ወደ ጫካ ገባሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 160

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Месяц назад +34

    የአቤላ ድምፅ የሚወደው ማነው እንደኔ ዋው 👌❤😍

    • @embetukonjo
      @embetukonjo Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Eftahz
    @Eftahz Месяц назад +15

    እግዚአብሔር ግን እንዴት አይነት ባለጠጋ ነው።።❤❤❤❤❤ አምላኬ ልኡል እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ና ድንቅ ነው ።

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen Месяц назад +14

    አቤልን በ 2007 ነው በ ፌስቡክ የማቀው እና በሚፅፋቸው ፁህፎች ብዙ ተከታይ ነበሩት በጣም ጀግና ልጅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከምር ❤❤❤❤

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +1

      @@TamesgenDagen 😒ታድያ ለምን አታጣብስኝም ስንቴ አገባኝ አልኩት አልመለስልኝመ 😒የ ውይንዋ 😭ልጀ

    • @user-gd3uj4kk5m
      @user-gd3uj4kk5m Месяц назад

      ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነው​@@user-kp2vl5fc3c

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 28 дней назад

      @@user-kp2vl5fc3c Kkkkkkkk እኔ ላግባሽ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 Месяц назад +6

    እናመስግናለን አሁንም ሰለሀገራችን በድንብ አሳየን ብዙ ይማናቃቸው ቦታ አሉ ኢትዮጵያን አስቃኝን ከተቻለ

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct Месяц назад +8

    ዋውው ለሁሉም ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ነገር ይሁን❤❤❤ አተንም ጌታ ይጠብቅክ

  • @Anwarhasen1
    @Anwarhasen1 Месяц назад +65

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 1k አስገቡኝ🥺

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Месяц назад +1

      ❤❤❤

    • @KaleabEyasu-dk8bq
      @KaleabEyasu-dk8bq Месяц назад +2

      ሂድ አተ ጥሩ ስራ ስሰራ እና እኛ እራሳችን መተን እናረግሀለን😂😂😂

    • @abelfeleke1577
      @abelfeleke1577 Месяц назад +1

      Sile dinaru mech nw milekekiln😢

    • @natinaelmesfin174
      @natinaelmesfin174 Месяц назад

      አንተ አሁንም እየለመንክ new😔 yemr yasaznal😢
      Demo በ አዲስ ሲስተም metehal😂

  • @SmGoogl
    @SmGoogl Месяц назад +4

    ጌታድቅነዉ ለጌታአየሱስ ክብይኩን

  • @MogesAsmame-mp3to
    @MogesAsmame-mp3to Месяц назад +2

    እውነት አቤላ ተፈጥሮ ምንም ሳትናገር በለሆሳስ ህክምናን ትሰጣለች።

  • @TiruzerTadesse
    @TiruzerTadesse Месяц назад +3

    ያ የልጅነት ግዜ ትዝ አለኝ ወንዙን ተሻግረን ካስ የምንጫወተዉ ስንመለስ ወንድሜ ከጎደኞቹ ጋር የሚዋኙት እኛ የምንፈራዉ ድንጋዩ ላይ ቁጭ ብልን የምናየዉ ሲጨርሱ አሳ አዉጥተዉ ጠብሰን የምንበላዉ እቤት ስንገባ እህታችን ወንድሜ እደዋኘ አዉቃ የሚገረፈዉ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 23 дня назад +1

    አቤል ትልቅ ሰው ተባረክ

  • @liyadegefu8525
    @liyadegefu8525 Месяц назад +3

    ወደዝህ እዳትመለስ እዛው ቆይ አሁን ባለንበት ሁኔታ ጥሩ ቦታ መርጠሃል።👌👌👌👌❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Месяц назад +3

    አቤሎ አንተ ምርጡ የዘመኑ ጀግና እድለኛ ነህ

  • @hiwottedla948
    @hiwottedla948 Месяц назад +1

    Number one, you tuber. I have no word for you always bringing such an amazing thing,for our eyes, ears and mind thank you so much Abel

  • @TesfalidetBotaro-uh1ok
    @TesfalidetBotaro-uh1ok Месяц назад +2

    አቤላ ክፉ አይንካህ ወንድሜ❤❤

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 29 дней назад

    አቤላ ምርጥ ፕሮግራም ተባረክ

  • @AbebaDabessa123
    @AbebaDabessa123 Месяц назад +1

    እናመሠግናለን ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል

  • @MekdesGebrekidan-q4d
    @MekdesGebrekidan-q4d Месяц назад +1

    በጣም እድለኛ ነህ ተባረክ።

  • @Nejatekolla
    @Nejatekolla Месяц назад

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ሀገሩን ሳትነግረን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ግሩምና እና ድንቅ ነዉ ተፈጥሮዉ ደስ ሲል በማርያም🙏♥️🌲 ኡፍ እኔ አሁነዉ የተፈጥሮን ጥቅም ያወቅሁት በስደት ቦታ ላይ ሆኔ እምዬ ሀገሬ እንዴት እንደናፈቀኝ😢 የገጠር ልጅ ነኝ 🙏🌲🌳💚💛❤

  • @MeronMita
    @MeronMita Месяц назад

    እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለንስለሁሉምነገር

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር እኮ ለኛ ያላዘጋጀልን ነገር ምን አለ ሁሉንም አድሎና እኛ መስማማት አቃተን እንጅ😢

  • @ethoazefc
    @ethoazefc Месяц назад +2

    ሁሌ እከታተልሀለው ጎበዝ በርታ

    • @AzeorAne
      @AzeorAne Месяц назад

      በርታ
      ❤❤❤❤

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Месяц назад +2

    Cameraman በጣም ጎበዝ ነው ኦ አንተ እድለኛ ነህ ማሻ አሏህ ብዙ ታወች ትሄዳለህ እኔም አለምን ማየት እፈልጋለው

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Месяц назад

      ሲመስለኝ ራሱ ነዉ የሚቀርፀዉ

  • @senusenu5876
    @senusenu5876 Месяц назад

    Wow abelo enem endate yetefetro adnaki negn betsettawist hogne amlaken maselasel betam new yemwedew ❤❤❤❤

  • @MelatMela
    @MelatMela Месяц назад +2

    ዋው ቦታው የት ነው አቤላ ሲያምር ኢትዮጵያ ነው? እግዚአብሔር ሆይ ፍጥረትህ ውብ ነው ተመስገን🙏

  • @kenenisadhunfa
    @kenenisadhunfa Месяц назад +1

    Tebarike.wodime

  • @RobasaBanti
    @RobasaBanti Месяц назад

    Hi Abel really U'r the best youtuber.! 👌

  • @YamacYamacking
    @YamacYamacking Месяц назад

    Aygermm zare guadegnoche enhid zare blewgn yalayewtn hula New yayehut😊

  • @greenlovertube773
    @greenlovertube773 Месяц назад

    So grateful person keep going

  • @jordina7769
    @jordina7769 Месяц назад +1

    Am the most jalousie here. I love going holiday, I never get tired of going. in ur language. ( vacation ) can I joine you ? Pls

  • @NejuHomeCookingTube-j1j
    @NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад

    Akababiwe yamiral haharina arengude bota Wesley🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 21 день назад

    Thank you Abeleye ❤️

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile5406 Месяц назад

    እውነት ነው አቤል በተፈጥሮ መካከል ማለፍ ለአእምሮ ፣ ለአካል እና ለመንፈስ የሚሰጠው ብዙ ጥቅም አለ።
    የዶ/ር አለማየሁ መፅሐፍቶች የተፈጥሮን ትስስር እና ጥቅም እንድናውቅ ያስተምራሉ
    እመጓ ፣ መርበብት ---------

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 Месяц назад +2

    ወንድሜ ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን እና በጣም እንወዳለን ግን እምቻል ከሆነ የኤፍራጥስ ወንዝ ለምን አታስጎብኛንም ❤❤

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx Месяц назад

    ❤❤❤ከተፈጥሮ ጋር መኖር ደስ ይላል እውነት ያለው እዛ ነው! እናመሰግናለን አቤላ🙏

  • @MAKstory
    @MAKstory Месяц назад +1

    I LOVE HIKING

  • @DinkisaNemera
    @DinkisaNemera Месяц назад

    Abela zero haters yale bichegn Ethiopia newu. I love you so much

  • @AdisuAbrham-g1f
    @AdisuAbrham-g1f Месяц назад

    Andand gezi menew ke 1000 amen befit betfetrku bey asebalew 😊

  • @NejuHomeCookingTube-j1j
    @NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад +4

    የማዳም ምጥኖች የት ናችሁ። እናንተ ልበ ቀናወች። ደምሩኝ የናንተው ነኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mubaalghazi2424
      @mubaalghazi2424 Месяц назад

      @@NejuHomeCookingTube-j1j 🤣🤣🤣🤣

  • @enku-c6f
    @enku-c6f Месяц назад

    Wow❤❤

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 Месяц назад

    አቤሎ...ወዳጄ እንዴት ነህ...ከአድናቂዎችህ አንዱ ነኝ...በርታልን እንወድሀለን.የባሌ ልጆችን ወክዬ ነው የምናገ ረው.ወደ ባሌም ብቅ በል እልሀለሁ.

  • @BerketDaniel-b9o
    @BerketDaniel-b9o Месяц назад

    👏👏👏👏👏

  • @FatumaEbrahim-ww4er115
    @FatumaEbrahim-ww4er115 Месяц назад

    ዋውውውው ኣቤት መልካም ሰው ጠንካራ ነህ ድፍረትህ ይገርመኛል ማንም ያልደፈራቸው ኣዳዲስ ነገሮች ስታደርግ ነው የማይህ ዋውው ኣንደኛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 Месяц назад

    የዶክተር አብይ ራዕይ ይህን ይመስላል በተፈጥሮ መደሰት አንተልጅ በጣም እግዚአብሔር ማስተዋልሰጥቶሀል ተባረክ

  • @alemneshtarekegntedla3652
    @alemneshtarekegntedla3652 Месяц назад +1

    መዝሙር 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።
    ² ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።
    ³ ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም።
    ⁴ ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፥ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።

  • @LidetuAddisAyele-l4w
    @LidetuAddisAyele-l4w Месяц назад

    Abela abirehi liguazi new 🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️

  • @negusmamo7153
    @negusmamo7153 Месяц назад +1

    እዉነት ለመናገር በጣም ነዉ የናፈቀኝ ስላደኩበት

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Месяц назад

      በጣም እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን እፈራለሁ😂

  • @addismedia38
    @addismedia38 Месяц назад

    Aratow abelu chak wust tilkaflka wandem ,tasfalegenalk abelu

  • @HABTOL
    @HABTOL Месяц назад +5

    ትለያለህ እረ ካሜራ ማንህ አድርገኝ🥺በምትወዳት በናትህ አጥንት🙏

    • @tirusatmulu3586
      @tirusatmulu3586 Месяц назад

      Kkkkkkk በሰዉ እንጀራ ገባክ ካሜራ ማኑ ምን ዪሁን?

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd Месяц назад

      ​@@tirusatmulu3586እኮ

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd Месяц назад

      አጣሁ መች አለ 😅ኧረተዉ

    • @HABTOL
      @HABTOL Месяц назад

      @@hhutrdBhhutrd አትመቀኝ😅

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd Месяц назад

      @@HABTOL 😂😂እኔኮ ተመቅኝቸህ አይደለም ስለማይፈልግ ነዉ

  • @MogesAngulo
    @MogesAngulo Месяц назад +1

    Wow

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 Месяц назад

    አቤል ምን ጥያቄ አለው ደረሰ ይላል እኮ የተፈጥሮ ውብ ጋራ ሸተረሩ ንፁህ አየሩ ለማየት ነዋ

  • @user-lr9ln3bo6n
    @user-lr9ln3bo6n 29 дней назад

    ewnetn nw eko ke ketama weto teftro yalbt bota hido chill marg btam des ylal gn risc alw btammmmmmmmmm🥺🥺

  • @DemaJoban-cj8cz
    @DemaJoban-cj8cz Месяц назад

    አየሱስ ያድናል

  • @Betegozamine-be7ec
    @Betegozamine-be7ec Месяц назад +2

    አጋም ቀጋ፤እንጆሪ

  • @aliyajilo7563
    @aliyajilo7563 Месяц назад

    Oruu kenna naa yadachise ❤❤❤

  • @HabtamuA1u
    @HabtamuA1u Месяц назад

    ትክክል እኔም የጫካ ጉዞ እውዳለው ጉዞም አድርጌ አይቻለው በጣም መንፈስን ፍሬሽ ያደርጋል

  • @birooktravel
    @birooktravel Месяц назад

    Best you tuber in ethiopa

  • @sineeyasu9520
    @sineeyasu9520 Месяц назад

    do about sleep paralysis 🙏

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam Месяц назад

    ሠላም አቤላ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ ❤❤

  • @DerejeEsubalew
    @DerejeEsubalew Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kenenisadhunfa
    @kenenisadhunfa Месяц назад

    Zemene.yibarike.ishe.wodime

  • @aai3499
    @aai3499 Месяц назад +1

    አገላለጽህ እራሱ ቦታው ላይ ያለው ያህል ነው የተሰማኝ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Месяц назад

    ልጄ በእውነት ልክ ነህ ሸነንደዋን አይቼዋለሁ ማናሱተን ርዞርት እቅርቡ ነውና እሚደነቅ ቦታ ነው በተለይ ጫፉ ላይ ተወጥቶ ወደ ታች ሲታይ ዛፉ ተገጣጥሞ ምንጣፍ ነው የሚመስለው ልክ ነህ ልጄ ...ኢትዮጵያም አርባ ምንጭ ከበቀለ ሞላ ሆቴል ወደታች ሲታይ ያለውን ደን ያስታውሰኛልና ለአገሬ ሰላምን ተመኘሁ ....👌🙏

  • @BunnyKibrom
    @BunnyKibrom Месяц назад

    😍😍😍😍

  • @AsterDrajee-lo4ew
    @AsterDrajee-lo4ew Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤Awwee 🙏🙏🙏🙏👌👌👌💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DejeneMedia152
    @DejeneMedia152 Месяц назад

    አበሎ በጣም ደስ እያለኝ አየሁት አመሰግንሀለሁ፣ እነ አድስ ጀማሪ ዩቱበር ነኝ እኛ አከባብ በወላይታ በከፍታ አንደኛ የምባል ዳሞት ተራራ አለ እዛው በጣም የምያምርና ጥቅጥቅ ያለ የመንግስት ደን አለ በተራራው አናት ላይ የኢት,ኦርቶ , የስላሴ ቤ ክ አለ እና በህልናየ እሱን እየቃኘሁት ብድዮህን አየሁት ፣ ሀገረ ስሄድ እዛው ብድዮ እሰራለሁ።

  • @learnbyvidio
    @learnbyvidio Месяц назад

    wow abela ketelibet le 10 m subscriber inseralen

  • @fasikabera
    @fasikabera Месяц назад

    wow! ❤❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Месяц назад

  • @Dere_Orthodox123
    @Dere_Orthodox123 Месяц назад

    Wawu abel my best in the 🌍world best you tuber

  • @habengerezgiher6982
    @habengerezgiher6982 Месяц назад

    Man letasdefan nw ende Ethiopia wust chaka haha gomen betena ee

  • @lemlemkebede8622
    @lemlemkebede8622 Месяц назад

    በጣም ደስ ይላል አገር ቤት ሆኜ በጣም እወዳለሁ እሄዳለሁ አሁን ባለሁበት ኖርዌይ በጣም የተለመደ ነው ተፈጥሮውም ያምራል እሄዳለሁ

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 28 дней назад

    የት ነው ? በጣም ያምራል

  • @user-ef8wy2lk2u
    @user-ef8wy2lk2u Месяц назад

    እውነት ነው አላህ እንዲህ ይላል መሬትን እንዴት እንደፈጠርናት ያስተነትኑምን ሰማይን እዴት እንዳጣለልተናት እያስተንትኑምን የሰውልጂ ማሰብ ወይም ማስተንተን የሚችለው ከተፈጥሮ ጋር ነው ጫጫታ አልወድም ደስ ሚለኝ ጭር ያለ ቦታነው ያነዬ ውስጥ በጥሩ መንፈስ ይሞላል

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Месяц назад

    ኧደወ.ታድለህ.ብዙ.ቦታ የሚሄድ😊

  • @GebruBlzuworkd
    @GebruBlzuworkd 25 дней назад

    Fano silhonsh😂😂

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍

  • @emann7734
    @emann7734 Месяц назад

    🌲🌳🌱😍💝

  • @user-mx1om4be3m
    @user-mx1om4be3m Месяц назад +1

    አጋጣሚ ሆኖ የተወለድኩበት አከባቢ ዙሪያ ተራራ ከተማችን ደግሞ ሜዳ ነው እና ወጣ ብለን የነእንትና ቤት ያውእና የኛ ሰፈር አያችው እንላለን 😂😂😂 ትዝታዬን አመጣኸው አቤሎ😢

  • @ADONAY-21M
    @ADONAY-21M Месяц назад

    አቤላ ሁሌ የምትለቀው ቪዲዮ በጣም ደስ ይለኛል በጣም እወድሀለሁ ድምጽህ በጣም ደስ ይለኛል ኮመንት ባልሰጥህም ግን አንድም ቪዲዮህ አምልጦኝ አያውቅም በርታልኝ ወንድሜ ደሞ የኔም ስም አቤል ብርሀኑ ነው

  • @y.n5309
    @y.n5309 Месяц назад

    አይ አቤሎ የኛ ጫካ የሰው አውሬዎች መናኸሪያ ሆኗል በስልጣን ፍቅር ያበዱ ክፉዎች የጣሉብን እዳ ....

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn Месяц назад

    السلام عليكم كيف حالك أنا اتربيت في اديس ابابا افنشو بر وسوف برندا بس احب كثر المنطقة زي هدول

  • @semegneadal3623
    @semegneadal3623 24 дня назад

    ውይ አቤል ሳንፈልግ ቀርተን ነው ብለህ ነው?
    ድሮ ድሮ እንሄድ ነበር :አሁንማ ገዳም እንኳን ለመሄድ ሰቀቀን ሆኖብናል። ሰላሙን ያምጣልን እንጂ እንቀጥላለን።
    ክበርልን ስለ ምክርህ!! ❤

  • @Befike_React
    @Befike_React Месяц назад +2

    ❤ሰዎች 1000 ገባው🫡🫡🫡

  • @kenenisadhunfa
    @kenenisadhunfa Месяц назад +1

    Abela.igizabere.kanite.gare.yiwne

  • @MohamedMahmood-nk8su
    @MohamedMahmood-nk8su Месяц назад

    በርታ ወገናቺን

  • @user-uf5sz2fk5v
    @user-uf5sz2fk5v Месяц назад

    berta abela

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Месяц назад +1

    ከሰዉ እርቄ ፀጥ ያለ ቦታ መሄድ እዴት እደናፈቀኝ ሳዑዲ አረቢያ ከከተማ ስንወጣ ምድረ በዳ ነዉ የሚታየዉ አፈር እና ዲጋ ብቻ ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ ስራየ ፀጥ ያለ ቦታ ቁጭ ማለት ነዉ አቤል ጀግና ነህ በርታ አይዲያህ አያልቅም 😊

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Месяц назад

    አቤላ እናመሰግናለን ስለምታገርገው ሁሉ እኔም በስደት 11አመት ሆኖኛል ሁሌም የሚናፍቀኝ ንፁሁ የሃገራችን አየር እረ ንጓዴው ተራራው የቤተክርስቲያን ቅዳሴው የአእዋፍቱ ዜሜ የቤተክርስቲያን ደውል እረ ስንቱ የላም ለሃገራችን ሰላም ለአለም ይስጥልን ቸሩ መዳኃኒአለም

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 21 день назад

    ጫካ መልካም ነው ደስ ይላል ተፍጥሮ ግን አንዳንድ ጫካ ውስጥ ሀገራችን ሌባቻ ዘራፊወቻ ይኖራሉ እና ያስፍራል እናቶቻም አትሄዱ እሚሉት ለጥንቃቂም ነው

  • @HermonYi
    @HermonYi Месяц назад

    ytleya smat now msteh

  • @yitayishmekonnen1872
    @yitayishmekonnen1872 Месяц назад

    ጥሩ ብለሀል አቤል! ለኛ ሀገር ግን የሚሰራ አይመስለኝም ። ለምን መሠለህ ከተማ ውስጥ ጫካ የለም። ገጠር እንዳንሄድ ሠላም የለም። እግዚአብሔር እንዲያስበን አብረን እንጸልይ።

  • @kenenisadhunfa
    @kenenisadhunfa Месяц назад

    Ye.aleme..yefiterite.amilake.kanite.gare.yiwunu.

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Месяц назад

    አቤላ❤

  • @mekdi.f.habtewold1920
    @mekdi.f.habtewold1920 Месяц назад

    አቤላ

  • @ethiopiaspy1816
    @ethiopiaspy1816 Месяц назад

    yeme

  • @badrea36
    @badrea36 Месяц назад +3

    አቤላ ግን አግብታሀል እዴ

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 Месяц назад +2

      አዎ እረ እሱን የመሰለ ወንድ ልጅ ወልዷል ምነው ???

    • @Ambassador-38
      @Ambassador-38 Месяц назад +1

      ልታገቢው 4 ልጀች አሉት

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Месяц назад

      አዋ ለዛውም በቤተ ክርስቲያን ስርአት ነው ያገባው

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Месяц назад

      😮​@@Ambassador-38

  • @user-ly1jt3ye6m
    @user-ly1jt3ye6m Месяц назад

    Like nw minm xirxir yelam

  • @Dere_Orthodox123
    @Dere_Orthodox123 Месяц назад

    Aw lik nak abel egna ye gatar ljioch enwalqal

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Месяц назад

    ኧወነትነወ.የፈጣሪ.ስራ.ያስደንቃል