ስትሮክ ምንድን ነው? (ምልክቶች እና ማወቅ ያለብዎ ነገሮች!!) | Stroke (Things you should know!!)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በዛሬው ክፍል ስለ ስትሮክ የምንመለከት ይሆናል።
    ጥያቄ ወይም እስተያየት ካለዎ Comment ላይ ማስቀመጥ ወይም ከራች ባሉት ሊንኮች መላክ ይችላሉ።
    ስትሮክ document - drive.google.c...
    Telegram - www.t.me/EMEDE...
    Email - EMedEthiopia@gmail.com

Комментарии • 25

  • @qtrvip1126
    @qtrvip1126 Месяц назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-qg8to8bz6c
    @user-qg8to8bz6c Год назад +6

    እናመግን አለን እኔ ብልጅነቴነነ በስትሮክ የተጠቃሁት በሳቱ ቤተሰቦቼ ሀኪቤት አሎስዱኝም እያደኩ ስመጣ ነው እንዳንድ ህክምና ሄጄ መፍቴህ የለውም አሉኝ ግን አልሀምዱሊላህ እስፕርት እያሰራሁት ለውጥ አለኝ እስቲ መዳንት ካለ ጦቅመኝ ግማሽ ፊቴነው ጎግል ሰርች አርጌ ግብቼ መዳኖቶች አይቼ ነበር ግን ብዙ አየነት ስለሆኑ አልገባኝም

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-ir4ze1fx2o
    @user-ir4ze1fx2o 10 месяцев назад +2

    ጥሩ ነው

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 Год назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @abbybeyen6965
    @abbybeyen6965 3 месяца назад

    Thank you.

  • @tekalgnshimels2970
    @tekalgnshimels2970 9 месяцев назад +1

    Thankyou

  • @asmaranafkeasmaranafke9762
    @asmaranafkeasmaranafke9762 9 месяцев назад +1

    Thanks bro❤

  • @Hasanhandsome
    @Hasanhandsome Год назад +2

    Nice!

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Месяц назад

    በምን ምክንያት ነዉ የሚከሠተዉ

  • @MesiShebeshe-mv8cv
    @MesiShebeshe-mv8cv 10 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር እግሬን ይቆረጥመኛል እጄንም በዛው በግሬ ሳይድ ያመኛል ጉልበቴንም አኪም ብዙ አትቀመጪብዙም አትቁሚ አለኝ ምንድነው?

  • @fedilamehbub2751
    @fedilamehbub2751 Год назад +3

    ምንአይነትምግቦችንመመገብይኖርባቸዋልበቶሎ ለውጥ እንዲያሳዩ?

    • @EMedEthiopia
      @EMedEthiopia  Год назад +1

      ቅባት እና ጨው ያላቸው ምግቦችን መቀነስ ይኖርባቸዋል። ከዚህም በተጭማሪ ፍራፍሬ እና አተክልቶችን መመገብ፣ ጉዳት የደረሰበትን የሰውነት ክፍልም በሚገባ ማንቀሳቀስ ያስፈልጋል።

  • @temesgen3223
    @temesgen3223 Месяц назад

    እኔ ከወደትናጌ ያመኛን አህታ ይዘጋኛን አዳዴም ይደማን 😢😢😢😢 ምድነዉ

  • @AmanuelNege
    @AmanuelNege 3 месяца назад

    ndet wandoch ka setoch belay tagalach yhonalu i think mistake nw astaklew lelaw aposto nw berchilen

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter 10 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ለመረጃው እያመሰገንኩ ከጥቂት አመታት በፊት ፊቴ ተጣሞ በቴራፒ ነው የተመለሰው ይሄ ችግር ለስትሮክ ያጋልጠኝ ይሆን?አመሰግናለሁ

    • @EMedEthiopia
      @EMedEthiopia  10 месяцев назад +2

      የፊት መጣመም የሚያመጡ የተለያዩ ነገሮች አሉ። ነገር ኝ አብዛኛዎቹ ከስትሮክ ጋር አይገናኙም፣ ነገር ግን የሚያሳሰብዎት ከሆነ ሀኪምዎን ቢያማክሩ የተሻለ ይሆናል።

    • @MUKTARKEYRIYA-xf3kw
      @MUKTARKEYRIYA-xf3kw 10 месяцев назад

      እባክሽ አውሪኝ እኔማ ጭንቀቱ ልገልኝ ነው ፊቴን ተጣሞዋል 😭😭

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 8 месяцев назад

      ​@@EMedEthiopiaወድሜ አባቴ አለበት ቫይታሚን ቢጠቀም ችግር አለው ማለቴ ያለ ዶክተር ትዛዝ

    • @EMedEthiopia
      @EMedEthiopia  8 месяцев назад

      @@sasaa6587ችግር የለውም፣ በቀን 1 ታብሌት መውሰድ ይችላል።

    • @user-sb2eq4ms9i
      @user-sb2eq4ms9i 3 месяца назад

      ዶክተር

  • @user-sb2eq4ms9i
    @user-sb2eq4ms9i 3 месяца назад

    ዶክተር እባክህ 15አመቴ ነው እ ግማሽ ግራ ፓርት አሞኛል እና እባክህ ምከረኘ😢😢

    • @EMedEthiopia
      @EMedEthiopia  Месяц назад

      የነርቭ ስፔሻሊስት ዶክተር ቢያማክሩ አሪፍ ነው..

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን