የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | Addis Ababa House Information

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 49

  • @addistemtimie7641
    @addistemtimie7641 10 месяцев назад +9

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን፣ ደረጃ ሐ ዓመታዊ ገቢ ከ500,000 ብር በታች ያሉት ናቸው ብለሀል፣ ሌላ ገቢ ሳይጨምር ከቤት ኪራይ ብቻ በዓመት 125, 000 ብር የሚያገኝ አከራይ የሚከፍለው ግብር ስንት ነው ?

  • @AhmedMohammed-wu3tw
    @AhmedMohammed-wu3tw Год назад +4

    አክሲዮን ሽያጭ ላይ ያለዉን capital gain በተመለከተ ብታሳዉቊኝ በጣም አመሰግናለሁን አህመድ ከጅማ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 4 месяца назад +2

    እንደው እግዚአብሔር ምን ጉድ መንግስት አመጣብን የደሃን ኑሮ የሚያምስ ኑሮ የሚረክስበትን መንገድ እንደመፈለግ በተጨማሪም እንደመለስ ዜናዊ ለደሃው በአቅሙ ኮንዶሚኒየም ሰርቶ እንደመስጠት ከባንክ ተበድሮ ኑሮን ለመኖር ቤት አከራይ የሰራውን ቤት ባላቀበለው ሚስማር ብሎኬት ህዝብን የሚያጨናንቅ መንግስ አንደው ኪዳነምሕረት ትፍረድ ኑሮን አያረክስ የኑሮ ውድነት ምንም የማይመስለው ምስኪኑን ህዝብ ላይ ጫና

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 7 месяцев назад +7

    እኔ ለምን ዝም እንላለን የሥራ ማቆም አድማ ሡቅ መዝጋት ትራንሥፓርት አቁመን ለሦሦት ቀን ብናድም መፍትሄ አናጣም እንተባበር ሠው እንዴት ይኑር ዝም አንበል።

    • @melakuzewdie9531
      @melakuzewdie9531 4 месяца назад

      አንተ ይህንን የሙታን አስተሳሰብ ይዘህ የትም አትደርስም። ግብር አንከፍልም ብለን ነው ሰልፍ የምንወጣው?? ምንም የገበያ ሥርዓት ያልገባው ድኩማን ነህ።

  • @sami-8103
    @sami-8103 4 месяца назад +1

    Anameseginalen batam

  • @user_3457-z1m
    @user_3457-z1m 3 месяца назад

    እጅግ ጠቃሚ ማብራሪያ ነው አመሰግናለሁ። አንድ ነገር ግልጽ እንድታደርግልኝ ፈልጌ ነበር። ለምሳሌ አንድ የመኖሪያ ቤት ሙሉ በሙሉ ለኪራይ በ40 ሺህ ብር ቢከራይ ግን ደግሞ የፕሮፐርቲ ታክስ 20 ሺህ ብር በተጨማሪ የባንክ ዕዳ በየወሩ 20 ሺህ ቢሆን አመታዊ የኪራይ ታክስ ስንት ሊሆን ይችላል? አመሰግናለሁ።

  • @mebawasihun189
    @mebawasihun189 Месяц назад

    ሰላም
    1. የተከራይ አከራይ ክፍያ እንደወጭ ነው የሚያዘው ከሆነ ምን ተብሎ
    2. የኦዲት ውሳኔ ታክስ ወጭ ነው ከሆነ ምን ተብሎ ነው መያዝ ያለበት

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM Месяц назад

      ruclips.net/video/Y7OkjLoU0wU/видео.html

  • @mezgebuabiyu2560
    @mezgebuabiyu2560 5 месяцев назад +3

    ቤቱን ከዘመድ ተበድሮ የሰራ ሰው አከራይቶ እየከፈለ ያለ ሰው እንዴት ይታያል?

  • @EYOBSINKIE
    @EYOBSINKIE 4 месяца назад

    ለሰጠኸን ማብራሪያ አመሰግናለሁ ልጠይቅህ የፈለኩት አንድ የመንግስት ሰራተኛ ከወር ደመወዝ የሚቀነስ በባንክ ብድር የገዛ ሰው የኪራይ ግብር እንዴት ነው የሚሰራው

  • @nesredinsabir1525
    @nesredinsabir1525 Год назад +2

    አመተዊ ሂሳብ አሰራር እንደምንሰራ አስተምረን

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 Год назад +1

    Be mesale betasayen ?
    Le derejetena le geleseb sikeraye ?

  • @NegatHussien
    @NegatHussien 7 месяцев назад +1

    ይገረማል አከራይ ዝምታ ስንቱ ነው ከጋሮ ተቀምጦ ፊለፊቱን ጥሩ ያለዉን ያከራየዉ ለመዳኒት መግዣ ያከራየዉ ይገርማል የአዲሰ አበባ ነገር ዛሬ የቀበሌ ቤት የተባለው ሲወረስ ስንቱ ነዉ እራሱን ያጠፋው የሰለጠኑት አገርም አለምም ያከራያሉ #መብታችን ይከበረ የአፈር ግብርም የኑሮ ዉድነትም የአከራይ ተከራይ ግብርም እኛም በሀገራችን ግብር ከፋዮች ነን #መብታችን ይከበር

  • @getahunhabtemichael4067
    @getahunhabtemichael4067 7 месяцев назад

    ያለውን አንድ ቤት አከራይቶ ሌላ ቤት ከአከራየው ቤት በአነስተኛ የገንዘብ መጠን ቤት የተከራየ ሰው ለተከራየው ቤት የሚከፍለው የኪራይ ወጪ አንዴት በወጪ ይታሰብለታል?

    • @sanlast5009
      @sanlast5009 6 месяцев назад +1

      የኔም ጥያቄ ይህ ነው መልስ እንፈልጋለን እባክህን

  • @yosephgebregziabher2776
    @yosephgebregziabher2776 6 месяцев назад

    What if the agreement is for 1 year and the rented company want to abort the agreement and pay 4 month only, how can we calculate

  • @mamebirhanu6233
    @mamebirhanu6233 Год назад

    Betam amsegnalw beazu teamryalew.

  • @MelakuAto
    @MelakuAto 4 месяца назад

    ኡኡ የመንግሥት ያለህ በኃይለ ሥላሤ ብትል የሚሰማህ የለም ማልጎምጎም ለምንም አይጠቅምም ገና አምሮኛል አፈንድድ ሲልህ ተሽቀዳድመን እናፈነድዳለን ወደሽ ከተደፋሽ አለ የሀገሬ ሰው እርስ በርሳችን እንድንባለ አደረገና የልቡን ይሰራል ያርዳል ይዘርፋል አንድ ሆነን ካልተነሳን ያሽሀል ገና ጋብዢያቹዃል ።

  • @ሰምናወርቅ
    @ሰምናወርቅ 3 месяца назад

    ሜንበር ለመሆን ምን ላድርግ???

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 7 месяцев назад

    YEAMETU YEBET YETARA GEDEGEDA GEBERS yekenesal wey? Ebakeh yehen Asredagn

  • @yidnekachewshiferaw3510
    @yidnekachewshiferaw3510 7 месяцев назад

    ቤቱን በውርስ ያገኘሁት ሲሆን ሟች የቤት ግብር የከፈሉት ባለፈው ስርአት መሆኑን መረጃ ነው ያገኘሁት ከውርስ በዃላ ግብር እንድከፈል ጠየቅሁ ባዲሱ ግብር አዋጅ ምን ምላሽ አገኛለሁ ??

  • @AnaniyaWorku-q8o
    @AnaniyaWorku-q8o 4 месяца назад

    እኔ፡የምኖረው ቤቴን፡አከራይቸ፡ሰፈር፡በመቀየር፡ሌላ፡ቤት፡ተከራይቸ፡ነው፡የምኖረው፡ስለዚህ፡የምከፍለው፡ኪራይ፡አይቀናነስለሰኝም፡ወይ?

  • @FitsumTessema
    @FitsumTessema 4 месяца назад

    ጥያቄ ለምሳሌ እኔ የማከራየው መኖሪያ ቤት አለኝ በተጨማሪም ንግድ ፍቃድ የወጣለት አነስትኛ ንግድ በቁርጥ ግብር ከፍላለሁ ነገር ግን ግብር ስከፍል የክራይን ገቢ እና የንግድ ገቢን አንድ ላይ በመደመር የቤቱን ግብር 65 ፐርስንት ላይ ተጣለ ይህ አስራር ትክክል ነው?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 месяца назад

      በፍጹም ሁለቱ አንድ ላይ ተደምረው አይወሰኑም

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 5 месяцев назад +6

    መንግስት ከኪራይ አገልግሎት ገቢ ግብር ገቢ ሲአሰከፍል አብዛኛው በተለይ ኮንዶሚኒዬም ቤቱን አከራይቶ የሚከራይ ይበልጣል መንግስት ደግሞ ሰለተከራዬው ቤት ኤክሰፔንሱን አይዝለትም ይሄን እንዴት ይታያል

  • @esraelmitiku4672
    @esraelmitiku4672 Год назад

    You are no 1

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 Год назад

    ለገቢዎች በኤክሴል ተሰርቶ የሚገባው የቋሚ ንብረት የእርጅና ተቀናሽ ስራልን የሰራኸው ካለ ሊንክ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 4 месяца назад

    Arif content but some corrections needed.
    1- you should have a timer to guide you to start and end talking.
    2- speak loud and clearly without dragging the words.
    3- the info you have is free and available on the net so charge the listener? The world is sharing info and knowledge for free.stop taking your own people for a ride.

  • @MelakuAto
    @MelakuAto 4 месяца назад

    ሜምበር ሺፕ እንዴት መሆን ይቻላል ?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 месяца назад

      ኢትዮጵያ ነው ውጭ ነው ምትኖረው? ከኢትዬጵያ ውጭ የሚኖሩ ካልሆነ ይህ አይሰራም ለዛ ነው

    • @MelakuAto
      @MelakuAto 4 месяца назад

      @@Ethiopiataxኢትዬጵያ ውስጥ ነው ። ለኛስ የምታመቻችልን ነገር የለም ?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 месяца назад

      ስለ አካውንቲንግ ነው ወይስ ስለ ታክስ ነው ማወቅ የምትፈልገው

    • @MelakuAto
      @MelakuAto 4 месяца назад

      @@Ethiopiatax ስለታክስ ነው ወገኔ

  • @YeshiDamise
    @YeshiDamise 8 месяцев назад

    xaru naw

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 7 месяцев назад

    ምን የንቀዠቅዥሀል ገድለ ተክለ ኃይማኖት ፀሎተ አንባቢ ነው የምትመስለው ። ወይም ከጎረቤት ኑ ቡና ጠጡ መልክት የደረሰዉ ሰዉ ነው የምትመስለው አላማህ ግንዛቤ ለማስጨበጥ አይደለምና ተወው ። ቀዥቃዣ። ሜዲየው የጥራት ሥራ ተቆጣጣሪ የለዉም እንዴ ?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  7 месяцев назад

      አመሰግነዋለሁ Big respect

    • @bayewkebede7525
      @bayewkebede7525 4 месяца назад

      normal new menem altenkezekezem yerasehen youtube setting astekakele

  • @FitsumTessema
    @FitsumTessema 4 месяца назад

    17:31

  • @TsegayeAbera-y4j
    @TsegayeAbera-y4j 7 месяцев назад

    ዉል መብራት ውሀን የካተትል

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  7 месяцев назад

      ማካተት ይቻላል የበለጠ ግልጽ ለማድረግ

  • @adtekle5728
    @adtekle5728 4 месяца назад

    R

  • @estifanos7
    @estifanos7 4 месяца назад

    አንተ ኋላቀር ሂሳብ ሠራተኛ ነህ እንዴ እራሰህን apdate አታደርግም እንዴ የሌለ ነገር ታወራለህ በወጪ የሚቀነሰው 50% ሰሠይሆን 35% ነው አስተካክል።

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 месяца назад

      ቪድዬ ምንም ስህተት የለበትም።ለ ደረጃ "ሐ" 50% ፣ ለደረጃ "ለ" እና "ሀ" ግብር ከፋዬች ከሆነ 35% ወጪ ተቀናሽ ይደረጋል ።በተጨማሪም ኃላቀር የሚለውን (Update ) በሚለው አንብቤዋለው።አመሰግናለሁ ።