በ ምሽት መቃብር ላይ ተጥሎ የተገኘ ህፃን እናት አገኘ! ​⁠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 130

  • @emebetmeried7008
    @emebetmeried7008 6 дней назад +25

    የድርጅቱ ባለቤት እርጋታዋ ሁለመናዋ ደስ ትላለች እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @yitayishasmara5040
    @yitayishasmara5040 4 дня назад +5

    ዘመናይ ምረጥዋ የጂማ ልጂ እግዚአብሔር እድሜና ጥና ይስጥሺ

  • @sofyaseidnur6574
    @sofyaseidnur6574 6 дней назад +11

    የልብሽን መሻት እንኳን አላህ አሳካልሽ መልካምነትሽ አይቀየርብሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 дней назад +11

    አንድ ትልቅ የተረዳሁት ነገር እግዚያብሄር ውስጣችን ላስቀመጠው እራእይ ስንገዛ ሁሉን እሱ ያስተካክለዋል እሀቴ ፈጣሪ በጣም የሚወደውን ሰራ ነው የምትሰሪው ዘመንሽ ሁሉ ይባሪክ ቤትሽ ሙሉ ይሁን ጎዶሎሽን ሁሉ እሱ ይሙላልሽ።

  • @alemzewedmengistab5810
    @alemzewedmengistab5810 6 дней назад +3

    ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ እና ጤናውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ለመጀሪያ ግዜ ማዬቴ ነው እግዚአብሄር አምላክ ይርዳኝና የበረከቱ ተሳታፊ ያርገኝ አይዞሽ በርች

  • @alimayimam5761
    @alimayimam5761 6 дней назад +17

    የኛ የጂማዋ እምባ አባሽ ጧሪ ቀባሪ የሌላቸውን ሁሉ የምትደግፍ ከመሬት አንስታ የምታሳድግ አ እምሮ በሽተኞችን ሁሉ ከወደቁበት ቆሻሻ ላይ አንስታ አጥባ ተገቢውን እንክብካቤ በማድረግ ወደ ጤናቸው በመመለስ ወደ ስራ የምታስገባ ጀግና እናት ናት ። እባካችሁ ህልሟ ትልቅ ስለሆነ የመሢ ቤተሰቦች እንረባረብላት።

  • @AkiYehulashet
    @AkiYehulashet 5 дней назад +5

    በጣም ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ

  • @AlemneshChala
    @AlemneshChala 5 дней назад +4

    መልካም ሴት ነሽ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 4 дня назад

    ዬኔ እናት ዘምንሽ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ከምላካም በጎ ከሆኑ ቤተሰብ አሳዳጊዎች ያገናኝልሽ መሰዬ እመብርሃን ትባርክሽ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 6 дней назад +3

    እግዚአብሔር ሲጠራሽ ነው ይህን በልጅነትሽ ያሳያሽ ያንን ተባረኪ በምችለው እረዳሻለሁ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 5 дней назад +1

    እውነት ነው ለመስጠትም መሰጠት ያስፈልጋል እግዚአብሔር አምላክ እድሜሽን ያራዝምልን ከጎንሽ ነን አንቺ የተመራጥሽ ነሽ አቤት መታደልሽ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 6 дней назад +8

    እናት ልጇን በጣም በጣም በጣም ቃላት ያጥረኛል ካልቸገራት ከቅርብ ቤተሰብ ከወንድም ከአባት ከአጎት ካልተደፈረች አትጥልም ፈጣሪ ይርዳን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 5 дней назад +1

      ግን ለአዉሬ በለሊት ከመጣል ቤተክርስቲያን ቸርች መስጊድ ወይም ሰወ በርላይ ቢጥሉት ሰዉ ያገኘዋል ለአዉሬ ራት መስጠት ግን ጭካኔነዉ😭😭😭😭

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 6 дней назад +5

    ❤❤❤መስዬ መተሽ ትጎበኛለሽ ብዬ አስቤ ነበር ዘቡዬንም ስላቀረብሻት እጅግ ደስ ብሎኛል ያንቺ ሚዲያ ትልቅ ለውጥ ይታየኛል ስለሁሉም ዘቡዬ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርታቱን ጤናውን ከነ ረዳቶችሽ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarah14252
    @sarah14252 6 дней назад +7

    መድኃኒዓለም ጤናዎን ይስጥልኝ እህቴ

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 6 дней назад +1

    እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈል ፡፡ አንቺ የልጆቹ ሀብት ስትሆኚ ልጆቹም ከእግዚአብሔር የተሠጡሽ በረከቶችሽ ናቸው ፡፡

  • @AergiyeHussen
    @AergiyeHussen 3 дня назад

    ዘሚዬ የኔውድ ደስነውያለኝ መሲጋሳይሽ ዘመንሽይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigermalmelikamu
    @yigermalmelikamu 5 дней назад +1

    እናቴ እግዜአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ እሽ አመት ኑሪልን

  • @አባይቲቪ
    @አባይቲቪ 6 дней назад +3

    አመ አምላክ አሷ በቀኝ ተደግፍሸ የኔ ፍቅርአናት ስንጨክን አንኳን አሩህሩህን አሰቀመጠ የኔጌታ ብርሀንሆነሸ ኑሬ

  • @AsmailHayat-n9p
    @AsmailHayat-n9p 4 дня назад

    ዘመናይ የሰፋሬይ ልጂህ እዲሜይ ጤናሀ ይስጥሽህ እግዚአብሔር የኔ መልካም ሴትህ❤❤

  • @OMANWAR-v9u
    @OMANWAR-v9u 6 дней назад +1

    አይዞሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ነው ጤናሽን ይባርክልሽ ልበ ብርሀን እሩህሩህ ነሽ እነሱ ልባቸው ጨክኖ የጣሉትን ፈጣሪ እንችል መርጦሽ ልበ ብርሀን አርጎሻል ።

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 5 дней назад

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ የልጅነት ምኞትሽ ያሳካልሽ እግዝአብሔር አሁንም አብዝቶ በረኸቱን ፀጋዉንእድሜ ጤናዉ ያብዛልሽ❤❤❤❤❤

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 6 дней назад +2

    መልካም ስራ ለምድሩም ለሰማዮም ነው የተባረክሽ ሰው ነሽ❤❤🎉🎉

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 6 дней назад +6

    😢😢😢 ውይ መቼም ትረፊ ያላት ነብስ አይ እናት ምን ይሆን ችግርሽ 😢😢😢😢😢 ወይኔ ወይኔኔኔኔ

  • @Melh1727
    @Melh1727 5 дней назад

    አሁን በምድር ላይ ያሉ በጣም ደስ የማይሉ ነገሮችን እየተመለከትን ተስፋ እንዳንቆርጥ እንደነ ዘመናይ ያሉ ድንቅ መልካም ለምድር እንደ ቅመም ያሉ ሰዎችን ስናይ እግዚአብሔር ሰው አለው ምድር የመጥፎ ሰዎች መኖርያ ብቻ እንዳልሆነች እንረዳለን ተመስገን ፈጣሪ

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አብዝቶ የምትሽውን ነገር ይስጥሽ

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 5 дней назад

    እስቲ ስው ላይ አፋችንን አንክፈት እግዜር ይስጣት ትባረክ እግዜር ይስጣት ያላለውን የወረወረ ፈሪ አይባልም ❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 дней назад +2

    ኡፍፍፍ 😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ አድኔን በኛ አፀት እኮ ነው ሁሉም መቅፍት የበዛብን ባ ኢትዮጵያ ምድር እግዚሆ ማሬና ክርስቶስ መደናሌም ሆይ አስበን 😢😢እግዚአብሔር አምልኮ ደግሞ ዳጋጊ ሳዎች ያባዛልን 🙏መሲዬ እናመሰግናለን 🙏🥰

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 6 дней назад +4

    ዘበናይ የተባረክሽ ነሽ እኮ

  • @Agapelove777-i1v
    @Agapelove777-i1v 6 дней назад +1

    መሢ የአገራችን ወድ የሌላ ሰዉ ልጅ አያሳድግም በኔ ስላየሁት

  • @hirutmisgana1078
    @hirutmisgana1078 5 дней назад

    ዘርሽ ይባረክ የአንቺን ልብ ይስጠን❤❤❤

  • @Melh1727
    @Melh1727 5 дней назад

    ዘመናይ በጣም ጀግና ሴት ናት የእውነት እነርሱ ለመዳናችን ምክንያቶች ናቸው❤❤❤

  • @Madrid2112
    @Madrid2112 4 дня назад

    እውነት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ መሲዬ ሲከፍኝ መፅናኛዬ ደሞ ልጄን ባንቺ እንደማገኛት ደሞ ሙሉ ተስፍ አለኝ ፈረንሳይ ነው ያለችው እውነት አገኛታለው ብዬ ተስፍ አደርጋለው !!!

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 5 дней назад

    እግዛብሄር ረዥም እድሜና ከጤና ይስጥሽ

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 5 дней назад +1

    አላህ ትልቅ ማስተዋል ሰቶሽነው እንደዚህ አይነት ስራ ዉስጥየገባሽዉ አሁንም ያመንሽው አምላክ አይጥልሽም

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 6 дней назад

    ፈጣሪ ያበርታሽ በርቺ !

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 6 дней назад

    W/ro zemenay you are so cool ..Yegeta sew nesh tebareki...

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 6 дней назад +1

    አላህ መልካሞችን ያብዛልን

  • @Lulatewede
    @Lulatewede 6 дней назад

    Egziabher ybarksh enaitiye 🙏

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam1138 2 дня назад

    Egzyber Edimn Tina yesth!!

  • @wubedejene6223
    @wubedejene6223 6 дней назад +1

    Yene enat Egziabher edemena tena yestish!

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 6 дней назад +1

    Egzabhar amlak yrdachu ❤❤❤❤❤

  • @adnadenekew992
    @adnadenekew992 6 дней назад

    እግዚአብሔር ጤናእድሜ ይስጥሸ

  • @nebt9215
    @nebt9215 5 дней назад

    ያማል 😢😢

  • @neimayimam
    @neimayimam 6 дней назад +1

    የዚና መስፋፋት ከቂያማ ምልክቶች አንዱ ነው ያረብ በእዝነትህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @BerhanEnecal
    @BerhanEnecal 6 дней назад

    ውይ መታደልሽ እግዚአብሔር ይመስገን እሩህሩህ ልብ ሰፆሻል

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 6 дней назад +1

    Uffff batem naw yazakut😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 6 дней назад +1

    ቢያስ የእምነት በር ላዪ አስቀምጡ በምታምኑት እምነት በር

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 6 дней назад

    ታድለሽ ዉፍፍፍ ለነብስሽ እየሰራሽለት ነዉ የኔ እኔ እናት ረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ መልካም

  • @SumeyaMohammed-h5d
    @SumeyaMohammed-h5d 6 дней назад

    Subhan'Allah Satoch Endat bimekeru yhn serachwn yemitewut be Allah

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 3 дня назад

    መሲ እንዴት ነሺ አቤት የሐበሻነገር እንደው ቢረዱ መከራ ባይረዱ መከራ ይሔመቼም ቅናት ያስመስላል

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 6 дней назад

    እውነት ነው እናት በኢኮኖሚ ወይም የጤና ችግር ሲኖር ነው ልጅን ያለ ነገር አይጥሉም

  • @elennimcdonald7290
    @elennimcdonald7290 4 дня назад

    You said Ethiopian commercial bank but what branch ? In Gemma??

  • @elennimcdonald7290
    @elennimcdonald7290 4 дня назад

    What is the swift code for this bank ? Not clear

  • @serkalemteklemariam9956
    @serkalemteklemariam9956 5 дней назад +1

    መሢ እኔ ማሣደግ እፈልጋለሁ ምን ማድረግ እፈልጋለሁ አሜሪካን ነኝ ያለሁት

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 3 дня назад

    አካውንት በፅሁፍ እባከክሽ?

  • @YordanosAbebu
    @YordanosAbebu 4 дня назад

    🙏🙏❤️🌹

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 5 дней назад

    ወንድ ልጅን ለማሳደግማ አእምሮ ይፈትናል ከሴት ልጅ ይልቅ ወንድ ልጅን ቀርጾ ለማውጣት ከባድ ሥለሆነ ሴት ልጅን ለማሳደግ/ለመቀበል ብዙዎች ይመርጣሉ

  • @dagimsenbet2945
    @dagimsenbet2945 6 дней назад

    Keredus le endezi aynet jegna werik lib lalat new.....

  • @selamawitsahle9473
    @selamawitsahle9473 5 дней назад

    መሲ አይዘገንናትም ምህረቱን ስለምታምን

  • @yoditbenti7096
    @yoditbenti7096 6 дней назад

    Mesee be Allah netam new yemfelgew wesdo masadeg katar new yalehut nehasy new mmetaw

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 6 дней назад

    ስንት ቆራጥ እናት አለ አቤቱ አምላኬ ከዚህ ጥፋት ከልለነ

  • @betidemesw
    @betidemesw 6 дней назад

    😢😢😢

  • @Birishett5ttt16
    @Birishett5ttt16 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TG-44
    @TG-44 6 дней назад

    💔😢😢😢😢💔😭

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 6 дней назад +1

    Minalebet eninm yewedek lig bagegne

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 6 дней назад +2

    ከዛ ልጁ ሲያልፍለት ልጄን ብለዉ የሚመጡት ነገር

  • @AmeenaKonju-eg4xg
    @AmeenaKonju-eg4xg 5 дней назад

    😢😢😢😢😢🥰

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j 6 дней назад

    😢😢😢😢

  • @senaitwolde6358
    @senaitwolde6358 5 дней назад

    በጠም መልከም ሲት ነቨ ፈጠሪ ጢንነትቨ እድሚቨ ይርዝመዉ የተበርክቨ ሲት ነቨ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇷ተበረኪ

  • @AlemneshChala
    @AlemneshChala 5 дней назад

    ወስዶ ለማሳደግ መስፈርቱ ምንድነው?

  • @AbiinaAmbaye
    @AbiinaAmbaye 6 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @serkalemteklemariam9956
    @serkalemteklemariam9956 5 дней назад

    አድራሻ ንገሩን

  • @HELINAHLINA-e7h
    @HELINAHLINA-e7h 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 6 дней назад +1

    ግን ብዙ ህፃናት ይጣላሉ ነው ?😢

  • @HitbyHitby
    @HitbyHitby 6 дней назад

    ወልደው የሚጥሉት
    ተማሪወችና ልጃገረዶች ተደፍረው የሚወልዱ ናቸው

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 6 дней назад

    ደግሴት ናት በእናት አባቶ ቤት ነው ምታኖራቸው

  • @Firehiwot-g2e
    @Firehiwot-g2e 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 6 дней назад

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሚዛን በየግዘን ቢዙ አንሶላ ልብሰ የመሰሉ ኢዚ መንገድ ለይ የምንለውን ኢናመጣ ነበር በ መሲ በኩም ብሆን .I have a plan to travel. What do you

  • @Beza-d5j
    @Beza-d5j 6 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesi2838
    @mesi2838 6 дней назад

    እኛ ልጅ መውለድ አቅቶን እናለቅሳለን ህፃናቶችን ከወለድ ብሀላ እራሳቸውን ለማዳን ሲሉ ሰው በማያገኛቸው ሁኔታ በእኩለ ለሊት ጨቅላ ጥሎ አውሬ እንዲበላቸው ማድረግ ጭካኔ ከየት መጣ 🤔🤔🤔😭😭😭😭😭 እባካችሁ ከጣላችሁ እንኳን በቀን ሰው አይቶ እንዲያነሳቸው አድርጉ 😭😭😭😭

  • @EtheneshTadu
    @EtheneshTadu 6 дней назад

    😢😢❤❤❤❤❤🇪🇹👈✅🤲🤲🤲💃👈✅✅✅🤲🤲🤲

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 6 дней назад

    መሲይዬ ቅመም ክበሪ

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 6 дней назад

    የቸገራት እናት ልጅዋን ብትጥል አይደለም ጥፋቱ ቆሻሻ ውስጥ መጣል ግን ከሰብኣዊነት አንጻር ልክ አይደለም ሰው መግደል ነው እንደ ቤተክርስቲያን ወይ የሃብታም ሰፈር ቢጣል ሳይጎዳ ሰው ያነሳዋል እናስተውል ልጁ የተወለደው ፈቅዶ አይደለም

  • @Cabincrew9
    @Cabincrew9 6 дней назад +32

    አሁን ሀናን ታሪቅ 50,000 ረዳች ብላች ስታወሩ ትንሽ እንኳን ፈጣሪን አትፈሩም,? እሷ ለራሷ ዝና ብላ ያደረገችዉን እናንተ ደግሞ ልክ እሷ ትልቅ እንዳደረገች ታሽቃብጣላቹ,ሰባዊነት ይዟት አዝና ቢሆን ኖሮ ያደረገችዉ ባደባባይ 50,ሺ ሰጣለዉ ብላ ባላስወራች ነበር እኮ,ስንት ደጋግ ሰወዎች አሉ እኮ ስት ትልልቅ ነገር የሚረጉ ግን ስማቸዉ በሚዲያ እንዲወራ የማይፈልጉ,እኔ መጀመሪ ቀን መቃብር ላይ ተጥላ ሀናን ደረሰችላት ብለሽ ስትፅፊ,ህፃኗን ላሳድጋት ብላ የወሰደቻት መስሎኝ ነበር😢😢😢

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 6 дней назад +10

      አረ ተው ማስገን ምን ችግር አለው ካላት ላይ ለመስጠት ህሊና ይጠይቃል ማጣጣል አይደብርም አንቺ ይሄኔ አንድ ብር አልሰጠሽም

    • @AD-ty4eo
      @AD-ty4eo 6 дней назад

      @Oldkokoro911 Nothing wrong to announce the name of the donor unless the person don't want. Hav a good one.

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 6 дней назад +10

      ውይ ውይ ሀበሻ ምናለበት እግዚአብሔር ይስጣት ብትይ(ል) መቼም ትችት ብቻ ወሬ ብቻ እንዴ

    • @Cabincrew9
      @Cabincrew9 6 дней назад +1

      @ እሷ እኮ 666 አባል ናት😢

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 6 дней назад

      ቆሻሻ ሁሉ እንዳተ መሰለህ​@@Cabincrew9

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 6 дней назад

    መሲ ትንሽም አይዘገንንሽ የበርሜል ገብሬል ብለሽ ስታወሪ እንዳልተማረ መፅሀፍ እንዳላነበበ ወደ እግዚአብሔር ቃል ፊትሽን ወደ ወንጌል አዙሪ ምህረት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይሁን ትውልድን ከእግዚአብሔር ለሚያለያይ ከፈጣሪ በላይ ፍጡርን ለሚያመልክ😢😢😢😢

    • @meseretalemayehu6110
      @meseretalemayehu6110 6 дней назад +1

      አንተአታፍርም በህዝብ የተወደድችን ልታርም ስር ምክር? መሀይምነት የሚያሳፍር አይደላም። እውቀትን ለማግኘት ሞክር። መሲን የመናገር ሞራል የለህም። ዝም ማለት እራሱ እርዳታ እኮ ነውና

    • @AnthonyTessema
      @AnthonyTessema 5 дней назад

      I don't undestand what you trying say i don't get it

    • @AnthonyTessema
      @AnthonyTessema 5 дней назад

      Are you Orthodox or prorestant i

  • @meronasrat9907
    @meronasrat9907 5 дней назад

    Mesi, thank you for inviting such a kind, warm, and generous woman. Very few people are willing and can do what she does. Please pin the name and bank account number. Thank you.

  • @medhanitabebe1642
    @medhanitabebe1642 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamAntachew
    @SelamAntachew 6 дней назад

    ❤❤❤