Ethiopia - የፋኖ አመራሮች በአሜሪካ እየተፈለጉ ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 197

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 Год назад +9

    ብልፅግና ፈፅሞ የመንግስትነት ሚና አያሟላም ብልፅግና የወንበዴ ስብስብ ነው። ድል ለፋኖ

  • @Abduselam-n6h
    @Abduselam-n6h Год назад +9

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Год назад +29

    የፋኖ አመራር አሜሪካ ምን ይሰራል
    መሬት ላይ እአተፋለሙ ነው አባቴ እነሱ
    ዓብይ ወደደም ጠላም እመኑኝ ፋኖ ይገለብጠዋል ድርድር የማይታሰብ ነው
    ድል ለጀግናው ፋኖ
    ፋኖ ያሸንፋል 🥰💚💛❤️

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Год назад

      አልሞት ባይ ተጋዳይ፣
      ሁሉን ነገር አጉዳይ።
      ወድቆ መንፈራገጥ፣
      ይባስ ለመላላጥ።
      ይህ ስለሆነ፣ መፍትሔው ዘዴ እንጂ፣ አጉል ጉራ ከረዩ ማለት የድሮ የጥንት ዘዴ ነው። እንደሱ አፄ ጌላውዲዮስንም አልበጀ።

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi Год назад

      ያ ፋኖ ያሸንፋል ❤️❤️

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Год назад +34

    ከሰው በላው የኦሮሞ አገዛዝ ጋር ፍፁም ድርድር ብሎ ነገር የለም፤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ!!!!!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪

    • @henok2127
      @henok2127 Год назад

      ኦሮሞ ምን ያርግ? ይሸከም? ዘለህ ኦሮሞ ኦሮሞ የምትለው?

    • @ዳሞት
      @ዳሞት Год назад +1

      ​@@henok2127እና የማን ይባል ታዲያ አሁንስ እነሱ አይደሉ አቢይ ከተነካ ሀገር ትፈርሳለች እያሉ የሚፎክሩት ታዲያ?

    • @henok2127
      @henok2127 Год назад

      @@ዳሞት የእናተ ትልቁ በሽታ ይሄ ነው ሀገር በአንድ ብሄር አይመሰረትም። ይሄንን ሀቅ ላለመቀበል አገዛዙ የኦሮሞ ነው ትላላቹ።

    • @ዳሞት
      @ዳሞት Год назад

      @@henok2127 እሽ የእኛ ብልፅግና?ስለዚህ አሁን ያለው መንግስት የኢትዮጵያ መባል አለበት ማለት ነው አደራህ? ወደድህም ጠላህም አገዛዙ የኦሮሙማ ነው አንተ እንደሱ ብትልም! እነ ሽመልስ እነ ጀዋር እና ራሡ ፅንፈኛው አብይ የሚናገረውን መስማት በቂ ነው
      1.ፅንፈኛው ሽመልስ አብዲሳ-------ተወደደም ተጠላም ለውጡ የመጣው በኦሮሞ ወጣቶች ነው ስለዚህ አሳልፈን አንሰጥም አብይ ላይ ከምንገዱ የምትቆሙ አካላት ከፈለጋችሁ እጃችሁን እንቆርጣችኋለን።
      2.ፖለቲከኛ ጀዋር መሃመድ---------በስንት አመት በእጃችን የገባውን ስልጣን አሳልፈን እንዳንሰጥ እባካችሁ ከተቃዋሚዎች ጋር ተደራደሩ።
      3.ሰወ በላው አብይ ኦሮሞ መግዛት አይችልም ስትሉ ለነበራችሁ ይሄው አሳየናችሁ ነገር ግን ኦሮሞ መግዛት ከቻለማ ለምን እኔ ብለው አንዳንድ ኦሮሞዎች ይመቀኙኛል፣ መሪያችን ተነካ ብለው ከቡራዩ ከከረዩ ከለገጣፎ እየመጡ ነበር እኔ ውስጤ እያረረ ቢሆንም በሳቅ ቃለ ምልልስ አድርጌ ነው እንጅ።
      3.አቶ ታዬ ደንድኣ ከቀድሞው ጭፍጨፋ ይልቅ ግዛቱ የኦሮሙማ በሆነበት ዘመን የተጨፈጨፈው ይበልጣል።
      እና ይሄ ንግግር የት ይድረስ ታዲያ የኦሮሞ ካልሆነ እንዴት እንዲህ ሊሉ ይችላሉ ወንድሜ?

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 Год назад

      ​@@henok2127ታዲያ ኦሮሞ አይደለም እንዴ እየተባበረ የሚጨፈጭፈው

  • @abumahir3501
    @abumahir3501 Год назад +30

    ፋኖ የአማራን ህዝብ ስለአስከበራቹሁ ድል ለእናንተ❤

  • @እሙአብዱሮህማንቱዩብ

    ፋኖየ የኛ አለኝታ❤❤❤

  • @MoAb-ff9gg
    @MoAb-ff9gg Год назад +3

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ROZAMEKONNEN-y5c
    @ROZAMEKONNEN-y5c Год назад +13

    ወይ ድርድር ድል ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s Год назад +12

    ድል ለፋኖ

  • @MekdesTigab
    @MekdesTigab Год назад +8

    ድል ለፋኖ !!!

  • @zeleketesfu8483
    @zeleketesfu8483 Год назад +21

    እስኪ ያሀገራችን ሰላም የናፈቀው🙏🙏🙏🇪🇹

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh Год назад

      እኔነኝ የሀገሬ ሰላምና ናፍቆት ያማረኝ

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi Год назад +4

    ድል ለአማራ ሕዝብ ፋኖ 🥰🥰🥰🥰🥰ፋኖ ያሸንፋል ❤️❤️❤️❤️💪💪💪

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Год назад +10

    አሜሪካ ሁሌም ካሸናፊዎች ጎን መቆም አመሏነው ፋኖ ወጥሮ በመታገሉ ነው አሜሪካ ፈላጊ ሁኗ የመጣችሁ ፋኖ ለእውነት ፋኖ ለፍትህነው እሚታገለው ለወበር አደለም ድል ለአማራ ፋኖ የአማራ ኩራት መከበሪያችን ከፈጣሪበታች መመኪያችን ነው ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ ለአማራ ህዝብ እስትፋስነው ፋኖ ለሆዳሞች አይመችም የኔ ጀግና ፋኖ❤❤❤❤❤

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi Год назад +1

      ድል ለጀግናው የአማራህዝብ ፋኖ ❤️❤️❤️

    • @cathyjohnson4792
      @cathyjohnson4792 Год назад

      ፋኖ አብይን አውርዶ ለፍርድ ማቅረብ እንጂ ለድርድርና የአብይን ሥልጣን ለማስቀጠል አይደለም!!!!! ይህን የሚመኝ የፋኖ መሪ ካለ ከአብይ የበለጠ ወንጀለኛ ነው። የሚሊዮን አማራ genocide ተባባሪ ነው። ፋኖ የሚዋደቀው የሚሰዋው ለድርደር አይደለም። ድርድር የሚመኝ በድኑ ይደረደራል። ባንዳ ምህረት አይገባውም።

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Год назад +22

    ድርድር እነዴት ሰው ከአራጁ ጋር ይደራደራል ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ 🥰

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Год назад

      አልሞት ባይ ተጋዳይ፣
      ሁሉን ነገር አጉዳይ።
      ወድቆ መንፈራገጥ፣
      ይባስ ለመላላጥ።
      ይህ ስለሆነ፣ መፍትሔው ዘዴ እንጂ፣ አጉል ጉራ ከረዩ ማለት የድሮ የጥንት ዘዴ ነው። እንደሱ አፄ ጌላውዲዮስንም አልበጀ።

    • @dawit1924
      @dawit1924 Год назад +1

      ኧረ አትወጠር ማንም አይፈልግህም 😂😂😂😂😂

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Год назад +1

      @@dawit1924 ደነዝ እኛም አንፈልግህም ከዚህ በኃላ የአማራ ስጋ የለም 🤮ሌላ ሚበላ ካለ ፈልግ

    • @dawit1924
      @dawit1924 Год назад

      @@masetewal6914 ለቁርጥ የሚሆን የናንተ ነው አቤት ሲጣፍጥ🤮 ደነዝ መሀይም ሰው እንዴት ከቅዘን ይወርዳል ፎንቃ ስበክ ሚያዋጣህ እሱ ብቻ ነው ።
      10 ማነበር አው ፋንዶ ፋንዶ አትበል ወይ ገብተህ አግዛቸው ወሬ T.S ቀጠጥ

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Год назад +1

      @@dawit1924 ዘገምተኛ ከእንቅልፍህ ነጋ ቀፎ ንፍጥ ጭንቅላት 🤮ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ የጋላ ያለጁንታ መድሃኒት ድል ብሶት ለወለደው እንቁ የህዝብ ልጅ ፋኖ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️ፋኖ ❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ፋኖ ❤❤❤❤❤አኩርታቸሁነን❤❤❤❤❤

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 Год назад +11

    Fano is king❤

  • @Seble7
    @Seble7 Год назад +18

    200 ሴት የደፈረ መከላከያ ሞባይል ጌጣጌጥ የሚሰርቅ ኧረ ስንቱ🙄

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Год назад +10

    የአማራጥያቄ በዲረዲየሚፈታአደለም 💚💛❤️💪💪💪💪ነፆነታችንንበክዳችን ፋኖ ይሄን ጎመንየሆነ መከላከያ እምሺክእያረገዉነዉ 💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪ስለዚህ 4ኪሎመቆጣጠረብቻነዉ ፋኖ ጀግና ፋኖይችላል ያቸንፈል

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Год назад

      አልሞት ባይ ተጋዳይ፣
      ሁሉን ነገር አጉዳይ።
      ወድቆ መንፈራገጥ፣
      ይባስ ለመላላጥ።
      ይህ ስለሆነ፣ መፍትሔው ዘዴ እንጂ፣ አጉል ጉራ ከረዩ ማለት የድሮ የጥንት ዘዴ ነው። እንደሱ አፄ ጌላውዲዮስንም አልበጀ።

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 Год назад +1

    አሜሪካ ዝም ብለህ አታሺቃብጡብን አማራ ለብዙ ዘመናት ደሙ ፈሷል ታርዷል አሁን ግን ይበቃኛል ብሎል ሰው የሚደራደረው ሰው ከሆነ ጋር ነውጂ ከአውሬ ጋር ነውደ ድል ለዐምሐራ ፋኖ 💚💛❤👌

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 Год назад +23

    አይ አሜርካ አገር ስታፈርስ እንጂ አገር ስትገነባ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም አይደለም የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ መንቃት አለበት አገራችን እያየናት እየተበተነች ነው ሰው እየሞተ እየተፈናቀለ ያለበት ሁኔታን በቃ ማለት አለብን 😢😢😢

    • @mohamedAhmed-q6c6z
      @mohamedAhmed-q6c6z Год назад +2

      በቃ ብቻ ሳይሆን ወንጀለኛ ሁሉ ተልቅ ተንሺ ሳይል የጁን መገኘት አለበት

    • @yeshifana
      @yeshifana Год назад +1

      @@mohamedAhmed-q6c6zማነዉ ወንጀለኛ

    • @tesfshwegayehu3089
      @tesfshwegayehu3089 Год назад

      ሀገር ብሎ ነገር የለም አማራን በማንነቱ የምታሳድድ ሀገር ኖረች አልኖረች ምን አገባን

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi Год назад

      ​@@yeshifanaወጀለ ኛ ው አብይ አህመድ እና መሰሎችሁላቸውም የጃቸውን ያገ ኛ ሉ አይቀርም

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤ፋኖ ፋኖ ጀግና ነው

  • @adgolignfanta7289
    @adgolignfanta7289 Год назад +9

    የፋኖ አመራሮች የአለም ነፃ አውጪዎች ናቸውና በአሜሪካ ሳይሆን የሚመሩት በአምላካችን ስለሆነ ግልጽ የሚሆኑት የኢትዮጵያን አንድነት እና ሰላም ካረጋገጡ ቡሃላ ነው በልልኝ የፋኖ የልጅ ልጅ ነኝ ።

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Год назад +1

    ገዳይና ሟች አይደራደርም የምን ደረድር ነዉ እዉነት ያሸንፋል ድል ለአማራ

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 6 месяцев назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Yosefmulugeta-dm1eu
    @Yosefmulugeta-dm1eu Год назад +4

    Fano king❤❤❤❤

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew Год назад +2

    Fano king of Ethiopians 😊😊😊❤❤

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh Год назад +8

    ድል ለተበደለው ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ ❤ ፋኖ በክንዱ ያሥከብረዋል የአማራም ሰቆቃ እነእንቶ ፈንቶም ቤት ልክ እንደትግራ ይ እናት ጦሩ ሲገባደድ ዋይታ ይጄመራል ልጃቸውን እየላኩ አማራ ክልል በረሀ የአሞራና የጂብ ቀለብ ሆኖላታል ለአብይ ያውም ለአንድ ሠው ሥልጣን ተብሎ በመቶሽዎች ረገፉ እናያለን የባብ ሊበላ ሲያጠቃ እራሱን ተቀጥቅጦ እንደሚሞት ቢያቅ ኖሮ አፉን ከፍቶ ልባላ ባላለ ነበር መቸም አለመታደል ሁኖ ኢቶዮጲ መንግሥት አይወጣላትም ለከርሥና ለወንበርነው የሚወጡት ህዝቡ መሪ አጣ ያረብ ፈርጄን ሥደተኞችም እህ ብለን የምንኖርበት ኢት ን ሠላም አርግልን ያረብ

  • @Brhannguse
    @Brhannguse Год назад +7

    ገዳይ ና ሟች አይደራደርም

  • @እሙአብዱሮህማንቱዩብ

    የፋኖ ዘር በመሆኔ እድለኛነኝ ባንዳ ሁሉ ይፀዳል መግቢችኝ 4 ኪሎ ነው

    • @feysalnejash9718
      @feysalnejash9718 Год назад +2

      Really I am waiting when

    • @user01011
      @user01011 Год назад

      Hhhh anchim blo arat kilo kkkkkk

    • @ዳሞት
      @ዳሞት Год назад

      ​@@user01011ያለሽ ብቸኛ መፅናኛ k ናት እና ተፅናኝ እንጅ አሁንማ በሁለት ሳምንት ትጥቅ ሊያስፈታ ፎክሮ የገባው ጁላማ አየሽው ጉዱን ማነሽ ዝም ብለሽ kkk በይ እስኪ እርሱ ቢሻል?

    • @patrontubeabenezerofficial8209
      @patrontubeabenezerofficial8209 Год назад

      ማን ከለከለህ?ፎጤ 300 ብር ከፍለህ መግባት ትችላለህ እኮ

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi Год назад

      😅😅ጀዝባ

  • @Brhannguse
    @Brhannguse Год назад +5

    ድርድር አይታሰብም

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 6 месяцев назад +1

    መምራት የማይችለው በጦርነት የሚያምን በጦርነት አምበረክካለው መከላከያ ካላለቀ ድርድር የለም

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад +1

    እደት ከሰይጣን ጋር እንደራደራለን ትላት ያመሰገነዉን ዞሮ የወጋ ከሀድ ድርድር የለም ነገም ዛሬም ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ሞት ለኦረሞማ

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s Год назад +1

    አሜሪካ እስራኤልን ጀርመን ጣላን እንግሊዝን ቻይናን እራሻን ፈረንሳይን መሠሎቻቸዉን የእሥላም የክርስታን አምላክ ዶጋ አመድ ያርግልን እነዝህ የአለም ነቀርሦች ካልጠፉ መቸም የተም ሠላም አናገኚም አኛ አፍሪካያኖች እነዝህ ዝቃጮች የባንዳ የአጋንት ዲቃሎች

  • @ኤኬ47
    @ኤኬ47 Год назад +3

    No talking, no negotiating. We coming for Addis Abeba 4kilo.

    • @be-liever
      @be-liever Год назад

      In your dream 😂😂😂

  • @masreshalakew1282
    @masreshalakew1282 Год назад +4

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የፋኖን መሪዎች በአሜሪካ እየተፈለጉ ነው ስትሉ ትንሽ ዘና አደረጋችሁን እንደ ኢትዮጵያ መስላችሁ ህግ የለለበት አቢይን አሜሪካ እየፈለችው ነው ብትሉ ደስ ብሎን እንስማችሁ ነው እድል ለፋኖ መሪዎች እድል ለአማራ ህዝብ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 Год назад +5

    ፋኖ አኮራችሁን የምር ፋኖ ይችላል ወዳጀ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Год назад

    አረጋ ከበደ መነሳት አለበት አማራን ሊወክል አይችልም

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak464 Год назад +8

    ተዋጊው ያለ እኮ እዚህ ነው ዥል ..በአንድ ብሄር አለቆች ከሚዘወር ዘረኛ ገዳይ ቡድን ጋ ፋኖ አይደራደርም!! ፋኖ በዜሮ መሰዋትነት ይህን ገዳይ መንግስት አሽመድምዶ ይጥለዋል ቃል ለምድር ለሰማይ!!

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Год назад

      አልሞት ባይ ተጋዳይ፣
      ሁሉን ነገር አጉዳይ።
      ወድቆ መንፈራገጥ፣
      ይባስ ለመላላጥ።
      ይህ ስለሆነ፣ መፍትሔው ዘዴ እንጂ፣ አጉል ጉራ ከረዩ ማለት የድሮ የጥንት ዘዴ ነው። እንደሱ አፄ ጌላውዲዮስንም አልበጀ።

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Год назад +1

    ድርድር የለም ይህን አህያ አውሬ አራጅ ዳሽ ኦሮሞ ሀይል መገርሰስ ብቻ ነው ያለበት ፋኖ አማራ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Год назад

      አልሞት ባይ ተጋዳይ፣
      ሁሉን ነገር አጉዳይ።
      ወድቆ መንፈራገጥ፣
      ይባስ ለመላላጥ።
      ይህ ስለሆነ፣ መፍትሔው ዘዴ እንጂ፣ አጉል ጉራ ከረዩ ማለት የድሮ የጥንት ዘዴ ነው። እንደሱ አፄ ጌላውዲዮስንም አልበጀ።

  • @ia6750
    @ia6750 8 месяцев назад

    👏👏👏

  • @MillionAbebe-g8d
    @MillionAbebe-g8d Год назад

    ፋኖ ምን ፈልጎ እንደሚዋጋ አያውቀውም ስለዚህ ለድርድር መቀመጥ አዋጪ አይደለም የፋኖና የሸኔ አጀንዳ ተመሳሳይ ነው የህዝብ እዳ።

  • @AliAsfour-sf3im
    @AliAsfour-sf3im Год назад

    🎉🎉🎉

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 Год назад +3

    Galla yesew lej aydelem lemen enederaderalen?

    • @be-liever
      @be-liever Год назад

      🤣😂😂😂 ጋላ ጋላ ብላቹ የምታለቅሱት እኮ ጋላ ንጉስ ስለሆ ነው 🤣🤣 ቆማጣ ቆምጬዎች አልመራ ካልሽ ጋላ ቀጥቅጦሽ መግዛቱን ይቀጥልበታል። ቆሻሻ አህዮች እናነተም ሰውሆናቹ ሰፋሪ ረሃብተኛ ለማኝ።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 6 месяцев назад +1

    The picture of these three is common. Particularly, Zemene and Mire etc... are too great. There are also in Shewa and Begemidir. Of course Esindir, Ato Gedu and the first general who joined Arbegnoch can be taken as core members in Amahara State. The rest of the states can represent their own beloved countrywide Arbegnoch.

  • @Abranjenat
    @Abranjenat Год назад +4

    አሜሪካን ምን ጥልቅ አደረጋት

  • @YusafFenta-l9x
    @YusafFenta-l9x Год назад

    ❤❤

  • @ChernetYilak-tu5dc
    @ChernetYilak-tu5dc 9 месяцев назад

    Fano uashenefal🎉🎉🎉

  • @AbaGebresilase
    @AbaGebresilase 7 месяцев назад

    ከሸኔ ከወገኑ ጋር ይደራደር አማራ ከማንም ጋር አይደራደርም

  • @SolomonKinfe1
    @SolomonKinfe1 Год назад

    ሰላም ላገራችን

  • @adisboss-c3j
    @adisboss-c3j Год назад

    ሠው ካለቀ በሗሏ ድርድር የለም አማራ ፋኖ ከአህያ አያረገውም።

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 Год назад

    ፋኖ ከስው ጋር እንጂ ከአውሬ ጋር አይደራደርም

  • @zenbumer.yutube
    @zenbumer.yutube Год назад +4

    Fanoo

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 Год назад

    አሜሪካ ፋኖን ሊያጠፋ ቆርጦ መጥቷል

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 6 месяцев назад +1

    Colonel Demeke must be included in the core members. It is critical that former Amahara the consificatef by tplf must be directly given to the Amahara. Badme I hope is part and parcel of Tigray. Eritrea must come to Ethiopia. Ethiopia can never be land locked. Presedent Esayas may have to be appointed at least to one to three best critical positions in amalgamated Ethiopia. We don't clearly understand the problem of Prime Minister Abiy. It only God who knows his problems. Hence, his fate is in the hands of God.

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x Год назад

    ውይ ጉድ ይገርማል ውይ ማጭበርበር

  • @SalmonSalamon-pf5bz
    @SalmonSalamon-pf5bz Год назад

    Hiy❤❤❤❤❤❤

  • @makajav
    @makajav Год назад

    ይቺ የደነዘች ሀገር አሜሪካ የተባለች የወያኔ የሽንት ጨርቅ ከዚህ በዋላ ድርድር አይኖርም ነፃነታችንን በ አራት ኪሎ እናውጃለን

  • @Serkalem-dv8vf
    @Serkalem-dv8vf 7 месяцев назад

    Ayhonim

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Год назад

    አሜሬካ ኢትዮጵያን በደንብ ስለ ማታውቃት ዝም ብላ ብትተወን ደስ ይለኛል።ኢትዮጵያ ራሷ ስለ ራሷ ብዙ ታውቃለች።ተደራደሩ ማለት ኢትጵያን አፍርሱ ለማለት ነው ወይሰ----

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 Год назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonal Год назад

    ርእሱ ሌላ ሀሳቡ ሌላ ነው።ይፈለጋሉ ሲባል ለድርድር ነውኮ

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 Год назад +1

    ከፈኖ ገረ ድረድረ ያስፈልጋል

  • @Gene-kg1or
    @Gene-kg1or Год назад

    ፋኖ እኮ ይዋጋል እንጂ መሪ የለውም እንዴት ህዝብ መሪ ይኖረዋል

  • @tafesseabebe4558
    @tafesseabebe4558 Год назад

    እጅግ በጣም ተጠንቀቁ፣ አሜሪካ ዋና የኢትዮጵያ ጠላት ናት በአሜሪካን ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ኒክሰን ዘመን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ሄነሪ ኪሲንጀር ኢትዮጵያን ከዓለም ካርታ ላይ ለማጥፋት በነበረው ዕቅድ የባህር በር ያላት ኢትዮጵያ ካደገች ስለማትቻል እርሷ እንዳታድግ ሕዝቦቿን በዘር ከፋፍሎ አንድነቷን መበታተን፣ የኦርቶዶክስ እምነትን ማጥፋትና አማራ የተባለውን ሕዝብ ማጥፋት ነው ብሎ በቀረፀው ፖሊሲ ዛሬ ለደረስንበት እልቂት ተጠያቂዋ አሜሪካ ናት፣ ዓብይ አህመድ የእነርሱን ዓላማ አስፈጻሚ በመሆኑና እየፈፀመ የሚገኝ በመሆኑ የአማራ ሕዝብ እልቂት ለአሜሪካ እንደአንድ ሰው ሕይወት ዋጋ ያጣው እያባሉን ያሉት እነርሱ መሆናቸው በውል መታወቅ አለበት፣ አሁንም የፋኖ ጥንካሬ እያሰጋቸው ስለመጣ እናደራድራለን ብለው የተነሱት ዓላማቸው እንዳይከሽፍ እንጂ ለአማራ ብሎም ለኢትዮጵያ ሕዝብ አስበው እንዳልሆነ ሊታወቅ ይገባልና ማይክ ሐመር የተባለ ቀንደኛ ጠላታችን በትግላችን ውስጥ ፈፅሞ መግባት የለበትምና የአሜሪካን ሴራ በደንብ እወቁ፣ እስከዛሬ ድረስ ላለው እልቂት ተጠያቂዋ ከዓብይ አህመድ ይልቅ አሜሪካ ናትና ድርድር የሚባለው ሊታሰብ አይገባም፣ ሕዝብ በድሮንና በአየር ኃይል እየተጨፈጨፈ የተናገረችው አንዳችም ነገር ስለሌለ ጠላታችን ሊያደራድረን ፈጽሞ እንደማይችል ታውቆ አማራ መከራውን ለማራዘም ድርድር ማሰብም የለበትም።

  • @zeekingston2338
    @zeekingston2338 Год назад

    የምን ድርድር ነው ሰው ሲገድል የነበረ ሁሉ ፍርድ እንጂ ድርድር አያስፈልገውም ፋኖ ሁሉንም ለፍርድ ነው የሚያቀርባቸው ድርድርእያላችሁ ሙድ አትያዙ

  • @MokoneneEsatu
    @MokoneneEsatu 2 дня назад

    ፋኖ ከታራቀ ቀይ በህር ወደ ኢትዮጵያ እጅ መግባቱ ይታወቃል

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Год назад

    የድሮ የኢትዮጵያ መሪዎች ፈረነጅን አያምኑም: ምስጢራቸውንም አይገልፁለትም።ፋኖም የአባቶቹን ፈለግ ይከተላል ብዬ አምናለሁ።

  • @haides2521
    @haides2521 Год назад

    አሜሪካ አሁን የአማራን ችግር በአግባቡ አውቀዋል።ነገር ግን በመኖር ዋስት ድርድር ያለ አይሰኝም ።

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 Год назад +2

    Emenugn yetekefelew mesewat tekeflo galla ke Ethiopia enaswegedewalen!

  • @GetaBezufanu
    @GetaBezufanu Год назад +1

    ተደራደሩ ብለው ወያኔን እንዳዳኑት፣ ይህ ግፊት ደግሞ ዓብይን ለማዳን ስለመሆኑ አትጠራጠሩ። አሜሪካ ማለት ይህች ናት።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Год назад

    በኢትዮጵያዊነት ድርድር የለም። ኢትዮጵያን ለመበተን የተነሳ ኢትዮጵያዊነትን የረሳው መሰለኝ።ለኢትዮጵያ አንድነት የሚሞተውና: ኢትዮደጵያን ለማጥፋት የሚሞቸው እንዴት ሊስማሙ ይችላሉ?!

  • @YasainMofti
    @YasainMofti 5 месяцев назад

    ከቶ አብይ ይውርድ እንጂ እኔም ቢሆን እሆናለሁ

  • @Memehr-sz3nd
    @Memehr-sz3nd Год назад

    አይ አይመሥለኝም ግን አማራ በመላ ኢትዮጵያ እንደቅጠል እረግፎ ሕይወትን ለማሥቀጠል ድርድር ትባላለች ከሰው ንብረት ከንብረት ሕይወት ወድሞ ድርድር ተመካከሩ እንደራሴ አይመሥለኝም

  • @fanuelyodit7219
    @fanuelyodit7219 Год назад +2

    ይሄ መድያ ግን ስለ ፋኖ ጥሩ ሲናገር ሰምቸው አላቅም ኤርትራዊ ነን አማራ መልሱልን

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn Год назад +1

      ብልፅግና ሚዲያ ነው

  • @haimanottube
    @haimanottube Год назад

    ወይ አሜሪካ😢 እውነት ለአማራ ህዝብ አስባ ነው?? በጭራሽ አሜሪካ ለአማራ ህዝብ መልካም ነገር ልታስብ አትችልም ፋኖ ድል እያደረገ መሆኑን ስለተረዳች የአብይን ትንፋሽ ለማስቀጠል አስባ ነው ። አማራ ሊያጠፋው ከተነሳው ጨካኝ አረመኔ ገዳይ ጭራቅ ከሆነ ስብስብ ጋ አይደራደርም የህልውናችን ጥያቄም በድርድር አይፈታም የአማራን ችግር የሚፈታው ድርድር ሳይሆን ይህን ጭራቅ አብይና ካድሬዎቹን አስወግዶ ወንበሩን መያዝ ብቻ ነው።

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Год назад

    አውሬ ዘራፊ አራጅ መንግስት ነኝ ያለው አውሬ አራጅ ዳሽ ኦሮሞ ሀይል ነው ፈጣሪ ንጉስ አርግፎ ይጣላቸው አሜን አሜን አሜን

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 Год назад

    Ethiopia 🇪🇹 ende Ethiopia 🇪🇹 meri eskalagegnech dres selam yelem yihe telalaki hxan abiy sltan melkek bcha new yalebet yane Ethiopia 🇪🇹 ende Ethiopia 🇪🇹 tketlalech.

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Год назад

    ድርድር ውስጥ ፋኖ ከገባ በመጀመሪያ የትሕነግ ሕገ መንግሥት ተቀዶ ተጥሎ ሥርዓተ መንግሥት እንዲዘ ረጋ የፋኖ ቅድመ ሁኔታ ይሁን እላለሁ።የቀረው ይቀጥላል።

  • @Jemal-k9i
    @Jemal-k9i 6 месяцев назад

    የፋኖ መሪዎች በአሜሪካ እየተፈለጉ ነው😂😂 ጡሩንባ

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Год назад

    Please spell fano"FANNL".
    1.

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn Год назад +2

    አብይ መገደል ነው ያለበት

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Год назад

      ይቅርታ አምላክህን የሚምርህ ከሆነ ጠይቅ

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf Год назад

    አሜሪካ በኛ ጉዳይ ምን አገባት እኛ እኮ ብሬክስ አባል ሀገር ነን ክብራቹጠብቁ አሜሪካ አሮባታል እድሜ ለሩስያ ከ1አመት በፊ አንድ ቀን ከመዋጋት አንድ አመት መደራደር ይሻላል ብሎአል አቢ አህመድ ጀዊሳ ማን ይወክላላ ወይ ውርደት ያዙኝ ልቀቁኝ ለዚ ነው መነሻችን አማራ መድረሻችን 4 ኪሎ መንግስት መደራደር እንዳይፈቅድ እጃቸው ለህግ ይስጡ

    • @ዳሞት
      @ዳሞት Год назад

      መድሃኔ አለም ምስክሬ ነው አንተን በአገኝህ ምን እንደማደርግህ እራሡ ይመጣብኝ ነበር ወራዳ ጋላ ማነው ያዙኝ ልቀቁኝ ያለው?በሁለት ሳምንት ልክ አስገባቸዋለሁ ብሎ ክልላቸው ድረስ ዘልቆ የሄደው ነው ወይስ አርፎ ቤቱ በተቀመጠበት ና እንግደልህ ያሉትን ግንባር ግንባሩን የሚሰነጥቀው ፋኖ አንተ የጋላ ሽንት?

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul Год назад

      አንተ ባርያ መጤ ልፍስፍስ የነጭ ገረዲ

  • @newselmu3184
    @newselmu3184 Год назад

    Ye Hulu saystakekal befit Fatry Limatm yichlal❤❤❤is gone make new generations and new Erath bek ingym Anibalm .

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 Год назад

    ማይክ ለመር እንደ ውሃ ቀጂ የሚመላለሰው ለወሎ አበልና ትግራግይን እንደ ሀገረ ለማዋለድ ነው።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Год назад

    ድርድር መደረግ ያለበት በመጀመሪያ እነ ጃልመሮ ኢትዮጵያን ናቸው? መጀመሪያ ይኸ ይረጋገጥ።

  • @issu23
    @issu23 Год назад

    WUSHETAM!!!

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi Год назад

      Fanoking❤️❤️❤️

  • @fekab5672
    @fekab5672 Год назад

    If they give them few more days, they will meet them at 4Killo Palace. Chekolu tinesh.

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Год назад

    እንደ ትግራይ ካፈራረሱ በሃላ እንደ ትግራይ ህዝቡን ለረሃብ ይዳርጉና ከዛን በመንግስት ማላከክ ነዉ።

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe 5 месяцев назад

    ስም ዝርዝራቸውን ላክላቸው

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 Год назад

    FANO.....the new weyane to US.

  • @zenbumer.yutube
    @zenbumer.yutube Год назад +1

    Yene jegnochi

  • @Mmm-mp3tu
    @Mmm-mp3tu 6 месяцев назад

    የምን ድርድር ለምን በፊት እዝብ ያን ሁላ ሰልፍ ሲወጡ አንድም አካል የስምመት አልተናገሩም አሁን ሊጠቁ ሲሉ ነዉ ድርድር ሚሉት

  • @endoethiopia6455
    @endoethiopia6455 Год назад

    ደንቆሮ መንግስት ጥያቄው ብልፅግና በአማራ ክልል አያስፈልጉንም ነው ምክንያቱም የአማራውን ሰዋዊ መብት ማስከበር አልቻለም

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 Год назад

    ፋኖ ፣ የፋኖ ድርድር የሚሆነው ጠቅላላ የኢትዮጵያ የወደፊቱን መሆን የሚገባው ላይ ነው።
    1 . አገሪቱ በብሄር መከፈል መጥፋት አለበት። እሱ ከሆነ 82 ብሄሮች መጠቃለል አለባቸው። የኦረሞ ብሄር ይዞታ የለውም።
    2 .እንደ ቀድሞው በክፍለ አገር መከፈል አለበት። ማንም የፈለገበት መኖር ይችላል።
    3 .ዲሞክራሳዊ ህገመንግሰት መዘጋጀት አለበት።
    4 . በህዝብ በዲሞክራሲ የተመረጠ ፕሬዚዳንት መስተዳደር ለተወሰነ አመት አለበት።
    5 .የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የክፍለ አገሮች ተወካዮች ምክር ቤት ይኖራሉ።
    6 .ምኒስትር የሚባል ሀለፊነት ወይም የስራ ክፍል
    አይኖርም። በፕሬዚዳት ስር በፀሀፊዎች ይሰራሉ።

  • @GetachewyibabeMola
    @GetachewyibabeMola Год назад

    ሰማ ሰውየው ጋዜጠኝነት እውነትን የሚናገር እጅ አተግን በአማራ ላይና ፋኖ ላይ ያለህ ጥላቻ ወሰን የለውም እከላተላለሁ የምትለቀውን እመነኝ እውነትን ብታፍኗትም በፋኖ ትፈነድቃለች አሸቄው

  • @assiertamrat547
    @assiertamrat547 Год назад

    Ere ebakachihu Yezih Tinitane zegabi man new simu bizu gize teyiqyalehu!!!!

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Год назад

    እኚህ ማይክ ሐመር ከመመላለስ ዝም ብለው እቤታቸው ቢቀመጡ።ኢትዮጵያን በቋንቋ መስፈርት ከፋፍሎ የትሕነግን ዓላማ ከግብ ለማድረስ መጣር ቢቆም ይሻላል።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Год назад

    የአማራ ክልል አስተዳዳሪ ጀግናው ፋኖ እጂ ነኦሮሞ ሾፍታ አለመሆኑ ይታወቅ፣

  • @mesay1260
    @mesay1260 Год назад

    Amhara will not generate unless abiy ahemed Ali arrested and faces justice for millions of life losses by drone.

  • @simretnigatu6156
    @simretnigatu6156 Год назад

    ፋኖ አይሰማህም አግዚአብሔር የላከው ህዝብ ነው ደሞ አሜሪካዋ ምን ቀራት ጀግኖቹን ቀርጥፋ ልትበላ ነው ጊዚ የለንም/አናባክንም ይበሏት፤ ከሁለቱም ወገን ሰው እንደቅጠል ሲረግፍ ዝም ብላ አሁን ሌላ አጀንዳ የአማራ ታጋዮች በሙሉ ለዚህ ጉዳይ ቆም ብላችሁ አስቡበት አሜሪካ ሰው በላ ነች።