Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመንሱር ጀማል ፕራንክ ክፍል 2 ለማየት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ 👇 👇ruclips.net/video/hGy7mCXEesY/видео.html
ruclips.net/video/xXap3kE2JpM/видео.htmlየልብዘቻዉ
Mesuri yemeri beteme new yemewedehi feteri weletehune yekefelewe
መንሱሬ ስማርት ነው የምር
ክፍል 3 ይሄ ነው 😂 በዛው ሰብስክራይብ ያድርጉኝ 😘😘ruclips.net/video/cVS58vnyi54/видео.html
ስለ ማህደር አሰፋ እራሱዋ ከተናገረችዉ ruclips.net/video/ADF9BadAcPc/видео.html
መንሱርን የምጠሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችው በጣም ምረጥ ሰው ነው የእውነት ቤትህ ሞልቶ ይትረፍረፍ መንሱሬ ይጨመርልህ እኔ ወድሀለው
ቅናት ነው እንጂ ምን አረጋቸው
@@sitrazee13 ትክክል የሀበሻ ቅናት ገደብ የለውም
❤❤❤❤❤❤
ሠው ብዙ ያወራል መንሡር ግን ቀለል ያለ እና የማይኮራ ምርጥ ሠው ነው
የስው ወሬ ከስማህማ መኖር አትችልም
እኔም መሱር በጣምነው የሚመቸኝ
ይኩራ ነው እያልን ያለነው
ሙስሊም አይኮራም
በጣም
ሚኮ ይመችህ አቦ ሁለት ምርጦች መንሱር በራሱ አለም የሚኖር ፈታ ቀለል ያለ የሰውን ሀሳብ የሚረዳ እንደ አንዳንድ ሀብታሞች ራሱን የማያካብድ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው አላህ ይጠብቅህ 👌👌👌👌
ruclips.net/video/0HegNGctiUc/видео.html
የስ💔💝🌹💐
ወነትነው ትክክል
ትክክል
ዋው መንሱር ምርጥ ሰው ነው የማያካብድ ጥሩ አመለካከት ያለው ሁሉን አክባሪ ሀገር ወዳድ አቦ ይጨምርልህ ያራዳ ልጅ
enatye ecyn ayto yehonech neger tal yareglinal blesh endayhon
@@manchesterunitedfanmanches4197 🤣😁😁🤣😁 ወየው በሳቅ ወዳጀ አሳቃችሁኝ የሆነ ነገረሰ ጣል 🤣🤣😁 ሳይሆን አይቀርም 🤣😁
@@manchesterunitedfanmanches4197 😁😁😁😀
የኔውድደምሪኝ በቅንነት
@@manchesterunitedfanmanches4197 ክክክ ሀገር ወዳድ😁😁😁
ዋው መንሱር እንዲህ ምስኪን ነወ? በጣም መልካም ሰው ነው ፈጣሪ በሐብት ላይ ሐብት ይስጠው ጤናውን ይስጠው እንዲህ አይነት ሰው ነው ያጣችው ሃገሬ
እውነት መንሱር እንደዚ አይነት ስብዕና ያለህ እንደሆንክ በማወቄ ደስ ብሎኛል ባለህ ላይ ይጨምርልህ ወንድሜ ሚኮ በጣም መልካም ልጅ ነህ በርታልኝ።🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ለሁለታችውም ትልቅ ክብር አለኝ አድናቂችው ነኝ በርቱ ፈጣሪ ሠላማችውን ያብዛልን
መንሱር ምርጥ ሰው ነው የማያካብድ ጥሩ አመለካከት ያለው ሁሉን አክባሪ ሀገር ወዳድ አቦ ይጨምርልህ ያራዳ ልጅ
ያወራቹት ቁምነገር በጣም ደስ ይላል!! መንሱር በጣም የሚገርም ስብዕና ያለው ሰው ነው መንሱሬ በርታ በመልካምነት ቀትለበት ቀጣዩን ክፍል እስካይ ግን በጣም ጒጉቻለው ሚኮ አፍጥነው P2!!
ረመዳን ሙባረክ 😍😍ለኡመተል ሙሀመድ 😘😘አንደኛ ነኝ ዛሬ 😀ሚኮዬ ይመችህ መንሱሬ ምርጥ በርታ መስሚያክክ ጥጥ አድርገው❤
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
መንሱሬ በርታ አሏህ ይርዳህ በጣም ምርጥ ሰው ነው ግን ብዙ ምቀኛ ይበዛሀል አሏህ ይጠብቅህ
መሱር ጥሩ ሰው ነው የሚያስተላልፋቸው መልክቶች በአሁኑ ትዉልድ ላይ ለውጥ የሚያሳዩ የሰው ልጅ ከነበረበት ዝቅተኛ ህይወት ተነስቶ ከፍተኛ ቦታ እንደምደርስ አሪፍ ተምሳሌት ነው
መንሱር አላህ ይጨምርልህ አላህየ እኔንም እንደመንሱር ረዝቀኝ የመዳምኩሽና መረረኝ
አሚን መኩሼ
Aminnnnnnn...Allah.yrzkeniii....ya.reb...hullachninm.....
አሚን ያረብ
አሚን
ውይ ደስ ስትሉ ወገን ለመርዳት እንደተነሳችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።❤
አልሀምዱሊላህ አትልም እንደዚህ ሂወትህን ለቀየረልህ ጌታህ አልሀምዱሊላህ በል መንሱር
ሚኮ በጣም ነው የምትመቸኝ ተግባቢነትህ በጣም አሪፍ ነው ሁሉም ጋር ተግባብተክ መኖር ትችልበታለክ ባለህበት ሰላምህ ትርፍርፍ ይበል ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን 👍 ሀገራችን ኢትዮጵያ በሁሉም አቅጣጫ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️
Waw ሚኮ እና መንሱር በጣም ቀለል ያለ እና የማያካብድ ሰው ነው በርቱልን 🙏
ሁለት ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን
Miko you’re amazing 🤩 I like the way how you thinking 💭 but I can’t wait to see Mansur Reaction. Bro Hurry up,send it part#2
Thanks for this nice video Miko..And respect both of you guys 🙏
ሚኮ በጣም ነው የምወድክ ምርጥ ነክ ባጠቃላይ ሰው ብየካለሁ እንዳንተ ያሉትን ወጣቶችን ያብዛልን
መንሱር እና ማይኮ ጌታ ይባርካቹ ሁለት ቅን እና መልካም ሰዎች የጨዋ ልጆች እንወዳቹዋለን መንሱር ቀለል ያለ ሰው ደስ ሲል ይጨምርልህ ምርጦች👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞
ወላሂ ካንተ ብዙ ትምህርት ተምረናል በርታ መንሱሬ
ማሻ አለህ መንሱሬ ፆማኛ ነኝ ስትል ኮራሁብክ ሁሉም ጥለሀዉ ነዉ የምትሄዳዉ ከጡሩ ስራክ ዉጭ
እና ይበላ ነበርደ ሙስሊም ሁኖ ደግሞ ህፃን አይደል
@@አይናፋሯነኝ መላቴ ሁል ጊዜ ሲነገር ፈጣሪ ፈጣሪ ነዉ የሚለዉ አለህ አላሃምዱሊለህ የሚል ቃል አልሳመሁም
ዋው በጣምምምምምምምም#ያራዳልጂ ነው መንሱር ጀማል ሚኮ የምርጦች ምርጫ❤❤❤❤❤ናችሁ
ሙቀቴ አለሽ
@@eeeeegee 😭😭😭😭😭አንተ አለህ በአላህ ቁጥርክ ጠፍቶብኝኮነው የኔድመት ቁጥሬ ካለህ 🙄🙄🙄🙄
@@samiratube2450 ያንቺም ጠፍቶኛል አንቺ ሰንበሌጥ እግር
አቦ ደስስስስ ሲል ሁለት መልካም ሰዎች ተገናኙ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
መንሱር ቀለል ያለ የገባው ከምር ይመቸኛል አላህ ይጠብቅህ ማይኮ ትለያለህ
You guys keep shinning....both of you have a good heart reaching out a poor people...
ያአላህ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ አብሬ ሳያችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ መንሱሬ ደስ የምትል ቀለል ያልክ ሰው ነህ አላህ ይጨምርላችሁ
አለኝ ብሎ የማይኮራ መሱር ምርጥ ሙሥሊም አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ኢትዮፕያዎች ሚሥት እና መኪና ብድር የለም አለ👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝💝💝
መንሱር ግን የወህ የመጨራሸ ምስኪን ነው 😂❤
መንሱርን የምጠሉ መንፈሳቹ የተወጋ ይሁን🙏🙏
ማይኮ በጣም ነው የማደንቅህ፡ የማከብርህ🙏👌😁 ምርጥ ወጣት
Haha በጣም ኣዝናንኝ የ መንሱር ንግግር love it from Asmara ሚኮ ጎሮቤቴ
አስመራ አሳይኝ please
መንሱርን ከዛሬ ጀምሮ በጣም ወደድኩት
መንሱር ጀግና ነህ አንተን የሚተቹት ሌባ ዘራፊ ለገንዘብ ብሎ ስውን የሚገል ሁሉ እንዳንተ አይነት ጀግና ስርተህየተቀየርክ ኩሩ ጀግና ነህ በርታ ለስራያለህ ክብር በርታ
መንሱር ጀማል በዙወቻችን አልተረዳነውም ቀን እሩሩህ ሰው ወዳድ መስጠት እሚያሰደስተው የስው ችግር ተረድቶ አዝኖ እራረቶ እሚያደርግ ሰው ነው መንሱር አንተ ስራ እያወቁህ እየተረዱ ህ ይከተሉሃል በርታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማይኮዬ በጣም ነው የምወድህ መሱሬም እደዛው ፈጣሪ ይይጠብቃችሁ
ሁለታችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ መንሱር በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ አላህ ይጠብቃችሁ
ሚኮ ሰለም አንታም እኮ ምርጥ ሰውናክ መልከምናት ለራስናው ምርጥ ወንድሞቻችን እንዳናታ አይናት ሰው ያብዛልን በርቱ
ማሻ አሏህ መንሱር ምርጥ &ጀግና 💜🙏
ያረቢ ምን ይልህ ይሆን አደራህን መሱር ክፉ ነገር እዳይወጣህ 👏👏
ሚኮዬ አትጥፋ ምርጥ ልጅ ነህ...ቶሎ ቶሎ ልቀቅ
መንሱር መልካም ሰው ነው እውነት !!!
_በጥይት የመበሳት አላለም 😂😄😄 ኧረ የሚገርም ነው በጣም ነው አይ መንሱር ይመቸው በጣም የምወደው መኪና ነው አለ 😂😂😂 ሚኮ ይመችህ💚💛❤️🥰😍 በሉ እንኳን አደረሳችሁ ቤቴን ጎብኙ ጎራ በሉ ተወዳጆች_
👍👌🏃
እውነቱን ነው በጥይት የመሳት እድሉ ከሌሎች መኪነ የተሻአለነው የመንሱር አይነት መኪነ እኔም ስላለኝ አቀዋለሁ የእኔው ለየት የሚደርገው የኔው ባለሹቦ መኪነ ነው
@@alfiisani5817 ክክክ
10birr yidewulal ende temechitognal😂😂😂 anyways huletachum big respect keep goin on...
Mikoye habibi mensure yi lubi allah chemro chemro yabrktelachu😢😢😍😍😍
miko ትልቅ ቦታ እጠብቅሃለሁ በርታ 🔥🔥🔥
ወይኔ ወንድም መንሱር አወፍ በለኝ ባለፈው ስለ አንተ ትንሽ መጥፎ ተናገርኩኝ ያረቢ እንድህያለህ መልካም ሰው ነህ እንደ በአላህ #ሰው ዝምብሎ ሲያወራ አንከተል እስኪ ከዚህ ፍራንክ ተማሩ ምን ያክል ውድ መኪናውን ለማንኛውም ተራ ሰው ሲሰጥ ከዛ ተሰበረ ሲለው በጣምም አላካበደም ብቻ #የሚኮንም ድፍረት አለማድነቅ አይቻልም #የመንሱሬንም ትግስት አለማድነቅ አይቻልምና #አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው
መንሱርንና ሚኮን የሚትወዱ 👍
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አልሃምዱሊላህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️
አይ መሱር የምር አሳቀኝ 10 ብር ያስደዉላል እንዴ አላለም kkk ሁለት ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ የምር ደስ ትላላችሁ።
Another one 😎4k video quality
ሄይ መንሱሬ አክራሪ ስትሆን ክርስቲያንን አያስጠላም አላህ አክራሪወች ያርገን ሀብትህን በረካ ያርግልህ ለአኼራህ የምትሸምትበት ያርግልህ ይህ ሁሉ ብልጭልጭ እዱንያ ጠፊ ቀሪ ነው እድሜህን ከመልካም ስራ ጋ ያርዝምልህ
I like his motive and his honest መንሱሬ !
ሁላታቹሁም ጄግኖች ነቹሁ አላህ ይርደቹሁ
ማይኮ ድንቅ ሰው አሪፍ ሰው ነው መንሱሬ ✌️✌️✌️
መሱሬ ምርጥዬ ሰዉ ነህ ይመችህ 😍
ማይኮ እና መንሱር ተባረኩ እንደናንተ ቅን ሰው ያብዛልን
ማይኮዬ ምርጥዬ የምወድህ በረታልኝ😍😍
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እሙ
Great video bro
ወላሂ መንሱር አንድቀን እንኳን መንሱር ጉራኛ ነው የሚል ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም አሏሂ ያክብርልኝ ወንድሜ
Mensur Hamble brother....sewu aynekm egzabr yibark
Ansure ye ilu aba bori ye agere lije barta ❤️ gen mangdu iko awunme pesta mangade nwu😳
I hop part 2 will posted soon
ምርጥሰወናችሁ። እድህአልጠብቀውምነበር
ማይኮ ምርጥየው ❤❤❤የአራዳ 🌹🌹ልጅ ❤ኮንፊደንስክን ሳላደንቅ አላልፍም ❤👌ጌታን ትችላለህ ❤❤
Miko kahun buhala endatfa aba✌️... respect 🙏🏼🙏🏼
Mesur betam yewah new des ylal fetari ytebkh😍😍😍😍
wendime jegina beritalign
እግዚአብሔር ይስጥ እንደዚ አይነት የሀገሬ ልጆችን ስላስተዋወቅከን
Love you all...wish you all the best!!
Actually I like the way you are talking enjoy your life
ኧረ ክፍል ሁለት አይይይ ወየው ጓጉቸ ጨርሸ 😄😄😄😂 ይመቻችሁ ከመንሱር እና ከሚኮ 😄😂?? ለእኔ ግን 😄👍
መንሱር ሀብትህን የበረካ ሀብት ያድርግልህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። ሰው ባገኘው ደስተኛ ነኝ አላህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ።
መንሱሬ ማሻአላህ ሁሌም ለዲንህና ለአገርህ ያለህ ፍቅር ያስገርመኛል አላህ ይጨምርልህ ሰው ጥሩም ብትሆ መጥፎ ማውራቱ አይቀርም ቦታ አትስጥ
እናመሠግናለን በርቱ ሁለታችሁም ትለያላችሁ
Mikoo ምንም መልካም ነገር ብትሰራ ሁሉም ሉደግፍህ አይችልም ሰይጣን አምላኪ ሰው አለና አንተ ብቻ መልካም ሰው ሁን
12:48 ያስደውላል አላለም እኔኮ tiktok live የማየው በ5 ብር ካርድ ነው 🥺
በርቱ እግዚአብሔር ያግዛቹህ ግድ የላቹህም ለሰው ጠቃሚ እስከ ሆነ ድረስ ሳትሸማቀቁ ስሩት
ምኮእንከን ደነማጠ ማንሱርእንከን ደናመጠቹ👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
መንሱሬ በጣም ምርጥ ቀና ሰው ነክ bro🙏🙏🙏
ወይ ሚኮ እኮ ልብ ቀጥ የሚያደር ፕራንክ ነው የምትሰራው
hhhhhh lib ket
Mensur merte sew yemayakbede🥰🥰🥰🥰👍
Oh mensur abo yimechik❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የ መንሱር ጀማል ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ 👇👇 👇👇ruclips.net/video/2Imuqhw6IiQ/видео.html
ሠላም ሠላም ሚኮየ ባለህበት ሠላምህ ይብዛልኝ ሚኮየ እስኪ ልለምህ በስደት በመዳም ቤት ሆነን የቱብ ለከፈትን እህቶች ምን አለ በታበረታታ እና እኛም ትልቅ ደረጃ በንደርስ ከስድት ወጥተን በሀገራችን ብንቦረቅ አይተህ አትለፈኝ ልለምንህ ብዙ ግዜ እከታተልሀለሁ ግን የባላሀብቶችን እና ታዋቂ የሆንት ሰወች ነው የምታስተዋውቀው እኛንም አግዘን እህቶችህ ነን ብዚ ይቶበሮች ያንተን ፈለግ መከተል የሚፈልጉ በዙ አሉ እና ከቻልክ አግዘን ኮሚንታተሮችም አይታችሁ አትለፊኝ እህት ወንዲሞች ፖሮፋይሌን በመጨን ሰብስክራይ አድርጉኝ አማና አሳድጉኝ ብዙ ከገር መስራት እፈልጋለሁ እና እገዛችሁ ያስፈልገኛል ውደ ኢትዮጵያን ወገኖች
Miko Piranik Aderigalew beleki prank tederik kkkkkkkkk😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አረማይኮ መልካም ስው ተው ሼር አድርገኝ
ማይኮ ትንሹ መንሱር በርታ ወንድም የ አንተንም ሆነ የመንሱርን አእምሮ , አስተሳሰብ አለማድነቅ አይቻልም እግዛብሔር ይጠብቅህ , ፍፃሜህ ያማረ ይሁን ብቻ ቃል የለኝም እወድሀለሁ!!❤❤❤
ይመችህ ወዳጀ 👍👍👍
አንቺ የፕራንክ KING 😂👊ይመችሽ
መንሱር ምርጥ ሰው ሀብትክ ይባረክ አሏህ ይጠብቅህ
አየር ላይ ነው ያየውት የመጀመርያው ኮማች ነኝ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😊😊
ደጋገሜ ማይት አማይስለችኝ ምርጥ መንሱር ጀማል ነው የወነት አለው ለሰው አራያ
የምገርም ሰዉ ነዉ የያገነኘሀዉ አመስግንልኝ ጀግነና ነዉ በጠም ቅን ሰዉ ነዉ መንሱር ተበረክ
😂😂😂 10 ካርድ የት ይደውላል አላለም 🤣🤣
መልካም ሰው ነህ ወንድሜ ከመሆን በፊት መጠንቀቅ ነው ከሆነበሀላ ምን ክፉ አለመናገር እንደመንሱር ነው ሂወትህን ጨምሮ ይባርክልህ
መንሱሪ ዋላሂ ባጣም ቀላሊ የለ ሰዉ ነዉ አያከብድም 👍👍👍👍
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሱር ሚኮመልካም ሀሳብ እግዚአብሔር ያግዛቹ
BRTA keep it up
ወደ የMiko Mikee Tube 👨👩👦👨👩👦 ቤተሰቦች ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማቺሁ ይብዛላችሁ እያልኩ የእኔም ቤተሰብ 👨👩👦👨👩👦👨👩👦 & subscribe እንድታደርጉኝ እያልኩ እጠይቃችኋለሁ አምስገናልሁ
Mayko betam adnakik negn mensure allah yechmrelk allah yetbekek
መገን ሚኮ ገረሚ ልጅ ነህ መንሱየ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
ውይ መንሱር በል በርቱ ሁለተቻም
የመንሱር ጀማል ፕራንክ ክፍል 2 ለማየት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
👇 👇
ruclips.net/video/hGy7mCXEesY/видео.html
ruclips.net/video/xXap3kE2JpM/видео.html
የልብዘቻዉ
Mesuri yemeri beteme new yemewedehi feteri weletehune yekefelewe
መንሱሬ ስማርት ነው የምር
ክፍል 3 ይሄ ነው 😂 በዛው ሰብስክራይብ ያድርጉኝ 😘😘
ruclips.net/video/cVS58vnyi54/видео.html
ስለ ማህደር አሰፋ እራሱዋ ከተናገረችዉ
ruclips.net/video/ADF9BadAcPc/видео.html
መንሱርን የምጠሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችው በጣም ምረጥ ሰው ነው የእውነት ቤትህ ሞልቶ ይትረፍረፍ መንሱሬ ይጨመርልህ እኔ ወድሀለው
ቅናት ነው እንጂ ምን አረጋቸው
@@sitrazee13 ትክክል የሀበሻ ቅናት ገደብ የለውም
❤❤❤❤❤❤
ሠው ብዙ ያወራል መንሡር ግን ቀለል ያለ እና የማይኮራ ምርጥ ሠው ነው
የስው ወሬ ከስማህማ መኖር አትችልም
እኔም መሱር በጣምነው የሚመቸኝ
ይኩራ ነው እያልን ያለነው
ሙስሊም አይኮራም
በጣም
ሚኮ ይመችህ አቦ ሁለት ምርጦች መንሱር በራሱ አለም የሚኖር ፈታ ቀለል ያለ የሰውን ሀሳብ የሚረዳ እንደ አንዳንድ ሀብታሞች ራሱን የማያካብድ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው አላህ ይጠብቅህ 👌👌👌👌
ruclips.net/video/0HegNGctiUc/видео.html
የስ💔💝🌹💐
ወነትነው ትክክል
ትክክል
ዋው መንሱር ምርጥ ሰው ነው የማያካብድ ጥሩ አመለካከት ያለው ሁሉን አክባሪ ሀገር ወዳድ አቦ ይጨምርልህ ያራዳ ልጅ
enatye ecyn ayto yehonech neger tal yareglinal blesh endayhon
@@manchesterunitedfanmanches4197 🤣😁😁🤣😁 ወየው በሳቅ ወዳጀ አሳቃችሁኝ የሆነ ነገረሰ ጣል 🤣🤣😁 ሳይሆን አይቀርም 🤣😁
@@manchesterunitedfanmanches4197 😁😁😁😀
የኔውድደምሪኝ በቅንነት
@@manchesterunitedfanmanches4197 ክክክ ሀገር ወዳድ😁😁😁
ዋው መንሱር እንዲህ ምስኪን ነወ? በጣም መልካም ሰው ነው ፈጣሪ በሐብት ላይ ሐብት ይስጠው ጤናውን ይስጠው እንዲህ አይነት ሰው ነው ያጣችው ሃገሬ
እውነት መንሱር እንደዚ አይነት ስብዕና ያለህ እንደሆንክ በማወቄ ደስ ብሎኛል ባለህ ላይ ይጨምርልህ ወንድሜ ሚኮ በጣም መልካም ልጅ ነህ በርታልኝ።🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ለሁለታችውም ትልቅ ክብር አለኝ አድናቂችው ነኝ በርቱ ፈጣሪ ሠላማችውን ያብዛልን
መንሱር ምርጥ ሰው ነው የማያካብድ ጥሩ አመለካከት ያለው ሁሉን አክባሪ ሀገር ወዳድ አቦ ይጨምርልህ ያራዳ ልጅ
ያወራቹት ቁምነገር በጣም ደስ ይላል!! መንሱር በጣም የሚገርም ስብዕና ያለው ሰው ነው መንሱሬ በርታ በመልካምነት ቀትለበት ቀጣዩን ክፍል እስካይ ግን በጣም ጒጉቻለው ሚኮ አፍጥነው P2!!
ረመዳን ሙባረክ 😍😍ለኡመተል ሙሀመድ 😘😘አንደኛ ነኝ ዛሬ 😀ሚኮዬ ይመችህ መንሱሬ ምርጥ በርታ መስሚያክክ ጥጥ አድርገው❤
ruclips.net/video/0HegNGctiUc/видео.html
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
መንሱሬ በርታ አሏህ ይርዳህ በጣም ምርጥ ሰው ነው ግን ብዙ ምቀኛ ይበዛሀል አሏህ ይጠብቅህ
መሱር ጥሩ ሰው ነው የሚያስተላልፋቸው መልክቶች በአሁኑ ትዉልድ ላይ ለውጥ የሚያሳዩ የሰው ልጅ ከነበረበት ዝቅተኛ ህይወት ተነስቶ ከፍተኛ ቦታ እንደምደርስ አሪፍ ተምሳሌት ነው
መንሱር አላህ ይጨምርልህ አላህየ እኔንም እንደመንሱር ረዝቀኝ የመዳምኩሽና መረረኝ
አሚን መኩሼ
Aminnnnnnn...Allah.yrzkeniii....ya.reb...hullachninm.....
አሚን ያረብ
አሚን
አሚን
ውይ ደስ ስትሉ ወገን ለመርዳት እንደተነሳችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።❤
አልሀምዱሊላህ አትልም እንደዚህ ሂወትህን ለቀየረልህ ጌታህ አልሀምዱሊላህ በል መንሱር
ሚኮ በጣም ነው የምትመቸኝ ተግባቢነትህ በጣም አሪፍ ነው ሁሉም ጋር ተግባብተክ መኖር ትችልበታለክ ባለህበት ሰላምህ ትርፍርፍ ይበል ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን 👍 ሀገራችን ኢትዮጵያ በሁሉም አቅጣጫ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️
Waw ሚኮ እና መንሱር በጣም ቀለል ያለ እና የማያካብድ ሰው ነው በርቱልን 🙏
ሁለት ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን
Miko you’re amazing 🤩 I like the way how you thinking 💭 but I can’t wait to see Mansur Reaction. Bro Hurry up,send it part#2
Thanks for this nice video Miko..
And respect both of you guys 🙏
ሚኮ በጣም ነው የምወድክ ምርጥ ነክ ባጠቃላይ ሰው ብየካለሁ እንዳንተ ያሉትን ወጣቶችን ያብዛልን
መንሱር እና ማይኮ ጌታ ይባርካቹ ሁለት ቅን እና መልካም ሰዎች የጨዋ ልጆች እንወዳቹዋለን መንሱር ቀለል ያለ ሰው ደስ ሲል ይጨምርልህ ምርጦች👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞
ወላሂ ካንተ ብዙ ትምህርት ተምረናል በርታ መንሱሬ
ማሻ አለህ መንሱሬ ፆማኛ ነኝ ስትል ኮራሁብክ ሁሉም ጥለሀዉ ነዉ የምትሄዳዉ ከጡሩ ስራክ ዉጭ
እና ይበላ ነበርደ ሙስሊም ሁኖ ደግሞ ህፃን አይደል
@@አይናፋሯነኝ መላቴ ሁል ጊዜ ሲነገር ፈጣሪ ፈጣሪ ነዉ የሚለዉ አለህ አላሃምዱሊለህ የሚል ቃል አልሳመሁም
ዋው በጣምምምምምምምም#ያራዳልጂ ነው መንሱር ጀማል ሚኮ የምርጦች ምርጫ❤❤❤❤❤ናችሁ
ሙቀቴ አለሽ
@@eeeeegee 😭😭😭😭😭አንተ አለህ በአላህ ቁጥርክ ጠፍቶብኝኮነው የኔድመት ቁጥሬ ካለህ 🙄🙄🙄🙄
@@samiratube2450 ያንቺም ጠፍቶኛል አንቺ ሰንበሌጥ እግር
አቦ ደስስስስ ሲል ሁለት መልካም ሰዎች ተገናኙ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
መንሱር ቀለል ያለ የገባው ከምር ይመቸኛል አላህ ይጠብቅህ ማይኮ ትለያለህ
You guys keep shinning....both of you have a good heart reaching out a poor people...
ያአላህ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ አብሬ ሳያችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ መንሱሬ ደስ የምትል ቀለል ያልክ ሰው ነህ አላህ ይጨምርላችሁ
አለኝ ብሎ የማይኮራ መሱር ምርጥ ሙሥሊም አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ኢትዮፕያዎች ሚሥት እና መኪና ብድር የለም አለ👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝💝💝
መንሱር ግን የወህ የመጨራሸ ምስኪን ነው 😂❤
መንሱርን የምጠሉ መንፈሳቹ የተወጋ ይሁን🙏🙏
ማይኮ በጣም ነው የማደንቅህ፡ የማከብርህ🙏👌😁 ምርጥ ወጣት
Haha በጣም ኣዝናንኝ የ መንሱር ንግግር love it from Asmara ሚኮ ጎሮቤቴ
አስመራ አሳይኝ please
መንሱርን ከዛሬ ጀምሮ በጣም ወደድኩት
መንሱር ጀግና ነህ አንተን የሚተቹት ሌባ ዘራፊ ለገንዘብ ብሎ ስውን የሚገል ሁሉ እንዳንተ አይነት ጀግና ስርተህየተቀየርክ ኩሩ ጀግና ነህ በርታ ለስራያለህ ክብር በርታ
መንሱር ጀማል በዙወቻችን አልተረዳነውም ቀን እሩሩህ ሰው ወዳድ መስጠት እሚያሰደስተው የስው ችግር ተረድቶ አዝኖ እራረቶ እሚያደርግ ሰው ነው መንሱር አንተ ስራ እያወቁህ እየተረዱ ህ ይከተሉሃል በርታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማይኮዬ በጣም ነው የምወድህ መሱሬም እደዛው ፈጣሪ ይይጠብቃችሁ
ሁለታችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ መንሱር በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ አላህ ይጠብቃችሁ
ሚኮ ሰለም አንታም እኮ ምርጥ ሰውናክ መልከምናት ለራስናው ምርጥ ወንድሞቻችን እንዳናታ አይናት ሰው ያብዛልን በርቱ
ማሻ አሏህ መንሱር ምርጥ &ጀግና 💜🙏
ያረቢ ምን ይልህ ይሆን አደራህን መሱር ክፉ ነገር እዳይወጣህ 👏👏
ሚኮዬ አትጥፋ ምርጥ ልጅ ነህ...ቶሎ ቶሎ ልቀቅ
መንሱር መልካም ሰው ነው እውነት !!!
_በጥይት የመበሳት አላለም 😂😄😄 ኧረ የሚገርም ነው በጣም ነው አይ መንሱር ይመቸው በጣም የምወደው መኪና ነው አለ 😂😂😂 ሚኮ ይመችህ💚💛❤️🥰😍 በሉ እንኳን አደረሳችሁ ቤቴን ጎብኙ ጎራ በሉ ተወዳጆች_
👍👌🏃
እውነቱን ነው በጥይት የመሳት እድሉ ከሌሎች መኪነ የተሻአለነው የመንሱር አይነት መኪነ እኔም ስላለኝ አቀዋለሁ የእኔው ለየት የሚደርገው የኔው ባለሹቦ መኪነ ነው
@@alfiisani5817 ክክክ
10birr yidewulal ende temechitognal😂😂😂 anyways huletachum big respect keep goin on...
Mikoye habibi mensure yi lubi allah chemro chemro yabrktelachu😢😢😍😍😍
miko ትልቅ ቦታ እጠብቅሃለሁ በርታ 🔥🔥🔥
ወይኔ ወንድም መንሱር አወፍ በለኝ ባለፈው ስለ አንተ ትንሽ መጥፎ ተናገርኩኝ ያረቢ እንድህያለህ መልካም ሰው ነህ እንደ በአላህ #ሰው ዝምብሎ ሲያወራ አንከተል እስኪ ከዚህ ፍራንክ ተማሩ ምን ያክል ውድ መኪናውን ለማንኛውም ተራ ሰው ሲሰጥ ከዛ ተሰበረ ሲለው በጣምም አላካበደም ብቻ #የሚኮንም ድፍረት አለማድነቅ አይቻልም #የመንሱሬንም ትግስት አለማድነቅ አይቻልምና #አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው
መንሱርንና ሚኮን የሚትወዱ 👍
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አልሃምዱሊላህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️
አይ መሱር የምር አሳቀኝ 10 ብር ያስደዉላል እንዴ አላለም kkk ሁለት ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ የምር ደስ ትላላችሁ።
Another one 😎4k video quality
ሄይ መንሱሬ አክራሪ ስትሆን ክርስቲያንን አያስጠላም አላህ አክራሪወች ያርገን ሀብትህን በረካ ያርግልህ ለአኼራህ የምትሸምትበት ያርግልህ ይህ ሁሉ ብልጭልጭ እዱንያ ጠፊ ቀሪ ነው እድሜህን ከመልካም ስራ ጋ ያርዝምልህ
I like his motive and his honest መንሱሬ !
ሁላታቹሁም ጄግኖች ነቹሁ አላህ ይርደቹሁ
ማይኮ ድንቅ ሰው አሪፍ ሰው ነው መንሱሬ ✌️✌️✌️
መሱሬ ምርጥዬ ሰዉ ነህ ይመችህ 😍
ማይኮ እና መንሱር ተባረኩ እንደናንተ ቅን ሰው ያብዛልን
ማይኮዬ ምርጥዬ የምወድህ በረታልኝ😍😍
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እሙ
Great video bro
ወላሂ መንሱር አንድቀን እንኳን መንሱር ጉራኛ ነው የሚል ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም አሏሂ ያክብርልኝ ወንድሜ
Mensur Hamble brother....sewu aynekm egzabr yibark
Ansure ye ilu aba bori ye agere lije barta ❤️ gen mangdu iko awunme pesta mangade nwu😳
I hop part 2 will posted soon
ምርጥሰወናችሁ። እድህአልጠብቀውምነበር
ማይኮ ምርጥየው ❤❤❤የአራዳ 🌹🌹ልጅ ❤ኮንፊደንስክን ሳላደንቅ አላልፍም ❤👌ጌታን ትችላለህ ❤❤
Miko kahun buhala endatfa aba✌️... respect 🙏🏼🙏🏼
Mesur betam yewah new des ylal fetari ytebkh😍😍😍😍
wendime jegina beritalign
እግዚአብሔር ይስጥ እንደዚ አይነት የሀገሬ ልጆችን ስላስተዋወቅከን
Love you all...wish you all the best!!
Actually I like the way you are talking enjoy your life
ኧረ ክፍል ሁለት አይይይ ወየው ጓጉቸ ጨርሸ 😄😄😄😂 ይመቻችሁ ከመንሱር እና ከሚኮ 😄😂?? ለእኔ ግን 😄👍
ruclips.net/video/0HegNGctiUc/видео.html
ruclips.net/video/0HegNGctiUc/видео.html
መንሱር ሀብትህን የበረካ ሀብት ያድርግልህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። ሰው ባገኘው ደስተኛ ነኝ አላህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ።
መንሱሬ ማሻአላህ ሁሌም ለዲንህና ለአገርህ ያለህ ፍቅር ያስገርመኛል አላህ ይጨምርልህ ሰው ጥሩም ብትሆ መጥፎ ማውራቱ አይቀርም ቦታ አትስጥ
እናመሠግናለን በርቱ ሁለታችሁም ትለያላችሁ
Mikoo ምንም መልካም ነገር ብትሰራ ሁሉም ሉደግፍህ አይችልም ሰይጣን አምላኪ ሰው አለና አንተ ብቻ መልካም ሰው ሁን
12:48 ያስደውላል አላለም
እኔኮ tiktok live የማየው በ5 ብር ካርድ ነው 🥺
በርቱ እግዚአብሔር ያግዛቹህ ግድ የላቹህም ለሰው ጠቃሚ እስከ ሆነ ድረስ ሳትሸማቀቁ ስሩት
ምኮእንከን ደነማጠ ማንሱርእንከን ደናመጠቹ👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
መንሱሬ በጣም ምርጥ ቀና ሰው ነክ bro🙏🙏🙏
ወይ ሚኮ እኮ ልብ ቀጥ የሚያደር ፕራንክ ነው የምትሰራው
hhhhhh lib ket
Mensur merte sew yemayakbede🥰🥰🥰🥰👍
Oh mensur abo yimechik❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የ መንሱር ጀማል ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
👇👇 👇👇
ruclips.net/video/2Imuqhw6IiQ/видео.html
ሠላም ሠላም ሚኮየ ባለህበት ሠላምህ ይብዛልኝ ሚኮየ እስኪ ልለምህ በስደት በመዳም ቤት ሆነን የቱብ ለከፈትን እህቶች ምን አለ በታበረታታ እና እኛም ትልቅ ደረጃ በንደርስ ከስድት ወጥተን በሀገራችን ብንቦረቅ አይተህ አትለፈኝ ልለምንህ ብዙ ግዜ እከታተልሀለሁ ግን የባላሀብቶችን እና ታዋቂ የሆንት ሰወች ነው የምታስተዋውቀው እኛንም አግዘን እህቶችህ ነን ብዚ ይቶበሮች ያንተን ፈለግ መከተል የሚፈልጉ በዙ አሉ እና ከቻልክ አግዘን ኮሚንታተሮችም አይታችሁ አትለፊኝ እህት ወንዲሞች ፖሮፋይሌን በመጨን ሰብስክራይ አድርጉኝ አማና አሳድጉኝ ብዙ ከገር መስራት እፈልጋለሁ እና እገዛችሁ ያስፈልገኛል ውደ ኢትዮጵያን ወገኖች
Miko Piranik Aderigalew beleki prank tederik kkkkkkkkk😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አረማይኮ መልካም ስው ተው ሼር አድርገኝ
ማይኮ ትንሹ መንሱር በርታ ወንድም የ አንተንም ሆነ የመንሱርን አእምሮ , አስተሳሰብ አለማድነቅ አይቻልም እግዛብሔር ይጠብቅህ , ፍፃሜህ ያማረ ይሁን ብቻ ቃል የለኝም እወድሀለሁ!!❤❤❤
ይመችህ ወዳጀ 👍👍👍
አንቺ የፕራንክ KING 😂👊ይመችሽ
መንሱር ምርጥ ሰው ሀብትክ ይባረክ አሏህ ይጠብቅህ
አየር ላይ ነው ያየውት የመጀመርያው ኮማች ነኝ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😊😊
ደጋገሜ ማይት አማይስለችኝ ምርጥ መንሱር ጀማል ነው የወነት አለው ለሰው አራያ
የምገርም ሰዉ ነዉ የያገነኘሀዉ አመስግንልኝ ጀግነና ነዉ በጠም ቅን ሰዉ ነዉ መንሱር ተበረክ
😂😂😂 10 ካርድ የት ይደውላል አላለም 🤣🤣
መልካም ሰው ነህ ወንድሜ ከመሆን በፊት መጠንቀቅ ነው ከሆነበሀላ ምን ክፉ አለመናገር እንደመንሱር ነው ሂወትህን ጨምሮ ይባርክልህ
መንሱሪ ዋላሂ ባጣም ቀላሊ የለ ሰዉ ነዉ
አያከብድም 👍👍👍👍
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሱር ሚኮ
መልካም ሀሳብ እግዚአብሔር ያግዛቹ
BRTA keep it up
ወደ የMiko Mikee Tube 👨👩👦👨👩👦 ቤተሰቦች ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማቺሁ ይብዛላችሁ እያልኩ የእኔም ቤተሰብ 👨👩👦👨👩👦👨👩👦 & subscribe እንድታደርጉኝ እያልኩ እጠይቃችኋለሁ አምስገናልሁ
Mayko betam adnakik negn mensure allah yechmrelk allah yetbekek
መገን ሚኮ ገረሚ ልጅ ነህ
መንሱየ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
ውይ መንሱር በል በርቱ ሁለተቻም