ነገሩ አስደንጋጭ ነው! አያቱ የሚሆኑትን የ 80 ዓመት አዛውንት የደፈረው ወጣት በ እስራት ተቀጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 257

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 10 дней назад +47

    መገደል አለበት ቅጣት ስለሌለ እኮነው የምንሰማው ሁሉ አድስ 😭😭😭😭

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 10 дней назад +28

    ኦግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 10 дней назад +16

    ምን ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ ጉድ እኮ ነው አላህዬ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 10 дней назад +11

    ወገኖቼ ወዴት እያመራነዉ የዉመል ቂያማ ደርሶ ይሁን አላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 10 дней назад +7

    እግዚኦ ጀሮ በር የለውም እሄንም ጉድ እያልን ሰማን

  • @mbet1840
    @mbet1840 10 дней назад +34

    ፍርድ ቤቱ እራሱ ከደፋሪው ያላነሰ ጥፋተኛም ወጀለኛም ነው

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 7 дней назад +1

    ዘንድሮ አገራችን የገባ ጉድ ፈጣሪ እባክህ ታረቀን ይቅር በለን በርቸበራር አለ ጉራጌ😢😢😢

  • @HMio-t7c
    @HMio-t7c 8 дней назад +1

    ያረቢ ምንአይነት ደረስን

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 10 дней назад +10

    ሁሉም ወላጁች ልጅ በልጅ ነቱ ጀምሩ ሁሉም በእየ እምነቱ እምነት በዓል ከሥሩ ልጅን እያስተማሩ ማሳደግ ፈጣሪ የሚፈሩ ነውር ማስተማር አለብን ግዜው ለጆሮ ለመስማት የሚከብድ ነው ፈጣሪ ይቅረበን

    • @Eman-hj2jg
      @Eman-hj2jg 8 дней назад

      ዐ መሰዬ 10 አመት ባይበቃም ይሻላል ኢትዮጵያ ሰው ገለው ገንዘብ ካላቸው 2 ወር ታሰረው ይወጣሉ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 10 дней назад +15

    በአለም የለም ኢትዮጵያ ያለው ጉድ

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 10 дней назад +3

    እቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን በቃቹ በለን ! ቃል የለኝም እጅግ ልብ ይሰብራል 😢😢😢😢😢

  • @የክርስቶስባርያእኔነኝ
    @የክርስቶስባርያእኔነኝ 10 дней назад +5

    እግዚኦ ማረነክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን የመጨረሻው ዘመን ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm 10 дней назад +7

    ምን አይነት ዘመን ለይ ደረሰን😢😢😢😢

    • @AyeshaAyesha-w5f
      @AyeshaAyesha-w5f 10 дней назад +2

      ኸረ ከዛሬ ሀያ አመት በፊት ትልቅ ሴትየዋ ቤተክርስትያን ሲሄዱ ጠብቆ ደፍሮዋቸው እሱ ካልሞተ ቤቴ አልገባም ብለው ቤተክርስታን ደጅ ኖረው ልጁ ከስንት ወር በሀላ የምር ሞተ ስለማይነገር እንጂ ድሮም አለ ፖላሊስና ህብረተሰብ አቅርበውት ነበር

  • @Blessed-fi3vp
    @Blessed-fi3vp 10 дней назад +11

    10 ዓመት ያንሳል ከዛ ሲወጣ ተመሳሳይ ጥፋት ነዉ የሚሰራዉ። በ እድሜ ልክ ፅኑ እስራት ይታሰርልን😢

  • @BetelhemSamuel-e5m
    @BetelhemSamuel-e5m 10 дней назад +2

    አቤቱ የሰራውይት ጌታ ማሀረን ይቅርም በለን እደሀፅያታችን ሳይሆን እደቸርነት እጅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዞዎ
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ያልተወራ እጅ ያልተደረገ ነገር የለም አቤቱው ማረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 10 дней назад +8

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ኧረ ምን ጉድ ነዉ ዘንድሮ 😢😢😢😢

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 10 дней назад +13

    ህፃናትና አሩጊቶች የሚደፍሩ ወንዶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ያለባቸው ሰነፎች ናቸው😢

    • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube
      @የወልሎልጆችፍቅርYoutube 10 дней назад

      ምን ማለት ነው ቱርግሙ ስፍተ ዎሥብህ?

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 10 дней назад

      ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ወሲብ ፈፅሞ የለ እንዴ ስንፈተ ወሲብ ማለት ማድረግ ያለመቻል ነው ህፃናት እና እናት አሮጊቶች መጫወቻ መሆን አለባቸው ? ? ?

    • @Lovebk98
      @Lovebk98 10 дней назад +1

      Cheger albek or albesh,denz

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 10 дней назад +1

    Egzeo mharene kerestose Amelake yekere yebelene Amen

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 9 дней назад

    በጣም ይምሳዝናል

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 10 дней назад +11

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ሙት ይፈረድበት ባለጌ

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 10 дней назад +7

    ምን አይነት ግዜ መጣብን ያማል 😡😡😡😡😡😢

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 9 дней назад

    ኸረ የምንሰማው ሁሉ ጆሮ ያደማል።

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 9 дней назад

    😭😭😭😭ምንድነው.የምንሰማው.ልብ.የሚሰብር😭😭😭

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 10 дней назад +3

    እንደዉ በማርያም እኛ ኢትዮጱያ ማነዉ የበከለን ወዴትስ እየሄድን ነዉ ለምን ሰዉ መሆን ያቃተን የማዳበርያ ትዉልድ ሆይ ተዉ ሰዉ እንሁን አቤቱ ማረን ይቅር በለን የመሪት መቀጥቀጥ ያንሰናል ከሰማይ እሣት ይቀርናል😢😢😢😢😢😢😢

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 10 дней назад +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ሆይ እንደ በደላችን እና እንደ ሐፅያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ እና እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @OMANWAR-v9u
    @OMANWAR-v9u 10 дней назад +1

    በጣም የሚዘገንን ነው ወዴት እየሄደች ነው ሀገራችን መከባበር ቀረ ፈጣሪን መፍራት ቀረ ይህ ልጅ ሁል ጊዜ ስለሳቸው የምያጠና ከሆነ ብቻቸውን እንደሚኖሩ ለመስረቅ አስቦ ነበር ማለት ነው ግን አእምሮው ወደ ሌላ ተቀየረ ፈጣሪ ይታረቀን ሀጥያት እየበዛ ነው ጊዜው ሰይጣናዊ ወቅት ሆንዋል ግን የድሜ ልክ እስራት ቢሆን ጥሩ ነበር አስር ዓመት ጨርሶ ሲወጣ ድጋሚ በሌላ ወንጀል ውስጥ ይመለሳል ባይለቀቅ ጥሩ ነው ።

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 10 дней назад +2

    ጤና ይስጥልኝ መንግሥት ይቅርታ ቢኖርም አይጠቅምም የእውነት በጣም ያማል😊😊😊

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 7 дней назад

    ወዮ ወዮ😭😭😭😭

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 10 дней назад +2

    እረ ሃያ ዓመት አይበቃውም ነበር ምን ጉድ ነው?😢😢😢በጣም ያሳፍራል😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @Bekoji_Media
    @Bekoji_Media 9 дней назад

    እግዚኦ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 10 дней назад

    እግዚኦ፣መሃረነ፣ክርስቶስ፣መጨረሻችንን፣አሳምርልን፣ምህረትን፣ላክልን፣

  • @semegntefera3607
    @semegntefera3607 10 дней назад +2

    😢ለነገሩ በጦርነቱ ጊዜስ መነኩሴ ደፍረው የለ😢😢

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 10 дней назад +7

    በነገራችን ላይ ህጉም ጭምር ነው የደፈራቸው ሲቀጥል አስር አመት ሳይሞላው ሊፈታ ይችላል ምክንያቱም ብዙ የተፈቱ ስላሉ መንግስት ህግ አላሻሽልም ካለ ወደፊት ህዝባችን የራሱን መፍትሄ መውሰድ አለበት

  • @nemroudgidey3202
    @nemroudgidey3202 10 дней назад +1

    ኣግዚኣኦ ማሐረ ኩረሲቶት

  • @anooshyamino6612
    @anooshyamino6612 9 дней назад

    ዘድሮ ጉድነው በጣም ያሳዝናል ያስደነግጣል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታደገን ከክፉ ጠብቀን

  • @shewangizawayele6334
    @shewangizawayele6334 10 дней назад +9

    ኮማንደር አሸናፊ እጅግ በጣም ትልቅ እና አስተዋይ ለትልቅ ተአማኝ ኮማንደር ብቃት ስላለዎት ኢትዮዽያዊ ኖት ተባረኩልኝ !!!

  • @TezyeTezye
    @TezyeTezye 9 дней назад

    ምን አይነት ዘመላይ ደረስን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NgstiTewelde-cp7ip
    @NgstiTewelde-cp7ip 10 дней назад +1

    እግዚኦ

  • @Blessed-fi3vp
    @Blessed-fi3vp 10 дней назад +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ግን ማነዉ የረገመን? ምነዉ ይሄን ያክል ስቃያችን በዛ😫😫

  • @ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ

    😢😢😢 ወይ ፍረድ ወይ ውረድ ፈጣሬ ሆይ 😢😢😢
    10 ዓመት ?😮😮😮 ለዚህ እኮ ነው ወንጀል የበዛው ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @asterworku5374
    @asterworku5374 10 дней назад +2

    የፍርድ ዉሳኔዉን የፈረደዉ ዳኛ መስየ ድርጊቱን ከፈፀመዉ ባለጌ የልተለየ ነዉ ለዚህ ነዉ ርኩሰት የተሰፋፋዉ ሊገደል ይገባዋል አስር አመት ቀልድ ነዉ ጌታ ፍርዱን ይፍረደበት ሰዉነትህ ከሁለት ይሰንጥቀዉ🙏🙏🙏

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 10 дней назад +2

    ያንሳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HMio-t7c
    @HMio-t7c 8 дней назад

    አላህ ይቅረበለን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 10 дней назад +5

    ምን አይነት ትውልድ መጣብን😢

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 7 дней назад

    ይገደል

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 10 дней назад +1

    ያማል😢😢

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 10 дней назад +1

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @MerryAlfayez
    @MerryAlfayez 9 дней назад

    እግዚዮማረነክርስቶስ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 10 дней назад

    አይይይይ😢😢😢😢😢

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 9 дней назад

    መገደል አለበት ረረረ ኡኡኡ ፈጣሪ በዚህ ዘመን ራሴን ጠላሁት

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 10 дней назад +2

    ስቅላት ነበር እሚገባው ምን እይነት ጉድ ነው አረ እሁን እጅግ እሚያስፈራ ነው :: አምላኬ ይቅር በለን::

  • @armesa-mf2mb
    @armesa-mf2mb 10 дней назад

    Getaye hoy ykr beken💔💔💔

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 10 дней назад

    እሔንን እድሜልክነበር ማስፈረድ ❤🎉አምላኬ በጣም ያሳዝናል❤🎉ወደትእየሔድን❤❤

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 10 дней назад +2

    መሰረት እኔ በአገሬ ተሰፋ እቆረጥ ገደማነኝ 80 የሞራል ውድቀት ሰነት ወጣት ሴት በሞላበት አገር
    ልብይብራል ብቸኛ ሰለሆኑ ነው አሰር አመት ቀልድ ነው ይህ ሰወ አሜሪካቢሆን እድሜልኩን ፀሀይ እያይም
    2013 ወያኔ እሰከ ደብረሲና መጥቶ ሳለ ሸዋሮቢት የወያኔ የሰራዊት አበል 85 አመት ሞለከሴን ደፍረዋቸዋል
    እረከሰኩኝ እያሉ እያለቀሱ ነበር ህግአለ ለማለት ይከብዳል

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 10 дней назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን መሲ ቀልደኞች ናቸው ምክንያቱም የነሱ እናት ወይም አያት ቢሆኑ በዚች የማትረባ ፈርድ ነው የሚያሳልፉት??ያሳዝናል በጣም።

  • @fatumamuhe2929
    @fatumamuhe2929 10 дней назад +1

    እረ ምን አይነት ዘመን ደረስን

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 10 дней назад +2

    እኔ ዳኛ ብሆን ይሄን ድርጊት የሚፈፅሙትን እንዳይደገም እንዲቆረጡ ነበር የምፈርደው

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 8 дней назад

    ምስኪን እናት ምን አይነት ብልግና ነው

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 10 дней назад +4

    ይሄን መግደል ነው ፌቱን በግልጽ ማሳየት ነበር

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 10 дней назад +2

    ምን አይነት ጉድ ነው እግዚኦ ማረን ማረን ማረን ይቅር ይበለን ምን ይባላል አስደንጋጭ ነው ፈጣሪይ ይታራቀን😂😂😂

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 10 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂 ጥሩ አረገ

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi607 9 дней назад

    Ebakachi gdelut 🖤🖤🖤🖤🖤

  • @eyea7297
    @eyea7297 10 дней назад +2

    10 አመት ብቻ ❓
    ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይህንን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ ይባላል ይህንን የመሰሉ አውሬዎች የተረገሙ ቃላት የማይገልፃቸውን የምድር እርጉማንን ለመቅጣት ህጉ ይሻሻል እና እድሜ ይፍታህ ብሎ ቀጥቅጦ ማሰር ነበር

  • @HanaHana-fd5ti
    @HanaHana-fd5ti 10 дней назад +3

    አቤ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔ት እደነዚአይነት ሰዎችእስርቤት ከማስገባት በአደባይ መግደል ይሻላል ምንያረጋል ህግየለም

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 9 дней назад

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 10 дней назад

    ምን አይነት ዘመን ነዉ😢😢

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 10 дней назад +2

    በሰመአብ ዋ ነብሴ😢

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged3881 10 дней назад

    ያመል ዉይይይይይ እግኦ😭😭😭😭😭

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 дней назад

    አላህ ይቅር ይበለን

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 10 дней назад

    😭😭😭 ኦግዚኦ ማረነ ክርሰቶስ ማረን ማረን ይቅር በለን ጌታሆይ አረ ዉዴት አየሄድን ነዉ

  • @nanny3146
    @nanny3146 10 дней назад +1

    Egzio maharene christos min aynet zemen nw Egzio very sad 😢😢😢😢😢😢😢

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 10 дней назад

    😢እግዚኦ የሰማይ አምላክ
    የኔእናት በስተርጅና ተጫወተባቸው 😢 ፍርዱ ግን ቀልድ ነው የያዘው እድሜ ይስጠን ገና ጆሮ የሚያደማ ዘግናኝ ነገር እንሰማለን 😡😡

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 10 дней назад

    🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️😭😭😭😭😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ማራናታ 😭

  • @jojolove791
    @jojolove791 10 дней назад

    ጌታ ሆይ እኔን ማረኝ እደቸርነትህ 😢 ምን እየሆንን ነዉ ወገን?💔

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 10 дней назад

    This is Ethiopian culture

  • @Sara.Paris22
    @Sara.Paris22 10 дней назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ የሠራዊት ጌታ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ማረን ይቅር በለን ዘንድሮ እንደሆነ የሚታየውም የሚሰማውም ነገር ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @SumeyaMohammed-h5d
    @SumeyaMohammed-h5d 8 дней назад

    Astkfurlah

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 10 дней назад

    በአገራችን ላይ ያለው የህግ ችግር ባለጌዎችን የሚያበረታታ ስለሆነ የወንጀለኛ መቅጫ ህጉ ጠበቅ ማለት አለበት ።ይህ ዜጋ ለሀገርም ስለማይጠቅም መወገድ አለበት ።

  • @shewittgorfu5000
    @shewittgorfu5000 10 дней назад

    ኢግይዞ ኢግይዞ ምንድነው የምንስማው

  • @ሊን
    @ሊን 10 дней назад +2

    ጉድ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 10 дней назад

    ወይ ጉድ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ መድኃኔዓለም ይፍረድ

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 4 дня назад

    መስዬ እነዚ ክልል ለይ የሚገኙ ወንዶች እኛን በፌስቡክ እየመጡ እያስቸጉሩን ከባላችን ጋር የማይሄድ ከሐይማኖትጋር የማይፈቀድ የውጪ የወሲብ ቭድዬ ይልኩብናል ፍላጎታችንን እንኳን አይጠይቁም😢😢

  • @mimit4032
    @mimit4032 10 дней назад

    Egziooooo😢😢😢😢😢😢

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ 10 дней назад +2

    እቃዉ ይቆረጥ

  • @FatimaAssefa
    @FatimaAssefa 10 дней назад +1

    እረ ብንህድ ይሻለናል ወላህ ያኢላህ ወንድሜ ጋርም አልበላም

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 10 дней назад +1

    አሁዙቢላህ 🙄🙄🙄 አሰር አመት ብቻ 😔😔

  • @etalemmanye2252
    @etalemmanye2252 10 дней назад

    እግዝዮ ማርና ክርስቶስ ምን ጉድ ነው

  • @UnitedUnited-x9m
    @UnitedUnited-x9m 7 дней назад

    በጣምያሳዝናል እዴትስ አይምሮዉ ፈቀደ

  • @TewodrosMerhawi
    @TewodrosMerhawi 10 дней назад

    Aye Ethiopia men yeshlale

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 10 дней назад +3

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @s12346
    @s12346 10 дней назад

    😭😭😭😭በፈጣሪ ስም ምን ጉድ ነው

  • @zaharamudesir4205
    @zaharamudesir4205 10 дней назад +1

    ለመስማትም ይዝግንንል አያቱን የሚሆኑ ያረብ በጣቃለይ ሴትን የምደፍር ሁሉ በአደባባይ ነበር አንግተቻሁን መቆርጥ

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 10 дней назад

    አረ መስየ ምንድነዉ ምንሰማዉ አረ ከባድ ነዉ በእዉነት ዠፍርድ ሂደቱ ግን ትክክለኛ ፍርድ አደለም 10 አመት ምንም አደለም ተቀልቦ ደልቦ ነዉ ሚወጣ ፍርድ ቤቱ የሰጠዉ የእስር ቅጣት ያንሳል እና ፍትህ ይገባቸዋል እናቴዋ በጣም ያሳዝናል

  • @PhoneTastic-nu2zf
    @PhoneTastic-nu2zf 10 дней назад

    በጌታ በኢየሱስም!!

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 9 дней назад

    ለምድነው አስር አመት ብቻ የተወሠነው ህጉ ራሱ ሲሳፈር

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 10 дней назад

    ምን ዓይነት መንፈስ ነው ?ይሄ ከእርኩስ መንፈስ ጋር የተያያዘ ነው ይሄ ስሜትም ስተትም አይደለም!🖤🖤🖤

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 10 дней назад

    እናቴ እግዚአብሔር ይድርስልን ይሄ ከባድ ነው

  • @سارهالثيوبيه
    @سارهالثيوبيه 8 дней назад

    የኛ አገር ሰው ከሰሳ አሳል ፉርዲ ቤት እምትሰር ሰወች ተው ፈጣሪን ፉር በግቦ አትታለሉ ነገ ትፈርሳላችሁ በሰማይ ቤት ትመዘናላችሁ ለውነት ፉረዱ አታዳል ነገ ትሞታላችሁ

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet 10 дней назад

    Era what's going on in ethiopia omg. GOD HAVE MERCY ON US ALL. 😭😭😭😭😭😢😢😥 ERA 😢

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 9 дней назад

    በስምአብ 😢

  • @ethiooooo
    @ethiooooo 10 дней назад

    ጉድ እኮ ነው ይሄ ነበር የቀራቸው🤭🤭