Alemneh Wasse ፑቲንና የቬትናም መሪዎች በስትራተጂክ ግንኙነታቸው ላይ ተወያዩ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 июн 2024
  • КиноКино

Комментарии • 13

  • @Frewayne-vx6ee
    @Frewayne-vx6ee 15 дней назад +2

    Love your Amharic. This is the only media enjoying listening it.well done, Alem

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v 15 дней назад

    tekekelegnawen video atasayem alemenh

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 15 дней назад +2

    ደሞ ጀመራቸው ኡፍፍፍ ደሃ መኖር አልቻለ

  • @foziiabdulfatah9723
    @foziiabdulfatah9723 15 дней назад

    የአለመቺነ መሪ ሲለ USSR

  • @takeberhe1094
    @takeberhe1094 15 дней назад +1

    ድል ለራሽያ!

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9z 15 дней назад +1

    ወራሪዋ እና ያበደ ውሻ አንድ ናቸው ሁለቱም ያገኙትን ንጹሀን ማጥቃት ይወዳሉ❤ ተላላፊ በሽታ አለባቸው የሰው ሀገርን የመውረር ❤

    • @tube4545
      @tube4545 15 дней назад +1

      ወሬኛ ነጭ ኔቶ ስንት ሀገር ወሮ አፈረሰ ዩክሬን ኔቶን ትታ በሰላም ትኖር ነበር

    • @wulchafogebre5356
      @wulchafogebre5356 14 дней назад

      ቬትናም ከሰላሳ አመት በፊት ከኢትዮጵያ ጋር ተመሳሳይ የህዝብ ብዛትና ኢኮኖሚ ነበራት። አሁን ግን ከምእራባውያን ጋር አብራ በመስራት ወደ ውጪ ኤክስፖርት የምታደርገው 380ቢሊዮን ዶላር ደርሷል። ኩራተኛዋ ኢትዮጵያ ግን ወደ ውጪ የምትሸጠው 4ቢሊዮን ዶላር አይሞላም። ከሶቭየት ህብረት አሁን ደግሞ ሩስያ ጋር አብሮ ሰርቶ ያደገ አገር የለም

  • @adyamseged9474
    @adyamseged9474 15 дней назад

    አለምነህ
    ዜናህን ዜና አቀራረብህን የምታቀርባቼዉ የዜና አዉታሮችህን እንከታተላለን በፑቲን ላይ ቬትናም ጋ በተገናኜ ለቃሉ አቀራረብ ይቅርታ ብለህ ስለፑቲን የገለጽክበትን አገላለጽ ተገቢ አይደለም እኔ በጣም ነዉ ?

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  15 дней назад

      የምዕራባውያንን የዲማሲ ማዕቀብ ዓላማ የተሻለ የሚገልፅ ስለሆነ ነው።

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 14 дней назад +1

    ድል ለምስራቁ አለም ሞት ና ውርደት ለ USA ና Europe

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9z 15 дней назад +1

    8ወር ሙሉ ሀማስን 50%ማጥፋት ያልቻለችው ጭራሽ ሂስቦላህን😂 ንጸሀንንን ከመጨረስ ውጭ ምንም ለውጥ አታመጣም ሰላም ከፈለገች የወረረችውን ሀገር እንደ ሀገር ተቀብላ መኖር አለባት ካልሆነ መቼም ሰላም አትሆንም።

  • @labalaba6647
    @labalaba6647 15 дней назад +2

    ሰነፍ በቪዲዮ አሳይ