ፕራንክ ስናደርግ መኪናዉ ተሰበሮ ጉድ ሆንን | ያልተጠበቀ የ መንሱር ጀማል ምላሽ | ክፍል - 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  2 года назад +421

    የመንሱር ጀማል ፕራንክ የ ክፍል 1 ሂደቱን ለማየት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇 👇
    ruclips.net/video/bZ_sfNtdu-o/видео.html

    • @Borena-r3s
      @Borena-r3s 2 года назад +2

      ሚኮየ ስኪ እኔንም ሠብስክራይብ አስደርገኝ ታው ልለምንህ

    • @edrisbinahmed7416
      @edrisbinahmed7416 2 года назад +2

      መንሱሬ ምርጥ ስው ወላህ ደንግጨ ነበር ክክክ

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 2 года назад +3

      ሚኮ በጣም ደንግጨ ነበር የስራህን ይስጥ😃😃😃👍

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal 2 года назад

      እኔም አንድ ቀን ፕራንክ ላደርግህ ስለምችል ተዘጋጅ😓 😁

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 2 года назад

      ከከከከከ የመሱር ብር ነዉ የሰጠሀዉ?

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад +360

    ወይኔ መንሱሬ❤መልካም ሰው ነው😭ምን ችግር አለው አለ ሰውስ ይሞት የለ አለ እውነት ነው ምናለ ሁሉም ሰው እዳተ ቢሆን መንሱሬ❤

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሩኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 2 года назад +2

      በጣም የሚደነቅ ትግሰት ነው ያለው አኢማኑን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው መንሱር ካለህ ላይ ጨመሮ ይሰጥህ አደነኩህ

    • @علياحم-ب1ط
      @علياحم-ب1ط 2 года назад

      @@abdulkerimtube5951 👌👌👌👌

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +10

    ምስኪን ሰው መንሱሬ ሁሉ ሃብታም እንዳንተ ቀለል ያለ ❤ቢሆን እውነት ነዉ የሰው ነብስ ይበልጣል ከቁስ ነገር ❤ያምራል 👌

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ 2 года назад +185

    እውነት ለመናገር መንሱርን አለማድነቅ አይቻልም 😍

    • @fikertemihiret2746
      @fikertemihiret2746 2 года назад

      Betam melkam sew new

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@fikertemihiret2746ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @jabez.m1048
      @jabez.m1048 Год назад

      Mensur yelale

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 2 года назад +32

    መንሱር ቃል የለኝም ወላሂ በጣም ቅን ሰው ነህ ሰውስ ይሞት የለ አይ ጭቅላት ሁሉም ሰው እዳተ ቢሆን😍😍😍

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 2 года назад

      በጣም የሚደነቅ አኢማን ነው ያለው

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 года назад +210

    ይህንን ኮሜት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠችሁ!!
    ሁለቱም መልካም ሰዎች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!

  • @kasmafurniture
    @kasmafurniture 2 года назад +27

    እሚገርም ነው ለመንሱር ያለኝ አመለካከት ከነዚ prankoch ተቀይሯል እና መልካም ሰው መሆኑን አይቻለው።እድሜና ጤና ይስጣቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @esromabraham8314
    @esromabraham8314 2 года назад +125

    ሁለቱም መልካም ሰዎች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ብልሽ ቅር ይልሻል 🥰🥰

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад +1

      ደምሪኝ Esron

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      @@ewnettube2001 ደምሪኝ እህት

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @temesgengete7142
    @temesgengete7142 2 года назад +4

    በጣም ትልቅ ሰው መንሱን እውነት እግዚአብሔር ባለህ ላይ ይጨምርልህ ሰው ማለት እንዲህ ነው የተሰበረው መኪና እንጂ ሰው አይደለም አለ እውነቱን ነው የሰው ህይወት አይተካም እቃ ግን ይተካል ዘመን ይባረክ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 года назад +118

    በጣም አንድ ነገር የገረመኝ መንሱር ንብረት ምኑም እንዳልሆነ ያየንበት ነው አንዳንድ ስው ውድ እቃ ሲኖረው እንኳን ሊያውስ ለራሱም መጠቀም ይሰስታል

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 2 года назад +5

      ክክክ መልካም ሰው መሆኑን ነው ያሳየን መሱር

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад +4

      በጣም 😭ነው የመጣው ከአሁን አሁን ጮኸበት ብየ ስጠብቅ ጭራሽ ምን ችግር አለው አለ መንሱሬ😭በጣም መልካም ሰው ነው ፈጣሪ ይጨምርለት

  • @zeyneb484
    @zeyneb484 2 года назад +4

    በጣም ደንግጬ ነበር እውነት መስሎኝ ግን ዋዋዋዋዋዋው ማይኮ በጣም ነው የምትገርመው የምር አንተን አለማድነቅ አይቻልም። መንሱር የመጨረሻ ምርጥ ሰው 🌹😍

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 года назад +88

    Miko ግን ደረቅኮ ነህ የምር የተበላሸ መስሎኝ ደንግጬ ነበር😂😂የመንሱር ምላሽ ግን የሚገርም ነበር❤️

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 2 года назад +2

    ገምቼ ነበር እንደምትሸውደን ግን ለመንሱር አንተ ለምትነግረው የኔ ነብስ ተጨነቀችኮ ማይኮ ሰራክልን መንሱር በእውነት ቀለል ያለ ደስ የሚል ሰው ነው አምላክ ይባርክክ በርቱ 💚💛❤️

  • @koket794
    @koket794 2 года назад +13

    እሬ መንሱር ባአላህ ምን አይነት ፍጥረት ነህ በጣም በጣም ልዮ ነህ ወላህ እኔ እውነት መስሎኝ ማይኮ ደንግጨልህ ነበር አልሀምዱልላህ🙏

  • @seman2775
    @seman2775 2 года назад +4

    መንሱሬ ትግስተኛ ነህ የእውነት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @Abuschabebaw6934
    @Abuschabebaw6934 2 года назад +56

    You both are smart!✌️
    መንሱሬ ደስ የሚል ባህሪ አለው!

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርገኝ ወድም

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +1

    መንሱሬ ሰውም ይሞታል እንኳን መኪና አልክ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ምላሽህ ብቻበቂ ነው

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +46

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! መስራት ያስከብራል መንሱር ጀግና ሚኮ ዉይ ፕራንክ።

  • @tsiongedey6145
    @tsiongedey6145 2 года назад +1

    መንሡር እውነተኛ ሰው ነው የሙስሊም እምነት ይሄ ነው አዲስ ነገር እንኳን አድርገክ ሲያዩክ ማሽአላህ ይላሉ እኔ ክርስቲያን ነኝ እኛ ከነሱ ብንለምድ እላለው

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 года назад +44

    በእውነት መክናውን መስጠቱ ብቻ ይበቃል የዋህ ነው

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 2 года назад +30

    እንዳልተገነጠለ 100% ገምቼ ነበር ። ብረቱ ሲወልቅ ያስታውቃል የሚኮ መደንገጥ ድራማ እንደሆነ ያስታውቃል።
    የመንሱሬ መልስ በጣም ደስስ ይላል
    ሁለታችሁም ይመቻቹ 🔥🔥

  • @anteneh_omer
    @anteneh_omer 2 года назад +39

    You didn’t prank me. I was think about it. But Mensure showed the level where he is. The way he handled the situation is marvellous. He is emotionally stable. ኢማን ያለው ሰው እንዲህ ነው። Thank you both.

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @መቅደሥሥደተኛዋ
    @መቅደሥሥደተኛዋ 2 года назад +1

    ምርጥ ሠው ሀብታም እናቃቸዋለን ምንም ነገር እድበላሺ አይፈልኩም የዚህ ግን ይለያል ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ መሡሬ

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 2 года назад +6

    ይመችህ ሚኪየ መሱር አልሃምዱሊላህ አለ እዉነትህን ነዉ

  • @solentertainment100
    @solentertainment100 2 года назад +6

    ዳራስ እና ዳይክተር Miko Mikee ከአማኛ ፍልም ይበልጣል አባቴ ይማችሽ የአራዳ ልጅ Miko Mikee 😍😍😍😍😍
    ክብር ለMiko Mikee🙏🙏

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +13

    እንዴ መንሱር እንደዚ ጨዋ ነው እንዴ መንሱር ሲባል በጣም ጉረኛ ሰለሚመስለኝ ቪዲዮውን አላይም ነበር አሁን ግን በሚኮ ወደድኩት እንኳን ቆርቆሮ ሰውም ይጠፋል የእውነት ንግግር አከበርኩት ማርያምን 😍😍😍

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 года назад +2

    ምርጥሠው ነው መሡር ዋው የዋህ ማንም እዲ አምኖ ማኮ አይሠጥም ማኮም በጣም የምወድክ የህዝብልጅ ነክ

  • @daniyo1997
    @daniyo1997 2 года назад +252

    ሚኮ የዛሬማ ከምንም ጊዜ በላይ ለየት ይላል ሲቀጥል መንሱርን ሳላደንቅ አላልፍም Top brain ያለው ሰው ነው

    • @mihirtshow
      @mihirtshow 2 года назад

      ruclips.net/video/n7Ak00gq3bo/видео.html

    • @Yonilegendary2121
      @Yonilegendary2121 2 года назад +2

      የሚገርም ዎው ✌️

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад +1

      demrign wude pls

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад +1

      ዳኒዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ ወንድሜዋ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад +1

      @@Yonilegendary2121 ዮኒዬ ወንድሜ ሰብስክራይብ አድርገኝ ፕሊስ

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 2 года назад +5

    ማይኮ መጀመሪያ ላይ ፕራንክ መስሎኝ አላመንኩህም ነበር ግን መንሱር ጋር ሄደህ ስትነግረው አመንኩህ መልሰህ ፕራንክ አደረከኝ ይመችህ በጣም አሪፍ ስራ ነው! መንሱር አስተዋይ እና ስሜቱን የሚቆጣጠር አሪፍ ሰው ነው!

  • @allqua2433
    @allqua2433 2 года назад +12

    መልካም ሰው ነው እንኳን ሰው ያልሞተ አለ ተባረክ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ፈጣሪ መልካም ነገር ስናረግ እጥፍ ይከፍለናል ውዴ በመልካም ስብስክራይብ እርጊኝ እስኪ🥰🥰🥰

  • @mitikbiru5953
    @mitikbiru5953 2 года назад

    የስራህን ይስጥህ ገና ለገና ምን ይለዉ ይሁን ብዬ መጨነቄ.......መንሱሬ ግን ተባረክ

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 2 года назад +40

    ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጽያኖች ናችሁ በተለይ መንሱር ማአሻአላህ አላህ ያአዲክ አፊያ ሰውስ ይሞት የለምዴ ያልከው ነገር በአሁን ሰአት የናትህ ልጅ ወንድምህ እንኩአን ገንዘብን ነው የሚያስቀድም

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ

  • @selamt8660
    @selamt8660 2 года назад +6

    አንተ ግን በጣም የምትገረሚ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💖💖

  • @ኢትዮጵያለዘለለምትኑ-ለ2ገ

    መንሱር ሁሉ ናገርህ ኡኮ ናው ያምማቺኝ በታለይ አለሀምዱሊለህ ስትል ያኢትዮጵያ ሀቢተሞች ኡኮ አለሀን ራስታው ያሚየራጉቲን ኢያሰማን ናው👍 🇪🇹🇪🇹💪💪💚💛❤

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 2 года назад

    ፕሬዝዳንት መንሱር ረጅም እድሜ ይስጥህ ፕሬዝዳንትነትንም ስለተመኘህ አላህ ያሳካልህ።

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 2 года назад +98

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ ደንግጨነበር መንሱሬ ኢንሻአላህ የወደፊት የኢትዮ መሪ ኢንሻአላህ እንደኢማሙ አህመድ ፍትሀዊ መሪ እንደምትሆንልን ቅድሚያ ለተዉሂድ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      demrign wude pls

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 2 года назад +4

    እውነት መሱር ሰው ይሞት የል እዴ እደገና ደግሞ እኛ ሙስሊሞጭ በፈጣሪ ትዛዝ እናምናለን ሲን በጣም ደስ ይላል በተረፈ እኛንም ነው ፕራክ ያረከን መሱር እውነት ጥሩ ሰው ነው።

  • @tmd2310
    @tmd2310 2 года назад +74

    ሚኮ ይመችህ እውነት መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር ሚኪ አለቀለት ብዬ እንኳንም ፕራክ ሆነ👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      እንደማመር

    • @DomaFf-kj4ew
      @DomaFf-kj4ew 2 года назад

      ውይ እኔም ደንግጬ ነበር

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 2 года назад

    መሱር በውነት ትለያለህ ለአላህ ምስጋና ስታቀርብ አልሃምዱሊላህ ስትል አላህ ይጨምርልህ በውነት አዳድ ሰወች ሙስሊም ሁነው ፈጣሪ ይመስገን ይላሉ አተግን በቀድር አምነህ፣

  • @betelhemshew
    @betelhemshew 2 года назад +46

    እውነት መንሱር ምርጥ ሰው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ፈጣሪ መልካም ነገር ስናረግ እጥፍ ይከፍለናል ውዴ በመልካም ስብስክራይብ እርጊኝ እስኪ🥰🥰🥰

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ

  • @newmusic4490
    @newmusic4490 2 года назад +9

    ማርያምን ከአምስት ጊዜ በላይ ነው ያየሁት በጣም ደስስስ ይላል የሁለቱም ግን ደንገጬ ነበር😁😁😁

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ 2 года назад +25

    ሁለታችሁም ምርጥኢትዮጵያዊ ናችሁ ሰላማችሁይብዛልኝ🌹🌹😍

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ፈጣሪ መልካም ነገር ስናረግ እጥፍ ይከፍለናል ውዴ በመልካም ስብስክራይብ እርጊኝ እስኪ🥰🥰🥰

    • @መዲና-ጸ2ዘ
      @መዲና-ጸ2ዘ 2 года назад +1

      @@ewnettube2001 ትክክል እሽ ማማየ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@መዲና-ጸ2ዘ demiry pls pls pls 😢🙏

    • @መዲና-ጸ2ዘ
      @መዲና-ጸ2ዘ 2 года назад

      @@zaramohamad6294 እሽውዴ🌹🌹

  • @paa36044
    @paa36044 2 года назад +3

    ወላሂ መንሱር ትግስተኛ ነህ ቀጥልበት በጎ ኢትዮጵያዊ ነህ እዳንተ አይነት ያብዛልን

  • @ZedoVlogs
    @ZedoVlogs 2 года назад +23

    ለመጀመሪያ ጊዜ Prank ተደረግን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 года назад

    መንሱሬ መልካምሰዉ ትለያለህ አቤት ትግስት ቅንነት ማይኮ የኔእብድ

  • @abazizo6107
    @abazizo6107 2 года назад +18

    መንሱሬ ከምር አንተ ትያለህ ወደድኩህ ❤😍❤❤😍❤🙏🙏🙏🙏

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 2 года назад +9

    ዋው መንሱሬን አለማድነቅ አይቻልም 👌💜

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 2 года назад +6

    የመንሱር መልካምነት ልቤን ገዛው ማሻላህ መንሱሬ አላህ ይጨምርልህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +2

    Omg ሚኮ እውነት የተሰበረ መስሎኝ ነበር
    ግን የመንሱር መልስ የሚገርም ነው በጣም መልካም ሰው ነው ይመቻችሁ ❤

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 2 года назад +12

    ሚኮ ድፍርትህ ግን ይገርማል መንሱሬ ምርጥ ሰው ማሻአላህ ሰውስ ይሞታል አደል አላለም አላህ ይጨምርልህ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад +3

    ገራሚ ሰው ነው ሰሞኑን የሆኑ ቅቅናሞች ሲቦጭቁት ነበር ❤❤❤አተም ሚኮዩ ምርጥ ሰው በርታ ምርጡ ፕራንክተመልሷል።

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 года назад +12

    ወላሂ ተበላን እዉነት የተሰበረ መስሎኝ መንሱር ጀማል ምርጥ ሰው ከምር አደነኩህ አባቴ ይመችህ በፊት ጉረኛ ትመስለኛለህ አሁን ግን ተረዳሁ የምርጦች ምርጥ መሆንህ አድናቅህ ነኝ አዎ ወላሂ እኛ ሙስሊሞች በቀደር አላህ እናምናለን ልክ ነህ ከዚህም በላይ አላህ ያሳድግህ ብሮ 😍👍👌

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 2 года назад +1

    መንሱሬ ልቤ እኮ የለ ምክንያት ዝም ብሎ አልወደደህም የኔ ምርጥ ሰው ረመዳን ከሪም አቦ❤

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 2 года назад +4

    መንሱር የሰው ጥግ 🥰mayikoye ትችህላለህ 🙌 ካላስ 👏

  • @HayatHayat-fd9ix
    @HayatHayat-fd9ix 2 года назад

    ምርጥ ሰው መንሱር ጀማል ማሻ አላህ አለይክ ዱኒያ ብላሽ ናት እና አሏህ አኼራህን ያሳምርልህ

  • @Jemaykawollo
    @Jemaykawollo 2 года назад +8

    በጣም ምርጥ ፕራንክ ነው በተለይ የመንሱር መልስ በጣም መልካምነትን የተላበሰ ነው ይመቻችሁ

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 года назад +2

    OMG ሚኮ የምሬን ነው ምልክ ፡የእውነት ነው የደነገጥኩት ኦህ💔 ፡ የ መንሱር መልስ ግን ዋው BIG respect brother 🙏 ፡ አስገራሚ ፕራንክ ፡ ሚኮ ጀግና ከመልካም ስራ ጋር ምርጥ ፕራንክ i love it 🙏❤
    መንሱርን ብዙም አላወኩትም ነበር በቅርብ ነው ያወኩት እና በጣም ጎበዝ ወጣት ነው የእውነት ነው ለኛ ሀገር ወጣት ባለሀብቶች ጥሩ ምሳሌ ነው ለሌላውም ፡ሀገር ውስጥ እንዲህ ሰርቶ መለወጥ ቀላል አይደለም ፡ ማማርም በሀገር ነው ፡ እኔንም ሞትቬት አድርጎኛል ጠንክሬ እንድሰራ ፡ ከሰውች ጋር ያለውም ግንኙነት በጣም ደስ ይላል ፡ በርታ በልልኝ ሚኮ አንተም ተባረክ 🙏
    ፍሬ ከጀርመን much love brothers 🙏❤

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +310

    በሰውየው ብር አዛዠ ሆንህ 😁😁😁 ይመችህ ማርያምን በቃ ይሄ ነው ከማይረባ የኢትዮጵያ ፊልም ይሄ እጅግ ይሻላል በጣም አሪፍ ነው ሚኮ 👍👍👍 የእኔን ፕራክ ብታዩት ደግሞ የተለየ ነው ግቡማ 🥰😍😋

    • @mengistuyitagesu2618
      @mengistuyitagesu2618 2 года назад +6

      Ykrta ene ye ethiopian film adelem lay yemiyay yanadidegnal...

    • @mengistuyitagesu2618
      @mengistuyitagesu2618 2 года назад +1

      Brand!!

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@mengistuyitagesu2618 ይመችህ ብራዘር ደርሰው ይጣሉና ይፋቀራሉ ከዛ ፊልም ነው በቃ አለቀ ኡፍፍፍ ከዚያማ የእኔው ይሻላል ብየ አሰብሁ ደግሞ ኢትዮጵያ ፊልም አለ ብለህ ነው

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@mengistuyitagesu2618 brand 👍👍👍እውነት ነው እኔም እጠላለሁ ምኑም አያምር

    • @fikertemihiret2746
      @fikertemihiret2746 2 года назад +1

      Yegha hager film eko yekaka chewata new ere temaru arthistoche birr becha atelkemu abet menem achelum wededekushe keza telahushe ere neka belu weche legura lemzenanate tehedalachu andandem lememar hedu eski abet yemaseteya sebseb eko new

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 2 года назад

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንሱር ወላሂ ንግግርህን አድንቄልሀለሁ

  • @robaba1694
    @robaba1694 2 года назад +72

    ሚኮ በፀዴ ቪዲዮ ተመልሷል 😊👊 ይመችሽ PAPA

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 2 года назад +13

    ወይ ፕራንክ ሁላችንንም ነን ፕራንክ የሆነው መንሱር ወንድማችን ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ትክክል ጡሩም ሆነ መጥፎም ለአላህ ምስጋና ይገባው ነው ማለት ያለብን ፈጣሪያችን ለእኛ የሚጠቅመንን ያውቃል

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 2 года назад +6

    አረ መንሱሬ ፍቅር የሆንክ ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 года назад

    መንሱሬ ቀለት የለኝም መልካም ሰው ሚኮ አያልቅብህ ጎቦዝ በርታ ሚኮ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 2 года назад +6

    መንሱር በጣም መልካም ሰው ነው ሲጀመር አምኖ መስጠቱ ሲቀጥል በጣም ቅንነት በትሞላ መንፍስ ነው የተቀብለው ድንቅ ሰው ብየዋልሁ, የገርመኝ ብሩን መጅርጠህ ስትሰጥ ሽቶውን ስትነፋ አንዱን አልነገርከውም አሱም ፕራንክ ነው? ለማንኛውም የሀገሬ ለጆች ተባረኩ ይጨምርላቹ!

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @ad_man8712
    @ad_man8712 2 года назад

    በጣም የሚገርም ነው የመንሱር ጀማል ትህትና በጣም መልካም ሰው መሆኑን እርግጠኛ ሆንኩ👏 Miko አንደኛ ነህ በርታልን በጣም ጎበዝ ነህ። ኢትዮጵያ ውስጥ Prank Video ከሚሰሩ ልጆች አንተ ምርጥ ነህ ትችላለህ✌

  • @tadelewoldmariam5421
    @tadelewoldmariam5421 2 года назад +52

    መንሱር አደንቅሀለሁኝ ምክንያቱም ትግስተኛ ነህ ምንም ክፉ ቃል አልወጣህም ለብዞች ያንተ ሁኔታ ትምህርት መሆን አለበት

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርገኝ ወድም

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @goodkidane6768
      @goodkidane6768 2 года назад

      Bsgtsgatt

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 года назад

    መሱርዬ,በዉነት.እግዛቤሔር,ያክብርህ,ሚኮ .እውነት'የተሰበረ.መስሎኝ,በታም,ጨነቆኘ .ነበር💚💛❤💚💛❤

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 2 года назад +5

    ማይኮ ጀግናችን መንሱር መልካም ሰው በርታ ሁሉም አላፊ ነው ፍቅር ግን ወደር የለውም ሀብትም አላፊ ነው

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu

  • @4dmatters184
    @4dmatters184 2 года назад +2

    Alhamdulillah.
    All the best, Mensur the Masha'Allah.

  • @ስልጤዋነኝየመደምቅማም
    @ስልጤዋነኝየመደምቅማም 2 года назад +27

    ቱ ኤኔ እራሴ ፕራንክ ሆንኩኝ😂😂ማንሱርም ዳግነቱ ክፉ አሎጣውም 2 ምርጥ ሰውነቹ😍😍😍

  • @موسعبد-ل4ط
    @موسعبد-ل4ط 2 года назад

    እረመሱሬ ለካ ደስ እምትል ነው አላህ እርዚቁን ያብዛልህ

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 года назад +7

    ዋው መንሱር ልክ ነህ አላህ የቀደረው ነው ሚሆነው

  • @neimatesema4966
    @neimatesema4966 2 года назад

    Yeunet prank yognalew Chirash altereterkum. Ena mensur gin walloh yetelik sew lij endihu new MashaALLAH MashaALLAH MashaALLAH Habibi.

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад +15

    እውነት በጣም መልካም ሰውነው መሱሬ❤❤❤❤

  • @የደሴልጂ-በ1ጀ
    @የደሴልጂ-በ1ጀ 2 года назад

    መሱር ጥሩ ባህሪው አላህ ለወሰነው ውሳኔ እጂ ይሰጣል ቶሎ አማራሪ አይደለም. ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባነው አለ አላህም አመስጋኚ እና ለሱ ውሳኔ እጂ የሚሰጡ ባሮቺን ይወዳል. ተኩራሬ እና ምስጋና ቢሶቺን እንድሁም አማራሪወቺን አይወድም ጥራቻ ይገባህ ጌታቺን

  • @aym4223
    @aym4223 2 года назад +3

    ወይኔ እደትእደደነገጥኩ ያረቢ መሡሬ አላህ ይጠብቅህ ሚኮ ወጋሁህ አስደነገጥከኝ

  • @melakugedebu1764
    @melakugedebu1764 2 года назад

    Wow big respect for Mensure he didn't even say any bad words wow.....gen miko Betam yasefra neber .......

  • @helentube3847
    @helentube3847 2 года назад +11

    👍😅😍ሚኮዬ እስኪ በነካ እጅህ አብቹንም ኘራንክ አርግልን

  • @isman1344
    @isman1344 2 года назад

    መንሱሬ መልካም ሰውነህ አላህ ይጨምርልህ መይኮ ምርጥ ሰው ምን ይላል ብየ እየጠበኩነበር ፊልም ነው የሆነብኝ

  • @Honey_honey0
    @Honey_honey0 2 года назад

    ዋው መንሱሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምን አይነት መልካም ሰው ነክ

  • @bafkaduethio7269
    @bafkaduethio7269 2 года назад +3

    ማንሱር ምርጥ እትዮጵያዊ ነው ❤❤

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 года назад +1

    መኪናዉን የሰጠዉ ልጁ እጂግ በጣም ቅን ልጂ ነዉ

  • @semutisemu1232
    @semutisemu1232 2 года назад +6

    ማነው እንደኔ ሚኮን የሚወድ 😘

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ፈጣሪ መልካም ነገር ስናረግ እጥፍ ይከፍለናል ውዴ በመልካም ስብስክራይብ እርጊኝ እስኪ🥰🥰🥰

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад

    መንሱሬ መልካም ሰዉ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ

  • @mepubekele7698
    @mepubekele7698 2 года назад +6

    እርጋታህን አድንቄዋለሁ
    ሲጀመር ስብዕናህ ከሁሉ በፌት ለሰው የምትሰጠው ዋጋ አሁን እየኖርንባት ላለው ዓለምና ፍርደ ገምድል ለሆኑት ነዋሪዎቿ አስተማሪ ነው
    ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
    ረመዳን ከሪም 🙏

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 года назад

    እግዚአብሔር ያክብርህ መንሱሬ🥰ከአፍህ መጥፎ ቃል አለመውጣቱ

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት

    መንሱሬ መልካም ሰው ❤️🙏🏽ክበርልኝ

  • @amanteki1066
    @amanteki1066 2 года назад

    Wow ማሻ አላህ !
    መንሱሬ ጀሊሉ ባለህ ላይ ይጨምርልህ !

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 года назад +6

    በስማም እኔራሱ አምኝህ ነበር ምርጥ ነው

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ሚኮ መሱር ሁለት ምርጦች በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ 😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 2 года назад +11

    የኔ መጨነቅ ምን ይባላል ቱ ሚኮ ተጫወክብን ወላሂ በጣም አሳዝነኸኝ ነበር 😂😂😂🙈

    • @rawudaali9304
      @rawudaali9304 2 года назад

      የኔ ቢጤ😂😂😂😂

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@rawudaali9304 demiry pls pls pls 😢🙏

    • @rawudaali9304
      @rawudaali9304 2 года назад

      @@zaramohamad6294 መልሽ አችም

  • @ሲፈንየማርያምልጅ
    @ሲፈንየማርያምልጅ 2 года назад +1

    ሁለት ምርጥ ሰው

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 2 года назад +10

    በጣም ነበር ክው ያልኩት በተለይ እቃው እዚ ይለም ሲል ኡኡ ለማንኛው ለኛም ብራክ አርገህናል መሱሬ ቀለል ያልክ ሰው ነክ ማሻ አሏህ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 года назад +1

    ያበደ 😜😛 ፕራንክ ማይኮ ትችላለህ በርታ ወንድም

  • @dawittiku2185
    @dawittiku2185 2 года назад +5

    2 ተኛውን ክፍል አይቼዋለው በጣም ደስ የሚል ነው ማይኮ ይመችህ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርገኝ ውደም

  • @abrahammohammed5937
    @abrahammohammed5937 2 года назад

    Miko anite tileyaleh... fetar abizito yibarikih ahunim❤❤❤

  • @abelethiopia3873
    @abelethiopia3873 2 года назад +5

    መንሱር ትልቅ ሰው ነው &miko የሌለ ተመቻቹኝ😍😂😂😂😂😂😂

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @ጠበቃ
    @ጠበቃ 2 года назад

    መንሱር በጣም ይቅርታ ሳላውቅህ ስለአንተ የተሳሳተ ግንዛቤ በመያዜ።አክባሪክ ነኝ።።ምርጥ ሰው👌💙💎

  • @zebibebrahime4874
    @zebibebrahime4874 2 года назад +24

    ወላሂ ማይኮ ክው ነው ያልኩት ይድፋህ አልልህም መቼም መንሱሬ ሀቢቢ አኩርተኸኛል ወላሂ አልሃምዱሊላህ ስትል ሁለታቹም ያራዳ ልጅ ናችሁ ማይኮ ግን ነፍስህ አይማርም ❤

    • @hiwotelias8187
      @hiwotelias8187 2 года назад

      You get me prank on this one. 👏🏽👏🏽👏🏽

    • @ranilove6191
      @ranilove6191 2 года назад

      Yanichn ayemarew

    • @zebibebrahime4874
      @zebibebrahime4874 2 года назад

      @@ranilove6191 ምነው እማ ለክፋት አይደለ እኔ ነፍስህ አይማርም ያልኩት ማይኮን በጣም ነው የምወደው❤

  • @ፋፊየአባቴናፋቂ
    @ፋፊየአባቴናፋቂ 2 года назад

    ማሻአላህ መንሱር ትግስትህ ጀዛከላህ ኸይር