Alemneh Wasse #"አፈር የነኩ" 'ዘመናዊ ዲያስፖራ ገበሬ' !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

Комментарии • 13

  • @gechking6691
    @gechking6691 3 месяца назад +3

    እንደዚህ አይነት የስራና የልማት ሰዎችን ስትጋብዝ የስራ ባሕላችን የሻሻላል። እንደዚህ አይነት ሰዎች ሊበረታቱ ይገባል።

  • @HabetamuWassa
    @HabetamuWassa 3 месяца назад +3

    He is great men personally

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 3 месяца назад

    🔼👉ኳሷን ለምን ወደኛ ገፏት?👉ሠላም ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሤ ብቅድሚያ በጋዜጠኝነትም ስራ ሆነ እንዲው በግል የእለት እለት ኑሯችን ሠወች ሁሉ ብንጠቅምባት ይምትበጅ አንድ ነገር ልበል ፡ ኳሷን ለምን ወደኛ ገፏት? ነው ነገርየዋ በብዛት በብዙ አገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ ሚዳወች ይማየው እና የምሰማው ነገር አንድ ጉዳይ ሲነሳ እና የዕለት ስራ ሁኖ አየር ላይ ሲሽከረከር አንዳንዶች እኔ የለውበትም በሚል እንደምንም ብለው ኳሷን አንዳች ሰው እግር እንድትገኝ ሲጣጣሩ አያለው አንዳንዶች ደግሞ እንደ ከሳሽ ያደርጋቸው እና ከናንተም ጋር ይህ ጉድ አለ ለማለት ያመልጡ ይመስል ኳሷን ጉድ አላቸው ካሏቸው እና ያንተ የመሰላቸው ሰው ላይ አሽቀንጥረው እነሱጋ እንድታተኩር ስልምንም እያወሩ ቢሆን ዕርዕሱን አቋርጠው ምስል በማቅረብ ወይንም ስለዚያ በማውራት ይሟሟታሉ ጉዳዮ የዘመኑ ትግል እንዳዛ እኔ የለውበትም በሚል ሌላ ላይ በመጠቆም ውይንም አንተም እኮ ወይንም የናንተም ሰው እኮ በማለት አይሸሹት ነው ወዳጀ እንዲያውም ጉዳዮን ቢያጠናክር እንጅ ስለሆነም ሁል ጊዜ በራስ በሚመስል ሀሳብም ሆነ በሰወች አማካኝነት በውይይት በመነጋገር ሀሳብ ስራ ሲመጣ ኳሷ ለምን መጣች?ማለትን እራስን መጠየቅን መለማመድ ጥሩ ነው? ወደ ዋናው የእለቱ ጉዳይ ወደ ኢንቨስተሩ ዘመናዊ ገበሪ እንግዳህ ስሄድ እንዳሉት በወቅቱ በተከሰተው የፀጥታ ችግር ትልልቅ አምራች ገበሪወች በሙሉ አቅም እንዳያመርቱ ችግር ገጥሟቸዋል ነገር ግን ስለማውቀው ነው መናገር የምችልው በጎንድር በወልቃይት ጠገዴ ሆነ በመተማም ያሉ እንደርስወ በሰፊው እርሻ ውስጥ ያሉ በግሌ በቅርብ እማውቃቸው አሉእና እንዳሉት ከባንክ ብድር ወስደው ካልዘነጋውት በቅርብ በማወቀው ከአራት አመትበፊት ፕሮፖዛል ቀርፀው እስከ ሀምሳ ሚሊየን ብር ተበድሩ በግልሰብ ደረጃ እርሻ ውስጥ ያለን አውቃለው ነገር ግን እንዳንዶች በግል ስንፍና እና ፍርቻ እንዳሉት ሙሉ ለሙሉ ማረስ ያልቻሉ ይኖሩ ይሆናል እኔ የማውቃቸው ግን ስንገናኝ ስራ እንዴት ነው ማለቴ ስለማይቀር አስቸጋሪ ቢሆንም እርሻ እንዳላቋረጡ ቢያስፈራም ደና እንደሆነ ስለሚገልፁልኝ ለባንክ መክፈል እስኪያቅታቸው የደረሱ አይመስለኝም ሆኖም ይህን የገለፅኩት መንግስት ጥልቅ ጥናት ማድረግ እንዳለበት ለማሳሰብ እንዲሆም እሪስክ ወስደው በሙሉ አቅም ሆነ በከፊል ላረሱም discourage እንዳያደርግ አገርን በጭንቅም ጊዜ ቢሆን ሳይሸሹ ብስራ አግዘዋልእና ከማበረታቻ ጋር ግምት ውስጥ እንዲያስገባ ለማለት፣በራሳቸው ችግር የሳቡትንም ክሳራን እንዲጋሩ እንዲያደርግ ሲሆን የወለድ ወይንም የግብር እፎይታ ባስ ካለም የባንክ ወልድ እስከመተው ሊያደርግ ይችላል ይሆናል ባይነኝ ምክንያቱም ካሆን በፊት እንደገለፅኩት ባንኮች ለተበዳሪወቻቸው አዋጭ ፕሮፕዛል እስከ መቅረፅ መውርድ እና ብድር ለሚፈልግ ሁሉ ማበደርን እንዲለማመዱ በባንክ ሳይንስ ወረቀት ላይ ሌኖር ይችላል ነገርግን ተበዳሪወች ሊሰሩ ያሰቡትን ስራ ለመስራት ከማንም ቁጥጥር ውጭ በሆነ ሊያሰራ የማይስችል ሁኔታ እና አደጋወችን በምን መልክ ተበዳሪን እንዳይጎዳ ብቻ ሳይሆን ክሳራ እንዳይነካው፣እንዲሁም እንደሁኔታው ደግሞ አበዳሪው ክስራውን የሚጋራበት መንገድ እንዲኖር ፣ለተበደሩበት ስራ ከማነም ቁጥጥር ውጭ የሆነ አደገኛ ሁኔታ ሲያጋጥም ሌላ አማርጭ ስራወችን እንዲያማትሩ ማማከር እና እስከመፍቁድ እንዲሄዱ ምክንያቱም ብድር መክፈል አለባቸውእና የባንኮቸም ስራ ከአረጀ ልማድ የወጣ ከብድር ባሻገር መሆን ስላለበት በማሰብ ወዘተ ጉዳዮች እንዲታዮ የሚል ሀሳብ ነበረኝ ስለሆነም የናተምጉዳይ በዚያ መልክ ቢታይ ሁሳቤን አትታለው ።ደስ ያለኝ እና እውነት እንዳለወት ይተረዳወት ባጋጣሚ እርሻ ገባው ባሉበት ጊዜ እኔም በዚያ አካባቢ ስለነበርኩ ይማሽላ ዋጋ90ብር በኩንቲል ሰሊጥ 350 በኩንታል መሆኑን የገለፁበት መንገድ አለመርሳተወትን እያደነኩ ስለእውነተኛነተወ ደገሞ ምስክር ስለሆነኝ ሳላደንቅ አላልፍም ።ቻው

  • @kidusofficial
    @kidusofficial 3 месяца назад +2

    the first comment...What a Gust!!

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 3 месяца назад

    Thanks so much!!!!!
    Best experiance to Ethiopians especially for youngs
    Thanks again!!!!!!

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 3 месяца назад

    አለም በርታ ጥሩ እይታ ነው ሰው መጋበዠ ሰው አዲስ ፊት ይፈልጋል።

  • @molatekeba4088
    @molatekeba4088 3 месяца назад

    የሆነ ነገር ልል ነበረ ልተወው በል በል በል ክላልኝ

  • @mediaendashaw9321
    @mediaendashaw9321 3 месяца назад +1

    Nice interview what a wonderful man

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 месяца назад +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 месяца назад

    👌👌👌👌👌

  • @SamuelGodebo-s7i
    @SamuelGodebo-s7i 3 месяца назад +1

    አይ ዓለምነህ ! አንዴ ".አንቱ " አንዴ "አንተ"…?

    • @lakomelzaa
      @lakomelzaa 3 месяца назад

      ቀደም ባለው ጊዜ ከነበራቸው የቅርብ ትውውቅና የእድሜ እኩያ ከመሆናቸው አንጻር ' አንቱ ' ለመባባል የሚያስቸግር ቢሆንም፡አለምነህ ከመነሻው እንደተናገረው የጋዜጠኝነት ኤቲክስ እንደሚፈቅደውም በአንቱታ መጀመሩ በእጅጉ የሚያስመሰግነው ነው። አሁን አሁን እንደምንታዘበው በአንዳንድ ሚዲያዎች ላይ እንደምናየው የ75 አመት አዛውንቶች ሰውነታቸው ቀጭን በመሆኑና ወጣት መስለው ስለታዩ ወይንም 'አላረጀሁም' አይነት ስሜት የሚሰማቸውን ሰዎች አንተ ወይንም አንቺ እያሉ ወልካፋ ጋዜጠኛ ነን ባዮች በበዙበት ጊዜ አለምነህ እንግዳውን በአንቱታ ማናገሩ በጣም የሚደነቅ ብቻ ሳይሆን የሚገባም ሆኖ አግንቼዋለሁ። ያው ውይይቱ ሞቅ ደመቅ እያለ ሲሄድ 'አንተ' ብሎ ማነጋገሩ የሚጠበቅ ቢሆንም ይሄንን ያህል የሚያስወቅስ አይደለም። ጥሩ እና አስተማሪ የነበረ ውይይት ነበር።