"ጅብ እራሱ ስጋ ይዛችው ከመጣችው አሻለው" ወጌሻ አሸናፊ ወ/ጨርቆስ @Nahoo TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 31

  • @desalegnsendek4056
    @desalegnsendek4056 2 года назад +2

    እረጅም ዕድሜ አባቴ ታላቅ ሰው ነዎት። የህዝብ ባለውለታ!

  • @ashenafidagne4516
    @ashenafidagne4516 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጦቶ ! እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይባርኮት! መጨረሻውን ያሳምርሎት!!!

  • @YoyoNg-r4s
    @YoyoNg-r4s 6 месяцев назад

    ታላቅ አባታችን እረጅም እድሜ❤❤❤

  • @genigeni7631
    @genigeni7631 2 года назад +3

    አሺዬ እድሜ ከጤና አባቴ ኑርልኘ

  • @mesfinEsubalew
    @mesfinEsubalew Год назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @weliyumustefa9752
    @weliyumustefa9752 Год назад +5

    ፕሊሥ አድራሻቸው
    1:28

  • @fanayewoldkidan4067
    @fanayewoldkidan4067 2 года назад +6

    በአሹ ታክሜ ከዳንኩቅ አንዱዋ እኔ ነኝ አረብ ሀገር ወድቄ ውልቃት ነበር ሀኪም ቤት ሄጄ በጄሶ አሽገው ከአንድ ወር በላይ በጄሶ እያሸጉ እጄ ደርቆ ቀረ አይታዘም ከዛም እጀሽ ኦፕሬሽን ካልሆነ ይበላሻል ሢሉኝ ጄሴውን አስፈትቔ ወደ ሀገር ገባሁ ሠው ጠቱሞኝ እሳቐው ጋር ሄድኩ እሳቸውም ተለል አድርገው አይዞሽ ትድኛለሽ ብለው በአብሽ አጀለሽ ነይ አሉኝ ከዛም እያሣሣቱ እጄን አስተካክለውልኛል በሁለት ወር ውሥጥ እጄን ተሥተካኩላል እድሜና ጤና ይሥጥልን ለአሽዬ

  • @busyline3882
    @busyline3882 2 года назад

    ከሚሰሩት ጥሩ የኸይር ስራ አንጻር ፈጣሪ ጤናና አድሜ ይጨምርሎት እላለሁ ።

  • @AdinkewAkalu
    @AdinkewAkalu 7 месяцев назад +1

    ስልክ

  • @YosafBrhan-cp9dw
    @YosafBrhan-cp9dw 11 месяцев назад +1

    ስልክ ስጡን

  • @AdinkewAkalu
    @AdinkewAkalu 7 месяцев назад +1

    በጊወጊስስልክ

  • @weliyumustefa9752
    @weliyumustefa9752 Год назад +1

    እባክሽ ሥልክ ቁጥራቸው

  • @zewdutechanew5209
    @zewdutechanew5209 2 года назад +2

    ስልክ ቁጥጥር ካላቸው

  • @RidewanJabir
    @RidewanJabir 5 месяцев назад

    ዬትኣካባብናቹ ስልክቁጡርስ

  • @tamiru1749
    @tamiru1749 Год назад

    የጳፋችሁትን እንደገና እዩት!!
    እስቲ ሶስት ቦታ "ው" በሁ ተክታችሁ እዩት አርሙት

  • @gebeyehumekonnenwoldemicha3414
    @gebeyehumekonnenwoldemicha3414 2 года назад

    ስልክ አስቀምጡ

  • @Kingkarim2018
    @Kingkarim2018 7 месяцев назад

    እረ አድራሻቸዉን ተቸግሬ ነዉ ያለዉት ኘሊሥ

    • @melkam2021
      @melkam2021 5 месяцев назад

      akaki tele menged

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 2 года назад +2

    .. ምን አይነት ግራ የገባው አርዕስት ነው !?!
    " ጅብ ራሱ ስጋ ይዛችው ከመጣችው " ምን ማለት ነው ?!?! ለራሳችሁም እዘኑ እንጂ !!??

    • @meronn123
      @meronn123 2 года назад

      ሰውየው ያሉትን እኮ ነው🙄

    • @zerihundesta3023
      @zerihundesta3023 2 года назад

      👎😷😬😤

    • @mekonenmerga320
      @mekonenmerga320 Год назад

      እሳቸው የሚቀልዱትን ቀልድ ነው የፃፉት

  • @zebratube3342
    @zebratube3342 2 года назад

    Ato ashe fetari ytebkot ye akaki dr

  • @kalidkemal4468
    @kalidkemal4468 2 года назад

    Yet new adrasacu