To be honest Abel looks a great guy and happy with whatever he does. Remember to take things In good way whenever something happens in your life. Sometimes things happen for some good reasons. I’m glad you came up with a very good ideas to share with us. I did not like the way Seifu interviewed him. Some of his questions were unwise.
That’s right. I didn’t like the interview either. He was was trying to humiliate him, but some people come with strong mentality and nothing happen to them whatever others say.
This is how brave thinks! Abelo keep going yihe likimikamee hizib kuchi bilo sira sayihon wore bicha new mechilew 👍 sky dive is a nightmare for most of us but you did it that is awesome 👏
I really admire Abel and the content of his videos specially his travel vlog even he traveled a lot of amazing places in Ethiopia so he need to be appreciated for helping us to watch all those beautiful places.
Abel: do u think my content is informative Miko: no I love how honest you are. But don't get me wrong I think labels content is so useful and influencing. 🔥
የ - Life Of Abel ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
👇 👇
ruclips.net/video/zyugeheEF_8/видео.html
ማይኮዬ እወድሀለው አንደኛ ነኝme to በለኝ ለሞራሌ
ማይኮ በወር አድየ የጎዳና ተዳዳሪውን ከግር እስከ እራሱ አልብሰው ሌላ ደመ ትልቅ አይዲያ አለኝ
Ken nebile gare lemn aqomke video mesrate ende ene bezin sate abereke mehone nebrebike be enh nebile new yaweqen
@@mphonetastic755 ሰብስክራይብ አርጉ
@@asheman2164 ሰብስክራይብ አርጉ
አቤል ይመችህ ። በቆሸሸ ፖለቲካ ውስጥ ህይወትን ከማጣት እንደ አቤል ራስን ጠብቆ ለራስ ክብር ሰቶ ወጣትነት ማሳለፍ በጣም ምርጥ ነው።
min lemalet felgeh new abate ?
🤣
kashe kabetu ayekerr endeziy nw
tuzet😂😂
Amazing time brother 🙏🏾🤗
thanks papa
❤❤❤
Yechmerlsh Wendeme
Abel are kene nebil gar 1 video andeley leqequ tenafqachuhal
ማይኮ በናትህ እሺ ለበእል የሁነ ነገር በለኝ
Golden speech Of life of Abel ".....ሀብታምም ደሀም ጭንቅላት ውስጥ ነው" ያለው የሚለው Big respect Abelo
Mikoo end abel👌👌
Miko ምርጥ ስው .... ሰይፉ አቤልን እራሱ ጠይቆ እራሱ እየመለሰ የአቤልን ማንነት በሰው እንዲጠላ በጣም እየሞከረ ነበር.... ግን ኢትዮጵያውያን ለምንድነው ሰው ሀብታም እና ዝነኛ ሲሆን የምንጠላው ... የሚገርመው አቤል መስሚያውን ጥጥ አድርጎ *Alright* *guy's* ይቀጥላል
Stay blessed Abela...
ውዴ ደምሪኝ ፍሮፋይሊትተጭነሽ ሠብሥክራይብ
Thanks
Tnx for ur positivity
በጣም ልክ. ነህ ወላሂ. የሶፉ ላይ. በጣም. ጠያፍ. ኮሚንቶች አይቻለሁ
Thought I was the only one noticing that… Respect
እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏
አሜን፫
amen brother
በጣም ሀብታም ነኝ ፈጣሪ ይመስገን አንድም ቀን አሞኝ hospital ወይም ሂጄ አላውቅም ክብር ለፈጣሪዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አልሃምዱሊላህ ሀብታም ነኝ
ሚኮ ተመቸኝ ንግግርህ ብዙዎች ኩላሊታቸውን አጥተው በሚሊዮን ለመግዛት ፈልገው ግን አላገኙም እኛ ግን በነፃ ተሰጥቶን በሰላም እየኖርን ነው
ሰብስክራይብ አርጉ
💓
ruclips.net/video/Cjong8Z2Oog/видео.html
አቤል አንተ የምትለቀው ነገር ባይጠቅም ይሄ ሁሉ ሰው የሚከተልህ ይመስልሀል we love you keep doing what you are doing 🙌🏾👏🏽💪🏽
ሚኮ በሚገራርሙ ስራዎች ተመልሰሀል ደስ ይላል ? መጽሐፍ ቅዱስ "ሰው አለሙን አትርፎ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል " ይላልና ኢየሱስን እንዳትተው የእናትህን አምላክ ችላ እንዳትለው🙏 ተባረክ
ልክነው 👍👍👍👍👍👍
ሰብስክራይብ አርጉ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
Tebareku❤❤❤👏
Lk neh abela👍
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁንክፉ አያሰማችሁ
ከስደትም ኑሮ ፈጣሪ አላህ ይገላግላችሁ
ሰብስክራይብ አርጉ
አሜንንንንንን
አሜን
አሜንንን
ሙኒት ያምሻል ይቅር
አያመኝም ዝምብለህ....👇👇ruclips.net/user/shortsR2CH4XPPhyI?feature=share
በጣም ጎበዞች ሰው ለፍቶ ሲሳካለት ደስ ይላል ::አቤል ከዚህ የበለጠ ይሳካልሃል መፀሐፍ አንብብ ንግግርም በጣም ተለማመድ ምክንያቱም መድረክ መሪ አስተዋዋቂ ...ስለምትሆን ብዬ ነው በርታ:: የዛሬው አሪፍ ነው ::
ጤነ የሆነ ስው ሁሉ ሀብታም ነው አላምዱሊላ🤲
ሰብስክራይብ አርጉ
Amen🙏
ፕሮፋይሌን መልሺ መኩሼ ብር ከፍየ አስርቼ
@@SHA-gk8op እሽ
ሀቅ
እኔም ሀብታም ነኝ ማለት ነው😂😂😂😂😂 life of abel you are so Smart
Love this!!! Everything is mental!! I love this generation in Ethiopia they have positive thinking. We are rich let’s go!!!
To be honest Abel looks a great guy and happy with whatever he does. Remember to take things In good way whenever something happens in your life. Sometimes things happen for some good reasons. I’m glad you came up with a very good ideas to share with us. I did not like the way Seifu interviewed him. Some of his questions were unwise.
wow batame yameral my brother ካንተ ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን።
I have big respect for Abel. Support small business is a good thing.
ሰይፉ ካስወራው በላይ ጥሩ ነገር አስወርተኸዋል። ምርጥ ልጅ ነህ በርትተህ ስራ ወንድሜ።
Menedenew miko endezi ayenet prank,prank aderegalew beleh prank tederek ayedel,Arif video new enamesegenalen
በጣም ሀብታም ነኝ ሙሉ ጤና ሰቶኝ ለላይ ከታች ከፍ ዝቅ ብየ እየሰራው ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏ቀሬ ዘመኔን አምላኪ በጤና አንረኝ
Ye mikon creativity bwedewm abeln gn more adenkhalew 😍😍
ሚኮ ምርጥ ወጣት ነህ በርታ
አወ ልክ ነህ አልሀምዱሊላ የሰው ልጅ ጤና ካለው 100% ሀፍታምነህ💝
you are always the best one miko.....keep the good work!!!!
የምር አቤል ክብር ይገባዋል እውነተኛ ሰው ነው የምር እውነቱን ነው የሚመጥነንን መኖርን አለብን አቤሎ እንወድሃለን መልካም እድል
Abela you're amazing 👏 astesasbek des yelal
I love 💕 the fact that MIkooo sacrifice himself to change the image/ mentality people had after Abel had interview with SEIFU!
Miko yarada lij!!!!!
That’s right. I didn’t like the interview either. He was was trying to humiliate him, but some people come with strong mentality and nothing happen to them whatever others say.
@@tinbeteermias6971 That man is known for degrading and humiliating ppl
የምገርምህ ሰው ነው ትልቅ አስተማሪ ነው ተባረክ
This is how brave thinks! Abelo keep going yihe likimikamee hizib kuchi bilo sira sayihon wore bicha new mechilew 👍 sky dive is a nightmare for most of us but you did it that is awesome 👏
Ezegabeher Yemesgeni Medahanyalem Abatey 🙏🥰❤️
በጣም አስተዋይ ትልቅ ልጂ ነው
abel is so kind person.big respect abeelaa
ሚኪ አፆም ዉይ ባለ ሀብት መሆን ይሄነዉ ችግሩ ፈጣሪ ልቦና ይስጥክ😢😢😢 ለሂወትክ ዋጋ ስጥ ሂወት ነብስ ናት
zarem abibu nw yemataw 😜😂yaw edemastbabey enwesdewaln😏miko ye ante gn betam adnakik negn👍😍
እግዚአብሔር ይጨመረልህ የኔ ዎንድም ❤🙏
wowww ዛሬ አስተሳሰብህ ተመችቶኛል Great
ይሄን የመሰለ ኬክ ሰፈር የትም አታገኝም ብትበላም ባትበላም ደስ ብሎክ የምትውልበት ቦታ ነው ገርጂ ዮኒቲ ማይኮ ሰፈሩን ስላሳየኸኝ ክበርልም 🙏🙏🙏🙏🙏በጣም ምርጥ ልጆች ናቸው የሰፈሩ ልጆች👏👏👏👏🍔
ሰላም ሚኮዬ ምርጥ እግዳ ነወ ያቀረብክልን እናመሰግናለን 💚💛❤
ሚኮ በጣም ነዉ የማደንቅሕ ኢትዮጵያዉስጥ አንደኛ ነሕ በኘራንክ ትችላለሕ ወጣት ነሕ ለኔ አርአያዬ ነሕ አመሰግናለዉ ብሮ 🙏🙏🙏
ና ቤተሰቤ ሁን ዳግም
Deg aderek Abelo qebrer bel mn abatu 😍👍
ይመችህ አቤሎ ጨምር ለምልም ክፉ አይንካህ !!!🔥
Egziabher Ymesgen Betam. Habtam Neng Enat Ena.Liju Alung❤❤❤❤❤
ሁለታችሁም ምርጥ ልጆች ናችሁ ሠዉ የሆናችሁ የምር ስታምሩ💜
ሰብስክራይብ አርጉ
Wawa good work amazing😄😄
ማኮዬ ትለያለህ የልጅ ትልቅ አይምሮህን አምላክ ይጠብቅህ ሀብታም ነኝ ዋናው ጤና ነው
በጣም አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ፕሮግራም! ...ያበደ ነው miko mikee ቀጥልበት።
እንደዚህ አይነት አዝናኝ ቪዲዮችን ለማየት Ethio-tiktok entertainment ብለው ሰርች በማረግ የቤተሰብ አባል ይሁኑ።
ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነዉ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤ በቅርቡ ስለምጀምር video መልቀቅ ቤተሰብ ይሁኑ
ከምር የአቤልን መንገድ ልከተለው አሰብኩ ለምን ብትሉኝ ራስ መተማመኑ 100% ግልፅ ነው ብቻ አሪፍ አስተማሪ ነው (ከዚህ በላይ ይቅናዉ)።
Niko betam meret lij nehe ...hulachuenem fetari yetebekachue
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
ይመቻችሁ ውዶችዬ!!🙏🙏🙏
ሰብስክራይብ አርጉ💔
አሜን አሜን 🙏🙏
Sub argung emlsahu
@@tube3775 ok
@@tube3775 pls demiry pls pls pls pls 😢🙏
ማይኮ ይመችህ አድነቂክ ነኝ ሁሌም ነው የምከታተልክ ኘገር ግን ዛሬ ገና ነው የጻፍኩልክ
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በጣም ሀብታም ነኝ ማይኮ በርታ
Haftam nanye man 🤩
ሚኮ ምርጥ ልጅ ፕራንክ የምትሰራው የምር በጣም ነው የሚመቸኝ እናም ከኢትዮ ያንተ ፕራንክ የምትሰራው ነው የሚመቸኝ እስቲ ኢትዮ ፕራንክ እሰራለው ብላቹ የምታስደብሩን ከሚኮ ተማሩ ሚኮ አንደኛ ❤
Miko cinema masayetu enedale hono ebs cinema lay tv show betaregew demo yebelet aref new beye asebalew ............ beterefe aref aref content new metakerebew man ''respact''🙏🙏🙏🙏❤
እኔም ከዛሬ ጀምሮ የመዳም ቅመም ሀብታም ነኝ አለቀ😁😁😁
ሀብታሞችነን ሁላችንም ጤነኛ ስለሆንን ብቻ
ሰብስክራይብ አርጉ
Sub abi
Brex sub arghalhu
እውነት ነዉ ቅንጡ መኪና ቅንጡ ቤት ውስጥ ስለኖርን አይደለም ዋናው አመላከታችን ጤናችን ከምንም በላይ ይመችህ አቤሎ
አቦ ልክ ነው እኛ ዘላለማችንን ደህነትን በላያችን ላይ እያወጅን ነው በድህነት የምንኖረው
ሚኮ አሪፍ ነው ግን የኢንተርቪውን ማካካሻ እድል የሰጠህው ነው የመሰለኝ አቤል ካለው ላይፍ ጋር እራሱን ኤክስፕሌን ማድረግን ከሰው ጋር ኮሚንኬት ማድረግን አሁንም በደንብ ማድረግ ይጠበቅበታል በተረፈ ወጣትነት እንዳይቆጭህ አድርገህ አሳልፈው
ሰብስክራይብ አርጉ
Ere ere Abelo....sreath des ylal betam😌😍
ሚኮ ምርጥ ሰው 👍
abilon sewodaw fegegitaw betam des yemil lije new mikoye nurulen beselam bedasta wondmochi❤❤❤
ማን ነዉ እንደኔ ሳትዋሺ የስደት ኑሮ
የመረረዉ የሰወቸዉ ዛሬ የምርስልችት ድክም አለኝ
እኔ😔😔
አቤል ጀግና ነህ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ እወድሃለሁ ኑርልኝ አንቴ አድርቅ ሚኮ ኑርልኝ
ኧረ ልጁን ተውት እንዴ ካለው ይዝናና ለኛም አሪፍ አሪፍ ቦታዎች ያሳየን..
እኛ ኢትዮጵያውያን ስንባል አዲስ ነገር ይዞ የመጣ ሰውን እንከን እንከኑን ጎልጉለን ማውጣት እንወዳለን ኧረ ተረዱት እሱ በተዝናና ቁጥር እንከን ከማውጣት እኔም እንዴት ነው ጭንቅላቴን ተጠቅሜ መለወጥ ምችለው ብለን እራሳችንን እንጠይቅ።
ብዙ ሰው ደግሞ ድህነት እና እርሀብ አላቅም ስላለ በጣም አሽቃበጠ እንዴ ካላወቀስ ውሸቱን እንዲወደድ ብሎ አቃለው ይበል ለማንኛውም ልቦና ይስጠን።አቤሎ በርታ አሁን ያሽቃበጠ ሁሉ በሁአላ ይደግፍሀል በርታ።
ሚኮ በማቅረብህ ተመችቶኛል ሰይፉ እየጠየቀ እራሱ ሲመልስ ልጁን እንዳያወራ even ጊዜ አልሰጠውም ነበር እና Respect Life Of Abel
I really admire Abel and the content of his videos specially his travel vlog even he traveled a lot of amazing places in Ethiopia so he need to be appreciated for helping us to watch all those beautiful places.
Abelay Andegna Nee Merxiy 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ሃብታም ነኝ 🥰🥰🥰
ሰብስክራይብ አርጉ
Ooo Abela የምር ፈጣሪ ዘመንን ይባርከው🙏😘
ኢትዮጵያ የድህነት መንፈስ አለ! ሃብታም አንወድም! አዋቂ አንወድም! መሪ አንወድም!
የሚገርመው ከምንንቃቸው ሰዎች እኛ የተሻልን ሆነን እንኳ አይደለም!
ስለዚህ ሃብታሙ : የለኝም ምናምን ይላል!
አዋቂውም እያወቀ አላውቅም ይላል!... ህዝቡ ደስ ይለዋል! ዋዉ አንገቱን የደፋ ምናምን ብሎ ያሞካሸዋል!
ተባረኩ ከአሰባችሁት ቦታ እግዚአብሔር ያድርሳችሁ
_ሰላም ሚኮ በለው አንደኛ ነህ ይሄ ነው በቃ ሰው ነህ ከልብህ ላይፍ ኦፍ አቤል 😂🤣🤣 አንደኛ ነው በጣም አወዛጋቢ የሆነ አሰራር ነው የምሰራው ሚኮች አንድ ቀን ላይፍ ኦፍ ደምበጫን ፕራንክ 😂😂🤣_
ሰብስክራይብ አርጉ
አኔ ፕራንክ አረግሀለሁ ወንድሜ
@@hanagosaye4686 እሽ የእናት ልጅ ሀናዬ እጠብቃለሁ እንዳትረሽ 😂😂🤣😍🥰
@@hanagosaye4686 demiry pls pls pls pls 😢🙏
Abela sewdkeko .. Miko thanks Berta
ሚኮ በቃ አንተን ለመጀመሪያ ጊዜ የምታገኛቸው ሰው በፕራክ ነው የምትቀበላየው 😳🤣🤣🤣🤣
በጣም ትክክል ሰው ሁሉም ለራሱ ሀብታም ነው አቤሎ ማይኮ ይመቻቹ
አቤሎ ባንተ የተነሳ ኢትዮጵያን አውቄታለሁ በርታ ቀጥል🙏🙏🙏🙏 ሚኮዬ የልጅ አዋቂ በርታ🤟🏽🤟🏽🤟🏽🤟🏽
Yegabal.betam gobeze neh bareta bro
ሀይሚኮ ስታዝገው ኣሳዘነኝ ከቤላ ግን ክፋት የለውም በግልፅነው ሚናገረው ብቻተመችታቹኛል👍👍👍👍
seifu lay tedebrku eyalen nw 😂😂
እስቲ miko Champions League final በቦታው ተገኝቶ እንዲያይ dare አርግልን
Geta yemasegena enem hebateme negn thanks god 😍😍😍😍😍😍😍
I have a big respect life of Abel 🙏🙏🙏
Degemeka prank argelena mekoyeee edateresa abelo ema mederga albeta belela👌🏻
ሚኮ 💉💉ግን መቸ ነው ዱባይ እንኳን መተህ ፈታ የምትለው 😘🤔አቤሎ ሰይፉንማ ተጫወትክበት😉 😁😁
ሰብስክራይብ አርጉ
@@keneanofficial4914 ማንን
ከዛስ ዶባይ መቶ
@@ethiopialove7698 ክክክ
Dese yemele new 🥰🥰🥰
እኔም ሀብታም ነኝ ሙሉ ጤና አለኝ
የኔዋ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብልሽ ቅር ይልሻል😘🥰😘🥰 በቅንነት
እኔም ሃብታም ነኝ እግዚኣብሄር ይመስገን ጤና የሰጠን ኣምላክ
@@ዉድነኝለናቴ ትክክል ከሁሉም ጤና ይበልጣል ውዴ ደምሪኝ እስኪ
እረ አንተ የምትገርም ሰው ነህ !! አንዳንድ የምታረጋቸው ነገሮች ለህይወትም ያሰጋሉ ግን በጣም ደፋርና የዋህ ሰው ነህ ! ግን እራስህን እየጠበክ እባክህን ! በጣም ነው የምንወድህ !!
ዋናዉ የጭንቅላት ሀብታም ነዉ እንጂ
የገዘብ ሀብት ምንም አይሰራም
እዉነት ነዉ
Thanks Miko!
Hope Will do a video with you!!
አቤሎ ምርጡ ወንዳወንድ ነክ
Afatame nyaanyi👍👍👍👍👍👍
Abel: do u think my content is informative
Miko: no
I love how honest you are. But don't get me wrong I think labels content is so useful and influencing. 🔥
mikoooooooooo yimechikii videowoch betam feta zena yaregaluu
ሀብታም ነኝ ካለ ለተቸገሩት መርዳት ከቻለ ነው ሜንታሊ ሀብታም የሚያስቀብልህ በልልኝ
ጫት ቤት ወይ መጠጥ ቤት እየቀረፀ ቢለጥፍ ስድብ ይቀንስ ነበር ግን ወጣ ስላለ አቤል ሶሻል ሚድያው my God ነው የሚያስብለው ፀዳ ማለት ኖረህም አልኖረህም የምታገኘውን የሚያስደስትህን ማድረግ ከቻልህ ከዚህ የበለጠ ሐብት የለም አቤል ለብዙኃኖቻችን ምሳሌ ነው ከሰፈር ውቶዋል ድንጋይ ላይ ቁጭ ብሎ ከመዋል እራሱን አድኖዋል ከጫት ከሲጋራ ነፃ ሞደርን ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው ልናበረታታቸው ይገባል እንደነዚህ አይነቶቹን ወጣቶች ጎበዝ በርታ ወደፊት ወንድሜ ወደፊት!!!
ወላሂ ለአዚም ጤና የሆነሰው ሁሉ ሀብታመነው
Miko...(life)ህይወት አረዳድህን እንዴት እንደምወደው
ሃብታም ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ምክንያቱም ጤናኛ ነኝ ከጤና ባላይ ምንም አያስፈልግም ውድ ኢትዮጲያዊን መልካምነት ለአርስ ነው እስቲ በቅንነት ውደ ቤቴ ጎራ በሉ