትግና የተወረወረዉ ጁሀር ገዳዩን አብይን በግልጽ መቃወም ቢቸግረዉ አንተም ተዉ ማለት ጀመረ፣ ለመማር መኖር፣ ለመኖር፣ መስራት፣ ለመስራት ሀገር ያስፈልጋል፣ አማራ ይህን ሁሉ ያጣ ህዝብ ነዉ።

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 7 месяцев назад

    ጁሀርከመቸወድህነውለሀገርማሰብየጀመረው:ፍለጠውቁረጠውይበልጅ;ፋኖበርታአላህ;ከእናንተይሁን

  • @tewodirosn
    @tewodirosn 7 месяцев назад

    ፓፓ ጋዜጠኛ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 7 месяцев назад +1

    ድል ለአማራ ህዝብ እውነት ያሸንፋል 🥰ጀዋር አማራን በበላበት አፉ ይሄን የማለት ሞራል የለውም ሰወ በላ 🤮

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 7 месяцев назад

    victory for FANO

  • @tidaryes3131
    @tidaryes3131 7 месяцев назад +1

    ጃዋር ብሎ ለአማራ አሳቢ ማንን ለማዘናጋት ነው ስለፈራ ነው

  • @zemedemelaku-zp3pq
    @zemedemelaku-zp3pq 7 месяцев назад

    አስፈሪው እሚፀድቀው ህግ ሳይሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስልጣን ላይ መቆየቱ ነው አቤቱ አምላካችን ሆይ በአፍጢሙ ድፋልን

  • @YohannesAlemayehu-r8g
    @YohannesAlemayehu-r8g 7 месяцев назад

    ጃዋር መሃመድ ማለት አይደለም ለአማራ ህዝብ ለኦሮሞ ህዝብ እንኳን የማይጠቅም ሰው ነው።

  • @hasanhason3756
    @hasanhason3756 7 месяцев назад

    please Amhara stop war

  • @ahaduhome
    @ahaduhome 7 месяцев назад

    የአማራ ዋና አጥፊ፣በስትራቴጂ ጃዋር ነው።አሁን ግን የፍርድ ጊዜው እየደረሰ ነው።

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 7 месяцев назад

    ድላማራው ፋኖኖ

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv 7 месяцев назад

      ፋኖ መጥፋት አለበት የትም አይደርስም እዛችው ጫካ ነው በላይነሽ አመዴ እያለች

  • @DesalegnTigabie
    @DesalegnTigabie 7 месяцев назад

    እኔ ሚያስቀኝ ምርጫ ምመርጥ ብሎ ካርድ ይዞ ሚሰለፍ ሰው ነው

    • @DesalegnTigabie
      @DesalegnTigabie 7 месяцев назад

      በላይ መፈታቱ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @FayissaGanti
    @FayissaGanti 7 месяцев назад

    ይህ ፈታ ዜና ልክ እንደ ፋና ቲቪ ፈታ ያደርጋል

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 7 месяцев назад +1

    እፍፍ 😢

  • @abebekesete
    @abebekesete 7 месяцев назад

    ባሳዛኝ ሑኔታ አገሪትዋ እየፈራረሰች ነው ያልታደለች አገር

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 7 месяцев назад

    ምንድነውየታሰረውሂሉሚታመሙት❤

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 7 месяцев назад

    ያለው ይጨነቅ 40 ታለበ 50 ታለበ ያው በገሌ ነው አለች ድመት ።

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 7 месяцев назад

    የጇሀርን,ማደናገሪያ,በትዘግቡ,ጥሩነው,ዋነዉ,አስጨፍጫፌዉ,እሱስለሆነ,ጠተያቄነዉ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 7 месяцев назад

    ምጅር ቢት የተመረተው የፍርድ ቡት ስራን ሊሰራ ሳይሆን የመረተውን በመረተው ህዝብ እና የሀወዝብ አካባቢ ያሉትን የተለያዩ ብሶቲች ለማማላት ቸ3ግሩን ለመፍታ ብሎም በሀገሪቱን የሚቀርቡ የተለታዩ ፖሊሲዎችን ለማስደቅ መሰለን
    ስለ እግድ ፍርድ ቡት

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 7 месяцев назад

    ሆስፒታል? በመርፌ ጠብ ያደርጉታል ምንዋጋአለው !

  • @seadi5
    @seadi5 7 месяцев назад

    አላህየብልፅግናመግንስትንእናፋኖ
    ያጥፋልንሁሉቱምየህዝብነቀርሳናቸው
    ምንም ለወጥአያመጡምከስቃይውጭ

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 7 месяцев назад +1

    ህውሃት ምርጫ ያካሄደው 2012 ጳጉሜ 2 ተብሎ ይስተካከል!!

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 7 месяцев назад

    ጉድ እኮ ነዉ🤭"translate to Amharic "የሚለው😂🤣😢🥰

  • @حواءالعبري
    @حواءالعبري 7 месяцев назад

    ደራስ ከሶስት አመት በፊት ነው ትምርት ያቆመ 😢😢😢😢😢

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 7 месяцев назад +1

    በወሳኝ ጉዳዮች ላይ ለማትኮር ሞክሩ ።

  • @Ershaw75
    @Ershaw75 7 месяцев назад

    ማነው ያለው ህወሃት ይቅርታ አልጠየቀም ያለው ማነው?ወደ ምርጫ ቦርድን ለምን አታናግርም።ጀዋር ለምን ባለፉት ሶስት አመታት በኦነግ ሸኔ ምክትል ምን ያህል ትምህርት ቤትና ተማሪዎች ለምን አይነግረንም ??

  • @melkamdejan1931
    @melkamdejan1931 7 месяцев назад

    የጦጣ ስብስብ በቃ እጂ ማዉጣት ነዉ

  • @HafizHafiz-h1y
    @HafizHafiz-h1y 7 месяцев назад

    ምን ብርቅ ነው የኢትዮጵያን ህግ ዘላለሙን ይሻሻላል ግን ፍየል ፣እና በግ መጠበቂያ ነው ሲጀመ ዛሬ ህግን ቢያፀድቅ የአብይ ፓላማ የማፊያ ስብስብ ምንም አይደንቅም ለምን ነገ ይፈርስና ድሀዎችን ለህዝብና፣ ለወግን የሚከራከርን ሰው ለማሰር፣ብሎም ለመግደል ያነሱታል

  • @AssefaBekele-s9b
    @AssefaBekele-s9b 7 месяцев назад

    አይ ጃዊ
    በብርሃን ፍጥነት ይከረባበታል አይደል?

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 7 месяцев назад +1

    ጃዋር ስለአማራ ክልል መናገር ከቻለም በኦህዴድ መወረሩን እያወቀ ተው መባል ያለበትን ወራሪውን የአብይን ኦህዴድ ብቻ ቢሆን ፍትሃዊ ሊመስል ይችላል።

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 7 месяцев назад

    ቡልፀግና ሌቡነት አዲመቼዉ የሰዉ ንቡረት ማገድ

  • @mareabe419
    @mareabe419 7 месяцев назад

    Kezanam gala johar dam tache!!! Gaday arag!!!

    • @YaaLij
      @YaaLij 7 месяцев назад

      Bidatam qumxa labbashi hula

    • @YaaLij
      @YaaLij 7 месяцев назад

      Qomche fangasi hadharaw

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 7 месяцев назад

    አንዱ ነገረኛ ጀዎር አይደለም እንዴ ? መኖር ይቀድማል ወይስ መማር አማራ ቀድሞ መኖር አለበት. ትምርት ምናምን የሚለውን እዛው ያስቀምጥ ቁስላችንን አዪነካካው ዪበቃዋል ጀዎር ተብዬው እግዚአብሔር አስቀድመን በክንዳችን አማራ እራሱን ያስከብራል ይልቁንስ የደአን ልጅ አያስጨርሱ ሰላማራ እራሱ አማራው ይወስናል መካሪ አያስፈልገንም

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 7 месяцев назад

    የሀገራችንን ፒሊሲ አታበላሱ ብዙ ዘፍ መትጀል በሃላ ቲታ አንዳታስበለሉን

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 7 месяцев назад

    ሀገራችን ምን እየሆነች ነው ያለችው? ፖርላማው የመጣለትን ሁሉ ነው እንዴ የሚፀድቀው? ምን ጉድ ነው?

  • @peacewins3281
    @peacewins3281 7 месяцев назад

    ይቅርታ ባይጠይቅ ኑሮ ምርጫው ተሽሮ ቮድካቸው ፕረሲደንት አይሆንም ነበር 😮😮😮 !!!

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 7 месяцев назад

    የአቶ. ጀዋር. ብቅ. ጥልቅ. ለምን. ?
    ብሎም. ከየት. ወደ የት. ?

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 7 месяцев назад

    የፍርድ ቢት ለፍርድ ቢት ምክር ቢት ፍርድ ቢት አይደለም

  • @truth3960
    @truth3960 7 месяцев назад

    ሱማሌዎችን ያዋረደው የልመና ሚኒስትር ወደ ኳታር ሄዱ በምለው ይተካ

  • @asfawnigussie1255
    @asfawnigussie1255 7 месяцев назад

    Down down Jawisa!

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 7 месяцев назад

    ጀዋር ለአማራ ጥሩ አሰቦ አያዉቅም ጀዋር የአማራ ቀንደኛ ጠላት መሆኑንን የረሳነዉ መሰለህ😮

  • @Allamehara
    @Allamehara 7 месяцев назад

    ፋኖያሽንፋልድልለፋኖሞትለጠላትአብይወራሪው።

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 7 месяцев назад

    ይሄ ጀዋር የሚባል የአብይ ተላላኪ ባለፈው ኦሮሞን ሰብስቦ ስለ አማራ የተናገረውን በሰሙ ትገረማላቹ በደሙ ውስጥ የአማራ ጥላቻ የተመረጠ ነው ልክ እን ሽመልስ ና አብይ ሶስቱም አንድ ናቸው ድል ለአማራው ሰራዊት ፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤

  • @Sewtube12
    @Sewtube12 7 месяцев назад +1

    Somalia le Ethiopia 🇪🇹 kasa weyem dehna birr $ tekfel ye Ethiopian meklakeya lemen bilo new lenesu lifun yemesetew edmewen lifun le Somalia Belo kaltekefelw wey nekenk endayelu yerasuwan mekelakeya tazegage alshebeb angetuan ye Somalia lebekele legeba new man new ke alshebeb ege yemystelat wey gud egziabher Ethiopian aytelatem 😮😊

  • @YaaLij
    @YaaLij 7 месяцев назад

    Horobala

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 7 месяцев назад

    አይ ወያኔ እንዲህ ተጫወቺበት እንጂ

  • @AddisTesfa-mn9bp
    @AddisTesfa-mn9bp 6 месяцев назад

    Zare new. Yetayew ,keyunversti amharan temari eyelekemechiìhu stasgedìluneber

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 7 месяцев назад

    ግርም የሚለኝ ጀዋር የሚባል ሰውዬ ተነስቶ ቅዱስ የሚሆነው ነገር ነው።ፈተና እየሰረቀ ሲያሰራጭ የነበረ ሰው ደርሶ ለሀገር ተቆርቋሪ መሆኑ ያስገርማል

  • @solomon2729
    @solomon2729 7 месяцев назад

    ere fetarin fru bezih zemen internet zegto hzbn mafen tegebi ayidelem mn endeml kalat yelegnm yasaznal temarn yemilut gena nachew

  • @addiswoldu3865
    @addiswoldu3865 7 месяцев назад

    🤔🤔ዝም ብለህ አታቃጥር ጁዋር ተናገረ አልተናገረ ለአማራ ምንድን ነው???😂😂

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 7 месяцев назад

    TPLF the father of lier.

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 7 месяцев назад

    ዘረፋ ሊጣጣፍ ነው ማለት ነው ሌሌቦች ይመቻል

  • @HailayHailu
    @HailayHailu 7 месяцев назад

    ጃዋር ከኮማዉ አሁን ነቃ እንዴ? ለዚህ ሁሉና ትግራይ ለደረሰው ሁሉ ለደረሰው ቀንደኛ ተጠያቂ ነው።

  • @HafizHafiz-h1y
    @HafizHafiz-h1y 7 месяцев назад

    ሲጀመር ጁሀርና አጋሮቹ በጭራሽ ስለ አማራ አያገባውም የመናገር ሞራልም የለውም ለምን ጁሀርና ፣አጋሮቹ በኦሮሞ ክልል ያማራን ህዝብ ያሳረደ ፣ያስጨፈጨፈ አንዱ ጠላት ነው 91 ሺ የማራ ህዝብ ከኦሮሞ ክልል በእነ ጁሀርና የአብይ የወንበዚ ስብስብ ናቸው ያፈናቀሉት ያስጨፈጨፉት

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 7 месяцев назад +1

    አንተ ቱልቱላ ቆምጨ በትግራይ ህዝብ ላይ የምታደርገው ጽንፍ የረገጠ ዜና ሁልጊዜ ሕወሓት ሕወሓት ብለህ የምትዘግበው ጥላቻ በትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን በብሄር ብሄረሰቦች ተቀባይነት የለውም ። ለምን የሌሎች ክልሎች በትክክል እየተገደሉ ያሉ ወገኖች ማታስተላልፍ ድል ለሕወሓት አንበሳ ።💪💪💪💪💪💖💖💖💖💖

    • @RrYy-iy8jp
      @RrYy-iy8jp 7 месяцев назад

      😂😂😂😂 አይ ትግሬ አንበጣ

  • @AyeneHailu-ic5ou
    @AyeneHailu-ic5ou 7 месяцев назад

    አየ ብልጽግና እዴት በቁሙ ሞተ

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 7 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ከዚህ በፊት የአብይ አህመድ ትእዛዝ አስፈጻሚ ነበር አሁን ጭራሽ ከጭዋታ ውጭ ይሆናል የእነዚህ ዘራፊዎች ወንጀል በአድባባይ ማሳያ ነው

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 7 месяцев назад

    እነዚ ሁለት ባዳ ሴቶች ምንድናቸው ??

  • @abdullrehman3221
    @abdullrehman3221 7 месяцев назад +1

    የጭራቅ ሥብሥብ ጨነቃችሁ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 7 месяцев назад

    አናንተም የትግርየም ሚድያዎችንም ታመጥዉት ትወስድዉት ትግርየም ህዎሀት ይቅትታም ያለም ስለምርጫም ምትልዉትም እራሳችሁንም ናችሁም ምትዋሽዉትም ምትቀባጠርዉትም ያላችሁትም

  • @HailayHailu
    @HailayHailu 7 месяцев назад

    አንተም ይቅርታ ህወሓትን ጠይቅ።ላልተረጋገጠው ዘገባህ ይቅርታ በለው።

  • @سعادهمحمد-ز4و
    @سعادهمحمد-ز4و 7 месяцев назад

    የራያወጣትተቀምጠህከመረሸንፋኖተቀላቀልየራያህዝብጀግናነበርአሁግንደዝዟልአጋሜመቶሲወህምንእየሰራህነዉየራያወጣትከወልቃይትተማሩ

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 7 месяцев назад

    እርሱን ለኦሮሙማው ለእራሱ ይንገረው ቁማርተኛ በለው

    • @photography6969
      @photography6969 7 месяцев назад

      Atmaru minagban manini litgodu😂

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 7 месяцев назад

    ጁዋር ተናገረ ብለህ ዜና ታወራለህ የችግራችን ምንጭ እሱ ሁኖ እያለ ሰውን ዜና ካጣችሁ አንብቡ

  • @HasenMelugata
    @HasenMelugata 7 месяцев назад

    aleadalat lilsayid kristyan tadil aladhi yueani fi alsijn dun 'ayi sabab, lilsayid yahanys bwyalyw, lilsuhafii ghwbyzy sisay gha ghina maskirim 'abira, lilnaashit sulayman eabd allah wakhrin aladhin tama aikhtitafuhum wayueanun fi alsijn limujarad 'anahum 'amhara .

  • @saved1580
    @saved1580 7 месяцев назад

    ሉቃስ 20
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አንድ ቀንም ሕዝቡን በመቅደስ ሲያስተምር ወንጌልንም ሲሰብክላቸው፥ የካህናት አለቆችና ጻፎች ከሽማግሌዎች ጋር ወደ እርሱ ቀረቡና፦
    ² እስኪ ንገረን፤ እነዚህን በምን ሥልጣን ታደርጋለህ ወይስ ይህን ሥልጣን የሰጠህ ማን ነው? ብለው ተናገሩት።
    ³ መልሶም፦ እኔ ደግሞ አንዲት ነገር እጠይቃችኋለሁ፥ እናንተም ንገሩኝ፤
    ⁴ የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረችን ወይስ ከሰው? አላቸው።
    ⁵ እርስ በርሳቸውም ሲነጋገሩ፦ ከሰማይ ብንል፦ ስለ ምን አላመናችሁበትም? ይለናል፤
    ⁶ ከሰው ብንል ግን ሕዝቡ ሁሉ ይወግሩናል፤ ዮሐንስ ነቢይ እንደ ነበረ ሁሉ ያምኑ ነበርና አሉ።
    ⁷ መልሰውም፦ ከወዴት እንደ ሆነ አናውቅም አሉት።
    ⁸ ኢየሱስም፦ እኔም በምን ሥልጣን እነዚህን እንዳደርግ አልነግራችሁም አላቸው።

  • @KasahunTsegaye-bq8gb
    @KasahunTsegaye-bq8gb 7 месяцев назад

    ከኳታር ስልኩ ሲደወል አንተ ነክ ያነሳከው

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 7 месяцев назад

    አማራ ትህን አይመለከተውም

  • @photography6969
    @photography6969 7 месяцев назад

    Chiger yelawem komech wedafit yagritewa gulbat seratnga yehonal kaltmare seraw yawetaw😂😂kaflam yikndeshal enda hiwati

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 7 месяцев назад

    ዋቨህ ። በሙሉ አፍህ አስቸቸኳይ ጊዜ አዎጁ ተራዝሟል አልክ። ስለዚህ "Thumbs Down".

  • @JonVan-g6e
    @JonVan-g6e 7 месяцев назад

    ወንጀለኛ ካልሆንክ ህግ ማውጣት በደንብና በስረአት ከሆነ ምንድነው አስፈሪ ህግ ሚያስብለው ሐምን ጃዋር ጃውሣው ላይ የተናገረውን ገረፍ አርገ አቀረብቅ መንግስት ላይ ቢሆን ሙሉ ዜና ታረገው ነበር የዜና ኣንተሽን ምን ኦንደሆነ ግልፅ ያኝተ አሁን አሁን ግን ምንም አያመጣም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 7 месяцев назад

    Woyanes themselves like satan Abiye playing confused politics.

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 7 месяцев назад

    ፈታ ዴይሊ ፣ ምነወ- ሰሞኑን ጅሀር ፣ ጁሃር ማለት አበዛህ አሰሱን ገሰሱን ጁሃር ይሀን የህን አስሰበ ተቆረቆረ ፣ ምንትስ እያልክ ዉዳሴ አበዛህ። ጁሃር ብሎ ለአማራ አሳቢ ፣ ምን የሚሉት ፉገራ ነው ?
    ከአቢይ ጋር እየተናበቡ ከፈረንጅ የተለቀቀላቸዉን ገደብ የለሽ ገንዘብ በመበተን ኢትዮጵያን ለማፍረስ በተለያዩ አካይስት ሴጣናዊ ተግባር በመሰማራት የፈታ ሜዲያ ጨምሮ ተግታችሁ የፈረንጆቹ ን የጥፋት ዉክልና ሥራ ላይ ለመሰማራቸሁ እሙን ነው።
    ለኢትዮጵያ ፈጣሪዋ አለላት፣ እጇን እነደ ዘረጋች ናትና።

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 7 месяцев назад

    አቶ ጃዋር እሳቱን አቀጣጥለዉ ሰዉ ሀገር ሁነዉ እሳቱን እየሞቁ ነዉ። በእርስዎና ግብረአበሮቻችሁ ኢትዮጵያ እየተቃጠለች ነዉ። ሥልጣንም አላገኛችሁ፣ ቆምንለት ላላችሁ ሕዝብም የፈየዳችሁ ጉዳይ የለም። ዉሃ ወቀጣችሁ። ልብ ይስጣችሁ።