Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተሰጥዎ አላችሁ? 😳Instagram: instagram.com/nebilnur/
አዋ የኔ ተሰጥዎ ነቢሊ ቪደወ ሲለቅ እሮጦ ማየት ነው 🙄😂
በናትህ መቅዲዬ ዳረኝ ወፍጮቤት አለኝ ነቢይ!!!
@@surafelasmrom5354 😂😂😂😂😂
Are you guys not allowed to leave the apartment?
የኔ ተሰጦ አተን መውደድ ነው ነቢሎ
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም የጸና ይሁን ነቢሎ
አሚን 🙏
@@nebilnur1 ❤🙏
መልካም ጓደኝነት መልካም ወዳጅነት እንዲህ ነው ለሁላችንም መልካም ጓደኛ ይስጠን😘😘
ፈጣሪ አይለያችሁ የኔ ምርጥ ትውልዶች የዛሬ 30አመት አርጅተን ወደ ኋላ ትዝታችንን ለማውራት ያብቃን
my favorite youtuber ever I always enjoy your video's
ወይኔ ናትየ ጀርባው ተሰብሮ ነበር ደሞ ያ ሶስተኛ ኣዲሱ ጋደኛቹ ደስ ሲል እሱ ሲናገር እኔ ሲስቅ እኩል ሁነናል እድሜና ጤና ይስጣቹ
በቃ ፍቅር ናችሁ ከናንተ ብዙ እንማራለን አንድነት ፍቅር መዋደድ ፈጣሪ አይለያችሁ ስወዳችሁ ጥግ ድረስ❤❤❤❤❤
እምወዳችሁ. እንካን በሰላም. መጣችሁ. ነብሎ ናቲየ. ኣድሱ. ስንቴ ዶሞ የባሰ. እብድ. ነውግን መቅዲና መክሊትን. የት ናቸው. በፈጣሪ ስም. ነብሎ. ኣንድ ቨድዮ ስሩ
ነቢሎ ጓደኝነት ምርጥ ነገር ነው አይገኝም ግን አደራ የኢማንህን ነገር ያው መንገር የለበኝ ይሆናል ግን ሰው ውሎውን ይመስላል እንዳይሆን ብየ ነው መቸም አይደብርህም
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
ሰውሲዋደ ድ ደስስስይለኛል ሲጣላ ልከፋኛል ጌታ ፍቅራቸን ይጨምርላቹ
ነቢል ኑሩ በጣም ነው የምወድህ የጎደኛሞች ጥግ እኮነው አተ ፔጂ ውሰጥ ሰመለከት እሰኪ እኔንም ጎደኛችሁ አርጉኚ ደሞ እነ ኢክራም መክሌት መቅዲ ሀና ናፍቀውናል በአንድ ላይ ተሰባሰባችሁ ኑልን ትንሺቱ 🇪🇹
እህሀህሀህ ነቢሎ ከዚህ ቤት ዉጡ እንጂ ተመሳሳይ ቦታ ማየት ሰለቸኝ እኮ
🤣🤣🤣🤣🤣አብራቹ ምጃጃለው ያልሞከርኩት የውሃውን ብቻ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ባላቹበት የ፦ጠብቃቹ ምርጦቼ😍😍😍
እኔም ጆሮየን ማንቀሳቀስ እችላለሁ ናቲ🥰✌️
ና ቤተሰቤ ሁን
ነቢላ ስንቴ ሲመጣ ሙሉ ትሆናላቹ እንደናቲ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው አቦ ሁሌ ከች አድርገው ይመቻቹ ብሮ መልካም ፆም ለሁለቱም እምነት ተከታዮች።
ነቢሎ ቆቅ ነው ከሱ ጋ አትፎካከሩ ስል አልሰማኝ አላችሁ ያው ተቋቁታችሁ አረፋችሁ😂😂 ብቻ እኖዳችኋል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍❤
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ኢላፍ
ዋውው የዛሬስ ይለያል😅😅😅ለማንኛውም በጣም ነው የሚወዳቸው❤❤❤👈ነቢሎ ፋሚል😍
ነቢል ልጆቹን መግደል ነውደ አላማህ ፈረጡኮ እደ ባይ
የነዝህ ጓደኛማሞች ጓደኝነት ጤናማ ኖርማል ነው። በዘረኝነት የተጠመዳችሁ ሰዎች ናችሁ እዝህ መጥታችሁ ኮሜንት ላይ ምትደነቁት it's normal positive friendship they have but when I read the comments I really found it bulshit 🤣
ሁላችሁም 111 ተስጥዎ አላችሁ😅 ፍታ እኮ ነው የምታርጉን!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
የሳቂ ምንጮች እኮ ናችሁ ሰውዳችሁ 🥰🥰🥰መቅዲ እና መክሊት ቢኖሩ ደግሞ 😍😍
እነ መቅዲስ??እነሱ ውበት ይሰጡዋችሃል።በተረፈ ምርጦቼ ናችሁ።💕
I've never laughed this much...I love your vlogs!Please consider adding English subtitles, make these viral!!
ፍቅሩን ያብዛላችሁ ነቢሎ
You gase are so nice friends and gad blessed you to nebilnur and hes friends 🙏🙏🙏🙏
ምዎዳቹ 😍😍😍😍❤ግን መቅድ ነ መክልት ጣፉ ገብዞቻው አድስ ቤታቹን 🙏🙏
Mashallah. Senteya. Nate. Nabilo. Plese. Ena. Makdi maklet. Hani. Lamn. Tefu. Abrachu. Sethonu. Naw miyamrebachu. Nabilo
ወይ ነብሎ ሥትገርም የሣቄ ምንጭ ናችሁ😘😘😘😘
እስኪ አቤል ወደ ግሩፖቸው ይመለስ የምትሉ❤
ወላሂ ስሱ ሆነችብኝ አላህ ፍቅርችን የብዘላቹ 😍😍😍
ነቢላ አሁንማ ሱስ ልታስይዙኝ ነው ግን ለምን በየ ሀገሩ እየሄዳቹህ ቪዲዬ አሰሩም ብዙ ተከታይ እምታገኙ ይመስለኛል ምክኒያቱም የራሳቸውን ሀገር ለማየት ሲሉ ሁሌም የናንተን ቪዲዬ ነው እሚጠብቁት እናም ቡታጅራ ብመጡ ምኞቴ ነው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነቢሎ ብዙ ግዜ ኢንስተግራም ላን ነበር ማያችሁ ከመቅዲጋ በጣም ነው ደስ ምትሉኝ ምኖረው ዱባይ ነው ሳምንት ስራ ፍትቼ ሙሉ ያንተን ቪዲዮ ሳይ ነው ምውለው አሁን አልቆብኝ አብዱ ወደሚባለው ጋደኛክ ገብቻለሁ ነባዬ አዲስ ቪዲዮ እጠብቃለሁ ቤት ለንቦሳ ላዲሱ ቤታችሁ እረመዳን ከሪም ምርጤ
Sinte has become my new favorite person
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ የ ናንተ የጋጓደኝነት እና ፍቅር ብዙ ሰዎችን ያስተምራል ኑሩልኝ አይለያቹ ውድድድድድድድድድድድድ ድ ነው የማረጋቹ
እንደ ተከታታይ ድርማ ነዉ የምጠብቃችሁ ነቢሎየ
Having all this LOVE and JOY together...And making all of us HAPPY is a precious 👌TALENT👌 that you Guys have❣❣❣MashaAllah ❣ ⭐⭐⭐⭐⭐ for you guys
U are my best youtuber ever
Esti enda ena nabilon ena gwdgiochon miwdchaw ❤
ፍቅራቹ ደስ ሲል ታስቀናላቹ ነቢሎ ይመቻቹ
Nebilo betam des tilugnalachu ye you tube teketatay argehegnal tileyalachu meku tefash
Yemechachu✌️ des telalacehu specially nati enem awo tesetoo alghi
ስታዝናኑኝ እናተ እብድ የሆናቹህ ልጆች አይለያቹህ
ነቢል ምርጥ ሰው አቤልስ ባንተ ቪዲዮ ጠፋ አደራ እንዳትለያዩ በፈጣሪ
Sewedachehu eko❤️❤️ where’s mekdi and meklit in the new house?
ወይ ተሰጦ😂😂😂 አዝናናችሁኝ❤
አህለን የኔ ምርጦች ፈታ ነው እኮ ምታደርጉን አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ አብሮነታቹ ለዘላለም የፀና ይሁን ከምንም በላይ አብሮነታቹ መከባበራቹ በቃ ባጠቃላይ ታስቀናላቹ አላህ አይለያቹ ስንቴ ድምቀት እየሆናቹ ነው ቀውጢ ነገር ደስ ሲል
Nebuyee betachewuni manewa yamtsedawa gene betame netsu new
እነ መቅዲ መክሊት አቤል ሀና አንድ ላይ ተሰብስበው ይምጡ በጣም ተጠፋፍታችሀል አንድ ላይ ናፍቀናችሀል በናትክ ነቢሎpls pls pls pls🥺🥺🥺
ፍጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው አንዳቹም ጎላቹ አያሳየኝ ❤❤
ዕድመይ ጥዕናን ንዓኽም ምቅራት✝️✝️✝️🌷🌷🌷🌷❤❤
ዛሬ አዴኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ነቢሎ እኳን ሰላም መጣችሁ ሰወዳችሁኮ😘😘😘😘😘
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ቲጂ
Kesew ayin yawtachu egziabher fkrachu meliso melaliso yabzalachu
የመጨ 👌👌👌ነው የወደድኩት ታለታችኩን እ😅😅😅😅😅😅እናተ ፍቅር የሆናችሁ ሰዎች
እንዴት እንደ ምወዳቹ ጌታን😍
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ገኒ
ወይኔ ስንቴ ስትመቸኝ እኮ እብድ ነገር
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ
@@selamtube1319 አድርጊኛ ሁሌ አድርገን ማለት
@@enatfamily407 በደብ ነዋ ማረግሽ ማወቅ እራሱ ምፈልጊው ነገር ካለ ጠይቂኝ ነይ ቤቴ
ኧረ በናታቹ ቀን በቀን video ልቀቁልን እባካችሁን Nebilnur pls
እያፈጠርኩኝ የናተ ትዝ አላችሁኝና ከዛ ሥፈልግ አገኘሁዋችሁ ነቢሎ
I need to see Mekidie's skills of cooking? Pls invite Mekidie
አዲሱ ጓደኛችሁን ወደድኩት
ከነሱጋ የማየው ሰው ሁሉ ፍቅር ናቸው በቅናት ልሞትነው ጎደኝነታቸው ደስ ይላል
አድሱ ፍሬንዳቹ ስንቴ ደስ ይላል ከናንተ ጋ ይሄዳል ውዶቼ እውዳችሃለሁ በርቱልኝ ነቢሎ ❤️❤️🙏
Ere betam nw metlyut kimr guadegnentachuh betam nw miaskenaw 💚💛❤️
Emeberhan ttebekachihu legnam edenate ayenet fikir tsten
First comment & like I love you nabilnur adenakeh nanye
ነቢልን ሳየዉ አፍቅሪዉ አፍቅሪዉ ይለኛን😥
ይመቻቹ ጉዋደኝነት እንዲ ሲሆን ደስ ይላል
Nebilo ere makelitn amexaln,bexm tenafeqalch batelaye englizagnwa 😁😍😍
ምልካም ጎድኛሞች ማሻ አላህ
Neba ade tiyaki alegne meteyeki yechalal
Nabilooo siwdachu mirt gudchi
ነቢሎ ፍቅር ሰው ይመቺክ ማን 🥰✌️
የምትሰሩት አጣችሁ አ ስራ ፈት ሁላ 😒 በእውነት አይለያችሁ ደስ ትላላችሁ
Er neba ballah life of abeles kedachu enda
Hulam teleyalachu fetari be fiker yanurachu
ደስ ስትሉ ቀናው 🎈🎈🎈
ሙቸ እኮ ነው ምወዳችሁ 🥰😘
Yes nafkachugn nebr 😍😍😍😍😍😍😍😍
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ስንቱ
ነቢሎ ትለያለህ 😍
ሰለሙአለይኩ ብላ ጊበ N
ነባ የ አራዳ ልጅ ናቲን ፕራን ያረግሺው ተመቺቶኛል:ይመችሽ አቦ
ነባዬ ስወዳችሁ እኮ🥰🥰🥰
በጣም ነው የምወዳችሁ ክፉን ሁሉ ያርቅላችሁ
አይይይ የወድነገር ቤቱን ኳሥሜዳ ታረጉት ክክክ ይመቻችሁ ደሥትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ👍
ናቲ 😂😂😂😂ዱቄትሆነእኮ ስታምሩ
ተሠጦ ትጠላለክ😀😀😀
ነቢሎ የአኼራ ወንድሜ ወላሂ ስወድህ
ke bet eyewetachu
Weyne ye will Smith mrshaf ale betachu 🥺
Nebil ewntem tsiomegna neh keldh ye tsiomegna nw
ፈራሸ ላይ ተጫወቱ ሢምቶው ይጎዳችኃል ደገት ብትወድቁ
ዋዉ ጉሮም ናችሁ ወላ ሁላችሁም እየራሳችሁ ቹለታ አላችሁ ♥️♥️♥️♥️
እንኳን በደህና መጣቹ ነቢል በጣም ደስ ትላላቹ ጓደኝነታቹ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አይለያቹ😘
ናቲ ሲወድቅ አሳቀኝ ክልትው አለ ሚስኪን
Be Ramadan life of abel ga and video sralnnn Please
የ ማን ተሰጦ ምና ምን አትበልብን ከ አቤል ጋር ለምን video መስራት አቆማቹ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ይነገረኝ
ደስ ስትሉ አይለያቹ
ምርጦቼ እኳን ሰላም መጣችሁ ግን እደዚህ አይነጥ መፈናጠር ይቅርባችሁ ይህ ሰራሚክ ጭቅላታችሁን ሊመጣችሁ ይችላል ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ😍😍😍
ሰወዳቸሁ እኮ ምረጦቸ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘
እኳን በሠላም መናችሁ ናቲ ጆሮየ ተከሳቀሰ አላለም😂😂
የምር ተንቀሳቅሷል
@@ሳራነኝየክርስቶስባርያ እ እዉነትሽነዉ እኔ አልታየኝም😂😂
እንዴት ደስ እንደምትሉ በጌታ 🥰🥰
አይ የወንድ ነገር ወንድና ኳስ ቤቱብየሴትቢሆን ማንም በሳሎን ኳስአይጫወትምነበር አይየወንዶች ጉዳይ ክክክክክክክክክስወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ስወዳችሁ
ተሰጥዎ አላችሁ? 😳
Instagram: instagram.com/nebilnur/
አዋ የኔ ተሰጥዎ ነቢሊ ቪደወ ሲለቅ እሮጦ ማየት ነው 🙄😂
በናትህ መቅዲዬ ዳረኝ ወፍጮቤት አለኝ ነቢይ!!!
@@surafelasmrom5354 😂😂😂😂😂
Are you guys not allowed to leave the apartment?
የኔ ተሰጦ አተን መውደድ ነው ነቢሎ
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም የጸና ይሁን ነቢሎ
አሚን 🙏
@@nebilnur1 ❤🙏
መልካም ጓደኝነት መልካም ወዳጅነት እንዲህ ነው ለሁላችንም መልካም ጓደኛ ይስጠን😘😘
ፈጣሪ አይለያችሁ የኔ ምርጥ ትውልዶች የዛሬ 30አመት አርጅተን ወደ ኋላ ትዝታችንን ለማውራት ያብቃን
my favorite youtuber ever I always enjoy your video's
ወይኔ ናትየ ጀርባው ተሰብሮ ነበር ደሞ ያ ሶስተኛ ኣዲሱ ጋደኛቹ ደስ ሲል እሱ ሲናገር እኔ ሲስቅ እኩል ሁነናል እድሜና ጤና ይስጣቹ
በቃ ፍቅር ናችሁ ከናንተ ብዙ እንማራለን አንድነት ፍቅር መዋደድ ፈጣሪ አይለያችሁ ስወዳችሁ ጥግ ድረስ❤❤❤❤❤
እምወዳችሁ. እንካን በሰላም. መጣችሁ. ነብሎ ናቲየ. ኣድሱ. ስንቴ ዶሞ የባሰ. እብድ. ነው
ግን መቅዲና መክሊትን. የት ናቸው. በፈጣሪ ስም. ነብሎ. ኣንድ ቨድዮ ስሩ
ነቢሎ ጓደኝነት ምርጥ ነገር ነው አይገኝም ግን አደራ የኢማንህን ነገር ያው መንገር የለበኝ ይሆናል ግን ሰው ውሎውን ይመስላል እንዳይሆን ብየ ነው መቸም አይደብርህም
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
ሰውሲዋደ ድ ደስስስይለኛል ሲጣላ ልከፋኛል ጌታ ፍቅራቸን ይጨምርላቹ
ነቢል ኑሩ በጣም ነው የምወድህ የጎደኛሞች ጥግ እኮነው አተ ፔጂ ውሰጥ ሰመለከት እሰኪ እኔንም ጎደኛችሁ አርጉኚ ደሞ እነ ኢክራም መክሌት መቅዲ ሀና ናፍቀውናል በአንድ ላይ ተሰባሰባችሁ ኑልን ትንሺቱ 🇪🇹
እህሀህሀህ ነቢሎ ከዚህ ቤት ዉጡ እንጂ ተመሳሳይ ቦታ ማየት ሰለቸኝ እኮ
🤣🤣🤣🤣🤣አብራቹ ምጃጃለው ያልሞከርኩት የውሃውን ብቻ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ባላቹበት የ፦ጠብቃቹ ምርጦቼ😍😍😍
እኔም ጆሮየን ማንቀሳቀስ እችላለሁ ናቲ🥰✌️
ና ቤተሰቤ ሁን
ነቢላ ስንቴ ሲመጣ ሙሉ ትሆናላቹ እንደናቲ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው አቦ ሁሌ ከች አድርገው ይመቻቹ ብሮ መልካም ፆም ለሁለቱም እምነት ተከታዮች።
ነቢሎ ቆቅ ነው ከሱ ጋ አትፎካከሩ ስል አልሰማኝ አላችሁ ያው ተቋቁታችሁ አረፋችሁ😂😂 ብቻ እኖዳችኋል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍❤
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ኢላፍ
ዋውው የዛሬስ ይለያል😅😅😅ለማንኛውም በጣም ነው የሚወዳቸው❤❤❤👈ነቢሎ ፋሚል😍
ነቢል ልጆቹን መግደል ነውደ አላማህ ፈረጡኮ እደ ባይ
የነዝህ ጓደኛማሞች ጓደኝነት ጤናማ ኖርማል ነው። በዘረኝነት የተጠመዳችሁ ሰዎች ናችሁ እዝህ መጥታችሁ ኮሜንት ላይ ምትደነቁት it's normal positive friendship they have
but when I read the comments
I really found it bulshit 🤣
ሁላችሁም 111 ተስጥዎ አላችሁ😅 ፍታ እኮ ነው የምታርጉን!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
የሳቂ ምንጮች እኮ ናችሁ ሰውዳችሁ 🥰🥰🥰
መቅዲ እና መክሊት ቢኖሩ ደግሞ 😍😍
እነ መቅዲስ??እነሱ ውበት ይሰጡዋችሃል።በተረፈ ምርጦቼ ናችሁ።💕
I've never laughed this much...I love your vlogs!
Please consider adding English subtitles, make these viral!!
ፍቅሩን ያብዛላችሁ ነቢሎ
You gase are so nice friends and gad blessed you to nebilnur and hes friends 🙏🙏🙏🙏
ምዎዳቹ 😍😍😍😍❤
ግን መቅድ ነ መክልት ጣፉ ገብዞቻው አድስ ቤታቹን 🙏🙏
Mashallah. Senteya. Nate. Nabilo.
Plese. Ena. Makdi maklet. Hani. Lamn. Tefu. Abrachu. Sethonu. Naw miyamrebachu. Nabilo
ወይ ነብሎ ሥትገርም የሣቄ ምንጭ ናችሁ😘😘😘😘
እስኪ አቤል ወደ ግሩፖቸው ይመለስ የምትሉ❤
ወላሂ ስሱ ሆነችብኝ አላህ ፍቅርችን የብዘላቹ 😍😍😍
ነቢላ አሁንማ ሱስ ልታስይዙኝ ነው ግን ለምን በየ ሀገሩ እየሄዳቹህ ቪዲዬ አሰሩም ብዙ ተከታይ እምታገኙ ይመስለኛል ምክኒያቱም የራሳቸውን ሀገር ለማየት ሲሉ ሁሌም የናንተን ቪዲዬ ነው እሚጠብቁት እናም ቡታጅራ ብመጡ ምኞቴ ነው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነቢሎ ብዙ ግዜ ኢንስተግራም ላን ነበር ማያችሁ ከመቅዲጋ በጣም ነው ደስ ምትሉኝ ምኖረው ዱባይ ነው ሳምንት ስራ ፍትቼ ሙሉ ያንተን ቪዲዮ ሳይ ነው ምውለው አሁን አልቆብኝ አብዱ ወደሚባለው ጋደኛክ ገብቻለሁ ነባዬ አዲስ ቪዲዮ እጠብቃለሁ ቤት ለንቦሳ ላዲሱ ቤታችሁ እረመዳን ከሪም ምርጤ
Sinte has become my new favorite person
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ የ ናንተ የጋጓደኝነት እና ፍቅር ብዙ ሰዎችን ያስተምራል ኑሩልኝ አይለያቹ ውድድድድድድድድድድድድ ድ ነው የማረጋቹ
እንደ ተከታታይ ድርማ ነዉ የምጠብቃችሁ ነቢሎየ
Having all this LOVE and JOY together...
And making all of us HAPPY is a precious
👌TALENT👌 that you Guys have❣❣❣
MashaAllah ❣
⭐⭐⭐⭐⭐ for you guys
U are my best youtuber ever
Esti enda ena nabilon ena gwdgiochon miwdchaw ❤
ፍቅራቹ ደስ ሲል ታስቀናላቹ ነቢሎ ይመቻቹ
Nebilo betam des tilugnalachu ye you tube teketatay argehegnal tileyalachu meku tefash
Yemechachu✌️ des telalacehu specially nati enem awo tesetoo alghi
ስታዝናኑኝ እናተ እብድ የሆናቹህ ልጆች አይለያቹህ
ነቢል ምርጥ ሰው አቤልስ ባንተ ቪዲዮ ጠፋ አደራ እንዳትለያዩ በፈጣሪ
Sewedachehu eko❤️❤️ where’s mekdi and meklit in the new house?
ወይ ተሰጦ😂😂😂 አዝናናችሁኝ❤
አህለን የኔ ምርጦች ፈታ ነው እኮ ምታደርጉን አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ አብሮነታቹ ለዘላለም የፀና ይሁን ከምንም በላይ አብሮነታቹ መከባበራቹ በቃ ባጠቃላይ ታስቀናላቹ አላህ አይለያቹ ስንቴ ድምቀት እየሆናቹ ነው ቀውጢ ነገር ደስ ሲል
Nebuyee betachewuni manewa yamtsedawa gene betame netsu new
እነ መቅዲ መክሊት አቤል ሀና አንድ ላይ ተሰብስበው ይምጡ በጣም ተጠፋፍታችሀል አንድ ላይ ናፍቀናችሀል በናትክ ነቢሎpls pls pls pls🥺🥺🥺
ፍጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው አንዳቹም ጎላቹ አያሳየኝ ❤❤
ዕድመይ ጥዕናን ንዓኽም ምቅራት✝️✝️✝️🌷🌷🌷🌷❤❤
ዛሬ አዴኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ነቢሎ እኳን ሰላም መጣችሁ ሰወዳችሁኮ😘😘😘😘😘
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ቲጂ
Kesew ayin yawtachu egziabher fkrachu meliso melaliso yabzalachu
የመጨ 👌👌👌ነው የወደድኩት ታለታችኩን እ😅😅😅😅😅😅እናተ ፍቅር የሆናችሁ ሰዎች
እንዴት እንደ ምወዳቹ ጌታን😍
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ገኒ
ወይኔ ስንቴ ስትመቸኝ እኮ እብድ ነገር
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ
@@selamtube1319 አድርጊኛ ሁሌ አድርገን ማለት
@@enatfamily407
በደብ ነዋ ማረግሽ ማወቅ እራሱ ምፈልጊው ነገር ካለ ጠይቂኝ ነይ ቤቴ
ኧረ በናታቹ ቀን በቀን video ልቀቁልን እባካችሁን Nebilnur pls
እያፈጠርኩኝ የናተ ትዝ አላችሁኝና ከዛ ሥፈልግ አገኘሁዋችሁ ነቢሎ
I need to see Mekidie's skills of cooking? Pls invite Mekidie
አዲሱ ጓደኛችሁን ወደድኩት
ከነሱጋ የማየው ሰው ሁሉ ፍቅር ናቸው በቅናት ልሞትነው ጎደኝነታቸው ደስ ይላል
አድሱ ፍሬንዳቹ ስንቴ ደስ ይላል ከናንተ ጋ ይሄዳል ውዶቼ እውዳችሃለሁ በርቱልኝ ነቢሎ ❤️❤️🙏
Ere betam nw metlyut kimr guadegnentachuh betam nw miaskenaw 💚💛❤️
Emeberhan ttebekachihu legnam edenate ayenet fikir tsten
First comment & like
I love you nabilnur adenakeh nanye