Ethiopia - ትራምፕ ኢትዮጵያን አግደው ለግብጽ ፈቀዱ |የባህርዳሩ የጦር መሳሪያ ውሳኔ |ትግራይ ህዝቡ ተጨንቋል|ኢትዮጵያዊ አርቲስት በሎስ አንጀለስ አረፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 162

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 9 дней назад +19

    የምታቅርባቸው ዜና ከርዕሱ እስከ ትንተናህ ግልፅና አጭር ክጥሩ አንብብ ጋር የሚደመጥ ፕርግራም ነው ❤

  • @ከጀግኖቹአንዱ
    @ከጀግኖቹአንዱ 9 дней назад +34

    አገራችን ኢትዮጵያ ልመናን እንደባህል መቀበል ማቆም አለብን እንደ ኤርትራ ከእርዳታ ነፃ መሆን አለብን

    • @diehard0155
      @diehard0155 9 дней назад +1

      Ethiopia is a big country but not a big village.

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 9 дней назад +15

    ❤❤❤ የሠው ሳይሆን የእግዚአብሔር እርዳታ አይለየን ሌላው ትርፍ ነው ።🎉🎉🎉

    • @biriktihaile5499
      @biriktihaile5499 9 дней назад

      ሃሃሃሃሃ ምን ነው ያለችው ዝንጅሮ ዛፉ ልትደርሰው ኣልቻለችም ኮምጣጣ ነእ ኣለች ይባላል ኣምላክ ጤና ሰጣቹ ኣርዳቹ ፍንዳትበሌ በለው ግደለው ጫት ኣያበቀላቹ ሃብታም መሬት ኣባይ ይዛቹ ረሃብ ረዲኤት ስትሉ ታሳዝናላቹ ዘልኣለም ሰው ይለምናል ደግሞ በእርዳታ እየኖራቼ ኢትዬጵያ ብላቹ ስትመኩ ያስቀኛል

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 9 дней назад +1

      @biriktihaile5499 ጓል ቀይህ እምባባ ሱቅ በሊ

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 9 дней назад

      ​@@biriktihaile5499RIP Amharic language 😭

  • @tekleayalew3303
    @tekleayalew3303 9 дней назад +7

    የተጋነኑና ከእውነት የራቁ ዜናዎች አሉበት ።

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 9 дней назад +7

    ኢትዮጵያ ጥይት አያሥፈልጋትም ፍትሕ ብቻ ያሥፈልጋታል

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 9 дней назад

    ነፍስ ይማር ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን

  • @ደጉየወሎሰው
    @ደጉየወሎሰው 8 дней назад

    አላህ አለን

  • @AbrahamIsak-vt7ox
    @AbrahamIsak-vt7ox 9 дней назад +6

    We Eritreans don't want to give us any Country... AID, money...we want from one Only one. God only. Got bless our beautiful country Eritrea.

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 9 дней назад +1

    ምን ይጠበስ!

  • @selamawitbeyene6452
    @selamawitbeyene6452 9 дней назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ከእርዳታ አውጣልን። ድሮም የአሜሪካ እርዳታ ሁሌም ማስፈራሪያ ነው

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 9 дней назад +10

    እርዳታ ተከለከልኩ ብሎ ማልቀስ በራስ ያለመተማመንን ያሳያል

  • @misganawayele
    @misganawayele 9 дней назад +4

    ሲጀመር እርዳታ አያስፈልገንም ፤እንዳንሰራ ሽባ አድርጎ ያስቀመጠው ስለሆነ

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 9 дней назад +1

    ግዜው ፍቅር ሲነሱት እራሱ ግዜው አያሣቨደ ነው

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 9 дней назад

    ተፌ ወንድሜ ነፍስ ይማር❤

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 9 дней назад +4

    ለግብፅ ወታደራዊ እርዳታ ብቻ ሳይሆን የካምፕ ዴቪድ ስምምነት ስላለ ነው ።ምንም አስገራሚ አይደለም ።

  • @tirunehnuru
    @tirunehnuru 9 дней назад

    ❤የፈታ ትንታኔ የህፃን ልጅ ጨዋታ መሠለኝ በዚህ እድሜ ድብብቆሽ፣ሰኞ ማክሰኞን የመሣሠሉ የየልጆች ጨወታ የሚመስል የፖለቲካ ትንተና በተለይ ሰለትራፕና እና ግብፅን አሰመልክቶ ፈታ የተነተነልን የልጆች ጨዋታ የመሠለው ይገባኛል ጥግ የደረሰ ይህን መንግስት የመጥላት አባዜ ነው።ደግነቱ ከቢዝኑ ውጪ ምንም እንደማታመጡ አውቃችሁ አንዳንዴም ለሐሰዝብና ለሕሊናችሁ ብትሰሩ መልካም ነው።

  • @SikoSalo-lf8ns
    @SikoSalo-lf8ns 9 дней назад +13

    ዲል ለፋኖ❤

  • @Right-Fun
    @Right-Fun 8 дней назад

    መሳሪያ ሊያስመርድ ሂዶ አነበር

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 9 дней назад +4

    ዕርዳታ የሚፈለግ ባይሆንም የእኛ ሀገር ግን በአስተዳደርና በሌላም ሀገርና ዓለም ተጽእኖ አስተዳደር ብልሽት ምክንያት ከዕርዳታ በቀላሉ የምንላቀቅ አይመስለኝም እንጂ በብዙ መልኩ እርዳታ ገዳይ ነው።

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 9 дней назад +1

    እርሥበርሥ እየተባላን እለም ንቆናል የነበረንን ክብር እትናል ያሥዝናል የርሥችን።ጥፋት ነው ግብፅን ቢመርጡ!!እይ ኢትዮጵያ !!

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 9 дней назад

    A trustful information👍

  • @bini5364
    @bini5364 9 дней назад

    አቺ አምቡር አምቡር አምቱላት ነገር ቐዝቕዝ አሚያደርግ ነዉ በጣም ጥሩ TRUM በረታ

  • @Aersena
    @Aersena 9 дней назад +4

    በእርዳታ የምተዳደር ኢትዬጲያ እርዳት ደማ ዉስጥ የገባዉ አገር

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 9 дней назад

    ድሮን ሚገዛበትን ይጠቀምበት ወንድ ትራፕ

  • @eliyasmulgeta
    @eliyasmulgeta 9 дней назад

    ድርጅቱ ምንም አይሰራም ይፍረስ ብራቨ ትራብ

  • @tekleweldegabr8114
    @tekleweldegabr8114 9 дней назад

    That is the chance of those who depends on funds

  • @isamtatu7313
    @isamtatu7313 9 дней назад

    ፋኖዎችን ከነመሳሪያቸው እንደፈለጉ መግባት መውጣት ለማስቻል ተፈልጎ ነው።

  • @2004bef
    @2004bef 9 дней назад

    የፈታ ዜና መጨረሻው ላይ ነው

  • @Kebtineamlak
    @Kebtineamlak 9 дней назад +1

    ጀምሩ ትግራይ ደሞ።

  • @SHIZdari1
    @SHIZdari1 7 дней назад

    #shiz dari

  • @MdhdjEufjb
    @MdhdjEufjb 9 дней назад

    ❤❤❤

  • @simonghebru7176
    @simonghebru7176 9 дней назад +7

    ደግ አደረገ ትራምፕ ሀቀኛ ሰው

  • @zewdiegebretsadik7581
    @zewdiegebretsadik7581 9 дней назад +1

    ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል እንዲሉ እንዳይሆንብህ። የጦርነት ከበሮ እየደለቁ ነገር ከማወሳሰብና ጦርነት ውስጥ ተዘፍቆ እርዳታ ከመለመን በራስ አቅም ተተጣጥሮ ራስን መቻል።

  • @gerageru15
    @gerageru15 9 дней назад +1

    የነሡን እርሥበርሣችን የማጋደል ፕሮግራም ይሠርዙልን እንጂ ሰላም ከሰጡን ከመበደር ተላቀን እናበድራለን🫡

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 9 дней назад +3

    የኢትዮጵያ መንግስት ዲፕሎማ ሳይሆን ሚያውቅው ስንዲ ዲፖርት ማድር ጅምርናለ እያለ ማውራት እና ተድበቆ ከእራሻ ስንዲ መለመን አሁን ጉዱ ፈላ ገበፀ ከአናቱ ላየ ወጥታ ትጭፍራለች በነገራቺን ላየ ግበፀ መንግስትን እድፈለግች ልትጭፍርበት ትቺላለች እህይን ታውቃለቸ ገን በኢትዮጵያ ላይ አትጭፍርም ከሚፎክርባት መንግስ የበለጠ የኢትዮጵያዊን በመንግስታችው ሳይሆን በሀገራችው እንድማይድራድሩ ከልቦ ታውቃለች አህይ ነው ።

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 9 дней назад

    Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 menabah yaderegeh fesam tegere mejemeriya megeb bela 👈👈

  • @habtaም
    @habtaም 9 дней назад

    ኢትዮጵያ ተረዳን አልተረዳን ያው ከብድርና ከድህነት አልወጣን እኛ ህዝቦቿ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 9 дней назад +2

    Love Egypt, viva Trump

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 9 дней назад

    ጥሩ ነው አቢ አህመድ ጉድ ፈላበት እንግዲህ ፈነድ የለም

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 9 дней назад +2

    No country developed being dependent on other country.

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 9 дней назад +2

    No need welfare to Ethiopian.Ethiopian must organize by it self

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 9 дней назад +1

    ሀማስ ጀግና ነው አንድ ከተማ ያሁሉ ሀገር ተባብረው ማንበርከክ አቃታቸው ምክንያቱም እውነት ስለያዙ ነው ድል ለሀማስ

  • @Badema1991
    @Badema1991 9 дней назад +2

    ጥሩ አደረገ ትራንፕ። ኢትዮጲያ 3,000 ዘመን በእርዳታ እና በብድር በጣም ያሳፍራል 😂

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 9 дней назад

      Eritreans stay out of Ethiopians business !!!!

  • @TadeleMulu-x7d
    @TadeleMulu-x7d 9 дней назад +4

    እኛ አማራዎች በደብረጺዎን እና በጌታቸው ረዳ ፖለቲካዊ ውዝግብ ምክንያት የትግራይ ህዝብ እርስ በእርሱ እንድጋጭና በርዓብ እንዲቀጣ አንፈልግም። መንፈሳዊ አባቶች እናቶች ቅን ልብ ያላችሁ ወጣቶች ሁሉ ቀድማችሁ አስፈላጊውን መልእክት ካሁን ስራ እንድትሰሩ እንፈለጋለን

    • @isamtatu7313
      @isamtatu7313 9 дней назад

      የኸ ቅድስና ከየት የመጣ ነው?

  • @سعديةاثويبيه
    @سعديةاثويبيه 9 дней назад

    አሠሙአለይኩም ወራሕማቱላሕ ❤አፍርከውያን ምቃኝነት ምግበቻው ሠለሖነ አንጂ ዬትም ሠዬዱ አርሥ በረሠቻው ይበለፀጉ ነበር የመንንም ግበ አይረግጡም ነበር ምን የረገል ሑልግዚ በቁም ቅዠት ኖር ይቅርታ አፍወን ለሥታያቴ

  • @myBety-s3u
    @myBety-s3u 9 дней назад

    ፈጣሪ ታርክ እንደሚገለብጥ እኔ እርግጠኛ ነኝ ድል ለ ሀቀኛይቱ ሀገራችን ኢትዮጲያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤....የምን የሰዉ ሀያል ፈጣሪ እያለ

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 9 дней назад

    ይሻላል እርዳታው ከህዝብ አይደርስ go go TRUMP

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 9 дней назад +3

    💚💛❤ ትህነግ የሚባል የደምአፍሳሾች ሥብሥብ ሀምሳ አመት ደም እንደዉሀ ሲያፈሥ የኖረ ለአንድን ቀን እንኳ ለግሥራዉ የማይፀፀት የወንጀለኞች ሥብሥብ መቼነዉ እንደሰዉ የሚያሥቡት የከንቱዎች ሥብሥብ ይበቃችኋል ?

    • @sonofelamida
      @sonofelamida 9 дней назад

      መጀመሪያ ያ ፋኖ የሚባል የአውሬ ስብስብ ደም ማፍሰስ አቁም ብለህ ተቋወም ቀጥሎ የህወሓት ትቋወማለህ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 9 дней назад

    ምን ያስገርማል ከድሮ ጀምሮ አሜሪካ ከእስራኤል ቀጥሎ ከፍተኛ እርዳታ የምትሰጠው ለግብፅ ነው ሰብአዊ እርዳታማቃረጣ ተገቢ አይደለም በርካታ ዜጎቻችን ተፈናቅለው የእለት ደራሽ ይጠብቃሉ ለዚህ ደግሞ የበቃነው በእርስ በርስ ጦርነት ነው አሁንም ጦርነት ላይ ነን ያሳዝናል

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 9 дней назад +1

    ብትችል ሁሌ አንብልኝ❤ ትራፕ የሱ እርዳታ ሳይሆን እኛ ከተባበርን ለአሜርካ እንተርፋለን ፍቅር ያሸንፋል

    • @muhamedkemal5770
      @muhamedkemal5770 9 дней назад +2

      ትብብርነውያልከው አሁን ትብብ ታያቱ ምነው ስንዴ ኤስፖርት አቆማቹ

  • @getachewbizuwork
    @getachewbizuwork 9 дней назад +1

    Rip To Artist Teferi!

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 9 дней назад +9

    ያለ እርዳታ መኖር የምታችል የ ኣፍሪቃ ድሃ ወራዳ ኣገር ኢትዮጵያ ናት ደሞ አድጋለች አያደገች ነው ይባላል ምን አዲስ አበባ ኣብለጭልጭህ እርዳታ የ ምትጠብቅ 75% ህዝብኽ ለማኝ አርግህ የት ነው እድገቱ?????

    • @askme7620
      @askme7620 9 дней назад +1

      ኢትዮጵያ ወራዳ አይደለችም ! አንተ እንከፍ ጨቅላ !!! እንደ አንተ አይነቱ በቁሙ የሞተ ወይ አይሰራ ወይ የማያሰራ ትውልድ በዝቶባት እንጂ ። ሀገርህን ወራዳ ብለህ ከተሳደብክ የአንተን ማንነት በግልፅ ያሳያል ። የሆንክት በክት ባንዳ የሀገር ሸክም ነህ ። መንግስትን መስደብና ማንቋሸሽ መብትህ ነው ። ሀገርን መሳደብ ግን ምንም መብት የለህም !!! ጉድ እኮ ኘው ! ስንት አይነቱን ፋራ እናስተምር !?!

    • @Northernalliance017
      @Northernalliance017 9 дней назад +1

      👏👏👏👏

    • @yeshitela1645
      @yeshitela1645 9 дней назад +1

      እድገቱ እኮ ነው እንዲህ ያበሳጨህ!

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 9 дней назад

      @@askme7620 ቅንቅናም! በኣንገትሽ ተተከይ ኢትዮጵያ ኣሁኑም ወራዳ ለማኝ ናት

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 9 дней назад

      @@yeshitela1645 የሺ ጥላ ጥላ ያላኽ ዝንጀሮ ስለ ሆንክ ኣልፈርድብህም

  • @eliyasmulgeta
    @eliyasmulgeta 9 дней назад

    ኒቶንም አፍርሱልን

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z 9 дней назад

    አረለኢትዮጵያ መሳሪያ እርዳታ ይቁም ምክኒያቱም የራሷን ሀገር ስለሆነ የሚያጠፋበት

  • @humeidhumeid7718
    @humeidhumeid7718 9 дней назад

    ግብፅ እስራኤል ጋር ስምምነት አድርጋ እገዛ ስታደርግም ስለነበር ነው በአንፃሩ ኢትዮጵያ ደግሞ እስራኤል የምታደርገውን ግፍ አውግዛለች

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb 9 дней назад +2

    ተዋት አሜሬካን ኢትዮን የነካ የለዉም በረካ እኛዉ እራሳችን ከተዋደድን በቄ ነበር

    • @samru2018
      @samru2018 9 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @samru2018
      @samru2018 9 дней назад

      Ay ye deha fuqera ehe ababal nw wedehuala yemiyasqer tish

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 9 дней назад

      😂😂😂

  • @MesfinAyene
    @MesfinAyene 9 дней назад

    ለታሠሩት ለሳዉዲ እስራኛ ድምፅ እንሁናቸዉ

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 9 дней назад

    ትራፕ ተመረጠ ብላችሁ አካኪ ዘራፍ ስትሉ አልነበር ምግብ በእርዳታ ጠላት በእርዳታ ለነገሩ ምግብ የለም

  • @Niceertube-h3v
    @Niceertube-h3v 9 дней назад

    እንግዲህ ትግራይ ዉስጥ ጦርነት ይደረጋል ባልከዉ ጉዳይ እኛም ስንት ወር ጠበቅን ቋመጥን ላሃጫችን እስኪንጠባጠብ ድረስ ጠበቅን ሆኖም ግን ወፍ የለም ጭራሽ እንደጠበቅነዉሳይሆን ባአንፃሩ ሆነብን እንዲያም እያጠናከራቸዉ ይገኛል ለኢትዮጵያ አገራችን ሂወቱን ለመስጠት የተዘጋጀዉ ጌታቸዉም ተስፋ ያለዉ አይመስልም ታድያ ምን እናድርግ ግራ ገብቶናል።

  • @ፋኖ
    @ፋኖ 9 дней назад +1

    ድል ለፋኖ❤

  • @saved1580
    @saved1580 9 дней назад +3

    ማቴዎስ 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
    ³ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
    ⁴ ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
    ⁵ አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
    ⁶ በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።
    ⁷ ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
    ⁸ የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልገውም ያገኛል፥ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል።
    ⁹ ወይስ ከእናንተ፥ ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ ድንጋይን የሚሰጠው ከእናንተ ማን ሰው ነው?
    ¹⁰ ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን?
    ¹¹ እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው?
    ¹² እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።
    ¹³ በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤
    ¹⁴ ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
    ¹⁵ የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
    ¹⁶ ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን?
    ¹⁷ እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል።
    ¹⁸ መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።
    ¹⁹ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
    ²⁰ ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።
    ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
    ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
    ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
    ²⁴ ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
    ²⁵ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።
    ²⁶ ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
    ²⁷ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ።
    ²⁸ ኢየሱስም ይህን ነገር በጨረሰ ጊዜ ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ፤ እንደ ጻፎቻቸው ሳይሆን
    ²⁹ እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበርና።

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 9 дней назад

    ኢትዮጵያ ትሩፋት የምትጠብቀዉ ከሰዉ ሳይሆን፣ ከኃያሉ አምላክ ነዉ።

  • @worke7270
    @worke7270 9 дней назад

    ኢትዮጵያን ያች አውሮፓና አሜሪካ ሲስግዱላት የነበረች ሀገር ዛሬ እርስ በእርስ እየተበላላልን ተናቀች ወደቀች
    በ21 ክፍለ ዘመን እርስ በእርስ መገዳደል

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 9 дней назад

    Weyi tegere 😃😃😃😃😃😃😃😃😃 Gefe koyitom yikefelale

  • @getahunemale6541
    @getahunemale6541 9 дней назад

    ኤረ ኢትዮጵያ ስንደ ሽያጭ ደረጃ ላይ ናት የምን እርዳታ ነው የምታወሩት!!??

  • @zadigtisyon7645
    @zadigtisyon7645 9 дней назад

    Egypt and Israel case are different form other countries including Ethiopia.

  • @vhgkvkgm8536
    @vhgkvkgm8536 9 дней назад +2

    ፈታ መንግስታችን መጀመሪያውም የምእራባውያን እርዳታ ከልመና ውጪ አይጠቅመንም ስላለ ነው ይህ ሁሉ ወከባና የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የበዛበት

    • @MulatuEndalew
      @MulatuEndalew 9 дней назад +1

      ኧረ እባክህ እርዳታ አልፈልግም ብሎ ነው አይደል ህዝቡን የሚያስርብ ደናቁር ጋላዎች ታሳዝናላችሁ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 9 дней назад

      Rehabtegna memegeb ayitekimim ? Tikim yemibalew tadya minu new?

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 9 дней назад

    ኣሜሪካ ከኢትዬጵያ ምን ታገኛለች ? 0
    ከገብጽ ግን የምታገኘው ብዙ ነው ኣርፋቹ ተቀምጡ

  • @natnaeldesale9707
    @natnaeldesale9707 9 дней назад +5

    😂😂 ግብጽ ኮ ግብጽ ናት የኢትዮጵያ ኡኩያ ኣደለችም politically ግብጽ ቡዙ ዋጋ ያላት ሀገር ናት።

  • @bini5364
    @bini5364 9 дней назад

    አለቐለት ሃሃ የበሻሻ ጂል

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 9 дней назад

    ባህርዳሮች አትሞኙ አብይ መሳሪ ሊነጥቅ ነው አትሞኙ

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 9 дней назад

    ውለታ ቡስ ናቹ ዘልኣለም የንቀዘ የኣሜሪካ እርዳታ እኮ ነው ያቺ 0 ኢትዬጵያ የምትመኩላት ሃገር ደግ ኣደረገ ኣሁን እንያለን

  • @MulatuEndalew
    @MulatuEndalew 9 дней назад +2

    ይህ ዲፕሎማሲ ግንኙነት የማይችል መንግስት ሀገሪቱን ወደማትወጣዉ ቅርቃብ እያስገቧት ነው ።ያም ይሁን ያ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ

  • @MedhanitMengistu
    @MedhanitMengistu 9 дней назад +3

    ተገላገልን ከልመና ወደስራ እረጅም ስልጣን ወደፊት ለሚያየው መሪያችን

    • @biriktihaile5499
      @biriktihaile5499 9 дней назад

      ሃሃሃሃሃ እናያለን ኣቢ እኮ ነው ኣርሰን እንብላ ማለት ትቶ ሰው ከራበው ሰው መብላት ይጀምራል ኣላ ልክ መለስ ያለው ስርቅ ስራ ነው ያለው ስራ ነው ተብሎ ያደጉ ወጣት ስርቅ ዓመጽ ሃንግ ማገድ እናቱ እህቱ ልጁ ማመጽ እሱ ብቻነው ክፍት ስራ የሚያገኘው እሱ ተምረው ነው ያደጉ

  • @ia6750
    @ia6750 9 дней назад

    ..despite both being brics nations.

  • @Tybatube
    @Tybatube 9 дней назад

    አሰላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😂

    • @AhmedAbduBati.h4r
      @AhmedAbduBati.h4r 9 дней назад

      ግን አይሰለችሽም ሁለዬ ልመና በዬ ፖስቱ ደምሩኝ ጧት ቀን ማታም ሰለመደመር ነው እያሳስብሽ አገር ግልብጥብጧ እየወጣ ሰላሟ ጠፍቶ ምን አለ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ብለሽ አንድ ቀን ዕንኳን ብትሳሳቺ ሱባሀን አላህ የልመና ጥግ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 9 дней назад

    ለግብፅ አለመከልከሉ የትራምፕ ውሳኔ አይደለም. ውሳኔው አንተ ላታውቀው ትችላለህ. ብትወለድም ልጅ ሆነህ ሊሆን ይችላል. የግብጽ እርዳታው ከኢስራኤልና ፒልኦ ሰላም ድርድር ጋር የተየያዘ ነው.

  • @Bet232-23
    @Bet232-23 9 дней назад

    No more USAID 😅😅😅😅😅

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 9 дней назад

    ምድረ ለማኝ ረሃብተኛ የሆነች አገር። እስከ መቼ ነው በእርዳታ ምትኖሩ። አረ ለም የሆነ አገር አላችሁ ሰርታችሁ ብሉ።

  • @Aersena
    @Aersena 9 дней назад +2

    ለማኝ የሆነች አገር

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex 9 дней назад

    ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል 😂😂😂

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 9 дней назад

    ሂዳቹህ ብሪክስ ጠይቁ!! አሜሪካን እንዴት ርንዱምትጠሉ መንግስትም በዱንብ እዩጉባው ነው!! ወፍ ዩለም

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 9 дней назад

    ምነውያለ ኣቢ ስው ከራበው ሰው ትበላለህ ያለው ጊዜው ደረሰ እንበል

  • @belayneshdilebo6730
    @belayneshdilebo6730 9 дней назад

    FETA, fesam! Abiy tenant yet naw#! Fesam fanos ! Banda!

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 9 дней назад +1

    Big deal Ethiopian do not need welfare , that panishes.the Abiy Ahmed government.

  • @senaitasefa4663
    @senaitasefa4663 9 дней назад

    What we need is humanitarian help. America did not stop humanitarian assistance. America will not fund military equipments to Ethiopia, which is good. They will fund, Egypt of course the outcome of Camp Davd agreement.

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 9 дней назад

      USID doesn't fund military. Their job is giving aid.

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 9 дней назад

    እርግጠኛ ጀ ሆኘ የምነግርህ ይህንን ዜና አሜሪካ ምድርም ይሁን አውሮፓ ሆነህ በዚህ መጠን እዛው እራስህ መንግስት ላይ የምትበጠረቀው ዜናህ ለምደህ እዚህ አሜሪካ ላይ የውሽት ዜና በተለይ አሜሪካን መንግስት ላይ አፍህ ሳይሆን እጅህም ይዘጋል በጣም ጥንቃቄ ላንተ በግል ሳይሆን አሜሪካንን ወክዬ ነው ::

    • @samru2018
      @samru2018 9 дней назад

      😂😂😂😂

  • @brolex3339
    @brolex3339 8 дней назад

    This is what happened when are dependent from different countries. Instead of fighting and killing your own people work for your people.

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 9 дней назад

    ምንም አይነት እገዳ ኢትዮጵያ እና ሌሎች ላይ አልሆነም ያንተ አይነቱ ነው
    መጀመሪያ ወደ ሀገርህ የምትወረወረው እስከ ዛሬ የትኛውን ለአሜሪካ ባት መክፈልህ በራሱ ይመረመራል

  • @SHIZdari1
    @SHIZdari1 7 дней назад

    @shiz

  • @Vfdv-vd2rm
    @Vfdv-vd2rm 9 дней назад

    Rekabwa.da.sane

  • @fassil47
    @fassil47 9 дней назад

    ይህ ሚዲያ የአብይ ሚዲያ ነው። እንዳትሸወዱ

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 9 дней назад +3

    ትራምፕም፡ይሁን፡ሌላው፡የአሜሪካ፡ሴረኛ፡መሪዎች፡ውሸትን፡እንጂ(እውነትን)ወይም፡ኢትዮጵያን፡አይወዱም፡ለመጠቀሚያነት፡ቢሆን፡ነው፡እንደህዝብም፡አንመቻቸውም።ሆኖም፡ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)ከእውነት፡ጋር፡በመሆኑ፡ነው፡ኢትዮጵያን፡እስካሁን፡ያላፈራረሷት፡አልሀምዱሊላህ።

    • @fasiltesfamichael6535
      @fasiltesfamichael6535 9 дней назад

      ayzo ahun beqrb den 80 amet qim yalen Hager ategebh neow yalen mulu be mulu tfersalech

  • @senaitzemicael6369
    @senaitzemicael6369 9 дней назад +1

    Ethiopia yan lemlem meret yeza Erdata teklklen blo zena lay mamtat yasafral wetatun wede wegya kemlak arso bibela menalebt

  • @Niceertube-h3v
    @Niceertube-h3v 9 дней назад

    ትራንፕ ጥሩ አደረገ በተለይ ኢትዮጵያን ማገዱ ልብ የሚያረካ ነዉ ለዚች ህዝቦቿን የምትጨፈጭፍ ድመት አገር ሌላም ይገባታል።

  • @MengsteabAbraha-z9g
    @MengsteabAbraha-z9g 9 дней назад

    WHR WITH FITTER ADHANOM WILL FACE OLOT OF PROBLEM.

  • @YosepheAraya
    @YosepheAraya 9 дней назад

    There's nothing to do with Eritrea 🇪🇷. It doesn't feed with your own wrong politically corrected. Weyane leaders are not ready to begin peace in tigray because they are looking more gold to dig.

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 9 дней назад

    American ethiopan
    Yemilaminibat gize
    Ahuni nawu minm
    Bihon ye American gize alikowal

  • @HhHh-vf5pg
    @HhHh-vf5pg 9 дней назад

    እኔ ምለው ግን አንተ ሰው ኢትዮጲያ ሀገርህን በዚህን ያህል ደረጃ የምትጠላት ለመሆኑ ኢትዮጲያ ማለት ለአንተ ዶክተር አቢይ ማለት ነው ወይ ምነው ሁሉም ዜናዎች ኢትዮጲያን በማሳነሰ አደረከው ለምን ይህ ማድረጉ አስፈለገህ ይሄን ያህል ሀገርህን ኢትዮጲያ ምን ብድላህ ነው እጅግ በጣም መጥፎ ውስጥህ ላይ የተቀበረ የኢትዮጲያ ጥላቻ እዳለብህ በምታቀርባቸው ዘፀናዎችህ ላይ ሁሉ ፍንትው ብለው ያስታውቁብሃል አሁን አስኪ ዶናል ትራብ የወሰኑት ውሳኔ ኢትዮጲያ ላይ ብቻ ያነጣጠረ አድርጎ ከኢትዮጲያ ግብፅን እንደመረጡ አድርጎ ማቅረቡ ለምን አስፈለገህ ወንድሜ በትክክል ስራህ የሚዲያ ስራ ከሆነ ፍታዊ ሆነህ ለመስራት ብትሞክር ነው የሚሻልህ ድብቁ የፖለቲካ ፍላጎትህ ለሚዲያህ ታማኝነት ጥሩ የሚሆነ አይመስለኝም በመጨረሻም አንድ ነገር ግልፅ ላረግልህ እና መልክቴን ልቋጭልህ ዶናል ትራብ አሁን በወሰኑት ውሳኔ ላይ በግብፅ ላይ እገዳውን ያላካተቱት ግብፅ ከእስራኤል ጋር በምንም አይነት መልኩ ወደ ጦርነት ላለመግባት ሰለተስማማች የሚደረግላት ድጎማ ሰለሆነ እንጂ አንተ እደምትቀባጥረው አሜሪካ ከኢትዮጲያ ግብፅን መርጠው አይደለም ጨርሻለሁኝ ሰላም ሁን

  • @mamush-d4s
    @mamush-d4s 9 дней назад

    😂😂😂😂