ካናዳ ለመግባት ሞክሮ አለምን ያነጋገረው ሰው ያልተጠበቀው መጨረሻ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 40

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Год назад +29

    አላህ ሊረዳህ ሲፈልግ ህጎች ሁሉ ይሠበራሉ

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Год назад +9

    ፈጣሪ ለሁሉም ችግር መፍትሄ ኣለዉ ፈጣሪ የተመሠገነይሁን✨✨✨✨

  • @AwolKhan-v6d
    @AwolKhan-v6d Год назад +7

    አላህ ሊጎዳህ ታልፈለገ መውጫ መገድ ያበጅልሀል

    • @mekdes9790
      @mekdes9790 Год назад +2

      ፈጣሪ መቼም አይጎዳህም

    • @hannaalemayehunega4985
      @hannaalemayehunega4985 Год назад +1

      እግዚአብሔር ሰውን ጎድቶ አያውቅም

  • @yakuyaku3361
    @yakuyaku3361 Год назад +3

    God bless you Canada 🍁 🍁

  • @etonegat6564
    @etonegat6564 Год назад +1

    አላህ ሲረዳህ ሁሉም ቀላል ነው ያላህ እርዳታ አይለየን

  • @girmatigistu6687
    @girmatigistu6687 Год назад

    Waw abela

  • @yiheyes9757
    @yiheyes9757 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሊያነሳህ ሲፈልግ ሕግ የሚባል ነገር አያቅም

  • @otuber_x
    @otuber_x Год назад +1

    WOW Tnx Abel 😢

  • @genetgmariyam5360
    @genetgmariyam5360 Год назад

    ❤❤❤Thanks

  • @Tlife5
    @Tlife5 Год назад

    አንተ እኮ ትለያለህ አቤላ የቲክቶኩ ኤርሚ ነኝ አንተን ሆኝ አንተን መስየ ኮመንት ምፅፈው ነኝ በርታልኝ

  • @HalfiyaaSamuu
    @HalfiyaaSamuu 7 месяцев назад

    አላሁ አክበር ጥሎ እማይጥል ጌታ ምስጋና ይድረስህ😭

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    የሶሪያዊ ታሪክ ይገርማል እውነት ካለህ እንዲህነው እንኳንም እግዚአብሔር እረዳው

  • @yardotube1095
    @yardotube1095 Год назад +7

    ለሁላቹም መልካም አዲስ አመት

  • @naafgmedia9316
    @naafgmedia9316 Год назад

    Amazing 🤩🤩

  • @raddanitube
    @raddanitube Год назад

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ምን ይሳነዋል❤❤❤❤

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 Год назад +8

    አሁን ካናዳ ገብቶ እንደ ኢትዮጵያ ድያስፓራ ኑሮ ግራ ገብቶ ስያጠናግረው የመጣበትን ቀን ይረግማል ወደ 3የምሆኑ ጓደኞቻችን ከዝህ ካናዳ ሄደው ኑሮ ግራ ገብቷቸው 3ቱም በስቃይ እያለቀሱ ነው ውጭ ያለው ድያስፓራ እኮ የውሸት ኑሮ ነው የምኖሩት እንጅ ማን እንደ ኢትዮ ወዳጆቸ ከዝህ መቸም ንቅንቅ አልልም።

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад +3

      ሠነፍ ሥለሆኑነዉ ያቺ ጓደኛዎች ካናዳ ለሚሠራሠዉ ምርጥ ነዉ ኣበሻ ሥፍና ነዉ ጠላቱ

    • @mekdesalemu4800
      @mekdesalemu4800 Год назад +1

      አረ ስራ ሞልቷል ከሁሉም የበለጠ free ሀገር ናት

    • @nigusieado8852
      @nigusieado8852 Год назад

      ቀልደኛ ነሽ

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 Год назад

      Betam keldegana nesh yehene dv andegna ymtmoyw anchi nesh kserash Tlwchalsh feta belsh tnoeiyalsh yehne gewadgnochah sus wsete gebetw yehonal 😂

  • @Sura4255
    @Sura4255 Год назад +6

    ኮመት ለማንበብ የገባ 😢

  • @MulukenAddis-wj8tz
    @MulukenAddis-wj8tz Год назад

    Wow

  • @RasVIP-s6d
    @RasVIP-s6d Год назад

    WOW

  • @FikirEphrem-lo3ly
    @FikirEphrem-lo3ly Год назад

    Abyi yirdah yewena lij just atawkim na.

  • @JAMESORO-xf1cr
    @JAMESORO-xf1cr Год назад

    Able adnaqiny

  • @mnyaangosomselemon
    @mnyaangosomselemon Год назад

    Hiii🎉🎉🎉🎉

  • @tsedeysolomon4968
    @tsedeysolomon4968 Год назад

    Era able alemn yasedenegete milewn keyerew

  • @ayehualemayehu6223
    @ayehualemayehu6223 Год назад

    abelo nurelen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bosslalashort
    @bosslalashort Год назад

    please abela sele spainawe sew maletem sele
    unicosobreviviente

  • @ፕራይምet
    @ፕራይምet Год назад

    Abelo le beal give away tebken neber giveaway yzegajln

  • @abrhambuze
    @abrhambuze Год назад

    አንተ ኢሉምናቲ👹

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 Год назад

      ደረቅ እብድ

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 11 месяцев назад

      ​@@Mihiret855😂😂😂😂😂 የምገራም ሲድብ

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 Год назад +1

    God Bless Canada 🇨🇦

  • @wosenabera2609
    @wosenabera2609 Год назад

    Wow