Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤ጥሩ አደርገህ ነው ያቀረብከው አመሠግናለሁ አገላለፅ ደስ የሚልና ግልፅ ነወ❤
Thank you so much Dr! You deserve more views and likes, unfortunately our people spend more time watching garbage,Only few appreciate teaching like yours. Please keep up the good work.
ዶከተር ስኳር ከጭንቀት ጋር የሚያገናኘው ጭንቀት በሰውነቴ ላይ የሚያመጣው በአንዱ በኩል ለ 30 ደቂቃ ጸጥ /ይደክማል
እባክህ ዶክተር መልስልኝ እኔ ከ 10ዓመት በፊት stroke ፊቴን አጣሞታል ምንም አይነት ሕክምና አላደረኩም አሁን መን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነገረኝ እባክህ 🙏
ስትሮክ ከተከሰተ በኋላ ፊዚዮቴራፒ ማድረግ ከፍተኛ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል። ከዚያ በተጨማሪም ስትሮክ በድጋሚ እንዳይከሰት የተለያዩ እርምጃዎችን ሊደረግልዎት ይችላል። ነገር ግን ለተጨማሪ መረጃ ሰለ ስትሮክ የሰራሁትን ቪዲዮ ቢመለከቱት የተሻለ ይሆናል። በአካልም የህክምና ባለሙያ ጋር ቢቀርቡ የተሻለ ነው።
Please subscribe and like his channel.