Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እድሜ ልክ ቢሆን የምትሉ ህፃኑን የሰረቁት
በነፃ ቢለቋቸዉ ይሻላል በእዉነት እድሜ ልክ የሚያስፍርድ ነዉ
ትክክል ያንሳል
ደብር ብሎኛል 😢አይዞሺ አለን ብላችሁ ደምሩኝ 😢
አይዞን 🥰
አይዞሽ እህቴ አለሁልሽ
የኔውዶች አመሠግናለሁ ፈጣሪ አምላክ አለሁ ሁላችሁ ይበላችሁ
አይዞሽ❤
ጠላት ዳባሎስ ይደበር አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ ።
የማያዳግም ፍርድ መሆን አለበት ሌላውን ማስተማሪያ
እንዲያዉ ፍትህ ሚባል ነገር በአገራችን ይጥፍ ነገበነጻ ይለቃቸዋል።
የተሰጠው ውሳኔ አንሷል::
በዚህ ኑሮ ውድነት ነፃ ሆቴል ገቡ
እግዚአብሄርዪዳብስህ❤❤❤❤❤❤❤❤
የህፃን ሳሙኤል እናት እኮ በመኪና አደጋ ህይወቷ አልፏል
አሁንም ቢሆን ህጉ እንጂ ህፃን የሚሰርቀው የሚደፍረው የሚገለው ሌላ ማንም አደለም
የኛገር ፍርድ 😢😢😢
ፍርዱ። ያንሳል ተገቢአይደለም ዳኛው ያጋቾቹ በተሰብ ካልሆነ በስተቀር
እድሜ ልክ ቢሆን
ውድ ኢትዮጲያውያን አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ
በኢየሱስ ሰም ጌታ ብርታት ይሁንህ
አይዞህ ነገ አዲስ ቀን ነው ዋናው ነገር ጤና ነው
በጣም የሚያሳዝን ፋርድ ነው የሚገባቸው የሞት ፍርድ ነው
አይይይሀገሬ😭😭😭😭😭😭😭
ምን የሚባል ፈርድ ነው በመብርሀን? ለሌሎች በርቱ ዛሬ ብትያዙ እረፍት አድርጋችሁ ትወጢላችላችሁ የሚል መልእክት ነው ለኔ ።
እናቱ 2016 ሞታለች። ልጁ በታገተ በአመቱ ትምህርት የጀመረ ቀን እናቱ አስገብታው ስትመለስ ቆማ የነበረች ሴት ገጭታ ገደለቻት። ሰርቪስ ብትይዝለትም በፊት የተፈጠረው ነገር ጭንቀት ስለፈጠረባት ልታደርሰው አስባ ነበር የወጣችው። ይሄ ሁሉ በነሱ ምክንያት ነው
😢😢😢😢😢
አዎ ስምቻለሁኝ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
ይሄ ነገር እውነት ነዉ እንዴ የልጁ እናት መሞት የኔ እናት እኔ ውሸት መስሎኝ ነበር😢😢😢
ነገም ወተው ሌላ ያግታሉ ኢትዮጲያ መሆን አዳዴ ይደብርኛል እንዲህ አይነት ፈር በነፃ አይለቆቸውም
እንዲህ አይነቱን ወንጀል ለማስቀረት ጠበቅ ያለ ቅጣት ሊወሰድ ይገባል:: ሰው መማረር ወይም በስጋት ውስጥ መኖር የለበትም:: ስለዚህ መንግስት እንዲህ አይነቶቹን ወንጀለኞች ከያዘ አስተማሪ የሆነ ቅጣት ሊወሰን ይገባል::
የረጋ ዘይት እዳይበሉ መግስት መከልከል አለበት
Yes 👍
የህግ አሰራር ባገራችን ብዙ ጥናት ተደርጎ አስራሩን በበጎ ፈቃድ ቢሻሻል ይበጃል ።
የተፈረደባቸው ፍርድ ልክ አይደለም።ፍርዱ የዘቀት በጣም ትንሽ ነው አደባባይ ቀርበው ፍርድ ይሰጣቸው።
እናቱ ይኽንን ሳታይ መሞቷ እጅግ ያሳዝናል ይኼ ፍርድ ፍርድ አይደለም
ዕረፍት ነው የተሰጣቸው ከዛ በሁዋላ ለፍርድ ሊቀርቡ ነው ወይስ?
ማንም እንደ ደም ኩላሊት የሚለግስ ብዙ ስለማይኖር ፤ የኩላሊት ገበያውም አብሮ ይደራል። ብዙ አገራት ገንዘብ ያለው አንዱን በደላላ አግባብተው ኩላሊት ይገዛሉ ።
የሰው እብደት ጥግ ደርሶአል ይገርማል ኢሄንን ልጅ ጠልፈው 10 ሚልየን መጠየቅ እውነት የግፍ ግፍ ነው በጣም ያሳዝናል ቆይ ግን ሰው ሳይሰራ እራሱን የሀብት ማማ ላይ ለመስቀል እዴት ነው የሚቸኩለው እነዚህ አውሬዎች. ሲያስጠሉ የኔ አባት እኳን አላህ በሰላም ከእናቱ ጋር ቀላቀለው ደሞ ደስ ሲል እናትየው እዴት ሆና ይሆን ሲጠፍ እኔ ሳየው እኩአን ሳሳሁለት የሀገራችን ሰዎች ሰራተኛን ቢፈሩ አይፈረድበትም የምር ያማል ህፃናቶች እኮ ይጠበቃሉ አይደለም እንዲህ ባለ ነገር ቀርቶ እፃ ሲፈርስ ሌሎች ሲሞቱ ህፃናቶች አይሞቱም አላህ ጥላ ከለላ ያበጅላቸዋል ሌላው ሌላው ጉላሊ መስጠቱ ጥሩ ነው
ኸረ በዛ የስር ፍርዱ አይቀነስላቸውም?
It is not enough 7 years.
እረ ተው አሁን ይሄ ቅጣት ነው? እረ ባካችሁ አታሳቁን። ከወጡ በኋላ ደግሞ ማንን እንዲያግቱ ነው?
😭😭😭😭💔💔💔🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
Selam meseye ferdo endete fetene yegermale 😃 Bechia ye Egezabere ferde yebeltale
እንዴ ሁለት አመት ሙሉ ያለፍርድ ?
Abet yegna hager tsinu esirat malet yesamnt makoya malet new 😢😢😢😢😢😢
እሰሩ አነሰ
ሰላም ጓደኞቼ ኮሪያ ሆስፒታል ፔጁ ይህ ነዉ?አድራሻዉ የት ነዉ እባካሁ ንገሩኝ ቤተሰብ ታሞብኝ ነዉ
ገርጂ ነው
@Aster-yd2hwአመሰግናለሁ እህቴ ስትሮክ ያክሙ ይሆን?
@@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ አዎ እግዚአብሐር ይማርልሽ
@@Aster-yd2hw አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
ፍርዱ ምነው ዘገየ
ምንም ሳገኙሁ እነሱ እስር ቤት አተርፍ ባይ አጉዳይ
ፍርዱ አንሷል
ሚሊዮን ቀላል በአፍ ስጠሩት
Firdu beki aydel
Men waga alew
አቤት ይሄ አላፊ ጠፊ ገንዘብ ስንቱን ነው አይምሮውን ያሳወረው እንዲህ አይነት ሰዎችን ብር የሚባል በአይናቸው እንዳያዪ አርጎ እድሜ ልክ ነበር ማሰር።
ያ አላህ😢😢
Wyiiii I don’t want mesmat yhinnn false advertising 🤮🤮🤮🤮🤮
I do not know how this vaccine cause for children ዝግምትኝነት, but president Trump said he will look at it and children may not take this vaccine in the future. Please stay tune.
መሪጌታ😂
Fered belo zeme aye ethiopiaye beka
የፈረደበት ጎንደር ስንቱን ግፍ በአማራ ላይ ትጥላላቹ ትንሽ እንኳ አለማፈራቸው እሩጠው አንድ ነገር ኪል ሲለ ወደ አማራ ነው የሚዘፈዝፉት ያማል 💔💔😭😭 ባለፈው አንዷ ሁለት ህፃናትን ገደለች ብለው አሁንም ጎንደ ጎጃም ብለው ውር ውር ሲሉ ሰምተናል ጎንደርን እና ጎጃምን እንኳ ለይተው ሳያውቁ ለማንኛውም ህዝቤ ሆይ ይህን እውቁ አብይ አህመድ ነው የድራማው ተዋናኝ እና ህዝብን በህዝብ እንዲጨራረስ እየሰራ ነው ገና ብዙ ግፎችን ታያላችሁ አብይ እስካለ ድረስ የማያልቅ ድራማ ታያላችሁ አብይ ማለት ፈርኦን ነው ህዝብ እያረደ የሚበላ ነው ህዝብን መቀነስ ነው የተያዘው አማራው መቸም እግዚአብሔር ካልደረሰለት ማንም አያየውም ስንቱ ኦሮሞ ኦርቶዶክስ በየቀኑ እየታረደ ነው ኦርቶዶክስ በመሆናቸው አማሮች እየተባሉ እየታረዱ ነው ይህን የሚያደርገው እራሱ መንግስት ነው ህዝቤ ይህን እወቅ
Ina 😅
❤❤❤❤❤❤