ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 624

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 лет назад +16

    ፍቅር እና ትዳር የ እግዚአብሔር ልዩ ሰጦታ ነው በርታ ወድም በጣም አሪፍ ትምርት ነው

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 5 лет назад +14

    ዋውውው ጥሩ ትምህርት ነው እኛ ሴቶች ወንዶችን መፈተን እንፈልጋለን ፣በዛው ፈታኝ ተብዬ ድምፁ. ሳምር አስተሳሰቡ ማለት ትጀምራለች ጓደኛዬ ብላ ፈትኝልኝ ብላት ጥቅልል አርጋላት እርፍ ከዚች ብዙ ነገር እደጎደለው ሲነግራት እሷ እያሟላች ለጓደኛዋም መንገር የለም እና ይች ሰው ጠላች ፍቅሯንም አጣች ምነው በቀረብኝ አለች መልክተኛዋን መመለስ አች የራሷ አርጋ ተቀመጠች እና እኛው ፍውራችንን አሳልፈን እንሰጣለን በራሷችሁ መንገድ ቀጥሉ የፈለገውን አሟይለት ያኔ ያ ልጅ የናተ ይሆናል so እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን.

  • @yordanosgatnet3222
    @yordanosgatnet3222 5 лет назад +34

    ወንዶች ክብር ኣይወድላቸውም ሲናቁ ይሻላቸዋል ሚስቱ ስትንከባከበው እናቱ መስላው ሌላ ሴት ፍለጋ የሄዳል ተሳሳትኩ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад +5

      ሁሉም ማለት ይከብዳል፡ አንዳንዴ ችላ ያሉንን መከታተል እንወዳለን። ሴቶችም ላይ ጥፋት ይኖራል። በአንጻሩም ከመጀመሪያው ምንም ጥረት ያላደረገ፡ ፍላጎቱን ያላሳየ ወንድን ምንም ብትደክሚ ፡ ፍቅር ብትሰጪ ፡ ብትንከባከቢ ልቡ አይከፈትም።
      የሰው ልጅ በተፈጥሮው ፍቅርና ክብካቤ ይገዛዋል። መሰለኝ። ሌሎችስ?

    • @kisanetfkr2024
      @kisanetfkr2024 5 лет назад

      ኡውነትሽ ነው የኔ ማርርር

    • @tigwelloyoutube9959
      @tigwelloyoutube9959 4 года назад

      ልክ ነሽ

    • @sekiye
      @sekiye 2 месяца назад

      😅😅 እውነት ነው የጌታ ሰው ጥጋበኞች🙄

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 месяца назад

      እዉነት

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 5 лет назад +93

    ወይ የወንዶች ፀባይ አመል አይዝ አይጨበጥ የሆኑ መናፍስት ነገር ናቸው አለ ስትል የለም የለም ስትል አለሁ ይላል ውስብስብ ነገር ናችሁ አቦ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 5 лет назад +16

    በጣም እናመሰግናለን ወድም አቀራረብህ ልዩ ነው የኔም ችግር እሺ ማለት ይቀናኛል በሁሉም ነገር ትምህርት ወስጀበታለሁ

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Год назад +2

    ፍቅር የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው ወንድማችን በጣም እናመሰገግናለን ለሁላችንም እግዚአብሔር የተባረከውን የትዳር አጋሪ ይሰጠን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 года назад +7

    ፍቅር ከምሰጠው ይልቅ ስታዋርደው ነው ሚወዱ የኢትዮጵያ ወንዶች ፍቅር ፍቅር ብለክ እራስክን ዝቅ ስታደርግ መሄጃ የሌለክ ጭራሽ ከሱ ውጭ ሌላ ወንድ የሌለ የሚመስላቸው ሆ ታዳ እሱን ማን ይለማመጣል ጥርግርጉን ማውጣት ነው እንጂ 😎😎😎

  • @የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ

    *ዋው ከዚህ ፔጅ ላይ ወሳኝና ወሳኝ የሆኑ ጠቃሚና አስተማሪ ትምህርት እሚስጥባቸው በተለይም ለኛ ለሽቃሉች ይጠቅመናል ስሙ*

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад +3

      እናመሰግናለን። ሽቃሎች ምን እንደሆነ ከስምሽ ልረዳ ሞከርኩ። ንግስት

  • @ስምየለኝምበስምህልጠራ

    Lovefekr Love welcome❤ በዚህች ምድር ላይ ምንም እንደ ፍቅር ደስታ የምሰጥ ነገር የለም ።

    • @gannathachem4506
      @gannathachem4506 5 лет назад

      Malety welaj abety endageba myeflgo bhary asecgary new lerasy erasw gera new mgebay

  • @genetkebede7867
    @genetkebede7867 5 лет назад +5

    በነገራችን ላይ ይሄ ድምጽ የቴዲ ይመስላል።ያም ሆነ ይህ በጣም ጠቃሚ ጥንቃቄም መውሰድ የሚያስችል ትምህርትና ምክርም ነው።በጣም ማመስገን ይገባናል።በዚህ አጋጣሚ ፈላጊና ተፈላጊ መገጣጠሙ ላይ የሚድያ ላይ ግኑኝነት አስተማማኝ ብዙም ዘለቄታ እና መግባባትን የፈጠረለት ውስጥንም ጥልቅ ብሎ ለማግባባት የሚያዳግት ይመስለኛል።ከመቶ በጣም ጥቂት ሰው የገጠመው ይኖራልና።ማንም ሰው እራሱን ከፍ ማድረግ ችግር ነው ዝቅም እደዛው ሁሌም እራስን መምሰልና በራስ መተማመንን የመሰለ ነገር የለም።ዋናው እግዚአብሔር ይጨመርበትጂ።

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад +2

      ይህን አስተያየት ይዘሽ አትጥፊ። ራስን መሆን፡ በራስ መተማመን ሌላውም ትክክል ወሳኝ ነው።

  • @halimhalima7765
    @halimhalima7765 5 лет назад +5

    ወድሜ ያቀራረብህ የርጋታህ እሰዎች ጆሮ የሚለሰልስ ለልብ ቅርብ ነው እናም አሳቡ በጣም አሪፍ ነው ብዙ ግዜ ሰዎች ሲሩቁን እነሱን እንተቻለን ግን ጥፋቱ እኛው ጋ ነው 7 አንዱ እኔ አልሁበት እሱም እሺ የምትለዋ ነገር እናመሰግናለን

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад

      Hali አመሰግናለሁ፡ የበለጠም ጥረት አደርጋለሁ። አትጥፊ።

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 лет назад +64

    ትዳርን ፍቅርን እሚሰጠው ፈጣሪነውና ፈጣሪ ጡሩ ትዳር ይስጥሽ በሉኝ ውድ የስደት ጓደኞቸ ልቤ የተጎዳነው ባሌ እኔን ስደት ልኮ እሱ አግብቶ ወለደ እህህህህ

    • @kedirseada8541
      @kedirseada8541 5 лет назад +3

      አብሽሪ አላህ ላንች ጡሩውን ይዞልሻል አላህን የሚፈራውን አንችን የሚወድ ይወፍቅሽ

    • @rahilrahil7604
      @rahilrahil7604 5 лет назад +1

      Azosh Marr

    • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
      @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 лет назад

      @@rahilrahil7604 እሽ እህት

    • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
      @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 лет назад

      @@kedirseada8541 አሚን አሚን አሚን ያረብ

    • @ኡምሁዘይፋህአልሀምዱሊላሂ
      @ኡምሁዘይፋህአልሀምዱሊላሂ 5 лет назад +1

      አብሽሪ ማማየ ለአንች ያለዉ የትም አይቀር አይዞሽ ለኸይር ነዉ እሱ ቢሄድ ሌላዉ ይመጣል አንች ካልከዳሽዉ ምንም ችግር የለብሽ ማሚ ቢኢዚኒሏህ

  • @ሊያፍቅርየወሎሽቅርቅር

    ገደል ግቡ ምድር አሥመሣይ ለወዶች ምንም ያህል ቦታ የለኝም

    • @እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
    • @Qwertyuiop-cl2qe
      @Qwertyuiop-cl2qe 5 лет назад

      leya youtube እኔም ማማዬ ኡፍፍፍ ሁሉም አንድ ናቸው ለማለት ትገደጃለሽ አረ ወዲያ

    • @wegmar8557
      @wegmar8557 5 лет назад

      በትክክል የኔ ማሬ የኔ ፍቅር እናት ብቻ ናተ

    • @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
      @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 5 лет назад +1

      ባይገርምሽ እኔ በባሌ ልቤን የተሰበርኩ ሰው ነኝ አሏህ የተሻለው እንዲተካልኝ በድዋቹህ አትርሱኝ እኔ ላንቺ ኮሜን መስጠት የፈለኩበት ምክኛት በኮሜንትሽ አዝኛለሁ አንቺ ከወንድ ነው የተፈጠርሽው ገደል ግቡ ስትይ አባትሽንም ጭምር እያልሽ ነው አሏህ ሁሉንም አውቆ ነው የፈጠረው ካለ ወንድ መኖር ወንድ ካለ ሴት መኖር የለምና ለምላሳችን ቁጠብ እንበል

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 5 лет назад

      ♥️♥️♥️

  • @qwrcdfhvc4326
    @qwrcdfhvc4326 5 лет назад +137

    ለወንድ ልጅ ፍቅሩ ገንዘብ ብቻ ነው

    • @ኑረድንኑረድንነኝ
      @ኑረድንኑረድንነኝ 5 лет назад +3

      ላ.ተሳስተሿለ

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 5 лет назад +4

      ሁሉ ወንዶች. አይደሉም. እናት ከሴትም. አሉ

    • @hiwethiwe3492
      @hiwethiwe3492 5 лет назад +1

      እሱ አረብ አገር ያሉ ናቹው

    • @teddybz1902
      @teddybz1902 5 лет назад

      Ke wend eras wureji degmo edeset fkr yemitela ale

    • @hiwethiwe3492
      @hiwethiwe3492 5 лет назад

      @@teddybz1902 mche nekanachu windechen

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 5 лет назад +180

    የዘንድሮ ወንድሞች ሁለት ቅያሬ ልብስ የሌላቸው ሁለት ሴቶች ያምራቸዋል ምድረ አስመሳይ

    • @የአባቷናፍቂየእናቷናፍቂ
      @የአባቷናፍቂየእናቷናፍቂ 5 лет назад +11

      በትክክል የኔ ልዩ ቅማል ይብላቸው

    • @qwrcdfhvc4326
      @qwrcdfhvc4326 5 лет назад +6

      ትክክል ለምን ግን ለሴቶች ምክር በዛ ፍቅር እኮ የጋር ነው

    • @melonteklay6763
      @melonteklay6763 5 лет назад +2

      @@qwrcdfhvc4326 እነሱ ምን አገባቸው በማስመስል ይኑሩ'ጂ የተቃጠልን ሴቶች

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 лет назад +1

      ትክክል ነህ ።

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 лет назад +2

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍💚💛❤

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 5 месяцев назад

    አሜን ላንተም ሰላሙን ያብዛልህ ወድማችን በጣም ድስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን ተመስጨ ነው ያዳመጥሁት

  • @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ

    ትክክል ዋው ላይክ አድርጌዋል ውዴ ሠላምና ጤና ይሥጥልን

  • @semdreams6023
    @semdreams6023 5 лет назад +3

    bro ልክ ነህ ደሞ አገላለጽህ ምርጥ ነው ደሞ ያልከው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ደሞ አይቻለሁ አመሰግናለሁ ምክርህን ተቀብያለሁ።

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 5 лет назад +4

    አሚን ላንተም ሰላሙን ያብዛልህ ወንድማችን ለምታካፍልህ ምክሮች እናመስግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @zentmohammed4583
    @zentmohammed4583 5 лет назад +14

    እናመሠግናለን!
    ሥማኝማ እነኳ ብዙም ሥላለፈ ሂወት ማውራት አይመቸኝም ጡሩም ሆነ መጥፎ በውሥጤ እይዘዋለሁ። ጡሩውን ነገር እቀጥልበታለሁ መጥፎውን ደግም ተምሪበት አልፍለሁ። ግን ሥላለፈው ነገር ወንዶች አብዝተው ይጠይቁሀል እዴት ተለያያችሁ እዴት ያረግሺ ነበር እዴት ትተኙ ነበር ኧረ ብዙ ይጠይቃሉ ምንእንበላቸው? ወሬውን ብታሥቀይሥ እኳ። መልሠው ይጠይቃሉ
    ሌላው ደሞ እዳይሸሺሥ ምን እናድርግ
    ኮሜት እዳይረዝም ብየነው እጂ ብዙ ማሣት እምፈልገው ነበር ኦ ፍቅር ፍቅር ብሎኛል። በዛም በዛም አዳምጣለሁ እሥኪ ከተግባሬወቹ ያርገን
    አተ የኔው አዳም እየሠማህ ይሆን

    • @ፋፊነኝየyአፍቃሪ
      @ፋፊነኝየyአፍቃሪ 5 лет назад +7

      ዜድ መሀመድ አይዞሽ ፍቅር ፍቅር ብልሽ ንፁህ ፍቅር ለሰጣሽ ስጪው ያለፈው ሂወትንም ካሳለፍሽው ጋር ንገሪኝ ብሊሽ ንገሪው ግልፅ ሁነሽ ቅረቢው ግልፅ መሆን መቸም አያስከዳም እኔ እህትሽ የመጀመራየ ፍቅረኝየ በጣም እወደዋለሁ ይወደኝል ግልፅ ሁኝ ስለቀረብኩት ሁሌየም ቴክስት ላይ ይነግርኝል በጣም እምወድልሽ ግልፀኝነትሽን ነው የኔ ማር የኔ ልዩ እያለኝ ስኖር አሁን እኔ ስደት ላይ ሁኝ እሱ ሌላ አፍቅሮ እኔንም አለሁሽ የኔማር ይላል ያችንም አለሁሽ የኔ ማር ይላል መጨረሻውን ስሰማ በል እዳተ ድብቅ ባልሆን አይደል የዋህነቴና ግልፀኝነቴ የጎዳኝ መልካም ሂወት ብየ በሁሉም ብሎክ አረኩት አሁን ላይ ከጋደኞቹ አልፎ ቤተሰቦቹ ይዘውኝል መለማመጥ ሁሉም እምሉኝ በጣም ግልፀኛ ነሽ ይሉኝል ያችም እደኔ መልካም አልሆነችለትም የስራውን አገኜ እናም ማር ወድን አትግፊ ተገፊጂ

    • @zentmohammed4583
      @zentmohammed4583 5 лет назад +3

      @@ፋፊነኝየyአፍቃሪ ግልጽነትሺ እዳለ ሆኖ የማታወሪአቸው ነገሮች አሉ ማለቴ እዴሚሥጥር ነገር ካችጋር ብቻ የሚቀመጥ። ብትጣሊ እኳ ያ ሚሥጥር ካችጋር ይኖራል ምን ይላል መሠለሺ ያገሬ ሠው ሚሥጥር የባቄላ ወፍጮ አደለም ይላል እናማ ማማየ ግልጽኝነትሺ እዳለ ሆ ኖ ሁሉንም ዝርግፍ አርገሺ አትገሪው ሚሥጢር ሊወራሸሐ እኳ አይ ለሌላም ታወራለይ ብሎ ዝም ይላል ባወራው ይጠቅመዋል የምትይውን አውሪ ከዛውጭ ግን ዋጥ ማረግ ያሥፈልጋል
      ለማንኛውም አብሺሪ መልካሙን ይግጠምሺ አትግፊ እጂ መገፍት ጡሩነው አላህ ጡሩውን ትዳር ይሥጥሺ ውዷ እህቴ

    • @Lily-si4sr
      @Lily-si4sr 5 лет назад

      @@zentmohammed4583 9

    • @የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ
      @የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ 5 лет назад +3

      @@ፋፊነኝየyአፍቃሪ ያለፈ ህይወት የለኝም ለባሌ የመጀመሪያ ነኝ ግን እሱ ያሳለፈውን ሲነግርኝ ደስ አይለኝም ስለዚህ ከሌላ ጋር የነበረውን ህይወት አታውሩት

    • @የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ
      @የገጠርልጅነኝየGአፍቃሪ 5 лет назад

      @@ፋፊነኝየyአፍቃሪ።አንች ደሞ እህቴ አንድ ስው ብቻ አውሪ ብዙዎቹን ቦታ አትስጭ መጥፎ ነው ለጭንቅላትሽ ጭንቀትን ነው እሚያበዛብሽ ማር

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 5 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ወንድማችን።
    የታዘብኩት ነገር በግልፅ እና መተማመን እዲኖረን ማዳመጥ የሚለው ነገር ለሁለታችንም አስፈላጊ ቢሆንም ግን ከታዘብኩ አንዱ ቁምነገር ማውራት ሳይሆ ዘና ብሎ ሁሊ ቀልድ ማውራት ሴቷ ስታዳምጠው እሱም እሷን ማዳመጥ እዳለበት ሲቀጥል ቀልድና ቁምነገር ባለመለየት በመአከላቸው የአሳብ አለመግባባት ይፈጠራል ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ጠያቂ ነች ወንድ ደሞ ስልቹሁ ይሆናል በመአላቸው ይሂ ነገር ለምን እደሚሆን አይገባኝም?

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад +3

    እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን በጣም አመሰግናለው ደስ የሚል ምክር ነው

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 4 года назад +4

    ፍቅር የለም ፍቅር አይኑ ይጥፋ የሚሉ ይገርሙኛል ፍቅርምን አጠፋና ፍቅር አለ ይኖራልም ዛሬም ነገም እስከ ዘላለም ምክንያቱ ክርስቶስም ለኛ ፍቅር ሲል ሞቷልና
    ፍቅር ይታገሳል
    ፍቅር በ ሁሉያምናል
    ፍቅር በ ደልን አይቆርም
    ፍቅር ቃላቶች አይገልፁትም
    ፍቅር ምድር ላይ ካሉት መልካም ነገሮች አንዱ ነው እኛ ሰውች ፍቅር ከሌለን ባዶ ነን አምላክ ንፁ አፍቃሪ ያድለን በ ፍቅር ያኑረን አሜን 🙏

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ

    ወንዶች ፋንድያ ናቸው አንተ ግን በርታ 😋

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    አሜን አሜን አሜን ብለናል እንኳ ደህና መጣህ ወንድማችን እናመስግናለን በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ምክር ነው

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Год назад +1

    ትክክል ነህ በብዛት ያሁን ወዶች ገዘብ ነው እሚፈልጉት ሴት ስራ ሰርታ ብር ከሌላት ሁሌም የበታችነት ስሜት ነው እሚሰማት

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  Год назад

      እራሳችን ስለራሳችን የምናስበው፡ ሌሎች ስለኛ ምን ያስባሉ የምንለው ፡ እንዴት እንኑር የሚለው ሚጋጭብን ለዚህ ነው።
      ማህበረሰብን የሰዎችን አስተሳሰብ ስለመቀየር ከማሰብ ለራስ ታማኝ መሆን በምንችለው ጥሩ ሆነን መገኘት ነው።
      ማግኘትና ማጣትና ሰዎች፡ ውስጣዊ ማንነታችንን ሊለውጡት መፍቀድ ግን የለብንም።

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 лет назад +4

    እሽ እንናመሰግናለን ግን በአሁኑስአት የእውነት የሚያፍቅር የለም አስመሳይ ነው ።።።

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 5 лет назад +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ደስ ከሚል ድምጽ ጋር በርታ አመሰግናለው

  • @ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ
    @ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ 4 года назад +1

    ዉይ ናፍቃችሑኛል በጣም ቆየሑ ከሠማሑ ጣፋጭ ምክርሕ ወዲም በጣም ምርጥ ምክር ወላሒ አላሕ ይጠብቅሕ የኔ መካሪ ለኔ እሤከሚመሥለኝ ዲረሥ ነዉ የሚሠማኝ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +6

    LovefkrLove እንኳን በደና መጣክ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 5 лет назад +30

    ሀበሻ ወንድ ለፍቅር አይሆንም ስለዚህ የለኝም ጓደኞቼ የውጪ ዜጎች ናቸው ሀበሻ ወንድ ከሀዲ ነው ። 👎😜 መብቴ ነው ።

  • @nitshgeremewnm6207
    @nitshgeremewnm6207 Год назад

    እናመሰግናለን ❤በችግር ዙሬያ አድ ደቂቃም ማውራት አልፈልግ ወዱችን የሜአርቅ እደሜመስለኚ እና እደተርደሁት ችግራቸውን በቤታቸው መፍታት አለመቻላቸው ነዉ

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 5 лет назад +22

    የወንድ ነገር ሁለት ፍሬ አንዱ ገለባ ሌላው ወሬ ብቻ ሆድይፍጀው

  • @tgcall2933
    @tgcall2933 5 лет назад +3

    በጣም ደስየሚል መልክት ነው እናመሰግናለን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 лет назад +6

    ስላም ወንድም የተባረከውን ፍቅር ትዳር ይስጠን ለሁላችን አሜን ምክርህ ውስጤ ነው አሜን አዱሰን አመት የስላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን እኛንም በስላም ለሀገራችን ያብቃን።

  • @ቃልኪዳንስዩም
    @ቃልኪዳንስዩም 5 лет назад +33

    ወንዶች የሚርቅቸው በጣም ስትከባከባቸው ነው
    ለማንኛውም 6 ነኝ እኔ

  • @eimanlove
    @eimanlove Год назад

    ሁሉም ለኔነዉ እረኔ ባሳለፍኩት የልብ ስብራት መልካምሰወችን እያራቀብኝነዉ😢😢😢 ለሠዉያለኝንእምነትአጥቻለሁ እናመሠግናለሁ ወድም ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤

  • @azmerabekllajinnat6541
    @azmerabekllajinnat6541 3 года назад

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው እናመሠግናለን

  • @ZeburaGashew
    @ZeburaGashew 15 дней назад

    ጥሩትምህርትነው❤

  • @hayatilove2647
    @hayatilove2647 4 года назад

    ትክክል ብለሃል ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን

  • @lidiyadanga7784
    @lidiyadanga7784 5 лет назад +2

    እራስን መግለፅ ሁሉንም እሺ አለማለት በጣም ትምህርት ይሰጣል

  • @fikeraddsmolaa2209
    @fikeraddsmolaa2209 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወዲማቺን

  • @milateshomeyalemekenyatewe9406
    @milateshomeyalemekenyatewe9406 5 лет назад +1

    አቀራረቡ ዋው ነው ምክሩም ምርጥ ነው በቃ ባጠቃላይ ተመችቶኛል እመለሣለሁ

  • @salammar7217
    @salammar7217 5 лет назад +2

    አቀራረብ ደስ ሲል

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 9 месяцев назад

    ዋዉ፡በጣም፡ይገርማል እናመሰግናለን፡፡

  • @ZahraYimama
    @ZahraYimama 5 месяцев назад

    ጥሩትምህርትነወእናመሠግናለን

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 лет назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ቀጥልበት

  • @AeynlemSewnazawe
    @AeynlemSewnazawe Месяц назад

    ጣፋጭ ሥፈልግህ ነበር አገኘሁህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryamtube584
    @maryamtube584 5 лет назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ፍቅርስጦታነው
    @ፍቅርስጦታነው 5 лет назад +1

    ዋውውው አሪፍ ምክር ነው ይሄንን ቻናል በጣም ነው የምወደው ምክንያቱ አሪፍ የፍቅር ትምርት ሰጪ ነው

  • @aln9184
    @aln9184 4 года назад +1

    እናመሰግናለን 🥰

  • @danaityonas-rs1lc
    @danaityonas-rs1lc 6 месяцев назад

    ይመችህ ወኔድማችን

  • @مدمنعيونيكعامربلول

    "ዋው " በጣም አሪፍ የሆነ ትምህርት አዘልምክር ነው ያካፈልከን ነገር ግን በአሁኑ ሠአት ያሉ ሴቶች ብር እንጂ ፍቅር አያቃቸውም ካሃድነት እንጂ እምነት አልዘራባቸውም ይባስ ብለው ብዙ መሠዋትነት የከፈልክላት ሴት አፀያፊ ድርጊት ስፈፅም ታገኛታለህ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад

      ይማም ፡-ያልከው መራር እውነት ነው። ለመተዋወቅ ግዜ መውሰድ ሚያስፈልገውም ለዚህ ነው። በተለይም እምነታቸውን የሚያጠብቁ ይህን አያደርጉም፡ብዬ አምናለሁ። ከፈተና ያውጣን።

  • @tigistgetenet2313
    @tigistgetenet2313 5 лет назад +3

    ፍቅር ቲዮብ አንድ ለራሴ ያልተመለሰልኝ ጥያቄ አለኝ ምን አልባት መፍትሄው እናንተ ጋር ሊኖር ይችላል
    በጣም ብዙ ወንዶች እንደሚዎዱኝ ደጋግመው ይነግሩኛል ግን ከአምዴም ሁለት ግዜ ሞክሬ ነበር የፍቅር ጓደኛ ለመያዝ ግን በፍጹም ፍቅር ሊይዘኝ አልቻለም የሚይዛቸው ፍቅረኞቼም ከተወሰነ ግዜ ቦሀላ ይተውኛል ትፋቴ ምን እንደሆነ እንኳን አላውቅም

    • @mekdesayfokru4381
      @mekdesayfokru4381 5 лет назад +1

      ያጋጥማል እህቴ. እኔም እንደ አንች ምንም አይነት ወንድ አልወድም .ጭራሽ እሽ ካልኩ በኃላ ያስጠሉኛል .እነሱም እንደዛው ከወራት አያልፉም እኔ ሲተውኝ ደስ ይለኛል. ግን በስራ አጋጣሚ የተዋወኩት እጅግ በጣም ጥሩ ልጅ ነበር አብረን ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈናል በእህት በወንድምነት ብቻ ለሰው እውነት አይመስልም .ፍቅረኛሞች ነው የምንመስለው .እናም በመሀከል የሰው ወሬ ገባብን እና ለ3 አመት ያክል ተለያየን .ከዛም እኔም ወደ ስደት እሱም እንደዛው ርቆ ሄደ .አሁን በስልክ ተገናኘን .ያለውን ነገር ተነጋግረን አዲስ የህይወት ምእራፍ ጀምረናል ...እናም እህቴ ምናልባት የአንችም ልብ ሳታውቂው የሚጠብቀው ሰው ይኖር ይሆናል. እኛ የምናስበው እና የልባች ይለያያል .እኔ ይሄንን ልጅ ልክ እንደሌሎቹ ወንዶች ቢጠይቀኝ በጣም የምጠላው ይመስለኝ ነበር .ግን አሁን እንደዛ አይደለም. ሲቀጥል አንች ማድረግ ያለብሽ ብዬ የማስበው ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል መጠመቅ አለብሽ .አይነ ጥላ ነው እንደዚህ የሚያደርገው.የቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ፔጅ ላይ ግቢና አድምጭ ብዙ ነገር አለ .እህቴ በተረፈ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን

  • @Betty-e2l
    @Betty-e2l 5 лет назад

    ድንቅ መልዕክት ነው አናመሰግናለን አግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @njatelike2923
    @njatelike2923 5 лет назад

    የእውነት ምክሮችህ በደም ስር ይገባሉ ተባረክ

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 3 года назад

    ዋው በጣም አስተማሪ የሆነ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 2 года назад +1

    Thank you

  • @tebamm7864
    @tebamm7864 5 лет назад

    ጡሩ ትምርት ነው ወድም ጀዛካላህ ወድም

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali5351 2 года назад

    እናመሰግንአለን
    አንድን ቃል ደጋግሞ ማንሳት በጣም ጠቃሚ ወይም ለወደፊቱ እኔን አደጋ ላይ ሊጠለኝ ይችላል ብየ ስላስብኩ ነው ምክኒያቲም!!

  • @حياهش
    @حياهش 2 месяца назад

    ደሥ የሚል ምክር ነዉ❤

  • @tiruyeemulu2296
    @tiruyeemulu2296 5 лет назад

    በጣም ያስተምራል እናመስግናለን

  • @abeabe1903
    @abeabe1903 5 лет назад +1

    ዋዉዉዉ ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን እኔ ጋር ዋይፋይ ነፍ ነዉ እርሜም ላማዳም

  • @wasilaaliyewasilaaliye8968
    @wasilaaliyewasilaaliye8968 5 лет назад

    በጣም እናመሠግናለን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад

      አሜን! እድሜና ጤና ለሁላችንም።

  • @Gg-ps2ft
    @Gg-ps2ft 5 лет назад +2

    እናመሰግን አለን የወዶችን ነገር ተወው አይነገር እውነት ሲነግሯቸው አይወዱም ከነሱ እውነት ከጠፋ ስለቆየ ለመቀበል አይበቁም ገደል ይግቡ🙃👎👎

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 лет назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ግን በፍቅር ኖሮን እኔ መክነት ሰላቂ ያምርቃው ፍቅራኛ ምን ይበላል እስክ መልሱልኝ በጣም ግራ ጋብቶኛል እስክ ይአጋጣመችሁ ከአለችሁ በላይክ አይዞሽ በልኝ 😭👍

  • @እመብእሀንየልቤብርሀንእመ

    በጣም ጥሩ ነው የፍቅር ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣቹ በጣም ትልክ ምክር ነው
    እኔ ፍቅር እንዳለ አምናለሁ ግን በፍልም በጥቅስ ብቻ ይመስለኛል እኔ እንጃ እግዚአብሔር ይውቀዉ ዳግም ላላፍቅር ብያለሁኝ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው። እንድንዋደድም ተፈጥረናል። በሰው ተስፋ አትቁረጭ ፡ የምናስበው ይከተለናል።
      ያመንሽበትን አድርጊ፡ ያንች አዳምም እየጠበቀሽ ነው።

    • @ነኝየናቱዋቀበጥሰላምለሀገ
      @ነኝየናቱዋቀበጥሰላምለሀገ 5 лет назад

      @@LoveFkrLove ተባረክ የኔንም በተስፍ እየጠበቅሁ ነው

  • @mekdiyehenoktafese8286
    @mekdiyehenoktafese8286 5 лет назад +3

    እውነት ነው ብልህ ሴት ምንም አትሸነፍም

  • @BerekechMulaw
    @BerekechMulaw 3 месяца назад

    አመሰግናሎዉ ወንዲሜ

  • @ባዩሽዩቱብ
    @ባዩሽዩቱብ 4 года назад

    አዎ እውነት ነው ወንዶች ለፍቅር ሳይሆን ለገንዘብ ነው ።ይህው እኛ በብር ተጣለ😓

  • @frehabeshawit7522
    @frehabeshawit7522 5 лет назад +2

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
    ፈጣሪ ያክብርልን በርታ

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Год назад +1

    ትክክልነው 👌😄😄😄😄

  • @habtamuwasimagn5256
    @habtamuwasimagn5256 4 года назад +1

    Enamesegnalen wendmachin astemari new tmhrth👏👏👏

  • @ወርቄብርሀን
    @ወርቄብርሀን 4 года назад +1

    እውነት ነው

  • @ፋፊነኝየyአፍቃሪ
    @ፋፊነኝየyአፍቃሪ 5 лет назад +1

    አስረዜ ላይክ ብቻል አረግክ ነበር ድምፅህ ሱስ ሆነብኝ ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን ግን ወዶች በጣም ለማከብራቸው ለሚፈቅራቸው ለምወዳቸው ሴቶች ክብር አይሰጡም በውነት እኔ በኔ ላይ ስላየሁት ነው በጣም ስሜትን ሳልደብቅ አፈቅርሀለሁ ብለው ላሽ ብሎ ሌላይቱን አፈቀረ አሁን ላይ ሌላይቱ እደኔ ክብር አልሰጣችውም አከሳከሳችው አማራጭ ሳጣ ወደኔ መጣ እኔም በል በመጣ እግርክ ተመለስ አልኩት እያነባ እነ ሙዚቃ ይልካል እናም ማሮቸ የኛ የሀበሻ ወድ ክብር አይፈልጉም ስከሳከሱ እጂ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад +2

      አንዳንዴ አብሮን ያለውን ሰው ዋጋ የምናውቀው ሲለየን ነው።

    • @ፋፍየአላህባርያ
      @ፋፍየአላህባርያ 5 лет назад +1

      በትክክል የኔ ብጤ እንደዚህ ነበር አባርሬ እርፍ አልኩ አልሀምዱሊላህ

    • @KhadijaKhadija-ic7hu
      @KhadijaKhadija-ic7hu 5 лет назад

      በጣም ደስ ይላል

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 5 лет назад

    ምክርህ በጣም ሀሪፍ ነው የዛሬ ወንዶች በብር ሽጠውታል ህሌናቸውን እኔ ይቀያራላ ብየ ብዙ ገንዘቤን ያክስሮኛል ለወንድ ብየ ምንም አይነት ቦታ የለኝም ለጥቅም ብቻ ነው

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад

      ስምሽ ተመቸኝ። ወንዶች ሁሉ እንዲህ ናቸው ማለት ይከብዳል። ህይወትን በአዲስ መንፈስ ተቀበያት። ጥሩ ሰዎችን እንዳያርቅልብሽ

  • @zahremhamed7284
    @zahremhamed7284 5 лет назад

    እጅግ በጣም መካሪ ትምሆርት ያሰተማርከን በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ አይዞክ በርታ እናመሰግናለን

  • @nassratani8751
    @nassratani8751 5 лет назад +1

    Tnx gen wodeme En A lilha wedu fekrgnaye lane wode yemilo semi yegabwale mekntuumi ye manoren turgumi yasygni esu naw la hulmi afkari En tafkari Alha nestu fkri yestachooo la atemi wodeme

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio 5 лет назад +2

    Love fkr love ድስስ ምተል ጎበዝ ስው ነህ ምክናቱም እርጋ ብላ ነው ሃሰብ ምተሰጣው ብቻ ሁሉ ነገር ተመችቶኝል

  • @halenyane8222
    @halenyane8222 4 года назад +1

    Arif temert new wedejewalew

  • @ሠኒጎደልያስእግዚያብሔርታ

    በጣም ትክክል ነው የኔ ውድ።ግን ጥሎብኝ እነዚህን ሁሉ ስህተቶች በመስራቴ ስንት ወንዶችን አሳጥቶ ዋጋ አስከፍሎኛል መሰለህ።አሁን ግን በምክርህ መሰረት ካለፈው ብዙ ድክመቴ ለመማር ወስኛለሁ።

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад

      ሰኒ፡ ህይወት ይቀጥላል። ችግርን ችግር ብሎ ማለፍ ለለውጥ የመዘጋጀት ምልክት ነው።
      እንኳንም የፍቅር ቤተሰብ ሆንሽ።

  • @mezeretmulu4793
    @mezeretmulu4793 5 лет назад +3

    የእዉነት ወዶች ዉስብስብ ፍጥረቶችናቸዉ የሜፈልጉትን እኳን ማወቅ ከባድ ሆኖል ለነገሩ እነሱ እራሳቸዉ እራሱ እሜዉቁት አይመስለኝም

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад

      መሰረት ለኔ ወንዶች ውስብስብ አይመስሉኝም ባይሆን ሴቶች ብዙ ነገርን ከብዙ ጉዳይ የማገናኘት ብቃት አላቸው።
      ዋናው ግን ሁለት የተለያየ መነጽር አድርገን ነው የምንጓዘው።

    • @mezeretmulu4793
      @mezeretmulu4793 5 лет назад

      @@LoveFkrLove አወ ሴቶች በተፈጥሮችን ወስብስብ እደሆንን ይነገራል ግን ወዶችም ምን እደሜፈልጉ ማወቅ ይከብዳል ባይሆን ሁሉንም በማለቴ ይቅርታ ምን አልባት እኔን ያጋጠመኝ ሰዉ ብቻ ሊሆን ይችላል ለምክሩ አመሰግናለሁ LoVe fkr Love ደግሞ እዉነት ነዉ ሆሉም የተለያየ አመለካከትነዉ ያለዉ ሁለቱ አንድ መሆን ከባድ እኳነዉ ብቻ ፍቅር ከላይነዉ የፍቅር አምላክ እግዚያብሄር ፍቅር ይያድለን

  • @እናቴእሩጫዬላንቺነዉ

    ጥሩ ምክር እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @የእመቤቴማርያምልጅ

    በጣም እናመሠግናለን

  • @የወሎፍቅር
    @የወሎፍቅር 4 года назад

    ደስ በሚል አንደበት ነው የምትመክረው በርታ

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 5 лет назад +10

    ቱቱቱቱቱ ወንድየለም ለምክርህእናመስግናለን ሌባሁላናቸው

  • @Rita-ny6km
    @Rita-ny6km 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ እራሴን አገኝዉት

  • @ፍቅርያሸንፋል-ኘ1ከ
    @ፍቅርያሸንፋል-ኘ1ከ 5 лет назад +1

    ዋው ወንድም ምክርህ በጣም ተመችቶኛል

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ግን አንዳንዶች በረጅሙ ማሰር እወዳለሁ አቋም የለሽ የሆኑ ግራ ገብቷቸው ግራ የሚያጋቡ እነዚህ ምን ትላቸዋለህ

  • @firehiwot798
    @firehiwot798 2 года назад

    ከፍቅረኛዬ ጋር ከተዋወቅን ገና ሶስት ወራችን ነው ሁለታችን ከሀገር ውጪ ነው የምንኖረው እንደ አጋጣሚ ሆኖ አንድ ላይ ነው የምንገባው ወዳገር ከአንድ ወር በዋላ ታዲያ እንደገባን እንድንጋባ ይፈልጋል በጣም ያገፋፋኛል ባካል አንተዋወቅም እኔ ግን በጣም ስለፈራው ትንሽ እንቆይ ስለው ሌላ አማራጫ ይዤ እየመሰለው እንደውም ቀጥታ እቤታችን እንግባ እኔ ቀደም ብዬ ሄጄ ሁሉንም አስተካክላለው ይለኛል በጣም ጨንቆኛል ምን ልወስን እሱን ማጣትም አልፈልግም እባካችሁ መልካም ምክራችሁን ለግሱኝ አመሰግናለው

  • @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ

    አሚን አንተም ይመችህ ዋውውውብያለሁ

  • @ttty3386
    @ttty3386 5 лет назад +2

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ትዳር ከፈጣሪ ነው እኔ ልፈቀር አልተፈቀደልኝም ላፈቅር እጂ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 лет назад +2

      የግዜ ጉዳይ ነው፡ ማንነትሽን ለመቀየር አትሞክሪ። ለማፍቀር መቻል ጤና ነው ሌላው በፈጣሪ ፈቃድ ይሆናል። ስንወድም ስለራስ ሳይሆን ስለሌሎች መኖር ነውና መውደድሽን ውደጅው።

    • @ttty3386
      @ttty3386 5 лет назад

      @@LoveFkrLove እሺ አመሰግናለሁ

  • @SeniSeni-xn5bh
    @SeniSeni-xn5bh Год назад

    Degagema new yesemaut ngegerh rasu leza new big respact 🥰🥰

  • @achashemanwreku2587
    @achashemanwreku2587 5 лет назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 👍👍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ

    አሜን እናመሠግናለን ለምክርህ

  • @ለጥያቄየመልስስላጣሁ

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እናመስግናለን ከል ከልብ

  • @ትህትናቲዬነኝየማሚናፋቂ

    ድንቅ ምክር ነው! ወድጀዋለሁ ነገር ግን እኔ በአሁኑ ሰዓት “አንድ ያጣ ጎመን ” ይባል የለም ? እንደዛው ነኝ ። ሲጀመር ከዕምነት እርቄያለሁ ! ሚገርመው ነገር ግን 'መቼም ሴት ነኝና ሚጠይቁኝና አፍቃሪይሽ ነኝ' ሚሉኝ አቤት! ስፍር ቁጥር የላቸውም!! ዋናው ፓይንት ግን. እርግጠኛ ነኝ ከነኚህ አንዱ እንኳ እውነተኛ ፍቅር ይዞልኝ የቀረበ አይመስለኝም ። ለማንኛውም እኔ ያሁኑ ስራዬ አንዳንዶቹን ዝም. ብዬ ማውራት ብቻ ነው። እውነተኛ ፍቅር መፈለጌን ትቻለሁ! ጥልቅ ፍቅር መግባትም አልችልም ። እጅግ ሚይደንቀኝ ነገር ደግሞ አንድ ወንድ የኔ ስሜታዊ ሁኖ ካወራኝ ? ቶሎ ብሎክ ማረግን እፈቅዳለሁ ። እንዲሁ በሲስተርሊ ብራዘርሊ ቀስ በቀስ እያወራኝ የቀጠለን አወራዋለሁ! ከዛም ፍቅር ሲለኝ ያለ ምንም እሳቤ ወዬዬ እለዋለሁ! ግን አጋጣሚ ሁኖ ኦን ላይን ቢጠፋ እንኳ ድንቅም አይለኝ !! ብቻ ፈጣሪ የኔ ያለውን በምንም አይነት መንገድ ይሁን እስኪሰጠኝ ነው ምጠብቀው ! አልገርምም ወዳጄ !!??

  • @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ

    ሰላም የፍቅር ቤተሰብ አንካን ደና መጣችሁ
    አኔ በኦላይን ተዋዉቀን ቃል ተገባብተን. አምስት ወር ሙሉ ደና አያወራን ነበር ግን. ምን ያረጋል. በፊት ፍቅር አንደነበረችሁና. ግን በሀይማኖት ምክንያት አንደተለያዩ.
    ነግሮኝ ነበር አንድ ቀን. በሱ ስልክ ሰደበችኝ አሱ አኮ ባሌ ነዉ. ለምን ታዋሪዋለሺ ብላ. አኔ በጣም ደነገጥኩኝ ሰውነታ ተንቀጠቀጠ. ብዙም ሳይቆይ. ልጁ. ስልካን. አቤት አረስቶት አሳ በተመሳሳይ ቁልፍ አቤት ገብታ ነዉ ችግር የተፈጠረው. በአጠቃላይ. አንችን አና አኔን. ለማለያየት. የተሰራ ክፋት ነዉ. ይቅርታ አድጌልኝ. ሁለተኛ. አላሳዝንሽም. አለኝ አኔም አሺ አልኩት. ይህ በሁነ በአራት ቀኑ ልጅታ አሁንም. ሰደበችኝ በአንዱ ብሎክ ሳደረጋት በአንድ አየገባች አሁን ሁሉምጋ ብሎክ አደረኳት ግን ልጁ አስካ አሁን ምንም አላለኝ በነገራችን ላይ. ከዚህ በፊትም አራት አመት ያፈቀርኩትም ከድቶኛል. አሁን. ዋናዉ ጥያቄ. አንደት ነው ወንድ የሚታመነው. ። የፍቅር ቤተሰብ. መልሱልኝ

    • @somiyahabsha1522
      @somiyahabsha1522 5 лет назад

      እንዴት አወቀች አይ አጥኝው እሱ ከሶ ጋ. ግንኙነት አለው አልጨረሱም. ማለት ነው እህት

    • @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
      @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 5 лет назад

      @@somiyahabsha1522 አዎ ልክ ነሺ አህት አይ በቃ ከአሁን በኋላ ከመጣማ. አልፈልገዉም

    • @fatimasaeed7492
      @fatimasaeed7492 5 лет назад

      ክክክየኦላይን ባል

  • @alain6861
    @alain6861 5 лет назад

    አወድሜ።እናመስግናለን

  • @አርሴማቅድስትሰማእት

    ድምፅክ የሰንሰለቱን ሙሌን ይመስላል anyway thanks