የቀጠለው ውጊያና የዶክተሩ ገዳዮች / አቶ ጌታቸው ረዳ እቅዳቸውን ይፋ አደረጉ / የጅቡቲ መንግስት የድሮን ጥቃቱን በተመከተ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • #ethionews_amhara_fano_tigirai_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf...anker_media_ebs_zena_ethi_foruM_ethio_news_merja_amhara_@ethionews
    @zena_merja_ethioforum
    @fano_amhara
    @tdf_tigrai
    @anker_anchor_media
    @feta_daily
    @ethio
    የቀጠለው ውጊያና የዶክተሩ ገዳዮች / አቶ ጌታቸው ረዳ እቅዳቸውን ይፋ አደረጉ / የጅቡቲ መንግስት የድሮን ጥቃቱን በተመከተ

Комментарии • 67

  • @AbrhamMelkamu-q7p
    @AbrhamMelkamu-q7p 5 дней назад +6

    ነፍስ ይማር

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 5 дней назад +3

    ነፍስ ይማር ❤❤❤

  • @kebedebeka9131
    @kebedebeka9131 5 дней назад

    በማንም ይሁን በምን መገዳደል ይበልጥ መጠፋፋትን ያመጣል አንጂ ለችግሮች መፍትሄ ሆኖ አያዉቅም፡፡
    እግዝአብሄር ይህንን ከፉ ዘመን በቃ አንዲለን ተግቶ ከመለመን ዉጪ ምን እንላለን፡፡

  • @gimjamolla1975
    @gimjamolla1975 5 дней назад +3

    ፈጣሪ ይህንን ዶክተር የገደለ ዘርማንዘሩ ጨርቃቸዉን ጥለዉ አብደዉ የቁም ሙት ሁነዉ ያሳየን መሞት ሳይሆን በቁሜቸዉ ሙተዉ ያሳዬን

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy 5 дней назад +4

    ጌታቸው በቅርብ ይታሰራል

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 5 дней назад +2

    ድል ለፋኖ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 5 дней назад

    እዉነት ተመስገን ጥሩነህ ቁጭ ብላችዉ እያሳረዳችዉ እስከ መቸ ትኖሩ ይሆን ዋዋዋዋዋል

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 5 дней назад +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 5 дней назад +4

    የአማራ ህዝብ ሆይ ፣ ህዝብ ሆይ ትመር እንደሆነ ምረር እንደ ቅል አልመር ብሎ ነው ዱባም እንደቅል🙄🙄

    • @abebe7532
      @abebe7532 5 дней назад

      Baykefaw yehonala ‼️
      Aybela Ayteta
      Duban min Nefaw
      Baynagerut Hoden baykefaw‼️

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 5 дней назад

    ማን ይጮሀል ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 6 дней назад +2

    ❤❤በርቱልን

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 5 дней назад +1

    Frud.. የሚባል አፋር ጁቡት ነፃ አዉጭ.. ለመምጣት እንጂ.. Nothing things happened between et and djibuti

  • @Al-sasTana
    @Al-sasTana 6 дней назад +2

    በርቱልን

  • @sosina19
    @sosina19 5 дней назад +2

    አማራውያን አንድነት ከሌለን ግፍ እና ስቃይ ይቀጥላል ስለዚህ እገሌ እንዲህ አለ እንደዛ አሉ እያሉ ልዩነትን ከማስፋት ሁሉም ወደ ህሊናው ተመልሶ ቢያስብበት መልካም ነው 💚💛❤️

  • @Gebriyeeee12233
    @Gebriyeeee12233 5 дней назад +2

    Bravo Djibouti shibrtehna maninim gidey

  • @AlazarBack
    @AlazarBack 5 дней назад +2

    ማራ ገራሚ ህዝብ ነዉ ፣እየሞተ እያለቀ እንኳን የማይነቃ

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 5 дней назад +2

    አይ ቱርክ ለመሆኑ ድሮን እየሰራሽ የምታሰቀጠቅጭን ለምን ይሆን?ከዚህ ህዝብ ጋር ምን ይሆን ጥላቻሽ በየትኛው ሐገራችንን በመሩ መሪ ይሆን ግድ የለም ቱርኮች መንግሰት ዘላለማዊ አይደለም ሰለዚህ ነገ እንተዛዘባለን ከምር ።

  • @TeferaElimeneh
    @TeferaElimeneh 5 дней назад +6

    ይህን ሰው በላ ስርዓት ሰው የሆነ ሁሉ ሊታገለው እና አፈር ከድሜ ሊያበላው ይገባል።

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 5 дней назад +1

    አብይ ዶክተር.. Bemegidel የ ፖሊቲካ.. ትርፍ አያገኝም... ፋኖ ግን ያገኛል. አንዴት. መንግስት የ ህፃናት ና ዶክተር.. ደህንነት መጠበቅ ግዴታ አለበት.. Fano የዋ አምሐራ bemegidel የ ፖለቲካ ትርፍ ሲያጣ dr.. Na ህፃን bemegidel.. የደም ግብር ያስገባል.

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 5 дней назад +3

    የጨረቃ ምክር ቤት ይባላል

  • @HOPE_LIFE1
    @HOPE_LIFE1 5 дней назад +2

    💚💛❤️🙏🏿

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 5 дней назад

    አዎ ገዳይ ሆዲዲ ተይዞ የሜታሰረዉ አማራ ይች ቀን እንደሆን ታልፋለች ዋዋዋዋዋ

  • @bentiefa3702
    @bentiefa3702 5 дней назад +5

    በስንት ልፋትና ድካም እዚህ ደረጃ የደረሰን ለሀገርና ለወገን የሚጠቅም ባላምጡቅ አዕምሮ ሐኪም የሚገድል ብረት ተሸካሚ ድልብ መሃይም የልጁን ማንነትና የእሱን ዕርዳታ የሚጠበቁ ሕሙማን ሥቃይ መረዳት የማይችል ግዑዝ አካል መሆኑን አሠይቶናል፤ ለሀገርም እጅግ በጣም አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን ሰብ ስፔሻል ሐኪሞች አንዱን ማጣት ከባድ ኪሣራ መሆኑን ማን በነገረው? እሱን ብቻ ሣይሆን ሚሊዮኖችን እንደገደሉስ በምን ጭንቅላታቸው ይወቁት? ከግማሽ ዕድሜው በላይ ከወረቀት ጋር ሲታገል ቆይቶ ያሰበበት ሣይደርስ መቀጠፍ እንዴት ያማል? እኔን ወንድምዬ!!! ይብላኝ እንጂ በቁማችን ለሞትነው አንተስ ምኑንም ላትሰማ በግዑዛን እስከወዲያኛው ሄደሃልና ነፍስህ በሠላም ትረፍ!!!!

    • @woldebazizew9385
      @woldebazizew9385 5 дней назад +1

      @@bentiefa3702 እንዴት የፈገግታ ምልክት አደረግክ?

    • @bentiefa3702
      @bentiefa3702 3 дня назад

      @@woldebazizew9385 በስህተት ነው ይቅርታ!!! የሐዘን መግለጫ ጋር ተመሳስሎብኝ ይሆናል ወንድሜ!!!

    • @woldebazizew9385
      @woldebazizew9385 2 дня назад

      @@bentiefa3702♥️♥️♥️

  • @ዝምእንበልብዙእናጎለን

    አንድን ዶ/ር መግደል ምርት ብዙን ህዝብ ማንገላታት ነው አረ እንመለስ ይብቃን ልብን የሚያሳን ዝን ነገር መስማት ደክሞናል ሁሉ እርሷን ይይ ተባረኩ በዶ/ር ምት ከልብ አዝኛለሁ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ

  • @fdfftt4108
    @fdfftt4108 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya 5 дней назад +2

    Online የቀጠለዉ ጦርነት😂😂😂

  • @fatmamhomed5893
    @fatmamhomed5893 5 дней назад +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 5 дней назад +1

    ጠላትም ቢሄርንም ጦርንም ኦህደድዉም ኦሮሞንም ሊሰርቅናም ሊገድንም ነዉም ባስቸካይም አዋጅንም ወዳማራም ህዝብንም ቦታም ለእገታም ለግድያም ይፕገባዉም ጤርዉም ይዝዎም ካማራም ከተሞችንም ካንብዉንም ተክሎም በፈለግፕዉ ሰአትም ሊሰርቅ ሊያርድ ሊገድንም ካንብንም
    ሰርቶም የሰፈረም ጦርዉም አሳድዳችሁም ካልመታችሁትም አንድንም ሙህርንም ካማራም. ክልልም አትኖርዋትም ጠላትም ቢሄርንም ጀነራልም መሪይም ሚልክብህንም ሚያሰፍርብህንም ሊያጠፋህም እንጅይ ሊያለማንም አደለም መግደያም ጦርም መሳርያም ይዝዎም ከቦታህምሽየሰፈረም ጦርም በለዉ አኅፋዉ ቅደመዉም ሳይቀድምህንም ግደለዉ ሳይገድልህንም እሽይ

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 5 дней назад +2

    ሰድሰሰት አመት ሙሉ እነ ዶር አምባቸውን፣ኢንጂነር ሰመኘውን፣የአማራ ባለሀብቶችን፣ምሁራንን የያሰገደለው፣በማጎሪያ የሚያሰቃየው ጥቁሩ ናዚ አብይ አህመድ መሆኑን የማያውቅ አለ🙄የዶሩ ግድያም የዛ አካል ነው የአማራ ህዝብ ገዳዮ ማነው እያልክ አትደናቆር

    • @zewdua155
      @zewdua155 5 дней назад

      እንተ አማራም አይደለህም: አማራ አስተዋይ: መካሪ: ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው: አዛውንቶችን የሚያከብር: ፍፅፁም ኢትዮጵያዊነት ያልው ነው::አንዱም እኔ ነኝ::
      እንተ የሚሰራን የማትወድ: የተማረን የምትገድል: በድንቁርና የተነፋህ: ቀናተኛ ነህ:: እግዚአብሄር በሰራኽው: ባወራኽው ይፍረድብህ::! ሞት አይቀሬ : አንድ ቀን ይወስድሃል!

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 6 дней назад +5

    ፈጣሪ በአማራ ክልል ያሉት ብልፅግና አዉሬ አራዊት መሬት ተከፍታ ትዋጣችሁ😢

  • @BezaaDesaleny
    @BezaaDesaleny 4 дня назад

    😭😭😭

  • @BogalachiiAmbo
    @BogalachiiAmbo 4 дня назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 5 дней назад +2

    ሞት ለገዳዩና አውሬው ሰውዬ።

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 5 дней назад +1

    የጨረቃ ምክር ቤት ትግራይ ጠል ስብስብ ማን አይቀበለውም አንዱ እንዲውም በትግራይ ጦርነት እሱ ከጠላት ጋር ሲጨፉር ነበር አያፍርም ምክር ቤት አይሻለውም ጭፈራ ቤት 😂😂😂😂

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 6 дней назад +1

    በቃሉ በርቱ ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ፤የእናትም ታሪክ ነው በዚሁ ቀጥሉ፤እንደነሀብታሙ፣መሳይ መኮነን ፣በለጠ ካሳ ካሂድ እንድትሆኑ።

    • @emugenet4211
      @emugenet4211 6 дней назад

      መሳይ መጠንን ምን አደረገ

  • @ayilelemma187
    @ayilelemma187 5 дней назад +2

    በትግራይ ሃይሎችም ሆነ በወያኔዎቹ መካከል ምንም አይነት ልዩነትም ሆነ ጥል የለም፡፡ ሁሉም ነገር ከአብይ ጋር ተጠቃቅሰው እየሰሩ የሚለቋቸው ድራማዎች ናቸው እየተተረኩና እየተተነተኑ ያሉት፡፡ ንቃ፣ ብቃ፣ ትጋ፣ አጥቃ!!

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 5 дней назад

      እርስ በእርስ ስላልተጫረሱ ነው 😂😂😂😂

    • @ayilelemma187
      @ayilelemma187 5 дней назад

      @@samsamsun367 እነርሱ እርእ በርስ ተላልቀው ህዝቡ ሰላም ቢወርድለት ምን ይመስልሃል፣ ፈላስፋው!! 🥱🥱

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 дней назад +1

    Gud bel Gonder ‼️
    Ye Tara ena Girgda 😃🤣
    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 5 дней назад +1

    የሐይማኖት አባቶችን,እናቶችን,የአገር ሽማግሌዎችን, መምህራንን...አንበርክካችሁ እረሽናችሗል እኮ ከዚህ በፊትም አሁንም እየገደላችሁ ነው እንቁ የአማራ ልጆችን...ገሎና አስገድሎ አልቃሾች,ሰው በላዎች ናችሁ,...ከየት ነው ግን የተፈጠራችሁት...???

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 5 дней назад

    መሬት ላይ ድል ያጣ ቡድን.. አንኩዋን dr fetarinim yegelal.. ማንን ብንገል.. ህዝብ አብይ ላይ ይነሳል? በሚለው.. የ ፋኖ triAl.. ሙከራ.. Sub special.. Bigedel? የሆነ ነገር አብይ ላይ ማስነሳት ይቻላል.

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 5 дней назад

    ዶክተሩን የገደለውማ እኛም እናንተም ሁሉም ያቃል ዶክተሩንም ፋኖ ዩሀንስንም የገደለው የጎጃም እስኳድ እነ ጠበቃ አስረስ ናቸው።

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 5 дней назад +1

    I fividyaks who are responsible for the killing of Dr Andualem dagnachew and other amhara elites
    1. Desalegn Tassew
    2. Wagegnew Azezew
    3.Meseret
    4.Desiye Dejen

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 5 дней назад

    ጽንፋኛዉ ረሱን ይፈትሽ ከናሱ ዉጪ ማንም አይፈጽምም ሹር

  • @YEHENEWTILAHUN
    @YEHENEWTILAHUN 5 дней назад

    የጎጃም ፋኖ ራሱን ይፈትሽ?

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp 6 дней назад

    ፦ አንተ ጋዜጠኛ የትራፍራፌ ለቃቃሚ ነህ

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 6 дней назад

      አንተ ደግሞ የአዲስ አበባ የገንዳ ማጣረቀሚያ ዝባላ / ቆ ነህ😂😂😂

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 6 дней назад +1

      ዝምብለህ አዳምጥ አትሳደብ

    • @Auiopui
      @Auiopui 5 дней назад +2

      ኣተ የብልፅግና ካድሬ ነህ

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 дней назад

      አንተም ጋላየሚወረውርልህንትራፊ ብላ

  • @WonduGebrematiwos
    @WonduGebrematiwos 5 дней назад

    ነፍስ ይማር

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 6 дней назад

    በቃሉ በርቱ ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ፤የእናትም ታሪክ ነው በዚሁ ቀጥሉ፤እንደነሀብታሙ፣መሳይ መኮነን ፣በለጠ ካሳ ካሂድ እንድትሆኑ።

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 6 дней назад

    በቃሉ በርቱ ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ፤የእናትም ታሪክ ነው በዚሁ ቀጥሉ፤እንደነሀብታሙ፣መሳይ መኮነን ፣በለጠ ካሳ ካሂድ እንድትሆኑ።