Ethiopia - 'ዘመቻ ወዳጅ ፍለጋ' የቤተ-መንግስቱ አጋፋሪዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 121

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 7 дней назад +6

    ወይ ጌታ መጨረሻዋን አሣምርልንልመናችን ይሔ ደግ ሕዝብን ጌታ ይታደገው ያማለ የምንሠማው ሑሉ💔💔💔💔

  • @sultanbushira7786
    @sultanbushira7786 4 месяца назад +10

    ሀገር ከድተው የግብጽና መሰል የኢትዮጵያ ጠላቶች ወዳጅ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 7 дней назад

    እኛ ማንም አንልም ሁሉም የልፍል አንደ ቀን እናንተ ግን እግዚአብሔርን ብቻ ፍሩ❤❤❤

  • @user-tz3fn4hy6c
    @user-tz3fn4hy6c 4 месяца назад +7

    የፋኖ መቅረት ኤሄን ያክል ያንጫጫል

  • @mesfinwassie1188
    @mesfinwassie1188 5 дней назад

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ

  • @user-kq2qq7fn3n
    @user-kq2qq7fn3n 4 месяца назад +2

    አቢይ ከሚሊዮኖች ጋር አለ። አትቃዡ።

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 5 дней назад

    Ene gen abeyen betam wedewalew ምርጥ መሪ

  • @user-ur9hf1gq5e
    @user-ur9hf1gq5e 4 месяца назад +1

    መንም ቢሸሸውና ሸሸው ቢባል የኛ አይነቶች ብዙ ነን ያለምንም ሰምና ያለምንም መጠሪያ እስከ ሞት ድረስ ሰልጣን ፈላጊነት ሳያሸንፈን ለዚች አገርና ለተያዘው አገረ መንግስት ግባታ እስከ ሞት ድረስ ለመጪው ትውልድ መስዋት ለመኦን ዝግጁነቱ የኔ ብቻ ሳይኦን የብዙ ኢትዮጵያዊያኖት ነው።
    ሁሌም ቢኦን አገር ለውጥ ላይ ሰትኦን አይን እያላቸው አይነ ስውር የሚኦኑ አሉና በርቱልኝ እኛ ከናተ ጋር ነን

  • @adnanhussen4451
    @adnanhussen4451 4 месяца назад +3

    እንደ ድሮ ቃናን ተርጉመው ፖለቲካ ተወ ✋ በቃን በቃ ኡሽት ሰላቼን

    • @zembalchw3824
      @zembalchw3824 4 месяца назад

      ቡሽቲ እውነት ስትሰሙ ያማችሁል ጥንብ ካድሬ

  • @Shegaw19
    @Shegaw19 4 месяца назад +10

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 4 месяца назад

      ቅ😂😂

    • @user-ur9hf1gq5e
      @user-ur9hf1gq5e 4 месяца назад +3

      ፋኖ ማነው አረ ሰውዬው ያሀ አብዷል እየተባለ የሚጣለው ውሻ የሚመስለውን ነው።
      ከፈለከው አረቄ ቤትና መሸታ ቤት አታጣውም ፈልገው

    • @user-gy4vi3wd6e
      @user-gy4vi3wd6e 4 месяца назад

      እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @user-ot7tc3xj8p
    @user-ot7tc3xj8p 4 месяца назад

  • @temesgenkiyaa2023
    @temesgenkiyaa2023 4 месяца назад +4

    ብጥርቅ እግዚአብሄርን የያዘ መቼም አያፍርም

    • @zembalchw3824
      @zembalchw3824 4 месяца назад +1

      ቲሺሺሺ ለቃቃሚ ካድሬ ገና አንገቱን ተይዞ እሬሳው መንገድ ላይ ይጎተታል ይሄ አውሬ

    • @rosafenta9814
      @rosafenta9814 8 дней назад

      የትኛውን እግዚአብሔር ነው የያዘው?በመግደልና በማሳደድ የሚያዝ እግዜአብሔር አለ?

  • @user-cf6ge7vd2c
    @user-cf6ge7vd2c 10 дней назад

    Long live Abechu

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 8 дней назад

    አይ!የሰው፡ነገር፡ሆነና፡ነው፡ምን፡ይደረግ?እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 9 дней назад

    እውነትም የፋኖ መቅረት አብግኖአቸዋል

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 8 дней назад

    ጠቅላዩ መች መሥማይ የለዉም

  • @eskinderalemayehu9824
    @eskinderalemayehu9824 4 месяца назад +1

    ምንድነው ምታወራ የተለየ ነገር ምታወራ የመሰለስኝ ተራና ሁሉም ሰው የሚያውቀውን ነገር እኮ ነው ምታወራው። ደበበ ሰይፉ ያልከው ደበበ እሸቱ ለማለት ፈልገክ ነው ሲቀጥል እርሱና ያወራከው ነገር አገናኝም ተራ የሰዎችን ግለ ታሪክ ነው ያወራከው። ምንም የማይገናኝ ነገርም ጋዜጠኝነት እንደዚህ አይደለም በደንብ አንብብ።

  • @user-cf6ge7vd2c
    @user-cf6ge7vd2c 10 дней назад

    LONG LIVE ABECHU

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 4 месяца назад

    በኢሀዲግ ዘመን ማለትም 2004ዓል ትልቅ ዋጋ ከከፈሉት ውስጥ ነኝ፥ ባሁኑ ብልፅግና ልትሉትም ትችላላቹ። በአጭሩ 3ነገሮ እጅግ ያናዱኛል 1የአሜሪካ አገዛዝ 2የብልፅግና አገዛዝ 3ፅፈኛ ዘረኛና ብሄርተኛ እነዚ በጣም ያናዱኛል። አንዳዴ የዚ ቤት ነገር (ፈታ ዴሊ)ማለቴ ነው አሁን አሁን ወዴት እየሔደ ነው እላለሁ...?

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 4 месяца назад +2

    የኬኛው ብልፅግና ይውደም

    • @mideksahumnessa937
      @mideksahumnessa937 4 месяца назад

      Kometa lameng liji

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 4 месяца назад

      @@mideksahumnessa937 ጋላው አንተም አብረህ ውደም

  • @AliDebay
    @AliDebay 4 месяца назад

    ሺ አመት ከጎኑ ነን ከአብቹ ❤

  • @jobirmosisa6823
    @jobirmosisa6823 7 дней назад

    Furshi ante nek betam diakon kibret mirti ye Ethiopia lij new

  • @hanihasen
    @hanihasen 4 месяца назад

    የእሁድ ጥዋት ፕሮግራም ❤❤❤

    • @user-gy4vi3wd6e
      @user-gy4vi3wd6e 4 месяца назад

      እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @user-zm5os9kg4h
    @user-zm5os9kg4h 4 месяца назад +1

    በነዚ ምሁራን ተቃጥለሃል መቼም። እስቲ የራስህን ህይወት ዛር ተብለህ ተመልከት ተልከሲስ ነህ።

    • @user-nv5ky9qk3f
      @user-nv5ky9qk3f 4 месяца назад

      ምን ቤት ነህ አትሰ አጨብጫቢ

    • @user-zm5os9kg4h
      @user-zm5os9kg4h 4 месяца назад

      አይ ፈታ ፈታላኮ ነው። ከቃና ምን አድርጎ እንደወጣ ጠይቀው ። አሳፋሪ ሰውን ነው እረ!ፈጣጣ እንደሱ የለም።

  • @danielabebe9727
    @danielabebe9727 4 месяца назад +1

    በል ስለአንዳርጋቸው የተነተንከው ፍፁም ስህተት ነው:: አንዳርጋቸው እንግሊዝ የገባው በዘመነ ወያኔ ሳይሆ ን ከኢህአፓ ጋር ተያይዞ ሱዳን በስደተኝነት ከገባ በኾላ ከሱዳን ወደ እንግሊዝ የገባው በዘመነ ደርግ እንጂ ከወያኔ ጋር ከተለያየ በኾላ አይደለም አልነበረም:: አንዳርጋቸው ከመታሰሩ በፊት የአርበኞች ግንባርን አላቋቋመም:: የዚህ ድርጅትም አባል አልነበረም:. አንዳርጋቸው ያቋቋመው የግንቦት 7 ሲሆን በትህነግ ከየመን ከታገተ በኾላ አርበኞች ግንባር እና ግንቦት 7 ተቀላቅለው የአርበኞች ግንቦት ንቅናቄ የሚል ድርጅት ተመስርቷል::

    • @user-zm5os9kg4h
      @user-zm5os9kg4h 4 месяца назад

      አትፍረድበት እሱኮ አንባቢ ብቻ ነው። ፅፎ የሚያቃብለውን ውቀስ ። የእንጀራ ነገር ሁኖበት ነው።

  • @FreeEthiopia1787
    @FreeEthiopia1787 4 месяца назад

    ዳንሄል ክብረት በገንዝብ የሚደግፎ ሚዲያ

  • @dkm1666
    @dkm1666 4 месяца назад

    where is bishoftu ?

  • @abdurahimsani4296
    @abdurahimsani4296 4 месяца назад +1

    አትልፋ አሁንም ከጎኑን ባንዳዉ

    • @zembalchw3824
      @zembalchw3824 4 месяца назад

      ይብዳህ ቅራቅንቦ ካድሬ

  • @BiluuBlack
    @BiluuBlack 4 месяца назад

    ሰላም ኢትዮጵያ 🎉

  • @fawuziabdella5672
    @fawuziabdella5672 4 месяца назад +1

    Kenes lela wedaj yelem inde ethiopian ina ye mengisit wedaji inesu bicha nachw lela yelachewm ahunim asmesayoch kalu indinesu infeligalen selam bilstigina lemengisit hizibina ethiopiachin kemengisitachin gar wedefiti inwedachwalen selamun yabzalin fetariachin

  • @natnaeltesfaye796
    @natnaeltesfaye796 4 месяца назад

    እንደ ቆርቆሮ የጮህከው ከፋይህ አዞህ መሆን አለበት እንደው ካልጠፈ ሰው አንዳርጋቸውን እንደ ሰው ቆጥረህ መጥቀስህ ያሳፍራል

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 4 месяца назад

    እሱ ሰይጣን ሆነባቸው ለእኛም እሳትና ሰይጣን ሆነብን!

  • @user-gy4vi3wd6e
    @user-gy4vi3wd6e 4 месяца назад

    እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

    • @rosafenta9814
      @rosafenta9814 8 дней назад

      ምነው በአፍህ ባትፀዳዳበት? አንተጀምርና አሳየን

  • @user-br8vl3qh3l
    @user-br8vl3qh3l 4 месяца назад +1

    BISHOFTU YEBEDAH DEBREZEIT BEL ANT YE GALLA AHEYA

  • @AliyAmedi
    @AliyAmedi 10 дней назад

    ሃሰት

  • @user-ro9ky8zs3y
    @user-ro9ky8zs3y 4 месяца назад +2

    Ante werh hulu aytememe banda neh ende

  • @SmilingPug-jq4ib
    @SmilingPug-jq4ib 4 месяца назад

    Ahunem dakon nw yedenkoro lej dn daniel beleh teraw ante aheya bemaeregu teraw

  • @getugirma9082
    @getugirma9082 4 месяца назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ታማኝ ነዉ።
    እሱ ይከ'ዳል እንጂ አይከደም።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 4 месяца назад +1

    አቶ ደመቀ እኮ ዛሬ ፓርላማ ነበሩ አላየህም እንዴ??

  • @SmilingPug-jq4ib
    @SmilingPug-jq4ib 4 месяца назад +2

    Ante donqoro sew bechwun ayidelem elf meat sew kersu jerba alen

  • @getnetsharew4872
    @getnetsharew4872 4 месяца назад +2

    አብይን ማመን ቀብሮ ነው። ያልነው ለዚህ ነው።

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 4 месяца назад

    እውን ዶር ብርሃኑ ነጋ መጽሐፉን የጻፉት ደብዳቤ ማስገባትም ሆነ ማስወጣት ከማይቻልበት ቃሊቲ እስር ቤት ነው ??
    እንዴት ተፈቅዶላቸውም ሆነ ወይም ተደብቀው እንደተዘጋጀ የፈታ ዴይሊ አዘጋጅ ምን ይሉ ይሆን ?

  • @user-qo6pt4hi8p
    @user-qo6pt4hi8p 4 месяца назад

    እናንቴ ያለፈውን ታርክ ማውራት ብቻ 4:04 ሳይሆን

    • @user-gy4vi3wd6e
      @user-gy4vi3wd6e 4 месяца назад

      እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @haileasmerew3487
    @haileasmerew3487 4 месяца назад

    ፈታዬ, ወዳጅ ነው የሸሸው? ወይንስ ያስሸሸው ነው የሸሸው?

  • @AbisiniyaYalew-dr8tt
    @AbisiniyaYalew-dr8tt 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @hahayahsha4900
    @hahayahsha4900 4 месяца назад

    ሜን እታባስ

  • @goje8503
    @goje8503 4 месяца назад

    አይ ሰይጣን ፈረደበት!

  • @aryamhayal1487
    @aryamhayal1487 4 месяца назад

    እውነት ፋርሽ

  • @MesfinZerihunWakite-wi4ii
    @MesfinZerihunWakite-wi4ii 4 месяца назад

    Kezasi
    😂

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 7 дней назад

    ኧረ አባታቸዉን ቅይረዉ አብይ ይሙት ያሉ ነበር እንጀ ሰማይቱ ቅዱስ ጊወጊስ ተሰግቶለት ነበር

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 4 месяца назад

    የቤተመንግሥት አጋፋሪዎች መሸሽ ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦችም ለሽሽት ሳይደመሩ ይቀራል ብላችሁ ?

  • @girmaeyesus2
    @girmaeyesus2 7 дней назад

    Very poor writings

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 4 месяца назад

    Self appointed Oromia king Abiy Ahmed made agreement northwest state of Somalia “ somaliland governor. Somalia needs to make regional peace agreement for Amhara republic. Ethiopia became a lawless country once Abiy Ahmed declared himself Oromia! 😅

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 7 дней назад

    አንዳርጋቸው ግራ የተጋባ ሰው ነው ልጅ ሆኜ አስታውሰዎለው ኢሀፓም ነበር የሰፈሬ ሰው ነው አቧሬ

  • @yonasgetachew3523
    @yonasgetachew3523 4 месяца назад

    aye feta dally ankware yehone wera atachu manem yemeyawekewen hake ye docter abey cheger adregehe maweratek men yahel mezanawent eyegodelachu endehone yasayale beteley ant tasazenalek sew yemetale yehadale seletane zelalemawe aydelem docter abey hula yehadale

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez 4 месяца назад

    በአማራ ምክንያት ነዉ አፄ ተድሮስ ተባብሮ አማራዎች አስገደሉ ማለት ይቻላላ በተለይ ኦርቶዶክስ ቄሶች ሆዳቸዉ ከጎደለ ለማንም አይተኙም

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq 4 месяца назад

    ሼሽተው አለቁ😢

  • @user-eh4ii3ik3k
    @user-eh4ii3ik3k 9 дней назад

    እኔ በበኩሌ ወዳጅ አነበርኩኝ ተቃራኒ

  • @anteaye7228
    @anteaye7228 4 месяца назад

    It looks like you have no clue about politics these days....your analysis is very elementary! Pls do not analyse, just report!

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f 4 месяца назад +1

    ሦሥት አካል አንድ እይታ በማንም እና በምንም መቼም የትም ሊቀለበስ የማይችል ዓለምዓቀፋዊ ኣቋም ነው።
    🌈🌈🌈🌈🌈

  • @kiyuyene8635
    @kiyuyene8635 4 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 4 месяца назад

    እና አብይን ከአፄ ቴዎድሮስ እያመሳሠልከው ባልሆነ

    • @FreeEthiopia1787
      @FreeEthiopia1787 4 месяца назад

      ዳንሄል ክብረት በገንዝብ የሚደግፎ ሚዲያ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 4 месяца назад

    አላማ ከእናትና ከሚስትም ይለያል።አብይ ያየውን ማየት ካልቻሉስ ዘርኝነት ጉያ ውስጥ መወሸቅ ከመረጡስ?

  • @martamarta7129
    @martamarta7129 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😅😅

  • @Hyundai-hd4ch
    @Hyundai-hd4ch 4 месяца назад

    አው አሃዳዊነት ላይመለስ ሄዶዋል

  • @FekredinJemal-sn3qu
    @FekredinJemal-sn3qu 4 месяца назад +1

    አብይ ለዚሕ ሕዝብ የተሾመ ነው

  • @girmagebereslassie1740
    @girmagebereslassie1740 4 месяца назад +1

    አቢይ ጋደኞቹንና ደጋፊውን ህዝብ ጭምር የከዳ በምንምና በማንም ልታመን የማይችል ሙልጭልጭ ሰው ነው !! በፍፁም ርህራሄ የሚባል ያልፈጠረበት ለቃሉ የማይታመን የውሸት አባት ነው !!

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 4 месяца назад

    አብይ የንፁሀን ደም ይፍረድበት

  • @Sileshi-xw3jr
    @Sileshi-xw3jr 4 месяца назад

    ምንድን ነዉ ሁል ግዜ ትንተና ችሁ ኮፒ ነዉ ወሬ ብቻ ነዉ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 4 месяца назад

    በየወዙ ይማማላል ነዉ ተረቱ አብይ ከሀዲ ነዉ እጅ ነካሽ ባዳ ጭራቅ

  • @siyumwedajo4961
    @siyumwedajo4961 4 месяца назад

    አቢቹ ብቻውን ነው ትላለህ እንዴ?
    ገዱና ደመቀ ሲጀመር ሀሳብ ማመንጨት የሚችሉ ሰዎች ናቸው እንዴ?

  • @Eritrea-nx3yi
    @Eritrea-nx3yi 4 месяца назад

    ፈታ ❤

  • @SmilingPug-jq4ib
    @SmilingPug-jq4ib 4 месяца назад

    Enant yamaram honk ye oromo ye tigray tsinfegna yedingay zemen polotika aramaj hula be abichu bemekelakeya ena be ethiopia atemtuben

  • @user-wx6ly6mu4z
    @user-wx6ly6mu4z 4 месяца назад

    ጥሩ አቃጣሪ ባልቴት እንደ አንተ አይነት

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 4 месяца назад +1

    ቲርኪ ምርኪ ነገር ነህ!... ዜና እንጅ ትንታኔ አትችልም!.... አትችልማ!😂

  • @YohannesBekele-ey4sy
    @YohannesBekele-ey4sy 4 месяца назад

    ምቀኛ

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 4 месяца назад

    ለማንም ይሄ ለሀጫም አደንዝዞ አበረረው

  • @user-wz4ig2ee4d
    @user-wz4ig2ee4d 4 месяца назад

    የሽማግሌ ቅሌታም አንድአርጋቸው ፅጌ

  • @mabajifar3748
    @mabajifar3748 4 месяца назад

    ETHIPIA HAS NO PLACE FOR BANDAS & FANATICS !

  • @AbaJifar-oq8po
    @AbaJifar-oq8po 4 месяца назад

    ፋኖ ፈት

  • @mamela1
    @mamela1 4 месяца назад

    ፉርሽ ተመችቶኛል

  • @user-qo6pt4hi8p
    @user-qo6pt4hi8p 4 месяца назад

    Allways false

  • @HailuBe
    @HailuBe 9 дней назад

    አንተ ችግር ያለብህ ሟርተኛ ነህ።አንዳርካቸው ፅጌ ሀሳብ እንኳ አደራጅቶ መናገር የሚችል ሰው ነው።ስሜታዊ ብጩ አይደለም ወይ?ሚሊዮኖች ባሉበት ሰለአሥሮቹ ትጨነቃለህ?የሱ ዓይነቶቹ ያንተ ዘመዶች አማርኛ መናገር እንደጥበብ ቆጥረው ዘራፍ እንዳ እየተገዳደሉ ይኖራሉ እንጂ የትኛ የሠላም ታሪክ አላቸው?የውግንና ድርሰቶችና የታሪክ ሐቆችን አንብብ።አንተ ሰላማዊ ጭንቅላት የሌላቸው ከአሁን በኋላ አያስፈልጉንም።የራሳችሁን የሚትበሉት ዱሮስ ዐቢን ልትወዱት ነው የተደበቀ ፍላጎትህን የሚታላዝነው?ለደቡብ ሀብት?ትበላለህ በርታ!!!መስሎሃል፤ እዚያው!!!😭😭😭😭

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 4 месяца назад

    😂😂😂😂አብይ አብይ ብለህ ልትሞት ነው አግባው ሽማግሌ እንላክልህ😂 ነውረኛ ነገር ነህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ባሌጌ😅

  • @sewlesew5691
    @sewlesew5691 4 месяца назад +1

    የተንኮል ጠንሳሾች ወሬ አትንጣጣ

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 4 месяца назад

    😂