Ethiopia - አስካሪሶች ማናቸው? | የከዱት ተያዙ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 55

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 6 месяцев назад +11

    ጠላትማ ምንግዜም ጠላት ነው
    አስቀድሞ መምታት ባንዳ ባንዳውን ነው 🤔

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 6 месяцев назад +5

    ፋታ ጥሩ ትንተና ነው አግራችንንን ተማርን የሚሉ ግን እራስ ወዳዶች ተውሳኮች ናቸው ወላዋዮች ወገናቸው ን በገንዘብ የሚሸጡ አይይይ ሀገሬ ለኢትዮጵያ ያልተማረው ገበሬ ነው የቆመላት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegnbegna7629
    @gezahegnbegna7629 6 месяцев назад

    በወሬ ብቻ , በዜና ብቻ የምናሳልፈውን ጊዜ ሁሌም የሚጠቅመንን የጤና ትምህርቱን በማከልህ ባለውለታችን ነህ እናመሰግናለን :: ሁሌም የሚጠቅመንንነገር ማከል መልካም ነው:: ሌሎችም ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነው:: ምን ተባለ ተደረገ ከሚል ሃሳብ በላይ የሚጠቅመንን ማከሉ ወገንን መጥቀም ነውና::

  • @MeselAsamenew
    @MeselAsamenew 6 месяцев назад

    ይመችህ የእውነት ስወድህ

  • @al2427eme
    @al2427eme 6 месяцев назад

    ግሩም አርእስት ግሩም አቀራረብ ::
    እግዚአብሄር ይስጥልን::

  • @getsolomon
    @getsolomon 6 месяцев назад +1

    የኢትዮጵያ ጠላቷቿ በጥቅም ያበዱ ልጆቿ !!

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 6 месяцев назад

    ምርጥፈታዴሉ❤

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 6 месяцев назад +3

    የአስካርሶች ንጉስ የሆኑ አካለት የባዙት አሁን ነዉ።

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega 6 месяцев назад +5

    አስካሪስ በአማርኛ ወስፋት ይባላል፡፡

    • @summer5743
      @summer5743 6 месяцев назад +1

      ሹጥም ይባላል ።🙂😊

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 6 месяцев назад

      ​@@summer5743ሹጥ፣የኮሶ:ትል:ነው፣ተግባሩ:ደግሞ:ከወስፋት:ጋር:ተመሳሳይ:ይሆን?

  • @aqsaanes9414
    @aqsaanes9414 6 месяцев назад

    Enda zare banta tadasiche alawkim bro benatik part 2 azagajlen pleass entabiqalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @babibestbabiman-nh9by
    @babibestbabiman-nh9by 6 месяцев назад

    አስካሪሶች ካልሆናቹ ላይክ እያረጋቹ

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171 6 месяцев назад +1

    Esti selam tenager😢😢

  • @solihomhadish
    @solihomhadish 6 месяцев назад

    ኣባቴ ምንሊክ ማስታወስ ኣለብህ።

    • @Hfjdid-hl3mf
      @Hfjdid-hl3mf 6 месяцев назад

      ምኒሊክ ኣማራን ኣሳልፎኮ ኣልሰጠም

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 6 месяцев назад +2

    እንደ አዴፓ ላሉ ባንዳዎች ገላጭ አርሥት ነው ።

  • @senaitgeleta-kz9jj
    @senaitgeleta-kz9jj 6 месяцев назад +1

    አይፈራም ሞሶሎኒ አይፈራም ጣሊያን ብሎ የዘፈኑ:ያጨበጨቡ አስካሪሶች ዛሬ የአድዋ ድል የእኛ ብቻ ነው ለምን ታከብራላችሁ ብሎ መታመም ከጀመሩ ዋል አደር ብሏል።

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 6 месяцев назад

    Brother,the word "Askari" عسكري in Arabic means military.

  • @philemon2796
    @philemon2796 6 месяцев назад

    Amargna adelem

  • @DrMohammedZillullah-yc6mc
    @DrMohammedZillullah-yc6mc 6 месяцев назад

    Ascaris wesfat new

  • @DingteaKeleamu
    @DingteaKeleamu 6 месяцев назад

    Endantea

  • @AkkamNaguma
    @AkkamNaguma 6 месяцев назад

    አስካሪስ አስከሪ ከሚለው የአረብኛ ቃል የተወሰደ ማለት ነው።
    አስከሪ (العسكري) ማለት ወታደር ማለት ነው።

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 6 месяцев назад

    ቴድሮስ ካሳሁን እንዳይሰማህ! አንተም ያው ካልሆንክ ማለት ነው፤ ራሱን ሳያውቅ ጣት ይጠቁማል፤

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 6 месяцев назад

    Amhara use to own Ethiopia over 100 yrs. Tigray use to own Ethiopia over 27 yrs. Oromo own Ethiopia over 6 yrs. why Ethiopian people are not looking their history? oromo century it’s unstoppable!

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 6 месяцев назад

    አስካሪስ የወስፋት እንቁላል

  • @AfiaAman
    @AfiaAman 6 месяцев назад +1

    Àscaris in. Amharic. Wasfat

  • @MohammedDamu
    @MohammedDamu 6 месяцев назад

    Astameri new Bandawun...

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 6 месяцев назад

    ወንድሜ በዚህ ትንታኒህ ሸኔና ፋኖ አሁን ላይ ደንበኛ አስከሪስ መሆናቸውን እውነት ዘንግተኸው ነው ወይንስ አውቀህ ልክ ለካቸውን ለመንገር ፈልገህ ነው ? ይህ ከሆነ በጣም አድናቂህ ነኝ ።

  • @Ananiya2013
    @Ananiya2013 6 месяцев назад +1

    Wesfat

  • @selam2541
    @selam2541 6 месяцев назад +1

    አሰካሪስ በአማርኛ ወስፋት ነው😂

  • @MetusEuam
    @MetusEuam 6 месяцев назад

    😭😭😭😭🇪🇹🛐🛐❔🙏🙏☝️

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 6 месяцев назад +2

    'አስካሪስ'ማለት 'ወስፋት' ማለትም በትንሹ የአንጀት ክፍል ላይ በመራባት ምግብን የሚሻማ ጥገኛ ተህዋስ ነው፤የኦህዴድ-ኦነግ ብልግና አገዛዝ አስካሪስ ነው😂😂😂😂

    • @ethiopiafirst6885
      @ethiopiafirst6885 6 месяцев назад

      የተሻልኩ ነኝ ካልክ ጎራ ብለህ ፓርቲ አቋቂመህ በሰላማዊ ውድድር ለስልጣን እንድንመርጥህ መርህ ፖሊሲና ሀሳብህን ሽጥልን.
      ከዚህ ውጭ አጉል አታደንቁረን.

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 6 месяцев назад

    Askari = Banda
    _Keep It Simple!_

  • @Adeleq2011
    @Adeleq2011 6 месяцев назад

    Askari is a loan word from Persian عسكري ('ʿaskarī') 'soldier'. The Persian word is a derivation from the Middle Persian word lashkar 'army'. The word lashkar also is the root of the word lascar for a South Asian soldier or a person of South Asian origin. Words for '(regular) soldier' derived from these words are found in Azeri, Arabic, Indonesian, Malay, Somali, Swahili, Turkish, and Urdu. An askari or ascari (from Somali, Swahili, and Arabic عسكري, ʿaskarī, meaning 'soldier' or 'military', also 'police' in Somali) was a local soldier serving in the armies of the European colonial powers in Africa, particularly in the African Great Lakes, Northeast Africa and Central Africa.

  • @alemwork5410
    @alemwork5410 6 месяцев назад

    Wosfat dependent worm

  • @engidayigeremu9559
    @engidayigeremu9559 6 месяцев назад

    ascaris ማለት ወስፋት ማለት ነው

  • @destamekonen1609
    @destamekonen1609 6 месяцев назад

    Askaris be Amarigna wesfat newu yembalewu
    Awo parasite newu.

  • @mensurabduljelilabduljelil5276
    @mensurabduljelilabduljelil5276 6 месяцев назад

    Askeri eko be Arebic wetader Malet new eko Yaw Kelbachew layhon ychlal yetewagut

  • @ሚኪMiki-gy5kx
    @ሚኪMiki-gy5kx 6 месяцев назад

    ላይክ አርጉት

  • @barnabasabrham
    @barnabasabrham 6 месяцев назад

    Henok, you plagiarize the story from the book entitled SEBEZ

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 6 месяцев назад

    ሰካሪ አንተም አንዱ ነህ ምከንይቱም ሰለአገህ ማውራት ሲገባ ሰለጎረቤት አር ትንተፉተፉለህ ኢትዮጵያዊው ሆኖ ኢትዮጵያ ን ከከዳ አሰካሪ ነው ኤርትራዊ ሆኖ ኤርትራን ከከዳ አሰካሪ ነው ኬኒያዊሆኖ ኬን ከከዳ አሰካሪ ነው

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 6 месяцев назад

    አንተም አንዱ ነህ።

  • @tsegahaile5143
    @tsegahaile5143 6 месяцев назад

    ባይገርምህ ከአስካሪሶች አንዱ ግን ማን እንደሆነ ታቃለህ? አንዱ አንተነህ!

    • @YihenewuAddis
      @YihenewuAddis 6 месяцев назад

      tsega kadech telkesekesech🤣🤣🤣

    • @birushiferaw4054
      @birushiferaw4054 6 месяцев назад

      አንቺ የጋኔል ክብሪት እህት ነሽ

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 6 месяцев назад

      ጋላላላላላላ

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 6 месяцев назад

    ወንድሜ በዚህ ትንታኒህ ሸኔና ፋኖ አሁን ላይ ደንበኛ አስከሪስ መሆናቸውን እውነት ዘንግተኸው ነው ወይንስ አውቀህ ልክ ለካቸውን ለመንገር ፈልገህ ነው ? ይህ ከሆነ በጣም አድናቂህ ነኝ ።

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 6 месяцев назад

    ወንድሜ በዚህ ትንታኒህ ሸኔና ፋኖ አሁን ላይ ደንበኛ አስከሪስ መሆናቸውን እውነት ዘንግተኸው ነው ወይንስ አውቀህ ልክ ለካቸውን ለመንገር ፈልገህ ነው ? ይህ ከሆነ በጣም አድናቂህ ነኝ ።

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 6 месяцев назад

    ወንድሜ በዚህ ትንታኒህ ሸኔና ፋኖ አሁን ላይ ደንበኛ አስከሪስ መሆናቸውን እውነት ዘንግተኸው ነው ወይንስ አውቀህ ልክ ለካቸውን ለመንገር ፈልገህ ነው ? ይህ ከሆነ በጣም አድናቂህ ነኝ ።