Omg the show makes me laugh, cry&enjoy it THANKS a lot we need a great show like this which to untie us, not like some people toke about fabricated story to divide people keep up a great job may God bless you
Eza akababi nw yatwaldkot and moved out 8 years ago Learned in new grand school graduated 12 grade in 2011 so any one from there would love to meet u again
@@alazarhabte4670 Wow amazing! I was a small kid when I left Addis it was like 78 or 79 I still have fuzzy childhood memories. How is Menlik ? If I'm not mistaken he had a sister name Mimi or Bibi. Forward my Greetings . Thank You!
Tikikl Bilehal, Enem Betam Yemwedew Tariku Yemibal Ye Cherkos Lig Libya 2005 Enega neber Ye Aba Shawul Lij Ymeslegn Neber. Lemanignawum Timechalachu. Egnam Selam Bilenal.
when i remember cherkos always one family come to my mind. the legendary colonel kaba Abdi Family. in this family there is three brothers that gives tough time to derg regime the 1st one surafel kaba this gentel men was brave worrier and men of principle according to his friend YOHANIS AFEWORK. Surafel once he pay a visit to the butchery mengistu hailemariam around st Joseph school. the likemenber able to scape to 4gna kifle tor by then if mengistu's gourd were not sacrificed the set up were good. the rumour has it in the battle likemenber were shot his leg.
ሰማእቱ ቅዱስ ቂርቆስ አባቴ ያሳደገኝ ሰማእት ሁሌም ከልቤ እወድሃለሁ
እኔ የአስመራ ልጅ ነኘ የ ጨርቆስ ልጆቸ በጣም ነዉ ምወዳቹ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፍቅራቹ ልክ እንደአባሻዉል አይ ለቅም
😂😂 ሰላም ኣባ ሻውል 👋
እኔ የአራትኪሎ ልጅ ነኝ መላው የአዱገነት ነዋሪ ሰፈሩ ይለያይ እንጂ ማህበራዊ አኗኗሩ አንድ ነው ደስታና ሃዘኑን በጋራ የሚያሳልፍ፣ ፍቅሩም ፀቡም የሚናፍቅ የምርጦች መገኛ አዲስአበባ💚💛❤
Arat kilo eree bekentu mirtye sefer new. Bifersim
እር ኬሎ ማር ናት
ቂርቆስን ተሳልሜ ፥ፈሌ ት/ቤት ተምሬና ፥ከሰፈር ልጆች ጋር ተተራርቤ ቀልጄ፥ከኖርኩበት ሰፈር አገር ለቅቄ ከመጣሁ ጀምሮ ድብርቱ ገሎኛል።ጨርቆስ ሰፈር ሁሌም ውስጤ ነው።
Me too
me toooo🙏
የአንድሮይድ መተግበሪያ (Application) አሰራር በአማረኛ !!!
ruclips.net/channel/UCasq2zk4Qb6jLRS_LRxGDAQ
የሚደንቅ ነው! ባልኖርበትም ጎረቤት ነበርን ገበያው መሀል ነበር ፀጉሬን የምስተካከለው...አራት ትኩሌ ከሻይ ጋር ስሙኒ እየከፈልንና በነ አቤ ሎጋ ቺንጋ ተለብልቤ አድጌ...ፖፖላሬ ተወልጄ አድጌ ብዙ ትዝታዎችን ቀሰቀሳችሁ ይመቻችሁ!
ዮንዬዬዬዬዬዬ ስውድህ በተለይ ትህትናህ በጣም ደስ ይለኛል ኢትዮጵያ በአንተ ውስጥ ትታያለች ረጀም እድሜ ይስጥህ ተባረክ
አቦ ደስ ሲሉ ጋዜጠኛው እራሱ ዲሲፕሊኑ ደስ ሲል ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች።
አቦ በሳቅ ገደልከን አቅራቢው ግን በጣም ልበ ቅን ትክክለኛ ሰው ነህ ሁሌ ምታቀርባቸው ለራሴ ግርም ይለኛል እድሜ ከጤነ ይስጥህ አሜን።
ጨርቆስ ይለያል በእውነት ስው የማይለይበት ፍቅር የሆነ ሰፍር የጨርቆስ ልጃ መሆኔ በጣም እካራለው
Era bakesh sent kebala nesh 😂😂😂
@@06q52 ቅቅቅቅቅ የወልዲያ ልጅ ናት
@@samt5318 😃😃😃👍. ena bangalehu zem bela setabowachir
HAhaha sagate mnem ezelay aywkegnm blesh tebtarekylesh aaaa medre yekeflw hager lij
ወይኔ ሰፈሬ ማንነቴ ቂርቆስዬ የሰፈሬ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ
ሰፈሬ ስለሆነ ሳይሆን የምወደው ሰው ከክፋት ከዘረኝት ከተንኮል የጸዳ ምርጥ 1ኛ ስለሆነ ነው ቂርቆስዪን.
ክትምርት ቤት ስንመጣ 9ስአት ቅዳሴ ሰአት ጎደኛዬ ስትቆም አብርያት እቆም ነበር እኔግን ሙስሊም ነኝ ግን ይሄን ያክል ነው ፍቅራችን ይጨርቆስ ልጆች
fffffffff desi sele bwenati
Btame new des ymlew
This program needs to be recognized and awarded! I wish people knew how much We’ve learned from this show!
እውነት ነው ብዙ የጨርቆስ ልጆችን አይቻለሁ የግድ ወንድማማቾች መሆን የለባቸውም ሲረዳዱ እና ሲተጋገዙ አይቻለሁ በጣም ይደጋገፍሉ
የአንድሮይድ መተግበሪያ (Application) አሰራር በአማረኛ !!!
ruclips.net/channel/UCasq2zk4Qb6jLRS_LRxGDAQ
ጭር ቆስ ውስጤነው 🇪🇷🇪🇷from Eritra!
አባሻወር
Olso me ..tewelji yadkubet sefer
MR twkwles ende
ሰፈሬ በጣም ነው የምወድሽ ጨርቆስዬ መሳይ ወይም ቁሬማ [ጀማል]
🇪🇷❤️🇪🇹
I am from Eritrean but I love Ethiopian people ❤️❤️❤️
Because they're your brothers and sisters!
😍
We love Ertrians too
I thought Eritrea belong to Ethiopia
ተደምረናል 😂
ትልቅ ቤት ኖሮን ወይም ሀብታም ሆነን ፍቅር ሳይኖረን እንደሰይጣን ከመኖር በድህነታችን በፍቅር መኖርን የመሰለ ትልቅ ነገር እንደሌለ የሚያሳይ አኗኗር ነው። ለኢትዮጵያችን የሚበጃት ይህ ነው ክፉ ነገር ይዞ የሚመጣ ስልጣኔ ጥንቅር ብሎ ይቅር።
አልወራረድም እኔ አልገባም እዳ
እንደምነው ጨርቆስ ዘወርዋራው ጓዳ።
---
አረ እነ ቾምቤ፡ ባርች ፡ ጭንቅሎ ፡አፍንጮ ፡ጆሮ ፡ኩኩሻ ፡ አቡሻ ፡ ቸርኬ ፡ ዘቦንች ፡ አሹቅ ፡ ብልጡ ፡ አመዶ ፡ ዶቼ -- - የት ገቡ?
kirkos felege yordanos and hadid, never i forget. they were part of my childhood
ከዛሬ 25 ዓመት የነበረኝን ትዝታ ቀሰቀስክብኝ
ነፍሱን ይማረውና የጓደኛዬ እህት የመጀመሪያውን ኬክ ቤት የከፈተችው እዚሁ ጨርቆስ ነው ካረሳሁት
*ገነት ኬክ ቤት * ባሏም ተስፍሽ እናም የማረሳው ጨርቆስ ከመንገሱ 1ሳምንት ጀምሮ የሚዘፈነው ፣የሚጨፈረው የህዝቡ ፍቅር ትዝ ይለኛል ።
ጨርቆስ እውነትም ምርጥ ሰፈር ነው እድህ ሰብሰብ ብለው ነው የሚታዩት
እኔ የገበያው ማእከል ላይ ካፌ መስተንግዶ እሰራ ነበር ሰው ፍቅር ነው ፀጉርን ቀለም የተቀባው እኛንም ካፌ እየመጣ ዘና ያረገን ነበር
ቂርቆስ ማደግ ጠቀመኝ ስደተኛ ነኝ በሰላም ያስገባኝ ሀገሬ ቂርቆስ ሰፈሬ. አገራችንን አምላክ ይጠብቅልን ስለቂርቆስ ብዙ ብዙ ብል አልጨርስም
ሁሉም በስፈሩ አራዳ ነው ሁሉም ሰፈሩን ይወዳል የኖረበትም ነው ስለ ሰፈሩ ውበት ጥሩነት የሚያቀው የ ጨርቆስ ልጅ በመሆኔ ብቻ አይደለም መሆኔን ሳስበው እራሱ ከግር እስከ እራሴ ነው ሚነዝረኝ ፈጣሪ በሰላም ካለንበት ሰብስቦ ለሃገራችን ለሰፈራችን ያብቃን❤❤❤
Tekekelnesh
በትክክልም በሊቢያ የሸገር ልጆች እንለያለን። እስርቤቱን የተቆጣርው እኛ ነበርን የጫርቆስ እና የፓስተር። ልጆች ነበር እርድና ጥግ ድረስ ነው
ዋው ጨርቆሶች ይመቻቹ
በነገራችን ላይ ሱዳን ስትሄድ ስማቸው በጉልህ ሚጠራው ጨርቆሶች ናቸው
ምክንያቱም በሱዳን አርገው ሊቢያ ሳራ በረሃ አቋርጠው ጣለያን ሲጓዙ ከጨርቆስ ልጆች ጋር ከሆነ ሀሳብ አይገባህም ይባላል ምክንያቱም ብር ቢያንስህ አዋጥተው ፕከፍሉልካል ብትታመም ችግር ቢገጥምክ ትተውክ ጥለውክ አይሄዱም ተብሎ ይነገራል እንኮራባቹዋለን ወንድሞች
ያራዳ ልጅ ይግደለኝ አሉ እውነት እኮ ነው
እኛ ባቀናነው ከተማ አይፈነጭበትም ገገማ
ያራዶች ሰፈር የትም ተወለድ ጨርቆስ ላይ እደግ ይመቻችሁ የጨርቆስ ልጆች!!!!!
ምንም ቢቸግረዉ ዉሻ አይበላም ጠጠር
እንደምንም ብለህ ጨርቆስ ላይ ተፈጠር
ሰፈሬ ኩራቴ ጌጤ ክብሬ ማንነቴ
ባላቹበት ረሀ ሁኑልኝ የሰፈሬ ልጆች አስደናቂ ህብረተሰብ እኮ ነው ያለን ቂርቆስዬ ይጠብቃቹ ♥️🙏
ዮኒ በጣም የምትደነቅ ትልቅ ሰው ነህ በአንተህ ብሮግራም ብዙ የማላውቀው ቦታዎችን አውቄአለሁ እናመሰግናለን በተለይም የድሮ ዘፈኖችን አመራረጥህ ወድጄዋለሁ
ትዝታዎች ምርጦች እንኳን በደና መጣችሁ ትዝታ ውስጤ ነው
You're everywhere....bezash
ቂርቆስ አባቴ ሁሌም ባለሁበት አለህ አጠገቤ
የእንደዚህ አይነቱ ፍቅር ባለቤት አገሬ ኢትዮጵያ ናፈቀቺኝ አቦ ፡ እዚህ አሜሪካማ ምን አለ።
የ ጨርቆስ ልጁች እኮ ፍቅር ብቻ አይገልፀንም
ምርጡ ሰፈሬ ሰላምክ ያቡዛልክ💚💛❤😍😍😍😍😍😍
እኔ የጨርቆስ ሠፈር ልጅ አይደለሁም ግን በጣም ደስ የሚለኝ ሠፈር ነው በዛ ሳልፍ እራሱ ለምን እደሆነ አላውቅም በጣም ደስ ይለኛል በፊልም ሳየው እራሱ በጣም ደስ ይላል
ነይ እኛ ጋር ኪራይ አናስከፍልም
@@ኢትዮጵያየኔያንተየሁላችን እሺ እመጣለው
Ewntsen new meb
ዮናስ በትዝታው ሰወደህ እኮ በቃ ቃል የለኝም ብሮግራምህ አቀራርብህ ደሰ ይለኛል
የጨርቆስ ልጆች እስቲ የታላቹ
አለን አለን
*ጨርቆስ ስሟ ስነሳ ፊቴ ላይ ድቅን የሚሉብኝ በሊብያ የተሰዉ ወንድሞቻችን ነዉ*
እውነት ነው ነብሳቸውን ይማር
እውነት ነው በሊቢያ በረሀ ለመሀተባቸው ሲሉ ደማቸውን ያፈሰሱት 30 የተዋህዶ ልጆች አምላክ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እኔ ትዝ የሚሉኝ ሚያዝያ የአብይ ፆም ለት ትዝ ይሉኛል
ufffffffffff awo gowadegochen nebsachewen yemarewe
😢😢
💚.💛.❤️
me too😭
ቂርቆስ ሰፈሬ ፣ የሰፈሬ ልጆች ናፍቃችሁኛል፡፡
ሁሉም የየራሱን ሳደንቅ እሰማለው እኔም ያይታይካል ጂሚ ሳሪስ
እድሜህ ይርዘም በእውነት ከተሰናበትኳት ሰባት አመት ሆነኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይስደት
❤️❤️❤️❤️❤️የሸገርዬ ልጆች እኮ ውስጤ ናቸው
Love frome Asmara Amelka kenanta gar yihun.
Yemegermu sefer nachew!!! True love I am not from cherkose I meet so many of them they are a really genuine people I have never meet 👌🏾👌🏾👌🏾
የኔ ውድ ሰፈሬ ሁሌም ሰላምሽ ብዝት ይበል ቂርቆስዬ ሀባቴ ለደጅህ አብቃኝ
እውነት ነው ሁሉም ሚመሠክርለት ፍቅርርርርርር የሆነ ሰፈር ነው ያለን💓💓💓💓💖💖💖💖
What an amazing human beings.It takes me back to the times of my childhood. May God bless all the kids of Cherkos and all other parts of Addis
Yoni mert sew yezi program fertena azegaji much respect and love for you ❤❤kirkos emye !!
ዋው በፍቅር ነው ያየሁት ሰፈሬን አስታወሰኝ ፡ እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ ልክ እንደ ጨርቆስ እኛ ሰፈርም ዓዲ ሓቂ የሚባል አለ የሚያውቀው ያውቀዋል ሁለገብ ሰፈር ነው እናም በፍቅር ነው የምወደው
ህፃኑን ይንሳኝ እንለያለን አያማ ዲስኮ ዳንሰር👌
እኛ እኮ እረሀ ነን ለወደደን ማች ለጠላን እሬት. የትም ተወለድ ጨርቆስ እደግ ።ቂርቆስ አባቴ
እንዴት ይረሳል ያደኩበት ሰፈሬ ፍቅር ብቻ 👉❤
Ewntsen new kidist
I am in love with tiztachin be EBS programme
uffff I miss you cherkoss senbet temhrtibat yetemarkubet🙏 felaaa school I miss it 😭
እርድና ለዘላለልም ትኑር👍🏽👍🏽👍🏽
የፈረደበት ልማት ብለው ሰፈሩን አፍርሰው እንዳይበትኗቹ ምኞቴ ነው ፍቅራቹ ደስ ይላል
ዮኒ ምስጋና ይድረስህ ከ30 ኣመት በፊት ተፈሪ
መኮንን አብራኝ የተማረች የአቶ ዘለቀ ልጅ ስላሳዬህኝ
አቦ የአዲስ አበባ ልጅ መሆን ያኮራል።
💕💗💕
Betam enji
🙋
Rahel Birhanu Mn n
Betammm
Semtewehal yalewn ,,,,esyasena yena egan ketarekn bewhal , egan Ethiopian love it
ዮኒ ዛሬ በጣም ደስ የሚል program ነው በርታ !!!
ጨርቆስ ሰፈሬ አንቺን ለማየት ያብቃኝ ፈጣሪ.....
ጨርቆሶች አቦ ይመቻችሁ ደስ ሲሉ አሁን እነዚህን ነው ኬኛ ብሎ ሊያስወጡ የሚፈልጉት ቄሮች በስመአብ
የ ጨርቆስ ልጅ ህፃኑን ብለን ከማልን አንዋሽም ምክንያቱም ያራዳ ልጆች ነን
ቂርቆስ ሰፈሬ ያራዳ ልጆች መገኛ ትናፍቁኛላቹ ወንድሞቼ 💚💛❤
I am from lideta we used to go cherkos to collect wire "shibo" to make ye shibo mekinna , cherkos is a place where we find everything
የአንድሮይድ መተግበሪያ (Application) አሰራር በአማረኛ !!!
ruclips.net/channel/UCasq2zk4Qb6jLRS_LRxGDAQ
Omg the show makes me laugh, cry&enjoy it THANKS a lot we need a great show like this which to untie us, not like some people toke about fabricated story to divide people keep up a great job may God bless you
ጨርቆስ ያራዶቹ ሰፈር ፍቅርን :አንድነት እና የአብሮነት መኖር ምሳሌ :አቦ ይመቻችሁ
😂😂😂ከምር አንደኛ ጨርቆስ አራዳ በብዛት በጥራት 🎉🎉🎉🎉💕💕💕💕
Thank you EBS. I miss my WALYA school.
Wabi gar ❤
ፍቅርን ፍለጋ የግዴታ ዴሬ ሀረር መሄድ አይጠበቅብንም ጨርቆስ በቂ ነው
ቡሩካን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ💚💛❤
በጣም የሚገርመኝ የጨርቆስ ልጅ የሰፍሩን ልጅ ወይም ሰው ያከብራል
ዋው የጨርቆስ ሰፈር ልጆች በጣም አሪፎች ናቹ የምር ለከፋማ ሀቅ ነው
Eza akababi nw yatwaldkot and moved out 8 years ago
Learned in new grand school graduated 12 grade in 2011 so any one from there would love to meet u again
የጨርቆስ ልጅ ድድማስጫ የተባለዉን ቦታ መቼም አይረሳም 😘
Ke jerba demo sisay meda
Born in Cherkos 51 years ago I had a childhood friend name Menelik Tesma.
I born and grew up there and Menelik Tesema is my cousin.
@@alazarhabte4670 Wow amazing! I was a small kid when I left Addis it was like 78 or 79 I still have fuzzy childhood memories. How is Menlik ? If I'm not mistaken he had a sister name Mimi or Bibi. Forward my Greetings .
Thank You!
ዋው ኧረ ምንሼ የድሮ ትዝታ
ያራዳ ልጅ የሽገር ልጅ አቦ ይመቻቹ
ጨርቆስ ሰፈር የጨርቆስ ልጆች ስወዳችሁ
እኔ ሀገሬ ስገባ ላንጋኖም አያምረኝ ኩሪፍቱም ይቅርብኝ ጨርቆስ ብቅ ብየ ብቻ እናንተን ላግኝ 😍😜🇪🇹
ሰላማቹ ብዝት ብዝትዝት ይበል ፍቅር መከባበር የበዛበት ሰፈ
Tikikl Bilehal, Enem Betam Yemwedew Tariku Yemibal Ye Cherkos Lig Libya 2005 Enega neber Ye Aba Shawul Lij Ymeslegn Neber. Lemanignawum Timechalachu. Egnam Selam Bilenal.
ጋዜጠኛው ምንያክል ደስተኛ እደነበረ በቆይታው አወራሩ ያስታውቃል😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እሱ መልካም ሰው ነው።
ቂርቆስ ቤተክርስቲያን 🙏🙏
ጨርቆስ ማርገጃ ነፃ የሆነች ሰፈር በጣም የምወደው ሰፈር ከየት ነህ ማነህ የማትባልበት የፍቅር ሰፈር አሁን ግን ቅር ብሎኛል ቤቶች እየፈራረሱ አይቼ ግን ደሞ ተሰርቶ ሲያልቅ ለማያየት እጏጏለሁ
ዮኔዬ ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮህ
ጨርቆስዬ የኔ ፍቅር ናፍቀሽኛል ስለ ጨርቆስ ተወርቶ አያልቅም እስቲ ፈሌ ወይም እውቀት ፍና የተማረ ላይክ ያርገኝ
💚💛❤ ፈሌ
ቅርንጫፍ፥ፈሌ፥ አብዮት ቅርስ
አልወራረድም እኔ አልገባም እዳ
እንደምነው ጨርቆስ ዘወርዋራው ጓዳ።
---
አረ እነ ቾምቤ፡ ባርች ፡ ጭንቅሎ ፡አፍንጮ ፡ጆሮ ፡ኩኩሻ ፡ አቡሻ ፡ ቸርኬ ፡ ዘቦንች ፡ አሹቅ ፡ ብልጡ ፡ አመዶ ፡ ዶቼ -- - የት ገቡ?
Love is unity
One love Ethiopia 💚💛❤🇪🇹🇪🇷
ሰፈሬን ስላየው ደስ አለኝ ጨርቆስ ኑሪልኝ ያለሁም የሌለውም አንድ ሚያደርገን ጨርቆስ ገራገር
Brhan Abebe አተኛኛችሁን ስታስብ ደስ ይልሃል ነው ይከነክንሃል
የአንድሮይድ መተግበሪያ (Application) አሰራር በአማረኛ !!!
ruclips.net/channel/UCasq2zk4Qb6jLRS_LRxGDAQ
Coco yecherkos lij zare yet tinorey yihon?handballs iytechwetish new?
ጨርቆስ የአያቴ ሠፈር ነው ልጅ ስለነበር እናቴም ወስዳኝ አታውቅ አያቴ እያሉ ባለመሄደ ይቆጨኛል ....አሁን አጎቶቼ አሉ አሁን ግን እሄዳለሁ ብያለሁ
ቂርቆስ አንድ ቀን መኤድ እፈልጋለው ሁሌ እኤዳለው እላለው አገሬ ስገባ እረሳዋለው የዛ ሠው ይበለኝ ለጥምቀት እንቀውጠዋለን
Enam endachi ekewtwalen
ባሁኑ ስትመጪ መተሽ ጎብኚን
የጨርቆስ ልጆች እወዳችዋለው ፍቅር ናቹ
የጨርቆስ ሰው ፍቅር ነው አራዳ ጠዋት ተጣልቶ ከሰአት አብሮ በልቶ በጣም ናፍቃኛለች ሰፈሬ
Emezih yebale yarusi ena welega zeregnoch ezih amteto lesament biaskemetuachew yestekakelalu
የሁል ግዜ ትዝታችን ጨርቆስ
የፈሌን ችንጋ ቀምሰን በስሙኒ ፓስቲ ገምጠን ጨርቆስ ቤተክርስቲያን ተሳልመን የለገሃርን ድልድይ ተሻግረን ለጠበሳ ሽመልስ ወይም ጅሲኤ ተጎራደን ርቼን ዞርን አድእ ሆትልን ክፍል ተከራይትን በአራተኛ ክፍለ ጦር ወክ አድርገን ከሸዋ ዳቦ በአንድ ብር እራት ገዝተን የቀበሌ ድራፍት ቤት በእግዳሚ ወንበር ያጨናነቅን የጨርቆስን ገበያ ሮጥብለን የምመለስ እኛ ሁሌም ትዝታችን ቅርብ ነው
አቤ ሎጋ
በጣም በጣም በጣም እወዳቹሀለው ❤️
በጣም እናንተን ማየት እፈልጋለው ግን እንኳን ጨርቆስን አዲስ አበባን አላውቃትም 😥
ብታምኑም ባታምኑም ጨርቆስ መፍረስ አለበት ።በተለይ እነዚህ!!
ስለ ቂርቆስ ስንት አካባቢ ብዙ ያልተነገረ በጎ ምግባር አለ
Wowwww ewnat naw i miss you jarekos
des tilalachu bless you gin samri benatish bititalu sew endatasgebu cheat kaladeregesh mhret adriglet
የትም ተወለድ ሸገር ላይ እደግ ጨርቆሶች😘😘😘😘😘😘😘
Wow viva Cherkos yetweldinbish sefere
አሪፍ የኔጌታ አሪፍ ማለት በሳይንስና ቴክኖሎጅ አለምን መከተል እንጅ መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ሴት በሞፎገር ቃለት በምረጥ አይደልም…..ጊዜህንና እድሜህን አትቀልድበት
Wow 😍
😍betam dese yelale
Wow
Wow
Wow
የትዝታዬ እናት የጥልዬ የትዝታ ዘፈኖቾ በለቅሶነወ የሚገሉኝ
when i remember cherkos always one family come to my mind. the legendary colonel kaba Abdi Family. in this family there is three brothers that gives tough time to derg regime the 1st one surafel kaba this gentel men was brave worrier and men of principle according to his friend YOHANIS AFEWORK. Surafel once he pay a visit to the butchery mengistu hailemariam around st Joseph school. the likemenber able to scape to 4gna kifle tor by then if mengistu's gourd were not sacrificed the set up were good. the rumour has it in the battle likemenber were shot his leg.