Ethiopia - ትራምፕ ወደህዳሴው ግድብ ዞሩ፣ የትራምፕ የመጀመሪያው ጥቃትት፣ ጥቅ ማስፈታት ተቋረጠ፣ በኦሮሚ ያ ቁጣ የቀሰቀሰው ግድያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии •

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 6 дней назад +10

    ወገን ለወገን እባካችሁ አንፈቃቀር አንተሣሠብ ይሕች ሕፃን በጣም ታሣዝናለች ይሔን የፈፀም ተፈልገሕ ሣይሆን ተፀፅተሕ እጅሕን ሥጥ

    • @RahaelYhdego
      @RahaelYhdego 6 дней назад +3

      ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ነው አዲሲ ነገር የለም

    • @amicheonline1238
      @amicheonline1238 6 дней назад

      አልሰጥም😂

  • @getayeTegegne
    @getayeTegegne 6 дней назад +18

    ምንም ይሁን ምንም ይገጥሙናል ግድቡም ያፈርሱታል ኢትዮጵያንም ይመቷቷል ግን ያለቀው አልቆ እናሸንፋለን❤💪💪💪💪

    • @PhawlosNigussie
      @PhawlosNigussie 6 дней назад +1

      አፈር ደቼ ብላ በአናትክ ተተከል እግዚአብሔር ያጥፋህ የውሻ ልጅ

    • @lilianeasternquin9649
      @lilianeasternquin9649 6 дней назад +1

      Ahya mechem ashenfe atawqem jubti. Yalchalk ethiopia tashenfalech maenn new mtashenfew

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 6 дней назад +1

      ማነው ያለው?? ዐናትህ ይፍረስ እናትህ ይመታ። ስናሸንፍ ይቅር

    • @Badema1991
      @Badema1991 6 дней назад

      ያለቀው ካለቀ እንዴት ነው የምታሸንፈው😂😂😂

  • @Aersena
    @Aersena 6 дней назад +8

    ህጻን የሚደፈርባት የሰይጣን አገር

    • @lilianeasternquin9649
      @lilianeasternquin9649 6 дней назад

      Hulum new midefret mida yetweta newvenji ende jignent new myayut hxan lij medfervleza new amalk miqetachew

    • @abusaidsalh1625
      @abusaidsalh1625 6 дней назад +1

      ያስሳዝናል ምን ኣየነት ሰይጣናዊ መንፈስ ነዉ የተስፊፈዉ😢😢😢😢😢

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 6 дней назад +6

    ትራፕ የጀጀው ሁሌም ነው የሚነገራው ህደሴ ግድብ የእትዬጵያ ነው

  • @mekonenEshetu-r7i
    @mekonenEshetu-r7i 6 дней назад +2

    ትራንፕ ተው ኢትዮጵያን አትንካ ከእግዚአብሔር የተስፋ ቃል አላት

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 6 дней назад +8

    እንኳን ተመረጠ ብላቹ ስታሽቋልጡ ነበር ለኢትዮጵያ ይጠቅማል ስትሉ ነበር

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l 6 дней назад +23

    በግድቡ ጉዳይ ፕሬዚዳንቱ አያገባቸውም። አርፈው ቢቀመጡ ይሻላቸዋል።
    አልሲሲ በቅርቡ ከስልጣናቸው ይባረራሉ።
    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 6 дней назад +2

      What do you mean USA is a supper power ❗️

    • @sariyo6909
      @sariyo6909 6 дней назад +3

      ኣትቀደድ! ፋኖን ማሸነፍ ኣትችልም፡ እንኳን ኣሜርካ።

    • @Ethiofxstrategy
      @Ethiofxstrategy 6 дней назад

      @@Fikru1948😂😂😂😂🇷🇺🇨🇳

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 6 дней назад

      😂😂😂😂

    • @fasiltesfamichael6535
      @fasiltesfamichael6535 6 дней назад

      ante wend kehonk aksum mesgid serteh siged
      enji chin shermuta hiv ethiopea mulu be mulu tifersalech

  • @ZelalemGebrselasi
    @ZelalemGebrselasi 6 дней назад +9

    ግድቡ በተባለለት ጊዜ አልቆ ቢሆን ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር

    • @SA-gn7ie
      @SA-gn7ie 6 дней назад

      የትነው ያለኸው 98 በመቶ ደርሶ ውሀ እስከ አፍንጫው ደርሶ ኒኩለሩን የታጠቀ ሆኗል እኮ?

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 6 дней назад

      አትፍራ

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 5 дней назад

      ማነው ተጠያቂው?

  • @MesfinAbebe-v2n
    @MesfinAbebe-v2n 6 дней назад +2

    አንዳንድ ሰዎች የኢትዮጲያን ሀብት ለባእድ አገራት አሳልፎ መስጠት እንደ እዕምሮ መሳት ነው መታከም ነው ያስፈልጋችኋል የቤታቹ ቁሳቁስ አይደለችም ሀገራችን! ደህና ነን ካለችሁ የምትሰጡት ሀሳብ "ከማይረባ ስሜታዊ ሀሳብ ወጥቶ " የፀዳ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ነው

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 6 дней назад +8

    FANO for Ethiopian freedom 💯%

    • @brightfortomorrow19
      @brightfortomorrow19 6 дней назад +2

      Fando yibda egna yemanekew fando newu yihen zerif budin newu

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 6 дней назад

      @ 2,2,25📌

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 6 дней назад

      @@brightfortomorrow19 stupid uneducated person

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 6 дней назад

      Fano malet jawisa yalseletene mehaym segete ye rasiuin hizb mender le mender yiezore yemiasekay yemizerfina yemigedil tera shifts malet new

  • @ZIZOCHNNEL
    @ZIZOCHNNEL 6 дней назад +10

    ይሄ ትራፕ አያርፍም ወይ ስቱ ደሀ ጉረሮዉን እየዘጋ የተሰራ ግድብ አይኑን እዛዉ አረገሳ ይደብ

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 6 дней назад +2

    ይለያል ዘንድሮ

  • @Hildanaandtemesgen
    @Hildanaandtemesgen 5 дней назад

    ኢትዮጲያውያን ሆይ እባካችሁ እንስማማና ሐብታም እንሁን የዚያኔ የፈለግነውን በፈለግነው ሰዓት እናደርጋለን።

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 6 дней назад +4

    በገዛ ውሐችን ማንሞ አይመለከተውም ግብፅ አልተነካሽም ግድብ መሥራት በኛ አልተጀመረም ውኃውን እየተጠቀምሽ ነው ደለሉ ነወ ያወራጨሽ ደለሉን በርከን እንቆጣጠር ችግኝ ተከላው ለርከን እንዲረዳን በወንዞች ዳርዳር ይተከል ደለላችንነው ግብፅን ያንገበጠባት ይታሰብበት
    ድሕነትን ለማጥፋት ሌላ አገር ከማየት ይሕን ትኩስ በማሰልጠን ወደ ሥራ መጀመርያ ግብርናበዶማ የጧጧፍ ወደ ውጭ ማንጋጠጡ ይቅር የአሣ ምግብ መሆን ይብቃ ፈታ ዴሊሕ አሰተላልፍልኝ

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 6 дней назад +4

    ግድቡ እራሱ አቶም ቦብ ነው ምንም አያመጡም ሱዳንን ግብፅንም ጠራርጎ ነው ባህር የሚያስገባቸው

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 6 дней назад +2

    አይ ኢትዮጲያ እዲህ ሁነሽ መቅረትሽ
    ህፃናቶች መደፈር ያሳዝናል ወጀላቺን በዛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ ልጅ የኔ ቆጆ ቤተሰቦችሽን መስናናት ይስጣቸዉ አላህ አቺን የመሰለች ልጅ ይለግሳቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbushAbush-c5u
    @AbushAbush-c5u 6 дней назад +5

    ትራብ ስራው ሁሉ ህፃን ህፃን ነው የሚያጫዉተዉ

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 6 дней назад +2

    Good job Trump ግድቡ መፍረስ አለበት:: ለኢትዮጵያ ሀገራችን ጥቅም የለውም:: ተሰርቶም እንጠቀምበት ከድህነትም አንወጣም ያው ከልመና አንወጣም

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 6 дней назад +2

    የአህያ ባል ከልብ አያድንም እኛም አስዋን እንመታለን ተያይዘው ጉዞ ዴትራሊያን ባህር

  • @esra240
    @esra240 6 дней назад +2

    በሴቶችና በወንዾች እና በሴቶች ህፃናት ታዻጊ የህግ ከለላ ስጪ እካል መንግሥት ጠበቅ አዽርጏ ካላቋቋመ ካልተቇጣጠረ ነገም ይደገማል ጥቃቱ ምክንያቱም የትላንቱ በቂ ቅጣት ስላልነበረ ይሄው ዛሬ ተደገመ እኔ ብሆን አንድ ዓይን እንዲወጣ አንድ እጅ እንዲቇረጥ አደርግና እኔን ያየ ይቀጣ ብሎ ለህዝብ በሚዲያ እ ንዲናዘዝ አቀርባለሁ ሀገሬ የሚያስፈልጋት እንዲህ ያለ መሪ ነው ያለበለዛ ነገም ይቀጥላል ህግ ሆይ ወዴት አለሽ እባክህ አምላካችን ሆይ በቃ በለን😢😢😢😢

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 6 дней назад +2

    ኣብይ ኣገልጋይ ኢሮፓና ኣመሪካ ኣገልጋያቸው ናቁት ለማኝኛ ኣገልጋይ የሚወደው የለም😂😂😂

  • @SirajMohammed-e5f
    @SirajMohammed-e5f 6 дней назад +5

    ምንአገባቸው በገዛ ውሀችን

  • @KINFERUFAELTSEGAW
    @KINFERUFAELTSEGAW 5 дней назад

    ከፈለጉ ሺ ጊዜ ይወያዩ ....ግድቡ ጉዳት ቢደርስበት ጉዳቱም ለእነርሱም ጭምር ነው........ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- 6 дней назад +1

    ምን ያለበት -----አይችልም። ሀገር ለሀገር መወዳጀታቸዉ የአመሪካና የግብጽ መብታቸዉ ነዉ።

  • @RobelSyum
    @RobelSyum 6 дней назад +1

    ግድቡ ያፍርሱት ለ ኢትዮጵያ ምንም ኣይጠቅምም መጀመርያ ለ ህዝብ እምያስፈልገው ህግ እና ሰላም ነው

  • @FatumaAhmed-sp5fk
    @FatumaAhmed-sp5fk 6 дней назад +1

    ምንእገባቸው፣፣በገዛ፣፣ውሀችን

  • @Habtam837
    @Habtam837 6 дней назад +2

    ያጋዩት እና ይጋያሉ ያው ውሀው መልሶ ያጠፋቸዋል ማለቴ ነው በጣም ባይገበገቡ ይሻላቸዋል ውሀ አልሚ እደመሆኑ መጠን አጥፊም ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesfayewoldemihret1034
    @tesfayewoldemihret1034 6 дней назад +1

    ማነው የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ወደ ዋሽንግተን የወሰደው? የኢት ጠ/ሚ ሆኖ ሳለ ግብፅ ማለትህ ስህተት ብቻ ሳይሆን ማደናገርም ነው። Do not misrepresent facts.

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 6 дней назад +1

    ኢንጂነር ስመኘው እንዳይጨርሰው የተገደለበት ግድብ ብልፅግናም አይጨርሰውም የፖለቲካ መጫወቻ ነው የመጨረሻው ሙሌት እያለ አመታት አለፈው

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 6 дней назад

    ነፍስ ያላወቁ ምንም የማያዉቁ ህጻናት ላይ እንዲህ ለመስማት የሚዘገንን አረመኔያዊ ድርጊት የሚፈጽሙት አዉሬዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ አለመወሰዱ ደርጊቱ በተደጋጋሚ እንዲፈጸም አስተዋጽኦ ያደረገ ይመስለኛል።

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 6 дней назад +3

    አብይ አህመድ ጥሩ አማካሪ ካለው ዶናልድ ትረምፕን መቋቋም የሚችለው በቢኒያም ኔታንያሁ፣ ቲቦር ናጂ እና ማርኮ ሩቢዮ በኩል ትረምፕን በመቅረብ ነው። አሁን ትረምፕ ለነገሩ አሜሪካን ከካናዳ፣ ሜክሲኮ ጋርም አጣልቷል

    • @SAMUELNigatu-k1o
      @SAMUELNigatu-k1o 6 дней назад

      right bro

    • @ermias4014
      @ermias4014 6 дней назад +1

      😂😂 I smell a poop 💩, and it is coming from Ethiopia. 😂😂

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 6 дней назад

      @ I see a pee and hear a fart. It must be from Eritrea, North Korea of Africa!

  • @HhHh-lk7qk
    @HhHh-lk7qk 6 дней назад

    ፍትህየለም😅

  • @hulege
    @hulege 6 дней назад

    ምርጦቹ

  • @AzaryaHailu
    @AzaryaHailu 6 дней назад

    ይሄ ትራምፕ የሚባል ሠውዬ ጤነኛ አይመስለኝም? ሲቀጥል አባይ ላይ አቅም ካለን ሌላ ግድብ መገደብ ነበር ።ካልደፈረሰ ይባልየለም

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 6 дней назад +3

    ግብፅን እደግፋሎሁ

    • @tegona1992
      @tegona1992 6 дней назад

      tew bakih...Ewnet bl eski 😂😂😂

    • @MeskeremMeskerem-l6t
      @MeskeremMeskerem-l6t 6 дней назад

      የማትረባ ባንዳ

    • @Hayatkedir-bb6pn
      @Hayatkedir-bb6pn 6 дней назад

      ባንዳ ይውደም

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 6 дней назад

      እንደ አቅምህ ሳዋ ሄደህ ደግፍ

    • @amanielgebrerufael
      @amanielgebrerufael 6 дней назад

      @gogofa2675 ግብፅን ውደዳት ኢትዮጱያ ውስጥ ሰላም ታመጣለች እሺ

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 6 дней назад

    እና ከግብፅ መወያየት አይችልም??? ይሄ ሚዲያ የ አብይ ሚዲያ ነዉ አደንዛዥ የ ኢትዮጵያ ችግር🇪🇬 አይደለችም አብይ አህመድ ነዉ።

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 6 дней назад

    አብይን መጣል እንጂ ሰለግድቡ አያገባንም

  • @DeltaTago
    @DeltaTago 6 дней назад

    ህዳሴ ግድብ ግንባታ ስልሣ አምስት ከመቶ ተጠናቆ ነበር ለብልፅግና መንግሥት የተሰጠው ግን በስድስት አመት ሙሉ የህዳሰው ግድብ ግንባታ ሣይጠናቀቅ በቆዬበት ሁኔታ ላይ መንግሥት በብዙ ብሊዮን ወጪ ቤተመንግሥትና የከተማ ኮሪደር ግንባታ ላይ ነበር ።ይህ እንድህ ሆኖ ሳሌ ነው ትራምፕ ዳግም ሥልጣን የያዘው ፣አሁን ደግሞ የግድቡ ግንባታ ዘጠና በመቶ ተገንብቶ እያለም እያንዳንዱ የኢትዮጵያ መንግስት ሠራተኞች በነፍስ ወከፍ አንድ ሺህ ብር እንድያዋጣ ትዕዛዝ ተላልፏል ።ነገር ግን የየሰክተር መሥሪያ ቤት ባለሥልጣናት አምስት መቶ ብር ብቻ እንዲያዋጡ የተደረገው ለምን ይሆን? መንግሥት በህዳሴ ግድብ ግንባታ ሰበብ ባአሁን ጊዜ ገንዘብ በግዳጅ አዋጡ የተባለው ግን ክልሎችን ለይቶ ነው ወይስ ከመንግሥት አዋጅ ውጪ የሚደረግ የግዳጅ መዋጮ ነው?

  • @birhan979
    @birhan979 6 дней назад +2

    ትራፕ ጉማሬው ምን ያመጣል ከፈለግን እናጠፍዋለን

  • @eritreamassaw3059
    @eritreamassaw3059 6 дней назад

    God bless Donald trump በእርዳታ የሚተዳደሩ ሐገሮችን ለማጥፋት ቆርጦ ተነስቶዋል❤❤❤

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 6 дней назад

    አኔን አፈር ልብላ እረ ወገን ምነው አንዳንድ ወንዶች ሕሊና አጣችሁ ምን አሠከራችሁ ባንድ በኩል አገር መበጥበጥ አገር ሰበጠበጥ ሕገወጥነት ችግሮች እዛው ሕዝብ ውሥጥ ያሉ ሑከት ፈጣሪው ሲሆን መንግሥት ይወገዛል ሕዝብ ሆይ ባጠገብሕ ያለውን በሚሥጥር አጋልጥ መንግሥትም ጠቆማው ተከታትሎ በጥባጩን ይቆጣጠር ነገሮች በሐቅ ይሁን እንሕ ያለ ሕገወጥነት በማንኛውም በኩል ሰላም አይመጣም ይታሰብበት

  • @saved1580
    @saved1580 6 дней назад +2

    ሉቃስ 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ቃሉን ሁሉ በሕዝብ ጆሮዎች በጨረሰ ጊዜ ወደ ቅፍርናሆም ገባ።
    ² አንድ የመቶ አለቃም ነበረ፤ የሚወደውም ባሪያው ታሞ ሊሞት ቀርቦ ነበር።
    ³ ስለ ኢየሱስም በሰማ ጊዜ የአይሁድን ሽማግሎች ወደ እርሱ ላከና መጥቶ ባሪያውን እንዲያድን ለመነው።
    ⁴ እነርሱም ወደ ኢየሱስ መጥተው፦ ይህን ልታደርግለት ይገባዋል፤
    ⁵ ሕዝባችንን ይወዳልና ምኵራብም ራሱ ሠርቶልናል ብለው አጽንተው ለመኑት።
    ⁶ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ሄደ። አሁንም ወደ ቤቱ በቀረበ ጊዜ የመቶው አለቃ ወዳጆቹን ወደ እርሱ ላከ፤ አለውም፦ ጌታ ሆይ በቤቴ ጣራ በታች ልትገባ አይገባኝምና አትድከም፤
    ⁷ ስለዚህም ወደ አንተ ልመጣ እንዲገባኝ ሰውነቴን አልቈጠርሁትም፤ ነገር ግን ቃል ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል።
    ⁸ እኔ ደግሞ ከሌሎች በታች የምገዛ ሰው ነኝ፥ ከእኔም በታች ወታደሮች አሉኝ፥ አንዱንም፦ ሂድ ብለው ይሄዳል፥ ሌላውንም፦ ና ብለው ይመጣል፥ ባሪያዬንም፦ ይህን አድርግ ብለው ያደርጋል።
    ⁹ ኢየሱስም ይህን ሰምቶ በእርሱ ተደነቀ፥ ዘወርም ብሎ ለተከተሉት ሕዝብ፦ እላችኋለሁ፥ በእስራኤልስ እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም አላቸው።
    ¹⁰ የተላኩትም ወደ ቤት ተመልሰው ባሪያውን ባለ ጤና ሆኖ አገኙት።
    ¹¹ በነገውም ናይን ወደምትባል ወደ አንዲት ከተማ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም ብዙ ሕዝብም ከእርሱ ጋር አብረው ሄዱ።
    ¹² ወደ ከተማይቱም በር በቀረበ ጊዜ፥ እነሆ፥ የሞተ ሰው ተሸክመው አወጡ፤ እርሱም ለእናቱ አንድ ልጅ ነበረ፥ እርስዋም መበለት ነበረች፥ ብዙም የከተማ ሕዝብ ከእርስዋ ጋር አብረው ነበሩ።
    ¹³ ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና፦ አታልቅሽ አላት።
    ¹⁴ ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም፦ አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ።
    ¹⁵ የሞተውም ቀና ብሎ ተቀመጠ ሊናገርም ጀመረ፥ ለእናቱም ሰጣት።
    ¹⁶ ሁሉንም ፍርሃት ያዛቸውና፦ ታላቅ ነቢይ በእኛ መካከል ተነሥቶአል፥ ደግሞ፦ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጐበኘ እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
    ¹⁷ ይህም ዝና ስለ እርሱ በይሁዳ ሁሉ በዙሪያውም ባለች አገር ሁሉ ወጣ።
    ¹⁸ ደቀ መዛሙርቱም ለዮሐንስ እነዚህን ሁሉ አወሩ።
    ¹⁹ ዮሐንስም ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ወደ እርሱ ጠርቶ። የሚመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌላውን እንጠብቅ? ብሎ ወደ ኢየሱስ ላከ።
    ²⁰ ሰዎቹም ወደ እርሱ መጥተው፦ መጥምቁ ዮሐንስ፦ የሚመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌላውን እንጠብቅ? ብሎ ወደ አንተ ላከን አሉት።
    ²¹ በዚያች ሰዓት ከደዌና ከሥቃይ ከክፉዎች መናፍስትም ብዙዎችን ፈወሰ፥ ለብዙ ዕውሮችም ማየትን ሰጠ።
    ²² ኢየሱስም መልሶ፦ ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤ ዕውሮች ያያሉ፥ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ፥ ደንቆሮዎችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ፥ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤
    ²³ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው አላቸው።
    ²⁴ የዮሐንስ መልክተኞችም ከሄዱ በኋላ፥ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ይናገር ጀመር እንዲህም አለ፦ ምን ልታዩ ወደ ምድረ በዳ ወጣችሁ? ነፋስ የሚወዘውዘውን ሸምበቆን? ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ?
    ²⁵ ቀጭን ልብስ የለበሰውን ሰውን? እነሆ፥ ጌጠኛ ልብስ የሚለብሱና በቅምጥልነት የሚኖሩ በነገሥታት ቤት አሉ።
    ²⁶ ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን።
    ²⁷ እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነው።
    ²⁸ እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ ማንም የለም፤ በእግዚአብሔር መንግሥት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል።
    ²⁹ የሰሙትም ሕዝብ ሁሉ ቀራጮች እንኳ ሳይቀሩ በዮሐንስ ጥምቀት ተጠምቀው እግዚአብሔርን አጸደቁ፤
    ³⁰ ፈሪሳውያንና ሕግ አዋቂዎች ግን በእርሱ ስለ አልተጠመቁ የእግዚአብሔርን ምክር ከራሳቸው ጣሉ።
    ³¹ እንግዲህ የዚችን ትውልድ ሰዎች በምን አስመስላቸዋለሁ? ማንንስ ይመስላሉ?
    ³² በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እርስ በርሳቸውም እየተጠራሩ፦ እንቢልታ ነፋንላችሁ አልዘፈናችሁምም፤ ሙሾ አወጣንላችሁ አላለቀሳችሁምም ይላል።
    ³³ መጥምቁ ዮሐንስ እንጀራ ሳይበላ የወይን ጠጅም ሳይጠጣ መጥቶ ነበርና፦ ጋኔን አለበት አላችሁት።
    ³⁴ የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጥቶአልና፦ እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ አላችሁት።
    ³⁵ ጥበብም ለልጆችዋ ሁሉ ጸደቀች።
    ³⁶ ከፈሪሳውያንም አንድ ከእርሱ ጋር ይበላ ዘንድ ለመነው፤ በፈሪሳዊው ቤትም ገብቶ በማዕድ ተቀመጠ።
    ³⁷ እነሆም በዚያች ከተማ ኃጢአተኛ የነበረች አንዲት ሴት፤ በፈሪሳዊው ቤት በማዕድ እንደ ተቀመጠ ባወቀች ጊዜ፥ ሽቱ የሞላበት የአልባስጥሮስ ቢልቃጥ አመጣች።
    ³⁸ በስተ ኋላውም በእግሩ አጠገብ ቆማ እያለቀሰች በእንባዋ እግሩን ታርስ ጀመረች፥ በራስ ጠጕርዋም ታብሰው እግሩንም ትስመው ሽቱም ትቀባው ነበረች።
    ³⁹ የጠራው ፈሪሳዊም አይቶ፦ ይህስ ነቢይ ቢሆን፥ ይህች የምትዳስሰው ሴት ማን እንደ ሆነች እንዴትስ እንደ ነበረች ባወቀ ነበር፥ ኃጢአተኛ ናትና ብሎ በልቡ አሰበ።
    ⁴⁰ ኢየሱስም መልሶ፦ ስምዖን ሆይ፥ የምነግርህ ነገር አለኝ አለው። እርሱም፦ መምህር ሆይ፥ ተናገር አለ።
    ⁴¹ ለአንድ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት በአንዱ አምስት መቶ ዲናር ነበረበት በሁለተኛውም አምሳ።
    ⁴² የሚከፍሉትም ቢያጡ ለሁለቱም ተወላቸው። እንግዲህ ከእነርሱ አብልጦ የሚወደው ማንኛው ነው?
    ⁴³ ስምዖንም መልሶ፦ ብዙ የተወለቱ ይመስለኛል አለ። እርሱም፦ በእውነት ፈረድህ አለው።
    ⁴⁴ ወደ ሴቲቱም ዘወር ብሎ ስምዖንን እንዲህ አለው፦ ይህችን ሴት ታያለህን? እኔ ወደ ቤትህ ገባሁ፥ ውኃ ስንኳ ለእግሬ አላቀረብህልኝም፤ እርስዋ ግን በእንባዋ እግሬን አራሰች በጠጕርዋም አበሰች።
    ⁴⁵ አንተ አልሳምኸኝም፤ እርስዋ ግን ከገባሁ ጀምራ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም።
    ⁴⁶ አንተ ራሴን ዘይት አልቀባኸኝም፤ እርስዋ ግን እግሬን ሽቱ ቀባች።
    ⁴⁷ ስለዚህ እልሃለሁ፥ እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ኃጢአትዋ ተሰርዮላታል፤ ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል።
    ⁴⁸ እርስዋንም፦ ኃጢአትሽ ተሰርዮልሻል አላት።
    ⁴⁹ ከእርሱም ጋር በማዕድ ተቀምጠው የነበሩት በልባቸው፦ ኃጢአትን እንኳ የሚያስተሰርይ ይህ ማን ነው? ይሉ ጀመር።
    ⁵⁰ ሴቲቱንም፦ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ አላት።

    • @yonas9945
      @yonas9945 6 дней назад

      እና ምን ለማለት ነው ይሄ ሁሉ ዝባዝንኪ ??

  • @SeidGerfa-j1l
    @SeidGerfa-j1l 6 дней назад

    አደናግሮት ነው እዬቃዠ ነው

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 6 дней назад

    መቼም አይመቱም የተመታለታ ውሀው ከነሱ ቦምብ የበለጠ አደጋ አለው

  • @GhiwetGmichael-t1f
    @GhiwetGmichael-t1f 6 дней назад

    ውዕላታ

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 6 дней назад

    ትራንፕን አፍንጫህን ላስ በማለት ወገብን አጥብቆ ቀደምሲል የተያዘውን ጠንካራ አቋም በማስቀጠል ግድቡ እንዲጠናቀቅ ማድረግ ነው።

  • @misganawayele
    @misganawayele 6 дней назад

    የበለጠ አንድ ያደርጋናል

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 6 дней назад

    Who mius who ?
    በኢትዮጵያ ፓርላማ ውስጥም የጦፈ ድብድብ መጀመር አለበት።

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele 6 дней назад +3

    አልስስ የአገሩንና የህዝቡ ጥቅ አሣልፎ ላለመሥጠትና ጥቅማቸው ለማሥከበር ነው በትጋት ኢየሠራ ያለው። ጀግና ነው!

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 6 дней назад

    አሜሪክ በእብዶች እና በጃጁ ሽማግሌዎች መመራት ከጀመረች ዘመናትን አስጠቆጥራለች !!!!!

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 6 дней назад

    ይዘገይል እንጄ አህይ የጅብ ነች በቃ የምን እሹሮሮ ነው መደፈር ይሎቾዋል እንዲ😢😢😢😢😢😢😢😢 መበሻቀጥ አልበዛም እነሱ የስሪይ መንፈስ መቼ ይቀዘቅዛል የወንድ ኮርማ በየስርቻው የተወለደው በኢሀፖ ነው ከእንስሳ እየተዳሮ መጥተው ሕግ አራዊትን ይመጦት ጥንት ነው::
    እይናፋ የመጣውን አህይ በደንብ አርገህ ጫነው ፖቴን+ ትራፖ+ አፍሪካ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ባለጌን ይልቀጣ እሱ ተጠቃ ጠቅል ከነሰራዌቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misbahuzinab3308
    @misbahuzinab3308 6 дней назад

    Iniwagalen

  • @WeseneDemese
    @WeseneDemese 6 дней назад

    ፋኖ መከላከያን እየቀለበ እየሸኜመሳፈሪያ ሰጥቶ የአማራን ሙሁር አሰጨረሰ ቢሸኛቸው ይፈሩ ነበር ሰለቸን

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    አይ ኢትዮጵያ ምን አይነት ሴጣን አፈራሽ እህፃን የሜደፍር እርጉስ ጨካኝ 😢

  • @MentewabTekesete
    @MentewabTekesete 6 дней назад

    ምነው ትራፕ አርፈኽ ብትቀመጥ ኢትዮጲያ ያስራት አገር መሆናን አትርሳ እዮ

  • @adriannajules4306
    @adriannajules4306 6 дней назад

    ወደ ግድቡ የመጣኸው አንተ ነህ ትራምኘ አይደለም።

  • @hanahanan-v2u
    @hanahanan-v2u 6 дней назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @MbalentleMaku
    @MbalentleMaku 6 дней назад

    Batam yasazna getaa nabsuhan yadn

  • @zenygirma
    @zenygirma 6 дней назад

    ቱሪናፋ

  • @TodikMehomed
    @TodikMehomed 6 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Baze-se6be
    @Baze-se6be 6 дней назад

    ከመሸ ሊያጠፋ መጣ

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 6 дней назад

    Tultulaaaaaa Turinaafaaaa Awurtooo Aderoch!! 💀💀😭

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 6 дней назад

    አብርዉ እምክ ይበሉ ምን ሲአርጉ ለአገር ግብፀ ለኛ ግፈ ስታሰብ እየዞርች ወደራስዋ ይዞራል አርፋ መቀመጥ አልቻለችም እና በግድ የሰዉ ቤት ላፈርሰ ተኮላኛ ሁሉ ዋጋ ይከፈላል

  • @sintayehuleshekitaw8042
    @sintayehuleshekitaw8042 6 дней назад

    አላስፈላጊ መንዛዛት ይታያል ዜናችሁ ላይ፣ አጠር አድርጉት

  • @ArabLive1990-z8
    @ArabLive1990-z8 6 дней назад

    ይሄ ሲሲ መለጣጠፈ ጀመረ 😂😂😂

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 6 дней назад

    ❤aleqelish. Ethiopia❤ soon. Be bom. Mafendat new

    • @tegona1992
      @tegona1992 6 дней назад

      hodih yifenda...Denkoro...

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 6 дней назад

    አሜሪካ ትዉደም

  • @atogondar2640
    @atogondar2640 6 дней назад

    10 million bribe for trump😊

  • @Jamalmahamad-g1y
    @Jamalmahamad-g1y 5 дней назад

    ትራንፕ ግድቡ ላይ ሱሙኒ የሚያመጣ ነገር የለም ከዚህን ቡሃላ.ለላ ዜና የላቹም😂

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 6 дней назад

    ሥራ ፈት
    ህዳሴ ግድብ የተበላ እቁብ ነው
    ትራምፕ እንዴ እናንተ በተበላበት አያክትም
    የፅንፈኛ ሚዲያ ግማቱ ልክ የለም

  • @HabtamuTebeje-d6h
    @HabtamuTebeje-d6h 6 дней назад

    Foxy president of America.

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 6 дней назад

    የተበላ እቁብ ላይ መላላጥ ካልሆነ ለመጋጋጥ ምንም አያመጡም። ደግሞ አንተ አታሽቃብጥ እነሱ በፈሱ ቁጥር አንተ የፈሳቸው ሽታ ይህን ይመስላል እያልክ አትዘግብ።

  • @AbiniAssefa-bj9gn
    @AbiniAssefa-bj9gn 6 дней назад

    Keras belay nifas ende egypt new

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 6 дней назад

    ስለ ባሕር ማውራት ተውከው አኮ የት ደርስክ የ ሶማሊላንድ ነገር ስ የት ደረሰ የ ኣሰብ የት ደረሰ ቱቱላ ኢትይፕያ ተርገምች ኣገር ህጻን ደፋሪ

  • @Mulue-h6w
    @Mulue-h6w 6 дней назад

    I'm homeless

  • @SAMUELNigatu-k1o
    @SAMUELNigatu-k1o 6 дней назад

    ትራምፕ የአሜሪካ እንጂ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት አይደለም አባይም ያለው ኢትዮጵያ እንጂ አሜሪካ ወይም ግብጽ አይደለም ከፈራህ ተመለስ

  • @KalebKaleb-s4d
    @KalebKaleb-s4d 6 дней назад

    ትራፊ ምንም አታ መጣም 😡😡

  • @wewe5688
    @wewe5688 6 дней назад

    አልሲሲ ተገናኑ ከተባለ ምነው ተቕማጥ የሚይዛቹ የግብጽ ፎብያ አላቹ ልበል፡ አብይም ህዶ ትራንፕ ይገናኝ

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 6 дней назад

    አማራ ከዶክተር እስህፃን ከሀይማኖት አባት እስከበሬ በኮሮሞማ እየተጨፈጨፈ ስላንዲት ኦሮሞ ህፃን ታወራለህ ግብፅም ታፈንዳዉ ማን እየሞተ እየወደመ ማን ሊለማ

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 6 дней назад

    Tnish atafrum huli hxan lij tfefralachu. Shame on you Ethiopia

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 6 дней назад

    ችግር ጠሪዎች የዛሬ አራት አመት ፎቶግራፍ ሠቅለህ መዐት ትጥራለህ??

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 6 дней назад

    ምን አባትህ አገባህና ነው ያለፈውን ፎቶ የምታሳያው

  • @ZIZOCHNNEL
    @ZIZOCHNNEL 6 дней назад

    አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ

  • @solomonandom6371
    @solomonandom6371 6 дней назад

    Ere zena sesera tanzazawaleh tselechaleh lsemah efelgalew wereah be 2 or 5 aybeletm 2 dekeka lemesmat yanten krakbo 15 or 20 minit mesmat yakereshal

  • @yakobyishak6262
    @yakobyishak6262 6 дней назад

    America yane yahel asfelagi hager adelechem ba ahunu gizaa ba wehachen kemanem ga anederaderm

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 6 дней назад

    ምንም አየመጣም አትንበጫበጭ ምን ልያዉራ ነገር ናህ

  • @Ketema-o4m
    @Ketema-o4m 6 дней назад

    Yekoye video tasayaleh

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 6 дней назад

    ይሄ የበሰበሰ ሽማግሌ ምነው አፈላ

  • @Nunubirh
    @Nunubirh 6 дней назад

    Weshaw yechohal gemelu yehedal chawww😂😂

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 6 дней назад

    OHODED - didn't comment on the matter. 👎👎

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 6 дней назад

    ኦሮሚያ ክልል አራት ክልል ማከፋፈል ያለባት ክልል ነው ይህ ጉደኛ ክልል

  • @AbiniAssefa-bj9gn
    @AbiniAssefa-bj9gn 6 дней назад

    Yegna ye arab akatariwoch asibut egypt be america yemitifelegew arabochin shitew new.

  • @asratkassa1171
    @asratkassa1171 6 дней назад

    yEthiopa amelake yete hedo trape mnwe askwalleke enyalne esti

  • @DM-qd4mg
    @DM-qd4mg 6 дней назад

    የዚህ ፔጅ ባለቤት ኤርትራዊ ነህ ወይስ ለሽቀላ ነው እንደዚህ የሙያደርግ ? 😂😂

    • @yonas9945
      @yonas9945 6 дней назад

      የኤርትራዊ ጦስ መቀመቅ ያውርድህ !!
      እንግዲህ እየለመንክ ስትበላው የኖርከውን ስንዴ ያስከለከሉን ኤርትራውያን ናቸው ብላችሁ እበዱ ተንኮለኞች ክፉ ህዝብ ለምኖ ከመብላት አያውጣችሁ !!

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g 6 дней назад +1

    Fano mujale

  • @AlemayehuAbebe-y7s
    @AlemayehuAbebe-y7s 6 дней назад

    😊😅😮😢🎉😂

  • @Thomas-h2u
    @Thomas-h2u 6 дней назад +1

    Ethiopia doesn't have a leader because Abiy Ahmed is foolishness corrupting person in Ethiopia.

  • @ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ

    😂😂

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 6 дней назад

    YCHIN SHERMUTA HIV YEHONECH ETHIOPIA 🇪🇹 BEWNET MULU BE MULU KE KARTA TFAQALECH

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 6 дней назад

    ወገን ለወገን እባካችሁ አንፈቃቀር አንተሣሠብ ይሕች ሕፃን በጣም ታሣዝናለች ይሔን የፈፀም ተፈልገሕ ሣይሆን ተፀፅተሕ እጅሕን ሥጥ