- Видео 57
- Просмотров 89 419
EMed Ethiopia
США
Добавлен 19 сен 2020
In this RUclips series I will try to address different health related topics and explain them in simple way.
If you enjoy my videos don't forget to like and share. And if you have Comments or suggestion you can leave them in the comment section or you can contact me on my social media addresses.
If you enjoy my videos don't forget to like and share. And if you have Comments or suggestion you can leave them in the comment section or you can contact me on my social media addresses.
ፀሀይ እና ጤንነትዎ!! - ማወቅ ያለብዎ ነገሮች በሙሉ!! | Sun and our health - | ዶ/ር ናሆም አስናቀ - Dr Nahom Asnake
በዚህ ቪዲዮ ስለ ፀሀይ ጨረር እና ሊያመጣ ስለሚችላቸው ጥቅሞች እና ጉዳቶች የምንመለከት ይሆናል።
ከዚህም በተጨማሪ ስለ ቪታሚን ዲ፣ ሰን ስክሪኖች እና ስለ መነጽሮች እንመለከታለን።
ለጥያቄ ወይም አስተያየት Comment ላይ ወይም በቴሌግራም t.me/Drnahom_A
ከዚህም በተጨማሪ ስለ ቪታሚን ዲ፣ ሰን ስክሪኖች እና ስለ መነጽሮች እንመለከታለን።
ለጥያቄ ወይም አስተያየት Comment ላይ ወይም በቴሌግራም t.me/Drnahom_A
Просмотров: 106
Видео
5 ምርጥ ቲክቶክ | 5 Best Medical TIKTOK -- Dr Nahom Asnake
Просмотров 113Месяц назад
Tiktok.com/Drnahom_ 5 ምርጥ የህክምና ቲክቶኮች
M-Pox - የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምንድን ነው? Dr Nahom
Просмотров 1934 месяца назад
M-Pox - የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምንድን ነው? Dr Nahom
የቡጉር መፍትሄዎች በሙሉ!! | All Acne Treatments!!
Просмотров 2 тыс.5 месяцев назад
በዚህ ክፍል ስለ ቡጉር ምንነት እና መፍትሄዎቹ የምንመለከት ይሆናል! ለጥያቄም ሆነ አስተያየት በቴሌግራም ወይም Comment ላይ እኔን ማግኘት ይችላሉ!! ዶ/ር ናሆም አስናቀ (Dr Nahom Asnake) ቴሌግራም - t.me/drnahom_a
የደም ማነስ በሽታ እና መፍትሄው!! ዶ/ር ናሆም አስናቀ | Anemia and it's treatment!! Dr Nahom Asnake
Просмотров 3405 месяцев назад
በዚህ ክፍል ስለ የደም ማነስ በሽታ እና መፍትሄው የምንመለከት ይሆናል! ለጥያቄም ሆነ አስተያየት በቴሌግራም ወይም Comment ላይ እኔን ማግኘት ይችላሉ!! ዶ/ር ናሆም አስናቀ (Dr Nahom Asnake) ቴሌግራም - t.me/drnahom_a
የጨጓራ ህመም ፣ የጨጓራ ቁስለት እና የጨጓራ ባክቴሪያ መፍትሄዎች - Dyspepsia and Peptic Ulcer disease (PUD)
Просмотров 1,2 тыс.6 месяцев назад
የጨጓራ ህመም ፣ የጨጓራ ቁስለት እና የጨጓራ ባክቴሪያ መፍትሄዎች - Dyspepsia and Peptic Ulcer disease (PUD)
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን | ማወቅ ያለብዎ ነገሮች በሙሉ!! --- Urinary Tract Infection | Everything you need to know!!
Просмотров 3348 месяцев назад
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን | ማወቅ ያለብዎ ነገሮች በሙሉ!! Urinary Tract Infection | Everything you need to know!!
የሃሞት ጠጠር በሽታ!! ማወቅ ያለብዎት ነገር በሙሉ!! Everything you need to know about Gallstones!!
Просмотров 5 тыс.11 месяцев назад
የሃሞት ጠጠር በሽታ!! ማወቅ ያለብዎት ነገር በሙሉ!! Everything you need to know about Gallstones!!
የስኳር በሽታ ምንድን ነው? || ማወቅ ያለብዎ ነገሮች በሙሉ!! || With Dr Nahom!!
Просмотров 391Год назад
የስኳር በሽታ ምንድን ነው? || ማወቅ ያለብዎ ነገሮች በሙሉ!! || With Dr Nahom!!
ስትሮክ ምንድን ነው? (ምልክቶች እና ማወቅ ያለብዎ ነገሮች!!) | Stroke (Things you should know!!)
Просмотров 25 тыс.2 года назад
ስትሮክ ምንድን ነው? (ምልክቶች እና ማወቅ ያለብዎ ነገሮች!!) | Stroke (Things you should know!!)
አእምሮአችን እንዴት ነው የሚሰራው? (መሰረታዊ ነገሮች) | How does our brain work? (The basics)
Просмотров 2,1 тыс.2 года назад
አእምሮአችን እንዴት ነው የሚሰራው? (መሰረታዊ ነገሮች) | How does our brain work? (The basics)
ደም እና የደም ህዋሳት - Blood and Blood Cells
Просмотров 3,4 тыс.4 года назад
ደም እና የደም ህዋሳት - Blood and Blood Cells
የደም ግፊት በሽታ (ስለደም ግፊት ማወቅ የሚያስፈልጋችሁ ነገር በሙሉ!!) - Everything You need to know about Hypertension!!
Просмотров 18 тыс.4 года назад
የደም ግፊት በሽታ (ስለደም ግፊት ማወቅ የሚያስፈልጋችሁ ነገር በሙሉ!!) - Everything You need to know about Hypertension!!
ልባችን እንዴት ነው የሚሰራው? የደም ዝውውር ስርአት (ክፍል እንድ) Circulatory System (Part One) - EMed (Ethiopia)
Просмотров 7 тыс.4 года назад
ልባችን እንዴት ነው የሚሰራው? የደም ዝውውር ስርአት (ክፍል እንድ) Circulatory System (Part One) - EMed (Ethiopia)
Homeostasis እና የሰውነታችን ክፍሎች (Introduction)
Просмотров 4,7 тыс.4 года назад
Homeostasis እና የሰውነታችን ክፍሎች (Introduction)
bertalegn wendemachegn
Doctor leja 2ke 8 wero new ende alereje neger aregot afenot hakeme bet sewsedat key yedem cell kefetegna new alegne ena ferechalew 19 new yeso alegne ena mekenesha zedawe mendenew ebakeke ???
Yebgur tebasan been matfat ychalal
መዳኒቶቹ አልተሻሉኝም ምን ላርግ እባክህ ስልክህን አስቀምጥልኝ
ሰላም ለዝህ ቤት ዛሬ ተቀላቅያለው ምርጥስራ ነው አስፈላጌ እናመሰግናለን እኔም ዬቱብ አለኝ ብታበረታታኝ በትህትና ጠይቃለው
ግሩም ነው ❤
Berta wendme
Thanks Dr
እናመሰግናለን ዶ/ር
ልጠይቅህ ዶ/ር ብሬን ለማለት ነህ ኣእሙሮ ኣካላዊ ኣይደለምነውና
እነመስግነለን
Ye bugur madanit
የነጭ የደም ሴል መቆያ ጊዜ ስንት ነው
nice short clear understandable presentation
አናመሰግናለን
ክፍ ያለ ምስጋና አደርሳለሁ ተ
በጣም ግልፅ ትምህርት እናመሠግናለን
እኔ በግራ ጎኔ ይላወስብኝል እደልጂ እስኪ እምታውቁ ንገሩኝ በጣም ፈርቻለሁ ምንይሆን እይልኩኝ
Wwwwwww Thank you bro! Betam yemigerm astemari video.
አለብሺ ተብያለሁ መፍትሄዉ ምድነዉ ቀዶህክምና ማድርግ አለብኝ እባክህ መፍትሄዉን ንገረኝ
ዶክተር የ ሀሞት ጠጠር አለብሽ ተብየ ነበር ያለሁት በሠዉ ሀገር ነዉ ቀዶጥገና ማድረግ አልችልም ደግም ጀርባየን በጣም ያቃጥለኛን ምን ማድረግ እደምችል አላዉቅም 😢 እስኪ መፍትሄ ካለህ
እናመሰግናለን
inameseginallen ❤❤
በምን ምክንያት ነዉ የሚከሠተዉ
እናመሰግናለን ዶክተር ቁጥርህን ብታስቀምጥ መልካም ነዉ?
0936-656666
❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤
እኔ ቁጭብየነ ውእምውል ምትሉኛላችሁ
በመሀል መንቀሳቀስ ይመከራል
እናመሰግናለን ዶክተር
አሁን ላይ በጣም ተቸግራለሁ
Nice to see you
Nice to see you Dr.Nahom
Nice
መገኛ አለህ ?
በቴሌግራም @DrNahom_A ብለው ያገኙኛል
እኔ ከወደትናጌ ያመኛን አህታ ይዘጋኛን አዳዴም ይደማን 😢😢😢😢 ምድነዉ
❤ጥሩ አደርገህ ነው ያቀረብከው አመሠግናለሁ አገላለፅ ደስ የሚልና ግልፅ ነወ❤
Keep up the good work Dr. Nahom, this is quite educational.
ሰላም ዶክተር እኔ መንታ ልጆች አሉኝ የላም ወተት ነው እምጠቅም በቂ ጡት የለኝም እና የላም ወተት ደሞ ማነስ ያመጣባቸው ይሆን 3ወራቸው ነው እና ሲያለቅሱ በጣም ያለባቸዋል ምን ይሄን???
ከአንድ አመት በታች ለሆኑ ህጻናት፣ ከላም ወተት ይልቅ የ ታሸገ ወተት መጠቀምን ይመከራል። ይህንንም ስናደርግ በእድሜያቸው ልክ የሚሆነውን መምረጥ ያስፈልጋል። ቢቻል ግን እስከ 6ወር ድረስ የእናት ጡት ወተት ቢጠቀሙ የተጫለ ነው። የጡት ወተት ብዛት ከሌለው እንኳን መጀመርያ የሚችሉትን ያህል የጡት ወተት ከሞከሩ በኋላ ወደ ተታሸገው ወተት መሞከር ይሻላል።
ግሩም ነው ❤
ዶክተር እስኪ መፍትሄውን ንገረኝ እኔ ግን ሀኪም ቤት መሄድ አልወድም ምናልባት ቤት ዉስጥ በቀላል ማገኘው ከሆነ መድሃኒቱን ከኒንና መርፌ ስለማልወድ ነው
የቀይ የደም ሴል መብዛት መከላከያው መድሐኒት ይኖረው ይሆን?
እንደ ምክንያቱ ይለያያል... ወደህክምና ተቋም ቢሄዱ ይመከራል
ተባረከ ❤❤❤
ግሩም ትምህርታዊና አስጠንቃቂ መልዕክት ነው❤
It's the best doc thanhs...please cvs pathology kechlk tolo video siralin we have exam
Best
እባክህ ዶክተር ደም ግፊት እያለ እንዴት በቀዶ ህክምና ማስወገድ ይቻላል
ችግር የለውም .. የደም ግፊቱ በመድሃኒት ከተቆጣጠርነው
እባክህ ዶክተር ደም ግፊት እያለ እንዴት በቀዶ ህክምና ማስወገድ ይቻላል
🙏
🙏
ሰላም ዶክተር ትምህርትህ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እናቴ የሀሞት ጠጠር እንዳለባት ያወቅነዉ ድንገት ነዉ ምንም ምልክት የለዉም በአልታራሳዉንድ ነዉ የታየዉ እና ዶክተር ቀዶ ህክምና ማድረግ እንዳለባት አዉቃለሁ ያስጨነቀኝ ግን ደም ግፊት አለባት እንዴት ሊወገድላት ይችላል እባክህ እርዳኝ እናቴን ማጣት አልችልም 😌😌
Telegram - t.me/emedethiopia
@@EMedEthiopia2:23
7:08 @@EMedEthiopia
waww...