Alemneh Wasse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2024
  • КиноКино

Комментарии • 21

  • @messya7125
    @messya7125 4 дня назад +2

    አለምን ያቃወሰ በጦርነት የሰዉን ልጅ የጨረሰ በገንዘብ በሐይል ዓለምን ማስተዳደር አይቻልም የላይኛዉ ጌታ አለ በዘመኔ እንደዚህ አይነት ፕሬዜዳንት አይቺ አላዉቅም ለሁሉም የታዘብኩት ነገር የዓለም ሀያል ነን የሚሉ መሪዎች ዉርደታቸዉን እያየሁ ነዉ ክብር እንኳን የላቸዉም ፡ ከላይ የሚያይ ጌታ አለ❤

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 4 дня назад +1

    ህህ ' ልኡል እግዚአብሄር

  • @53067
    @53067 4 дня назад +2

    ካረጁ አይበጁ አለ

  • @saron3238
    @saron3238 4 дня назад

    Aleminh Susa metahlgn ❤belew gudi fela egzabhar mecha shumeti setehi ena new weredi yemilih demo gudi eko new😅

  • @wegf6808
    @wegf6808 4 дня назад

    እሳቸው ካልወጡ ህዝቡ ድምፁን በመንፈግ የቋመጡለትን ስልጣን ለትራምፕ ይሰጠዋል!!!

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 4 дня назад +1

    መልካም እድል በለው

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 4 дня назад +1

    ተሸንፈዋል J.B im sure

  • @nassirhamdu6145
    @nassirhamdu6145 4 дня назад

    Alem
    Please inform us the situation russia ukrain conflict in the field !!!

  • @kefaleejigu278
    @kefaleejigu278 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ለተራ ፓለቲከኛ ይወርዳልን?

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 4 дня назад +1

    የትራምፕ ደጋፊ ብሆንም ለወሰኑት ውሳኔ ሳላደንቅ አላልፍም። በተለይም የኦባማን መልሶ ስልጣን የመያዝን ቅዠት /በሚስቱ በኩል/ ገደል ከትተውታል።ለክርክሩ መሸነፍ ምክንያትም እነርሱ ናቸው ሆን ብለው የልምድ ግዜውን ያልቅጥና በተንዛዛ መልክ እንዲሆን አድርገው በሚመጣባቸው ውድቀት ሰተት ብለው የመግባት ሂሳብን ነበር ያሰሉት።
    ባይደን ÷ ኦባማ ሚስቱና ሂለሪ ክሊንተን ያሰሉት ሂሳብን እስከ ምጭርሻው መቃወም አለባቹው። በእርግጥ ትራምፕ ተጠቃሚ ይሆናል። ባይደንን ከትራምፕ ይልቅ የጣላቸው የእነ ኦባማ የሂሳብ ስሌት ነው!!

  • @alemamine8638
    @alemamine8638 4 дня назад +1

    👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂

  • @MulugetaAsefa-kr5ik
    @MulugetaAsefa-kr5ik 4 дня назад +1

    😂😂😂😂😂😂
    Minu Junta new

  • @TewodrosKumsa-mf1dm
    @TewodrosKumsa-mf1dm 4 дня назад

    Tirigum kalitesasatik alalum n hasabum alikerebelachewum minalibat ye mereja minichih eskene tinitaneh chimir Washington post yetsafewum mimic kaladerekew besteker

  • @nornor2862
    @nornor2862 4 дня назад

    እሂ የቆሮቆዛ ሺማግሌ አለምን እዞ ልጠፈ ፈልጎ ነውን?

  • @user-fl9yc7il5y
    @user-fl9yc7il5y 4 дня назад +1

    አቅሙ ካላወቀ ውርደት ነው ትርፉ የጃጀ

  • @user-ww8gu1qt3s
    @user-ww8gu1qt3s 4 дня назад +1

    ማካናል ላይብ ላይ እየተላለፈ እያወራ ደርቆ አልቀረም እንዴ ለምን ውረድ አላሉትም ሪፐብሊካናቹ ባይደን እስማርት ነው።የአሜሪካ ምርጫ በህዝብ ብዛት ኣይደለም በኤሌክትሪካል ቦት ነው።ሚወሰነው

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 4 дня назад +2

    አለም:- ይህ ጀርጃራ ሽማግሌ እንኳን አሸንፎ ሊመራ እስከ ምርጫው ቀን በህይወት አይቆይም።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 4 дня назад

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ4 አመት ከ213 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @saron3238
    @saron3238 4 дня назад

    Aleminh Susa metahlgn ❤belew gudi fela egzabhar mecha shumeti setehi ena new weredi yemilih demo gudi eko new😅