Alemneh Wasse ፐሬዚ.ባይደን "እሺ" ቢሉ፤ሒላሪና ኦባማ ??ያንተያለህ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024

Комментарии • 57

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 месяца назад +14

    የሀሙሱ ክርክር ጊዜ ያልገባኝ ነገር እሱ ነበር የLGBQ በጣም ይገርማል ትራምፕ ግብር ሰዶምን እለማጥፋት ፖሊሲው አርጎ የተነሳ ታድያ ይሄን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ያሳፍራል ከትራምፕ ጎን አለመቆም ። በጣም ሚገርማቹ ነገር ቢኖር አለማችን ምን ያህል እደቆሸሸች ማሳያ አንድ ሀገር ቸግሮት ብር ሲበደር ከ IMF ለመበደር እንደ ፖሊሲ የተቀመጠው ግብረ ሰዶምን መቀበል ነበር አሁን እኮ ይሄ ሊቀር ነውእእእእ በጣም አስደሳች ዜና ኮ ነው TRUMP first🎉🎉🎉

  • @zolazola122
    @zolazola122 3 месяца назад +2

    ትራምፕ ብሸነፍ አልቀበልም አላለም በፍጹም ወገን ከግል ስሜታዊነት እንውጣ ።ሌላ ያልከው ትራምፕ ቢመረጥ ከ4አመት በኅላ አይለቁም ያልከው የግል ግምትህ እንደውም ህጉን ይቀይሩታል አልክ እኮ😂😂😂😂😂 ስለ ጥቁሮቹ አፍሪካ የግል ሀገር ምታወራ ኮ ነው ሚመስለ ወደድክም ጠላህም ትራምፕ ከህዝብ 76% ያገኘ ነው አሁን ሚታየው ያንተ ጥላቻ ብቻ ነው ህዝብ እንደሆነ አምኖበታል።

  • @abrahamtumoro6209
    @abrahamtumoro6209 3 месяца назад +3

    አለም እጅግ በጣም ነው ምወድህ በዓለም ዙሪያ ያለ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንደሚወድህ እርግጠኛ ነኝ ። ነገር ግን አንድ ነገር በታላቅ ትህትና እለምንሃለሁ ደፈረ አትበለኝ አለባበስ ። ስለምወድህ የተሰማኝንና እውነቱን ልነግርህ ደፈርኩ ።
    መልካም ቀን ተባረክልኝ

    • @makiabebe4211
      @makiabebe4211 3 месяца назад

      ዓለም ትንሽ ክብደት ስላለው ለሱ የሚሆን የሚመቸው ልብስ ኢትዮጵያ ውስጥ ለማግኝት ከባድ ይመስለኛል እኛ ወደ ኢትዮጵያ ስንሄድ ይዘንለት መሄድ አለብን ።ይሄ የኔ ሀሳብ ነው

  • @jha8217
    @jha8217 3 месяца назад +3

    Am am waiting ur amazing views abt the life and release of Julian Assanges/the Wikileaks/

  • @zolazola122
    @zolazola122 3 месяца назад +1

    ትራምፕን ሚጠላ የግብረ ሰዶም ደጋፊ ብቻ ነው።

  • @Natiman-v6c
    @Natiman-v6c 3 месяца назад +2

    እኔ የሚገርመኝ በፆታ ጉዳይ ለጅ ተወለደ ከልክ ወድ ማለት ነው ተወለደች ካልክ ሴት ነች ምንም ቢባል ፆታን ገመግለፅ ማስቀረት አይቻልም ብቻ አላህ የጥፋቸው

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 3 месяца назад

    "....በሶ በጥብጠው ከሰጡኝ...."😂😂😂😂 ትንተናህን ለልባችን የቀረበ የምታደርግበት ጥበብ እንዴትኮ እንደሚደንቀኝ።
    ኢትዮጵያዊ በሆነ አገላለጽ አሜሪካዊውን ጉዳይ እየተነተንክ የመረዳት አቅማችንን ከፍፍፍፍ በማድረግ ከጉዳዩ ጋ በስሜት ጭምር እንድንዋሀድ ዝልቅ፣ ስርጽ የምታደርግበት ስልት እንዴት ያለ ልከኛ ነው መሰለህ።

  • @WallelignArba-nx6on
    @WallelignArba-nx6on 3 месяца назад

    ሰውየው ዛሬ ምን አይነት ትንተና ነው 😂😂😂 american ኢትዮጵያ መሰለው እንዴ? ይፈረካክሳል ገለመሌ 🤣🤣🤣 ይፈረካክሳል በ ቆንቁዋቸው እንኳን የለም

  • @LamesgnTazebew
    @LamesgnTazebew 3 месяца назад

    ከናንተ ባላውቅም "የእሳትና ውኃ" ምርጫ ትርጉሙ እናንተ ባላችሁት ሁኔታ አይመስለኝም።"እሳትና ውኃ በፊትህ አኑሬያለሁ ወደወደድከው እጂህን ስደድ"የሚለው የመፅኃፍ ቅዱስ ቃል አእምሮ ያለው ውኃን መርጦ እንዲድን እንጂ እንዲጠልም አይመሥለኝም። ወደአሜሪካ ስንወስደው ባይደን እሳት ሲሆኑ ምናልባት ትራምፕ ውኃ ሊሆኑ ይችላሉ።ያው ካለው አማራጭ አንጻር "ከበጣም መጥፎ መጥፎ ይሻላል"በሚለው ምርጫ ማለቴ ነው።ግን ያሜሪካ ነገር ከፍተኛ የትውልድ ጋፕ ተፈጥሯል ወይስ ምንድነው የተሻለ እጩ ማቅረብ ያልተቻለው??

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 3 месяца назад

    አንድ ጥቁር አሜሪካዊ ጡረታ የወጣ እድሜው 70ዎቹ ውስጥ የደረሰ 40 አመት በእሳት አደጋ መከላከል ዲፖርትመንት ውስጥ የሰራ ያለኝ ነገር ቢኖር ትራምፕ ስልጣን ከያዘ አምባገነን ከ10 አመት በላይ መምራት የሚፈልግ ነው አለኝ።

  • @amanuelsol
    @amanuelsol 3 месяца назад

    አለም ስለ ሱርያ አናሳ ሀላአዊ የሚባሉት የአሳድ ጎሳ፡ ስለ ጆርደን አሻም የሚባሉ አናሳ የንጉሱ ጎሳ እንዴት ብዙሀኑን ጨፍለቀው አንደያዙት ብታስረዳን።

  • @robaragoshu4374
    @robaragoshu4374 3 месяца назад

    ኧረ አለምነህ ዋሴ ዝም ብለህ ትቀባጥራለህ የአሜሪካ ህገመንግስት በአንድ ሰዉ አይቀየርም😂😂😂

  • @SewasewKene-ux2zg
    @SewasewKene-ux2zg 3 месяца назад

    አለም ነህ ባለ ግርማ ሞገሱ ድምጸ ነግድጓዱ ጋዜጠኛ..እባክህ ስወድህ አንዳንዴ ከውይይት ባለፈ በድምፅ ብቻ የትንተና መረጃ ብታዘጋጅልን ልጠይቅህ፡፡ ያ ድምፅ ናፈቀን

  • @dawitnegash602
    @dawitnegash602 3 месяца назад

    Is that how he is everyday? ከአንደርሰን ለምክትል ፕሬዝዳንት የቀረበው ጥያቄ

  • @MythreeFace
    @MythreeFace 3 месяца назад

    አለም ከፍሪካ መሰለህ አንዴ?የመን የህገ መንግሥት መሻሻል ነው የምታወራው ?መቼም የማይሆን ነው።

  • @yaredyohannes8607
    @yaredyohannes8607 3 месяца назад +1

    አረ አለምነህ ምን ነካህ አገሩ እኮ አሜሪካ ነው የመጣ መሪ ሁሉ ምኞቱን የሚጽፉባት አገር አይደለችም መቶ አመታትን ያስቆጠሩ ጠንካራ ተቋም እና የነቃ ህዝብ ያላት ሀገር ናት
    ትራም ስልጣን አለቅም ህገመንግስት አሻሽላለሁ ቢል የራሱ ደጋፊዎች ሳይቀር ዝም ሚሉት ይመስልሀል?
    አለምነህ ጥንቆላ ፈጽሞ ሁለተኛ እንዳትሞክር😅😅😅😅

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 месяца назад +4

    እውነት ለመናገር ባይደን እንደሚለው ሩሲያን በዚህ ጦርነት ማድቀቅና ማንኮታኮት የሩሲያን ውድቀት ከመመኘት ብቻ የመጣ ፍላጎት ነው እንጂ አለምን ከኒውክሬል አደጋ አድናለው ያለው ትራምፕን ማይመርጥ የለም ለዚህም ነው የአሜሪካ ህዝብ ከጎኑ የሆነው።

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 3 месяца назад

    አንተን ርዕሰ ብሔር ማድረግ ነበር ወይም የውጭ ፖሊሲ አማካሪ

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 3 месяца назад

    ተው እንጅ አለምነህ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አደረከው

  • @isakgebregorgis1778
    @isakgebregorgis1778 3 месяца назад

    If California governor as a president and Barack Obama for the vice president

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 3 месяца назад +2

    አይ አለምዬ‼️

  • @edend.d7007
    @edend.d7007 3 месяца назад

    አለምነህ በፖለቲካ ትንታኔህ ዜና ከሳዳም ጀምሮ አውቅሀለው በጣም አክባሪህ ነኝ። በትራም ጉዳይ ግን የግል ስሜትህ ነው የሚንፀባረቀው ሰውየውን እምትመለከታቸው ከ liberal አንፃር ብቻ ነው ትንሽ ብታጠናቸው ህዝቡ ለምን ፈለጋቸው የሳቸውን በነቀስክበት አንፃር የነዛንስ ለምን አትዘግብም? ስንት ጉድ ነው ባይደን የተሽከመው ህፃናትን አደባባይ እያሻሽ እያሽተተ ከልጁ ጋር አብሮ እየዘረፈ ኧረ ትንሽ ባላንስ

  • @Lexioolompia
    @Lexioolompia 3 месяца назад

    አለምነ የኔቶ አባላት 2 በመቶ ከበጀታቸው ቢያዋጡ ትራንፕ ምን አይነት አቆም ይኖሮቸዋል ባይደንን ጨፈጨፍከወ አረ ጥላቻህን መቀነስ አርገው ሚዛናዊ አርገው

  • @molatekeba4088
    @molatekeba4088 3 месяца назад

    አንተው ትንታኔ ይሻላል በመጠኑም ቢሆን እውነት ያለው ይመስላል ኩታራው ሁላ ስልኬላይ እየመጣ ሲያደነቁረኝ ከሚውል

  • @Thegunners-xz9so
    @Thegunners-xz9so 3 месяца назад

    lij tewelede new weys teweledech new emibalew hahahaha

  • @አነበሲ
    @አነበሲ 3 месяца назад

    አለም ሸሚዝህን አሰተካክል

  • @adamgetu367
    @adamgetu367 3 месяца назад

    ታዲያ ንዴት ኡክሬን አንዴት ወረር የገብል ባንተ አስተሳሰብ ቻእና የሩሲያ አዋሳኝ ነች ታድያ አሁን ኔቶን መከልከል በትፈልግ ሩስያ ተመታታለች ወይስ ኡክሬን ጉልበት ሰለለላት መመታት አለባት ነው የመተለው? ምኑጋነው የአምርካን ጥፋት?አሜሪካን ለዘላለም ተኑር ነው የሚለው

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad 3 месяца назад

    በግድ ሊገዛ ነው እንዴ ዘራፊ

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 3 месяца назад

    ሀለምነህዋሴ የአለምን እውነታ ስትነትን በጣም በሚገባ መልኩ ስለሆነ አድናቂህ ነኝ።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 месяца назад +1

    😂😂😂 እያንጓለለ ትሆናለህ አይ ዋሴ

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 3 месяца назад

    አሜሪካ ኔታኒያሆን ብታገኝ ታላቅነቷ ምን ይመስል ነበር???

  • @addisalemayehutaye1428
    @addisalemayehutaye1428 3 месяца назад +1

    As usual, great analysis! Thank you, Alem!

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  3 месяца назад

      thanks a lot.very much appreciated.

  • @GosayeDerseh
    @GosayeDerseh 3 месяца назад

    ምርጫው ፍትሃዊ ከሆነ ውጤቱን እቀበላለው ብሏል ትራምፕም ቢሆን ።

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 3 месяца назад

    ትራፕ ያሸንፋል

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 3 месяца назад

    Alemneh Wasse Be Lijinate Anten Iyasamahu Adaku Faxari Idimena Xena Yisxih Kana Betasabih
    Baay'een Si Jaladhaa ( Bexam iwadikalew Akabrikalew 🎉🎉

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 3 месяца назад

    አለም ሙሉቀን ሲያወራ ቢውል አይጠገብም

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 месяца назад

    ሳይደርስ የቀየሩ አሉ እኮ የብራድፒት ልጅ ምሳሌ

  • @zolazola122
    @zolazola122 3 месяца назад +1

    በምድራችን እንደ ቭላድሚር ፑቲን አይታም አታቅም እጅግ እጅግ ድንቅ ስለሱ ሚመሰክር ጋዜጤኛ ማግኘት ይከብዳል ምድራችን ቁማር በሆነ ፖለቲካ የተተበተበች ነች።
    ፑቲን - ጀግንነት
    - ትእግስት
    -ሰው ለሆነ ሁሉ ክብር
    - ብልሀት
    - ጫፍ የሌለው የፖለቲካ እውቀት - ሀላፊነት አደራን መወጣት
    -ሀቀኝነት ሁሌም ሊታመን ሚችል ወዳጅ ......ወዘተ እንኮን የሰው ልጅ ምድር እራሷ ክብር ትሰጠዋለች🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪

  • @tiktokonyoutub5653
    @tiktokonyoutub5653 3 месяца назад

    በምቃጥለው ፕሮግራም ለይ የ south Africa. ርዕስ ይከተትበት .

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  3 месяца назад

      ከልቤ እያሠብኩበት የነበረ ጉዳይ ነው።

  • @elsabethmekuria6897
    @elsabethmekuria6897 3 месяца назад

    😍😍😍💕

  • @elsabethmekuria6897
    @elsabethmekuria6897 3 месяца назад

    Allen😍😍😍😍🎉

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 3 месяца назад

    😍😍😍

  • @esayasadal
    @esayasadal 3 месяца назад

    Qasem Suleiman I

  • @anwardlink-zb9to
    @anwardlink-zb9to 3 месяца назад

    Nice

  • @seifunurga4391
    @seifunurga4391 3 месяца назад

    ስለሐገርህ ምንም የምታውቀው ነገር የለም?

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 3 месяца назад

    😂ያንተያለህ አልክ አለምሻ😂😂😂

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 3 месяца назад

    ምንድነው : የምታወራው : ግን

  • @ahmedhussen915
    @ahmedhussen915 3 месяца назад

    አለምነህ አንተእኰ 100,%=150% ነህ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 месяца назад

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @semeredinmohammed436
    @semeredinmohammed436 3 месяца назад

    😂❤!!!!

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 3 месяца назад

    🎉❤

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 3 месяца назад

    Great

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 3 месяца назад +1

    አለምነህ the one and only exhibit that during thirty years back only professionals and skilled persons were selected to be called journalist. His analysis his integrity is witnessing