የነእርሱ አባል ካልሆናችሁ እዚህ ሱቅ አትገቡም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 191

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 24 дня назад +1

    ጌታ ኢየሱስ አሑንም ሞገስ ውቀት ይልቀቅብሕ❤❤❤ቁጭብለን አለም አሳየኸን❤❤

  • @luluhaile
    @luluhaile 2 месяца назад +7

    ወይአንተ ልጅ በጣም የታደልክና የተባረክ ነህ።ግን ለመሆኑ ለሚስትህና ለልጅህ ጊዜ አለህ

  • @mihretumarkos848
    @mihretumarkos848 2 месяца назад +70

    wow መጨረሻው መስክር ሰለ ኢየሱስ ተመችቶኛል ❤🙏

    • @MelesAr
      @MelesAr 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      አቤሎ ስለምንድን ነው የምትመሰክረው ? ስለዚህ መፃፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው?
      ማትዮስ 15/ቁጥር 24. እኔ ከእስራኤል ከጠፉ በጎች በስተቀር ለሌላ አልተላኩም ይላል። መልዕከተኛ መሆኑና መልዕክተኝነቱ እራሱ ለእስራኤላውያን ብቻ መሆኑን መስክሩ።።

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      Jesus said, “I was not sent except to the lost sheep of the house of Israel” (Matthew 15:24).

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
    @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 2 месяца назад +34

    አቤሎ ድሮም አድናቂህ ነኝ ዛሬ ደሞ በጣም አደነኩህ ሰትይዋ ያስተላለፈችውን መልክት ስላልቆረጥክ እውነት ነው እየሱስ ብቻ ነው አደኝ የአለም ገዢ የጌቶች ጌታ

    • @husniyasultan5788
      @husniyasultan5788 2 месяца назад +3

      @@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ እናንተ የምትሉት ኢየሱስ እንኳን እኛን ሊያድን እራሱም አልዳነ

    • @mulualembaye6127
      @mulualembaye6127 2 месяца назад

      ​@@husniyasultan5788የመሀመድ[የሙት] መንፈስ

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      Jesus said, “I was not sent except to the lost sheep of the house of Israel” (Matthew 15:24).

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      አቤሎ ስለምንድን ነው የምትመሰክረው ? ስለዚህ መፃፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው?
      ማትዮስ 15/ቁጥር 24. እኔ ከእስራኤል ከጠፉ በጎች በስተቀር ለሌላ አልተላኩም ይላል። መልዕከተኛ መሆኑና መልዕክተኝነቱ እራሱ ለእስራኤላውያን ብቻ መሆኑን መስክሩ።።

    • @dejenekebebew
      @dejenekebebew 2 месяца назад

      ትክክለኛው ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው በሱ እመኚ ግዜ አታባክኚ እየሱስ እየሱስ እያልሽ አጋንንት በላያችሁ ላይ አድሮ እንደዚህ የሚያስታችሁ በቀጥተኛዋ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ።

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 2 месяца назад +12

    አቤሎ የምትሰራው ቪዲዮ ሁሉ ይመቸኛል አንተ ስትዞር እኔ መደሰትና ማየት ሆነ ስራዩ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ፡

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 2 месяца назад +6

    አየሱስጌታነዉ

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      Jesus said, “I was not sent except to the lost sheep of the house of Israel” (Matthew 15:24).

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      አቤሎ ስለምንድን ነው የምትመሰክረው ? ስለዚህ መፃፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው?
      ማትዮስ 15/ቁጥር 24. እኔ ከእስራኤል ከጠፉ በጎች በስተቀር ለሌላ አልተላኩም ይላል። መልዕከተኛ መሆኑና መልዕክተኝነቱ እራሱ ለእስራኤላውያን ብቻ መሆኑን መስክሩ።።

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 2 месяца назад +29

    አቤት ሲገርም 😊
    እውነቷን ነው ኢየሱስን ይዘህ ወደፊት ብላለች ይጠብቅህ 😊

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      Jesus said, “I was not sent except to the lost sheep of the house of Israel” (Matthew 15:24).

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      አቤሎ ስለምንድን ነው የምትመሰክረው ? ስለዚህ መፃፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው?
      ማትዮስ 15/ቁጥር 24. እኔ ከእስራኤል ከጠፉ በጎች በስተቀር ለሌላ አልተላኩም ይላል። መልዕከተኛ መሆኑና መልዕክተኝነቱ እራሱ ለእስራኤላውያን ብቻ መሆኑን መስክሩ።።

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 Месяц назад

      በጣም ደስ የሚል ፓርት መስክር ስለ ኢየሱስ አለች❤❤❤

    • @feydukedir
      @feydukedir Месяц назад +1

      @@lidujesuse910 እየሱስ ለእስራዔላውያን የተላከ ነብይ መሆኑን እኔም እመሰክራለሁኝ። ማትዮስ 15/ቁጥር 24. እኔ ከእስራኤል ለጠፉ በጎች በስተቀር ለሌላ አልተላኩም ይላል

  • @Ashiyealex
    @Ashiyealex 2 месяца назад +1

    Wow የተመቸኝ መስክር ስለ ኢየሱስ የሚትለዋ ድምፅ ማስተዋወቅ ያለብን ትልቁ ዜና ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነውና!

  • @Mezmur_melkam_nw
    @Mezmur_melkam_nw 2 месяца назад +2

    መስክር ስለ ኢየሱስ❤

  • @DejeneMedia152
    @DejeneMedia152 2 месяца назад +6

    ,
    አበሎ ጠናይስጥልኝ ሰላምህ ይብዛ። እንግድህ አንድ የቤት ስራ ተሰቶሀል ያውም ፣ ""መስክር ስለ ኢየሱስ "" ይህች ድንገት ስታልፍ የተነገረችህ ዘር ነች በወስጥህ አንድ ቀን መብቀሏ አይቀርም

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      አቤሎ ስለምንድን ነው የምትመሰክረው ? ስለዚህ መፃፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው?
      ማትዮስ 15/ቁጥር 24. እኔ ከእስራኤል ከጠፉ በጎች በስተቀር ለሌላ አልተላኩም ይላል። መልዕከተኛ መሆኑና መልዕክተኝነቱ እራሱ ለእስራኤላውያን ብቻ መሆኑን መስክሩ።።

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      Jesus said, “I was not sent except to the lost sheep of the house of Israel” (Matthew 15:24).

  • @channelllll13
    @channelllll13 2 месяца назад +13

    አቤሎ መጨረሻ ላይ ሴትየይቱ የሰጠችህ መልእክት በሕይወትህ ወሣኝ ነው። አስብበት ጌታ እግዚአብሔር ይርዳህ! በርታ እወድሃለው።

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      አቤሎ ስለምንድን ነው የምትመሰክረው ? ስለዚህ መፃፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው?
      ማትዮስ 15/ቁጥር 24. እኔ ከእስራኤል ከጠፉ በጎች በስተቀር ለሌላ አልተላኩም ይላል። መልዕከተኛ መሆኑና መልዕክተኝነቱ እራሱ ለእስራኤላውያን ብቻ መሆኑን መስክሩ።።

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 месяца назад +1

      Jesus said, “I was not sent except to the lost sheep of the house of Israel” (Matthew 15:24).

  • @mubarekibrhem9497
    @mubarekibrhem9497 2 месяца назад +82

    ገና ጨረቃን ላይ ወተህ ታሳየናለህ

  • @HadiyaMangstu
    @HadiyaMangstu 2 месяца назад +3

    ዋው እንዴት ደስ ይላል?

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp 2 месяца назад +2

    Waynee sawuywen fitun binay maskir sila (eyesus)❤❤❤❤

  • @feydukedir
    @feydukedir 2 месяца назад +2

    Jesus said, “I was not sent except to the lost sheep of the house of Israel” (Matthew 15:24).

  • @neba1034
    @neba1034 2 месяца назад +13

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥

  • @birhanedereje-tv9pz
    @birhanedereje-tv9pz 2 месяца назад +1

    thank you setyowa gen yimachat

  • @kassahailukora6815
    @kassahailukora6815 2 месяца назад +1

    Yene abat meskir sile eyesus alalem❤❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 2 месяца назад +1

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍😍😍

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 месяца назад

    Thank you 🙏

  • @HenokAtinaf
    @HenokAtinaf 2 месяца назад

    አዳራኩልህ በክህ

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 2 месяца назад

    ወንድማችን አቤልይህሁሉየምትዝናናበተሰለፍሥህ አይሆንም ሰለዚህ
    ህይትወደሚገኘበትጌታብትመሠክር ይበጅህአልበበቁራሽዶላርአትሸወድመዳንበሌላ ቀማንምየለምናጌታአምሮህንይመልሥ

  • @damenechzewudie5845
    @damenechzewudie5845 2 месяца назад

    I really thank you

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @Samsontube1
    @Samsontube1 2 месяца назад +28

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ደምሩኝ ❤🙏

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 месяца назад +2

    ጀግና ነህ አቤላ👍👍👍

  • @samuellirute4695
    @samuellirute4695 2 месяца назад +3

    አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏 ይቅርታ አድርግና እስራኤል ሂድና እየሱስ ክርስቶስ ተቀብሮ የተነሰበት ቦታ አሳኝን🙏

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 2 месяца назад

      ክክክክ ታቃብሮ ነው እዴ ያተነሰው አራ ወገን እያሰበን ኦኦኦኦ

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 месяца назад +1

    ዋው በጣም ገራሚ ነው አቤል እናመሰግናለን 🙏

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 месяца назад +19

    ማነው እንደኔ ከአቤል እግር ስር ስር እየተከተለ አለምን የሚዞር 😂😂😂❤

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 месяца назад +1

    Scan and go so easy saving time no line up for cashers that's my favorite part!

  • @learnbyvidio
    @learnbyvidio 2 месяца назад +1

    wow thanks abel

  • @IsraelSamuel-mb4kw
    @IsraelSamuel-mb4kw 2 месяца назад +1

    I am left with the last word the woman addressed to you, Abelo, which I believe you should be thinking of. Thank you for providing all the information.

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 2 месяца назад

      ስለ ሐይማኖቱ እሱእራሱ ጠንቆ ያውቃል ማንም ምንም አያገባውም!!!!

  • @Enuka-t5y
    @Enuka-t5y 2 месяца назад

    አቤላ እናመሰግናለን ቀጠልበት👍👍

  • @jamptet8044
    @jamptet8044 2 месяца назад +1

    i loved the mom at the end

  • @AMER0521
    @AMER0521 2 месяца назад

    Member of Sam’s Club thank you

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 2 месяца назад

    ኧረ አቤሎ ተባረክ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 месяца назад +5

    የምትሰራው ቪዲዮ ሁሉ👍👌

  • @ETHIOMAEBEL
    @ETHIOMAEBEL 2 месяца назад +5

    Waw abel

  • @DhrdCdyb
    @DhrdCdyb 2 месяца назад

    Betam konjo new kehulu yegermrgn. Bet yemyasedaw robot
    Enamesgnalen Abelo

  • @Burakzack
    @Burakzack 2 месяца назад

    14:08. 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🔥 wow

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 месяца назад +1

    አቤሎ ይመችህ❤

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 2 месяца назад

    ልክ ነህ እውነት ነው ያቀረብከው መረጃ በርታ ተባረክ❤❤❤😂😂

  • @Alphatech-m
    @Alphatech-m 2 месяца назад

    ante teleyaleh abate👏🏿👏🏿

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir 2 месяца назад +1

    Gobez, gobez, content creator 👌
    I have sams club card, but i didn't know the story. I studied Castco's business modem when i was in college.
    በርታ!

  • @Aldanaaball
    @Aldanaaball 2 месяца назад

    I like this vidio

  • @KOKITUBE-h1g
    @KOKITUBE-h1g 2 месяца назад +1

    Abertatung adis nang

  • @YonasWenta
    @YonasWenta 2 месяца назад +3

    ነክተህ ያበላሸከውን ለምንድነው ማታስተካክለው

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 2 месяца назад

    Thank you very much Abelo Sam’s club is great store but they closed down in my city and I’m using Costco store

  • @dejenekebebew
    @dejenekebebew 2 месяца назад

    Abelo enamesegnalcn Gerami supper market new !

  • @AbrhamTekela-vc22
    @AbrhamTekela-vc22 2 месяца назад

    Abeel tilayaalehi

  • @messtube8316
    @messtube8316 2 месяца назад +1

    አቤል 🙏🙏🙏

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 месяца назад

    GOBEZ DENKE SERA NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @AbelaChernet
    @AbelaChernet 2 месяца назад

    Endantee gobez u tuber alayehum eskahun lezi yetftrek nek abelaaa anbesaw

  • @feydukedir
    @feydukedir 2 месяца назад +2

    አቤሎ ስለምንድን ነው የምትመሰክረው ? ስለዚህ መፃፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው?
    ማትዮስ 15/ቁጥር 24. እኔ ከእስራኤል ከጠፉ በጎች በስተቀር ለሌላ አልተላኩም ይላል። መልዕከተኛ መሆኑና መልዕክተኝነቱ እራሱ ለእስራኤላውያን ብቻ መሆኑን መስክሩ።።

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 месяца назад

    ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ አንድ ነገር ፈጥረህ ኢትዮጵያን በአለም እንደምታስጠራ ተስፍ አለኝ

  • @fisehademelash406
    @fisehademelash406 2 месяца назад

    When do you go to Maldives islands ?

  • @haimont9075
    @haimont9075 2 месяца назад +1

    አቤል እኔ እኮ አንተ በምትሄድበት በምናቤ አብሬህ ነው የሚሄደው ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት ከአዲስ አበባ

  • @AddisT.
    @AddisT. 2 месяца назад +1

    Keep it up Brother!!

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 24 дня назад

    አቤሎ ምንም አልገዛሕም❤❤❤

  • @DerejeAbdeta-e1k
    @DerejeAbdeta-e1k 2 месяца назад

    Thank you abela 🎉❤ long live

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ 2 месяца назад +1

    የሰለጠ ዘመን ላይ ነን 👍👍👍

  • @DawitMaki
    @DawitMaki 2 месяца назад

    Eyesus❤❤❤❤❤❤

  • @EmbabaHagose
    @EmbabaHagose 2 месяца назад

    Wede Nederland esti meqa ebakehem❤😊

  • @mettik1562
    @mettik1562 2 месяца назад

    sir, when you explained about water, you dropped one of the bottle of water, on the floor and you did not pick it up? Just to say

  • @sefanitzemede-wr2xz
    @sefanitzemede-wr2xz 2 месяца назад +2

    ewnet new yesemahew abel yemedan qen zare new endewm ahun new yilal ye'Egziabiher qal lemedan Eyesusin bicha emen!!

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 2 месяца назад +1

    መስክር ስለ እየሱስ ጌታ አዳኝ ነው

  • @rahwagebre9490
    @rahwagebre9490 2 месяца назад

    ቀጥልበት

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 месяца назад +1

    አቤሎ❤

  • @ziziEthiopia
    @ziziEthiopia 2 месяца назад +1

    abela ❤❤❤

  • @FarsAh-x8b
    @FarsAh-x8b 2 месяца назад

    London asayen eski bro

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if 2 месяца назад +3

    እማትሄድበት የለም መቼም

  • @GenetKahesay-so2vg
    @GenetKahesay-so2vg 2 месяца назад

    መስክር ሰለእዮስስ ኣለችው gatachin medanitachen eyesus s kerstos ykber ymesgn semhe keff ybel yedngl mareyam lije temsgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KaleabSkaldkal
    @KaleabSkaldkal 2 месяца назад

    Congra abla 1M🎉🎉🎉🎉

  • @HenokAtinaf
    @HenokAtinaf 2 месяца назад

    እኔም እያዬሁ ነው አቤል መቼም አድነኪነኝ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 месяца назад +1

    አቤሎ ጀግናው

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 2 месяца назад

    human life is hard has want incase diomatic words but human being not short is it easy when we live by playing able to do for faborable seek to achieve our goal but as such as not improbale in terms to proverb.

  • @limitless_stories
    @limitless_stories 2 месяца назад

    I am big fan of you

  • @LuxWheels1
    @LuxWheels1 2 месяца назад

    We Want New York City Full Vlog🤗

  • @enatabanezer3812
    @enatabanezer3812 2 месяца назад

    አድርገናል ለይክ

  • @miyaazage5457
    @miyaazage5457 2 месяца назад

    Endet yetalkewn wiha satansa tihdalk

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if 2 месяца назад +1

    አለምን እንዳንተ የዞራት የለም

  • @haregeweynhareg210
    @haregeweynhareg210 2 месяца назад +2

    አቤላ ትንሽ አስፖርት አያስፈልግሃል አየወፈርክ ነው 🙂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      😅😅😅😅 አለምን እየዞር የአለም ምግብ ፔሰት እያርገ ካድያ እንዴት ይሁን የአለም ዉጤት ነው😅😅😅😅

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 2 месяца назад

      😂 በምን ሠአትነዉ እስፓርት የሚሠራዉ😅 አሀምን ዞሮ እያስጎበኘን😂​@@TigistTeklehaymanotGebreselass

  • @amlakaderagebrekidan2971
    @amlakaderagebrekidan2971 2 месяца назад +1

    አቤላ የድሮውን ማስቲካ እንዳትረሳ ይዘ ና

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 2 месяца назад

    የኔባት❤❤❤ስወድህ እኮ❤❤አቤሎ

  • @Marakielectronics
    @Marakielectronics 2 месяца назад

    Dibulbul mastika sayhon m&m naw ata…😊

  • @abeslomg3531
    @abeslomg3531 2 месяца назад

    Bertaln wendeme

  • @endaletaye4148
    @endaletaye4148 2 месяца назад +1

    abela የጣልከውን ሀይላንድ ሂድና አንሳ😂

  • @BekinetBelachew
    @BekinetBelachew 2 месяца назад

    Ere setiyewa 😂

  • @Hellelujah-d9j
    @Hellelujah-d9j 2 месяца назад

    አቤላ ሞናኮን ብቻ አሳየኝ የምወዳት የምገረምበት ሀገር ናት

  • @Anw-i1f
    @Anw-i1f 2 месяца назад +1

    ❤❤

  • @yeteraworkwudineh5366
    @yeteraworkwudineh5366 2 месяца назад

    የአባልነት ካርዱ ላይ ያለው ምልክት፧?

  • @Lijabel4251.
    @Lijabel4251. 2 месяца назад +1

    Nice

  • @AnkeetBuse-xm4fg
    @AnkeetBuse-xm4fg 2 месяца назад

    Hi abel Selam new ibakki yaa hon akkisiyon gazichee nabra gin simun rasuu atwutii hiber sugar share company yibalalii isti falgilinii

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 2 месяца назад

    ወሃ እርካሽ ነው ወሃ ይሁን እኛ ግን ከየት ነው የምናስመጣው ወሃ

  • @tsichuudhiisanii294
    @tsichuudhiisanii294 2 месяца назад

    NiceJob

  • @At-vn6ng
    @At-vn6ng 2 месяца назад

    The profit is not from member card only they got profit from items

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 2 месяца назад

    የጣልከውን ውሀ መልሰህ ቦታው አስቀምጥ እባክህ

  • @SelmanNuradin
    @SelmanNuradin 2 месяца назад

    Sila dollar video siralin

  • @AmanuelBelete-q7j
    @AmanuelBelete-q7j 2 месяца назад

    abela ye meyasfera vidiyo yemtlkw ante nhe be kteay vdio etebkalew ansewer

  • @ethiopiaabyssinia9261
    @ethiopiaabyssinia9261 2 месяца назад +1

    አዲስ አበባ ሆኖ ላይክ ያረገ እስኪ
    እኔ አቤል ስለሚመቸኝ ነው እንጂ.......